የ A ተማሪ መሆን! በአዲሱ የትምህርት ስርዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 452

  • @InspireEthiopia
    @InspireEthiopia  Год назад +90

    ቤተሰቦች FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/details?id=com.inspireethiopia.net.futurexapp

    • @etiopiantube5302
      @etiopiantube5302 Год назад +5

      አይወርድም አለኝ እባክህ በግል ሚያስተምሩም መምህራኖች ባገኝ ተባበሩኝ ክፍያውን ችግር የለም ግን ትምህርት ምንም ሳላውቅ አስር ክፍል ደርሸ ወደ ስደት ሄድሁ መቀጠል እፈልጋለሁ ያው ውጤቴ ጥሩ ነው መጀመር እችላለሁ ስፈተን ጎበዝ ተማሪ ጋር ስለተቀመጥሁ እረድቶኝ ጥሩ ውጤት አምጥቻለሁ ግን ውጤቱን ይጀ መቀጠል አላስቻለኝም ጭንቅላቴ ትቸው ተሠደድሁ በሠው ውጤት መማር ያሳፍራል አሁን ግን ትምህርት ባልጀምር እንኳ አይከፍሉት ከፍየ ማወቅ ነው ምፈልግ ማትስና ፊዚክስ

    • @kirstinatube
      @kirstinatube Год назад +2

      በጭራሽ አስቸጋሪ ነው አይወርድም

    • @kirstinatube
      @kirstinatube Год назад

      በተረፈ በርታ በጣም ነው የተነቃቃሁት

    • @JOHNALE-cg4gh
      @JOHNALE-cg4gh Год назад

      FutureX አፕሊኬሽን በ PC ይሰራል

    • @mintasinootadane6929
      @mintasinootadane6929 Год назад

      Thanks ወንድሜ ሰላገባክ ደስ ብሎኛል

  • @Amen-wj7sw
    @Amen-wj7sw 3 месяца назад +3

    እኔ 2 እስከ 8 class ድረስ ከ 1 እስከ 3 እወጣለው ከ ሴክሽንም እወጣ ነበር 2016 ላይ 3 እና 4 መውጣት ጀመርኩ final Exam እንደጠበኩት አላመጣውም ግን 10 class 2017 በጣም ጎበዝ እሆናለው ቃል እገባለው ማርያምን በ 2017 ሰኔ ላይ ለውጤን አሳውቃለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @andrewcobratate-im1nl
    @andrewcobratate-im1nl Год назад +37

    እግዚአብሔር አንተን ትዳርህን ይባርክ በትምህርት እና ለተማሪዎች የሚጠቅም እነ የሚያነቃቃ video ጨምረህ ሰራልን❤😊

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy Год назад +13

    የ እውነት በጣም ነዉ የምታነቃቃኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @EdomTilahun-uv4go
    @EdomTilahun-uv4go Год назад +145

    የአለማችን ምርጡ ተናጋሪዎች ውስጥ መድቤሀለው

  • @YohanaBirhanu-no1fp
    @YohanaBirhanu-no1fp Год назад +7

    ማርያምን በጣም የምወድህ አሰልጣኝኘ ነህ እግዛብሄር ይስጥልኝ ❤❤❤❤ወንድሜ

  • @riffabahrain8808
    @riffabahrain8808 Год назад +12

    የሂወት መምህሬ እካን ደና መጣክ ለወድሞቼ ሚጠቅም ቪድዮነው እኛ እየተማርን ባይሆን ለእህት ወድሞቻችን ሼር እናርግላቸው ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Год назад +18

    የእግዚአብሔር ሠላም ለሁላችንም ይሁን ዓምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ ያለክ እውቀት ላይ ፈጣሪ ይጨምርልክ

  • @tsionmetekiya5786
    @tsionmetekiya5786 Год назад +10

    ዎው በጣም አመሰግናለሁ ከሰማውት በኋላ አይምሮዬ ሙሉ ለሙሉ ሊሰራ ተዘጋጀ ድንቅ መልእክት ነው❤❤❤❤

  • @wendude4637
    @wendude4637 Год назад +15

    በጣም ትክክል፣ ሃገራችን እንዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል፣ በርታ እግዜር ይባርክህ

  • @tesfayemintesinot9255
    @tesfayemintesinot9255 Год назад +3

    ራስን መሆንን የመሰለ ነገር ባይኖርም አንዳንዴ እኔ ሌሎች ሰዎችን በሆንኩኝ ብዬ እመኛለሁ ከነዛ ሰዎች ግንባር ቀደሙ አንተ ነህ በውነት ምስጋና ይገባካል እግዜር ያክብርክ።

