Maths ጎበዝ ተማሪ መሆን! 4 ቀላል መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
    FutureX Application ከ 9-12 ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች የክፍል ውጤታቸውን ከ 95% በላይ እና የ 12 ክፍል ማትሪክ ፈተናቸውን ከ 500 በላይ አምጥተው ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ የሚረዳ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። በአዲሱ ካሪኩለም መሰረት እያንዳንዱን ትምህርት በቀላልና በሚገባ መንገድ አስጠንቶ፣ የማትሪክ ጥያቄ አሰርቶ ለፈተና ያዘጋጃል። ተማሪዎች በፍጥነት ለውጥ እንዲያመጡ በማሰብ በ 1 ሰዓት ውስጥ 1 Unit እንጨርሳለን፤ ለእያንዳንዱ Unit በጥንቃቄ የተዘጋጀ አጭር ኖት (አጤሬራ) ለተማሪዎች እንሰጣለን። አሁኑኑ ለመጀመር አፕሊኪሽኑን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ስልክዎ ላይ ጭነው ከኛ ጋር ማጥናት ይጀምሩ።
    play.google.co...
    #ethiopia #study #inspireethiopia #exam #futurex

Комментарии • 637

  • @user-yr7lp9zb4u
    @user-yr7lp9zb4u Месяц назад +58

    አሁን 9 ክፍል ተማሪ ነኝ አራቱም ምርጥ መንግድ ነው ። ለእኔ ሞክሬው ሰርቶልኝል 1 ሴሚስተር ላይ 66/100%ነበር ያመጣሁት ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ ግን 94/100%ነው ያመጣሁ ። በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ii4ih5xb3k
    @user-ii4ih5xb3k 5 месяцев назад +70

    እዉነት ነዉ ምላችሁ በ አንድ ወር ዉስጥ ከ 65 ወደ 96 ተቀየርኩ በእዉነት በጣምበጣም ነው ማመሰግነው 💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏 እመኑኝ ትቀየራላችሁ

    • @SofiSofi-yr8dy
      @SofiSofi-yr8dy 5 месяцев назад +2

      እኔ ላይ ይታያል ከ64ወደ------------የአመቱ መጨረሻ ❤

    • @YeldetaLjnegh
      @YeldetaLjnegh 4 месяца назад +1

      Yemrrrrrrrr🎉🎉🎉🎉

    • @user-bq6qo6hv5j
      @user-bq6qo6hv5j 2 месяца назад

      😢😢​@@YeldetaLjnegh

    • @MeseretGetaye-zu5fm
      @MeseretGetaye-zu5fm 2 месяца назад

      አሁን እኔ እቀየር ይሆን እረውውውውው

    • @A2000s_kid
      @A2000s_kid Месяц назад

      ​@@SofiSofi-yr8dyEee endet honk

  • @JituTadele-ej4sb
    @JituTadele-ej4sb 7 месяцев назад +55

    በእውነት በጣም አመሰግናለው እኔ አሁን 11ደኛ ክፍል ነኝ እና በትምህርት በአመለካከት የተለወጥኩት ባንተ ቪዲዎች ነው። በማትስ ውጤት ደግሞ በ futurex እየተማርኩ ጎበዝ ሆኛለሁ ።
    12ጥሩ ውጤት አምጥቼ እደማልፍ እና ብቻ ከልቤ አግኝቼ ለማመስገን ትልቁ ህልሜ ነው። ፈጣሪ ይባርክ❤

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 7 месяцев назад +11

    በጣም ትክክል ብለሀል ለእኔ ማትስ እንደ ጨዋታ ነበር የማየው ያመጣሁትም A ነበር።የጠቀስካቸው 4ቱ መንገዶች የምጠቀምበት ነበር በታሪክ አስተማሪ የሚለውን ካልሰማሁ ማጥናት ሁሉ አልችልም ።ሌላው ቋንቋ ያልከውን አያንዳንዱን ነገር ደጋግሜ ወደ ውስጤ ሰረፆ እስኪገባ ድረስ እደጋግመዋለሁ ከዛ በኋላ የተለያዩ ቁጥር እየከተትኩ ባገኘሁት ወረቀት ከወሰስጤ እያወጣሁ እንደጨዋታ እሰራለሁ ።በጣም የምወደው ትምህርት ነበር

  • @eyobtesfaye84
    @eyobtesfaye84 7 месяцев назад +18

    አራተኛውን ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ሶስቱም መንገድ ለእኔ አልሰራም አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ

  • @user-eg8dx2ph3y
    @user-eg8dx2ph3y 4 месяца назад +11

    አንተ ግን ምን አይነት ሰው ነህ... ይገርማል እንዳንተ አይነት ሰው ግማሽ ፐርሰንት እንኳን እዝች ሀገር ላይ ቢኖር ኑሮ ሀገሪቷ የት በደረሰች ነበር።በእዉነት ለሰው ልጅ ተስፋ ትሰጣለህ በጣም እናመሰግናለን👌👌👍👍

  • @user-hk8wz5qf4p
    @user-hk8wz5qf4p 7 месяцев назад +14

    እኔ የተመቸኝ ብዙ ጥያቄ መስሬት የማለው ነው 9 ክፍል ስማር maths አዳምጣለው በርግጥ አልሰራም ነበር ምክንያቱም ለጊዜው ይገባኝ ስለነበር ፈተና እራሱ በጣም ዝቅተኛ ውጤት ነበር ያመጣሁት 10 ስገባ ግን ትንሽ ኳልኩሌሽን ስለምሰራ የተሻለ ውጤት አመጣው በ አንደኛ ሴሚስተር አሁንም 10 ነኝ ያንተ ምክር በጣም አሪፍ ነው አሻሽዬ ደሞ 2 ሴሚስተር ስንት እዳመጣው ነግርሃለው በጣም እናመሰግናለን።

  • @FutureXapp
    @FutureXapp  7 месяцев назад +66

    FutureX አፕሊኬሽን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👇
    play.google.com/store/apps/details?id=com.inspireethiopia.net.futurexappversion2

    • @user-mahi0987
      @user-mahi0987 7 месяцев назад +5

      App Store lay yelem aydel

    • @AFOSAMNIT
      @AFOSAMNIT 7 месяцев назад +1

      Le IOS yelchum

    • @user-br6tq2hw9x
      @user-br6tq2hw9x 7 месяцев назад

      Lemn dnew Future X application App store lay yelelew???

    • @SamiMan-oq9wl
      @SamiMan-oq9wl 6 месяцев назад +2

      future x

    • @TedyMakele
      @TedyMakele 5 месяцев назад +1

      Ulume

  • @user-wo6jz4jf1k
    @user-wo6jz4jf1k 7 месяцев назад +23

    አብሮህ አለን በዝህ ብቻ ቀጥለን 💚❤💙 thank you

  • @user-xp5zr7ux3q
    @user-xp5zr7ux3q 3 месяца назад +2

    ዋው! አሪፍ ትንታኔ! እኔ ሂሳብን ጌም እንደመጫወት ነው የምቆጥረው ማለትም አንድን ጌም የሆነ ሰው ሲጫወት ደጋግመን ማየት ስለ ጌሙ ሙሉ እውቀት ይኖረናል ነገር ግን ገብቶኛል ብለን ለውድድር ብንቀርብ 1 step ሳንጫወት እንፎርሻለን ምክንያቱም ሌላ ሰው ሲጫወት ማየት እና እራስ መጫወት ይለያያል! ስለዚህ ያንን ጌም ለመልመድ እራሳችን እየተጫወትን መለማመድ ያስፈልጋል። ሒሳብም ደጋግሞ ጥያቄዋችን በራስ መስራት ጀግና ያረጋል!!!