  • @አባቴ-ፈ2ሰ
    @አባቴ-ፈ2ሰ Год назад +2

    thanyou
    በጣም ጥሩ ምክር ነው።እኛ ተማሪዎች
    የሚነጠነ ለፈተና ሰለሆነ ከፈተና ብኃላ ይጠፈል።።

  • @RahelAbera-d8t
    @RahelAbera-d8t Год назад +7

    we are happy to give you expert advice Thanks ❤❤❤❤❤❤

  • @abebeteachingandpreachingo7719
    @abebeteachingandpreachingo7719 Год назад +16

    ታላቅ መምህር ነህ ❤

  • @yididiyaloba6071
    @yididiyaloba6071 Год назад +11

    የምር ትኩረት እንዳደርክ አደረከኝ ጌታህን ተባረክ አመሰግናለሁ 😘😘😘😘
    አይ ስኔ ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetQueen-sk5hf
    @HiwetQueen-sk5hf Год назад +5

    እናመሰግናለን የኛ ጀግና ድንቅ ሰው💪💪🥰

  • @zegeyesabom5538
    @zegeyesabom5538 Год назад +4

    ወድሜ እኔ የትምርት ደርጃ የለኝም በተስብ አላስተማርኝም እናም አቋርጨ ነበር የቀርሁት ግን ባተ መምህርነት እኔ ተምሬ አሁ ከD ወደ A መጥቻ አለሁ መምሬ አመሰግናለሁ

  • @FayaGetachew
    @FayaGetachew Год назад +4

    Thanks Bro you are top man you’re the best ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @assefafentaw7075
    @assefafentaw7075 Год назад +3

    ተባረክ ባንተ ምክንያት ሰው ሆንኩ እድሜህ ይርዘም

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 Год назад +4

    ዉድ ኢትዮጵያዊያን ይህን ምርጥ ልጅ ተጠቀሙበት ለመልካም ስራህ እናመሰግናለን

    • @Hiddengains7262
      @Hiddengains7262 Год назад

      Enetekemebet bel,😅😅yene egelae negeger

  • @ChrisTesfaye
    @ChrisTesfaye 11 месяцев назад +5

    ታላቅ መምህር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😢😢😮😮😮😮

  • @shgertools
    @shgertools Год назад +4

    እንዳንተ አይነት አይምሮ አስተሳሰብ ቢኖረኝ ምን ቢኖረኝ ቢኖረን የት በደረስን❤❤❤❤❤❤

  • @aberaaddisu7086
    @aberaaddisu7086 9 месяцев назад +2

    በእውነት በጣም እውነት ነው!።

  • @BerhaneBerhe-e5q
    @BerhaneBerhe-e5q Год назад +10

    እመቤቴን አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት

  • @Brain_Academy1
    @Brain_Academy1 Год назад +7

    እንዴት ናፍቀኸኝ እንደነበር ልነግርህ አልችልም በጣም ነወሰ የምወድህ❤❤❤

  • @Zየቡታጅራው
    @Zየቡታጅራው Год назад +2

    My favorite Manager thank you very much ❤❤❤

  • @abenezertewodros-sq1vg
    @abenezertewodros-sq1vg Год назад +3

    አእምሮዬን ደሰተኛ አድርገሀዋል በርታልኝ በጣም ነው ምወድህ ❤

  • @ሀገሬሀገሬእማማ
    @ሀገሬሀገሬእማማ Год назад +4

    እኔ እኮ ዝም ብዬ ብሰማህ አልጠግብም ምርጥ እኮ ነህ

  • @Natan-u3x
    @Natan-u3x 11 месяцев назад +2

    ምርጥ ሰው ነህ ❤❤❤

  • @BLUU6810
    @BLUU6810 Год назад +1

    your speech is so motivator plus powerful l have much knowledge and l see the thing that l know but am not understand but l know after l watch this video thank you a lot for all your shearing your life experience , knowledge and so on and l expect a lot thing from you for future thank you for all keep it up

  • @halimettilahun3163
    @halimettilahun3163 Год назад +1

    ወድሜ ለምትሰጠን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ያለሁት ስደት ነዉ እና በዙም የርቀት እማራለሁ ህልም አለኝ መድረስ እምፈልገዉ እንደት አስርጌ ላጥና ትንሽ ግዜ ነዉ ያለኝ ስደት ትሰማለክ ባታዉቀዉም ጭራሽ የቤት ሰራተኛ ሁነህ ስሰራ ከብድ ነዉ እስኪ ያለችኝን ግዜ በምን መገድ እድጠቀምባት ንገረኝ በአላህ እዳታልፈኝ