  • @user-yi6zj1kz3l
    @user-yi6zj1kz3l 7 месяцев назад +13

    🎉🎉🎉እውነት ነው አኔ በ ማትስ
    ደካማ ነበርኩኝ ይህን ሺድዮ ስለ ራሴ የ ለውጥ ሒደት ያመለክታል ለኔ200% እውነት ነው🎉❤❤❤❤

  • @user-et1gx7oq2s
    @user-et1gx7oq2s 7 месяцев назад +50

    እባክህን የ physics የ አጠናን ስልት ልቀቅልን ወንድም

  • @user-lc6nk3ty2d
    @user-lc6nk3ty2d 7 месяцев назад +71

    ለምንትጠፋለህግን ቃላቶችህ እደት እደሚጠግኑኝ ብታውቅ ኑሮ

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 4 месяца назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ መምህር ኢንሻ አላህ ወዴ ሀገር ገብቼ ያቋርጥኩትን ትምህርት ልጀምር ነው ኢንሻ አላህ

  • @user-mx3id8xg7p
    @user-mx3id8xg7p 7 месяцев назад +5

    በስነስርአት ጎበዝ ነህ "እኔ ማትስ ትምህርት በጣም ነው ምወደው" እኔ ማትስ መቻል ታለንት አይደለም ያልከውን ወድጄዋለሁ

  • @mesfinsebsibe8393
    @mesfinsebsibe8393 7 месяцев назад +8

    በመጀመሪያ መምህራን ቅን የሆነ አስተሳሰብ ከመምህራን መኖር አለበት ለተማሪወች፣ በተለይ የኢትዮጵያ መምህራኖች ያልገባውን ተማሪ እንደገባው አድርጎ ማለፍ ትልቅ ሀጢአት ነው ፡ እውነቱን እውነት እውሸቱን እውሸት ስንባባል ያን ግዜ ሁላችንም ወደ እድገት ጎዳና እንጋዛለን።
    በተለይ ትልቁን role መጫወት ያለበት ከቅንነት በመነሳት መምህር ነው። በተለይ መምህር የእውቀቱ በር ያለዉ ከእሱ ስለሆነ።

  • @TemesgeniBeriso
    @TemesgeniBeriso 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤አመዝንግ አመለካከተን ብቻ ሳይሆን አይምሮየም እንድቀየር አድርገሀኛል ተባረክ።ኑርልን

  • @user-gm6sk5hr8q
    @user-gm6sk5hr8q 6 месяцев назад +12

    በጣም አሪፍ ነው የአጠናን program አወጣጥ ብታሳየን

  • @reshidmohammed7461
    @reshidmohammed7461 4 месяца назад +3

    ማትስ ይገባኛል ግን በጣም ጠቃሚ ምክር አግኝቻለዉ:: ለሌላ ትምህርትም ጭምር:: thank you

  • @etaferahuhabtemariam4274
    @etaferahuhabtemariam4274 4 месяца назад

    ዕውነተኛ ምክር ነው!!!!! በጣም ጅግና ነሕ!!! ዐገላለፅሕም ደስ ነው የሚለው። እኔ በ maths በጣም ጎበዝ ነኝ የ4ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ሌሎችን ለማስተማር ብትቀጥልበት ያዋጣሐል ጥቅም ሀሳብ ስለሆነ!!!

  • @Ezo_man
    @Ezo_man 7 месяцев назад +31

    Bayyee galatoomi ❤❤❤❤

  • @user-po7fd9hk3o
    @user-po7fd9hk3o 5 месяцев назад +5

    4ቱም አሪፍ ናቸው ስለ ምት ሰጠው ምክር በጣም እናማስግነሌን!!

  • @user-ef6rq2dy4d
    @user-ef6rq2dy4d 2 месяца назад

    ዋው!!በጣም ምርጥ ዘዴዎችን ነው የነገርከን ኑርልን።ብዙ ጥያቄ መስራት የሚለው ተመችቶኛል።በቅርቡ ፋይናል ፈተና አለብኝ።እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ።አመሰግናለሁ።

  • @makilove6390
    @makilove6390 3 месяца назад +1

    እኔ ሰደት ነኝ ያለሁት እና ትምርቴን በጣም እወድነበር ግን ሰባተኛ ላይ ኣቋርጨ ሄድኩኝ እና በጣም በጣም ይቆጨኛል ቁጥሮች እንኳን ቡዙ ኣዉቅም እና ሃገሬ ገብቼ ብማርስ እላለሁ ከዛ ሰዉ ምንይለኛል እላለሁ እድሜም 25 ሆኖኛል እባክካቹ ኣማክሩኝ😢😢

    • @Mileni-Hamed
      @Mileni-Hamed 3 месяца назад

      እኔም 😭

    • @makilove6390
      @makilove6390 3 месяца назад

      ​@@Mileni-Hamedኣይዞን የኔ እህት👍

  • @user-so7ld4ec9i
    @user-so7ld4ec9i 6 месяцев назад +6

    እንዴት ነው የmaths 200 languages የምናገኛቸው?

  • @hannakiflemariyam2274
    @hannakiflemariyam2274 7 месяцев назад +4

    በጣም ነው ማመሰግነው በየቀኑ መስራት እና በጥያቄ እጅን መፍታት ተመችቶኛል አመሰግናለው

  • @girmabayessadinssa5172
    @girmabayessadinssa5172 4 месяца назад +1

    Thank you for your appreciation! Mathematics truly is a wonderful subject with countless applications. I'm glad you found the explanation helpful. Please continue to provide explanations and support for students. Stay safe & blessed

  • @MelshDametaw
    @MelshDametaw 2 месяца назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ እዳልከኝ አደርጋታለሁ 😊❤❤❤❤😊😊😊😊🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍👍

  • @amantes5349
    @amantes5349 7 месяцев назад +13

    ሁሉም 4ቱም ምክር የሚገርም ነው በጣም አመሰግናለው።

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 7 месяцев назад

    አንተ በጣም ልዩ ነህ እኔ አረብ ሀገር ነኝ የ11ኛ ክፍል የርቀት ተማሪ ነኝ ማትስ በጣም የምወደው ትምህርት ነው በቅርቡ ሀገር እጋለሁ በተረጋጋ መንፈስ መማር እፈልጋለሁምክርህ ትምህርትህ ብቻ አንተ ልዩ ነህ በቅርቡ ፓኬጃችሁን እገዛለሁ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 7 месяцев назад

      እዴትነውየምተማሪው እኔም መማር እፍልገነበር

  • @kererto-ex3sw
    @kererto-ex3sw 7 месяцев назад +4

    You are an ideal teacher or trainer for drama and actor than you are assigned to teach mathematics

  • @MarriaGirma
    @MarriaGirma 3 месяца назад +1

    በጣም ጐበዝ በናትህ ይሄን በእንግሊዘኛ ብትሰራው ውጪ ሀገር ላሉት ልጆሞ በጣ ይጠቅማል።

  • @ImranImu-sr8xf
    @ImranImu-sr8xf 7 месяцев назад +8

    የ maths ቋንቋ ማወቅ❤❤❤

  • @nardosZelalem-lp8nr
    @nardosZelalem-lp8nr 3 месяца назад +4

    Maths መጀመሪያ ያመጣሁት85 ነበር maths ጥሩ ውጤትነበር ምፈልገው maths ስለምወድ አሁን 97 ነው ያመጣሁት thank you❤❤

    • @Adamu123
      @Adamu123 2 месяца назад

      እኔበጣአመሰግናው
      ነግርግንእኔምንምአይገባኝም
      መምሕርሲያስረዳሌላሀሳብውስጥነውየምገባው።
      ስለዚሕምንማድረግአለብኝ
      😢❤

  • @A_ddictoin
    @A_ddictoin 7 месяцев назад +8

    I think I can master it know thanks very much ✨ you are the best

  • @user-wq3js4fi1t
    @user-wq3js4fi1t 6 месяцев назад +4

    Thank you for everything❤

  • @user-hg9ph1ym5j
    @user-hg9ph1ym5j 5 месяцев назад +2

    ሁሉም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azemirberhanu6696
    @azemirberhanu6696 7 месяцев назад

    ልጄ የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነች፡፡ የ Maths ዝንባሌዋ የሚገርም ነው፡፡ አሁን ደግሞ ከእናንተ ጋር ምን አይነት ግርምት እንደምትጭርብኝ ሳስብ አድናቆቴን እንካችሁ አልኩ፡፡ በርቱልኝ፡፡

  • @user-lp2gp6cn1s
    @user-lp2gp6cn1s 4 месяца назад +2

    behonelegn des balegn thank you for your advice am try all about them

  • @ArmiYeman-mk4oo
    @ArmiYeman-mk4oo 2 месяца назад

    በጣም ነው እማመሰግነው ተለውጫለው ከ A ተማሪው በላይ ነው የሆንኩት አመሰግናለው 🙏

  • @ALZUHAR
    @ALZUHAR 7 месяцев назад +4

    Thank you sir I really appreciate your all videos

  • @SurprisedHammerheadShark-ed7dr
    @SurprisedHammerheadShark-ed7dr 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @DanielmichaelDanielmicha-pk8vu
    @DanielmichaelDanielmicha-pk8vu 5 месяцев назад

    የ8 ክፍል ተማሪ ነኝ አስተማሪው ሲያስረዳኝ ይገባኛል ግን ፈተና ላይ አልሰራው ደግሜ የሰራውትንም ስሰራው ይገባኝ ግን ፈተና ላይ የለም እስኪ ለዚ

  • @user-dv4oq9yc8q
    @user-dv4oq9yc8q 4 месяца назад +4

    እዉነት በጣምምምምምምም ነዉ ለዉጥ ያየሁበት ኣመሰግናለዉ ወንድሜ ጌታ ይባርግህ ያንተ ሁሉም ቪድዬ ለኔ ጥሩ ዉጤት ነዉ ያየሁበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️

  • @SoretiAjema
    @SoretiAjema 6 месяцев назад +1

    ሁሉ ተመችቶኛል በጣም እናመሰግናለን

  • @user-pn4rc9mi5w
    @user-pn4rc9mi5w 4 месяца назад

    አኔ ተማሪህ ነኝ ግን እንዳላችሁት አይደለም ወድያው ነው የተመዘገብት ግን ሁሉ ትምህርት አላገኘሁም በጣም አምነንህ ነበር እወድሀለሁ በዚህ ጉዳህ አዝኛለሁ!!!!!!!!!

    • @Bante-c3v
      @Bante-c3v 3 дня назад

      እኔም ልመዘገብ ነበር ንገረኝ እባክህ አጠቃላይ ስለትምህርት ብቃታቸው please tell me about their ability of teaching specially biology and physics

  • @JireJiru
    @JireJiru 5 месяцев назад +1

    Thank you betam yemigerm menged nw ena yeresawut yemejemeriya manged nw ❤❤❤❤

  • @simretasmelash5284
    @simretasmelash5284 4 месяца назад +1

    Wow I love the way you were explaining 😮😮😮😮

  • @mesfinmeseledelnesaw1482
    @mesfinmeseledelnesaw1482 4 месяца назад +1

    በጣምአመሠግናለውማካፈልአስጠናን

  • @user-gf4zs5wu7i
    @user-gf4zs5wu7i 7 месяцев назад +1

    በጣም ተመችቶኛል online ማጥናት እችላሌሁ የ social ትምህርቶችን

  • @Ethioeducation16
    @Ethioeducation16 6 месяцев назад +1

    Wow በጣም ሚገርም ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን

  • @EthiTikedu
    @EthiTikedu 7 месяцев назад +2

    All ❤❤❤❤Thank you ,please for English video

  • @solyanafekadu
    @solyanafekadu Месяц назад

    Guys believe me the 4th method helped me too much.
    From 81 to 98🎉🎉

  • @BebNati-xq4cm
    @BebNati-xq4cm 7 месяцев назад +2

    We would learn in private school provided that we had this much money.
    Pls don't ask "How much money does one private school ask to teach?" I know they ask too much per year but the main aim must be producing brilliant students ,right?We 'll eulogize ,thank and proud of you.I think there is nothing greater than this .

  • @HailemichealDesalegn
    @HailemichealDesalegn Месяц назад

    ቀጣይ አመት በ maths እንደምለወጥ እርግጠኛ ነኝ 💪💪💪💪

  • @Moneyplaced
    @Moneyplaced 7 месяцев назад +2

    ስነ ወርቅ በጣም ትችላለህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በቅርቡ መመዝገቤ አይሸርም???

  • @yetnayettesema
    @yetnayettesema 7 месяцев назад +5

    እስቲ globedock academyን ተመልከት። ለጥቅምህ ነው ወይስ ለእኛ ብለህ? ኮርሱን ልቀቅልን 🙏🙏🙏🙏

    • @nasrukalid1445
      @nasrukalid1445 7 месяцев назад +4

      የእዉነት እልሀለሁ የሚከፈለው ምንም ነው
      በጣም ነው የሚለፉት

    • @yetnayettesema
      @yetnayettesema 7 месяцев назад

      ​@@nasrukalid1445globedock academyን አይተሀል

    • @ansar-bahar2045
      @ansar-bahar2045 7 месяцев назад

      Yehe propoganda nw Ethiopians education erasu wallhi arif sew new papa😅😅😅

    • @tsegayonas
      @tsegayonas 7 месяцев назад

      taniku

    • @yetnayettesema
      @yetnayettesema 7 месяцев назад

      ​@@nasrukalid1445እውነት? Globedock academy ላይ ምሰሩትስ?

  • @NardosTesfay-lv2ob
    @NardosTesfay-lv2ob 7 месяцев назад +4

    Thanks what about social subject

  • @servutom6676
    @servutom6676 4 месяца назад +1

    I am so happy having 10/9

  • @EyerusAbebe-dd1qc
    @EyerusAbebe-dd1qc 5 месяцев назад

    ዋው ምክሮችሕ ውስጤ ናቸው ስወድሕ

  • @dadmom9874
    @dadmom9874 7 месяцев назад +2

    Oh really it is necessary idea thank you for give us this amazing idea😊😊

  • @MameAh-xz5wk
    @MameAh-xz5wk 4 месяца назад +1

    Okay,love you very much &Thankyou

  • @WubitBekele
    @WubitBekele 6 месяцев назад +1

    You are right bro GOD BLESS YOU I LOVE IT THIS VIDEO

  • @EyerusalemdejeneJerry
    @EyerusalemdejeneJerry 7 месяцев назад +2

    በጣም የሚገርም ምክር ነዉ

  • @WogayehuFunaka
    @WogayehuFunaka 3 месяца назад +1

    ሚንስትር ተፈታኝ ነኝ ግን በቃ ምንም አላጠናም ባጠናም አይገባኝም ተበሳጭቻለው ወንድሜ😢😢

    • @WogayehuFunaka
      @WogayehuFunaka 3 месяца назад

      ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ

  • @user-uz8sg6nw6v
    @user-uz8sg6nw6v 5 месяцев назад +1

    አና ጥያቄ ኬት እናመጣለን እና የወደድ ክት መንገድ ማዳመጥ ነው

  • @HaregKifle
    @HaregKifle 5 месяцев назад +1

    That's good

  • @seifumichaelgebre4084
    @seifumichaelgebre4084 4 месяца назад +1

    All the step was interessant advice

  • @shewayeyrigashewayeyirga8535
    @shewayeyrigashewayeyirga8535 6 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @bereketrobel-gy4ft
    @bereketrobel-gy4ft 4 месяца назад +1

    Thank you you are my brother

  • @EntertainFlix7
    @EntertainFlix7 7 месяцев назад +3

    you are the best❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YabuHailu-jc3rw
    @YabuHailu-jc3rw 2 месяца назад

    Eshi betam teru zede ena mekr newu enem aygbagnm nebr memhru class wust siyasredagn yegbagnal gen ebet gebche degme slamal mokrewu yetefabgnal memhr bewunet selmkrh amesegnalewu sera lay awuyewu endmlewt ergtegna negn👍👍✋✋

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 4 месяца назад +2

    እስከ ዛሬ ያንተን ቪዲዮ ሳላይ በማሳለፌ ጸጸተኝ በጣም ልዩ ነህ

  • @Wengel2215
    @Wengel2215 6 месяцев назад +1

    Ye 4 tegnaw betam lewtognal tnx betam i hope tru wtet ametalew

  • @user-xs4cz2vl7v
    @user-xs4cz2vl7v 7 месяцев назад +2

    Thanks

  • @NaolWakuma
    @NaolWakuma 4 месяца назад +1

    Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kubanokunchalta7900
    @kubanokunchalta7900 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ምክርህ ማዳመጥ እንዴ ማር ይጣፍጣል ❤❤ እግዚአብሔር ይሰጥ

  • @abenezerabebe1234
    @abenezerabebe1234 3 месяца назад

    This is a very good advice for me thank you.

  • @user-iv8lq7fi8y
    @user-iv8lq7fi8y 5 месяцев назад +1

    ሶስተኛዉ በጣም ኣሪፍ ነዉ

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @MarshetTemsgen
    @MarshetTemsgen 7 месяцев назад +2

    THANK YOU VERY MUCH PLEASE HOW CAN WE BE A PREFECT STUDENT BY STUDYING PHYSICS:BIOLOGY
    CHEMISTRY PLEASE TELLS US ABOUT THOSE THREE SUBJECT STUDYING SECERET

  • @user-cf5zk9mv4e
    @user-cf5zk9mv4e 6 месяцев назад

    ሌላም video ክፍል ውስጥ ማድረግ ያለብን 2 ነገሮች እባክ❤❤

  • @herantadesse129
    @herantadesse129 5 месяцев назад +1

    Great video but your languge is always targeting men and boys.Pls correct this

  • @eltechs2024
    @eltechs2024 7 месяцев назад +1

    Betam ameseginalew le ene betam tekmognal tnx betam 🙏🙏🙏

  • @AbaynewMisgan
    @AbaynewMisgan 13 дней назад

    በጣምእናመሰግናን

  • @user-er8xf9dg4i
    @user-er8xf9dg4i 10 дней назад

    ከ 88 ወደ 99 በርታ🎉

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 7 месяцев назад +1

    Thanks very much brother information 😅

  • @RobelYeesehirmet
    @RobelYeesehirmet 7 месяцев назад +2

    wow it is amazing you are genius

  • @user-nn9tj1si2g
    @user-nn9tj1si2g 5 месяцев назад +1

    Thank you so much 💓💓💓💓💓

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 4 месяца назад

    አስተማሪውን መከታተልና ብዙ ጥያቄ መስራት

  • @Seadi143-xq6dv
    @Seadi143-xq6dv 3 месяца назад

    ምናለ እኛ ብታስቡን ሰባተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ብታስተምሩ እናንተ ሃይስኩል ካልሆን ዙራችሁ አታዩንም ወይ😢

  • @bekiman7362
    @bekiman7362 5 месяцев назад +2

    Tnx👏👏👏

  • @BekiJohn-yd8nm
    @BekiJohn-yd8nm 17 дней назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @SemiraAhmed-fq8vf
    @SemiraAhmed-fq8vf 7 месяцев назад +1

    You can motivate me, keep It up

  • @user-sk5jm5nl9i
    @user-sk5jm5nl9i 7 месяцев назад +2

    2&3 ትክክለኛ መንገድ ነው ለኔ ሰርቶልኛል

  • @AmuRi-tm1wm
    @AmuRi-tm1wm 4 месяца назад +1

    Tnx

  • @fasikafasika2766
    @fasikafasika2766 7 месяцев назад +2

    Thank you hulume dese belognale

  • @DanieTadele
    @DanieTadele 5 месяцев назад +1

    Thank you brother ❤

  • @user-xb5yz6wv5e
    @user-xb5yz6wv5e 7 месяцев назад +1

    በጣምነዉየምወድህ

  • @EliasMidedu
    @EliasMidedu Месяц назад

    በጣም ተመችቶኛል❤