  • @melesesisay6620
    @melesesisay6620 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ ስነወርቅ እግዜአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የጠቀመኝ ከልቤ ነው የማመሰግንህ 👏👏👏👏

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ስነወርቅ የምር ጠፍተህብን ነበር ትዳራችሁ ይባረክ 👍

  • @AymenAymen-n4u
    @AymenAymen-n4u 23 дня назад +1

    በነገራችን ላይ ይህንን video በማየቴ ነው matric 450/600 ላመጣ የቻልኩት
    እና በጣም አመሠግናለሁ 😊

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 Год назад

    ወንድሜ በእውነት ነው የምልህ ወደ ህልሜና ወደ ማንነቴ እንድመለስ ታደርገኛለህ ተሎ የሆነ ሙድ ውስጥ ትከተኛለህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @davidabiot
    @davidabiot Год назад +2

    Thank you so much, you are the best master.

  • @adu.habesha
    @adu.habesha 9 месяцев назад +1

    You are a wonderfull man am so admire you continue it 👌👌

  • @abinettube2
    @abinettube2 Год назад +2

    አትፍራ ልጂ እራስክን አስተምር እንጂ ክፍል ዉስጥ ያመጣሀዉ ዉጤት አይደለም ህይወትህ እሚቀይረዉ እንዲያዉም እኔ ምን እልሀለሁ መሰለህ ትምህርት ቤቶች ህልም ገዳዮች ናቸዉ እልሀለሁ
    ቶማስ ኤድሰንን አሰበዉ
    ሄነሪ ፍርድን አስብ
    ቢልጌት
    ጃክማ
    ሀይሌን እና ሌሎችን ሚሊየነሮችን አሰባቸዉ ክፍል ዉስጥ ስለተማሩ አይደለም እራሳቸዉን ስላስተማሩ ነዉ ሰነ ወርቅንም አስተዉለዉ እራሱን ስላስተማረ ነዉ ማንነትህን ፈልገህ አግኝ

    • @feryew1
      @feryew1 Год назад

      Lik neh aba gn ende ethiopia aynt hagere stnore kaltemark fidel kalkoterk erashun mastermar achilem👌

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Год назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን መተሳሰብን አንድነትን ይስጠን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ወገኖቻችንንም ይጠብቅልን ዋው ንግግርህ አቅምን ይገነባል እናመሰግናለን ወንድማችን✅✅✅✅

  • @KaaluuKadiir-kn3yv
    @KaaluuKadiir-kn3yv Год назад

    I likead very much I can't really express to you how much I love your thoughts why how self-aware you made me I tell you the truth

  • @YabseraZele
    @YabseraZele 21 день назад +1

    ብራዘር ፈጣሪ ይርዳህ አመሰግናለው bro

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv Год назад +1

    Wow lt is avery important Lesson, my brother Berta Thank you So much ❤❤❤😍😍

  • @yosephgoitom902
    @yosephgoitom902 Год назад +6

    Keep it up your speech is so powerful !!!!!

  • @abrsh4057
    @abrsh4057 Год назад +2

    ክፍል ውስጥም ስሆን ቤትም ሳጠና ትኩረቴ ይበተናል ሀሳብ ውስጥ ነው የምገባው።እባክህ ለዚህም video ስራልን

  • @antenhmasersha1169
    @antenhmasersha1169 Год назад +1

    You are best motivational sppicher🎉

  • @YaredWerku-yh4nx
    @YaredWerku-yh4nx 6 месяцев назад +1

    you are my life teacher i love you

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi Год назад

    አሁን ተማሪ አይደለሁም ግን ወደፊት እማራለሁ ጎበዝ ተማሪ ሆናለው ባንተ ምክር እናመሰግናለን

  • @mahletthaymanot4059
    @mahletthaymanot4059 Год назад +2

    Thank you so so so 😁😄 much! Now something is telling me that I can get from 90 to100.

  • @bekidegife5844
    @bekidegife5844 Год назад

    ተባረክ may God bless you 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😜😜😜😜😜😎🙋🙌🙍🙅😓😏😫🙋

  • @abatuaba
    @abatuaba Год назад

    በጣም በጣም ይገርመኛል የምር ምንድንነዉ አብረህኝ ነዉ እንዴ ያደከዉ አንዳንዴ የምትናገረዉ ነገር የሆነ አብሮኝ ያለ እኔ በማደርገዉ ነገር ላይ አይተ ታዝበህ ምትናገረኝ ነዉ ሚመስለኝ የምር ትገርማለህ በርታልኝ ወንድሜ አስተዉሎ የሚሰማ ሰዉ ካለህ የመቀየር አቅሙ አለህ ትችላለህ ደሞ🙏👏👏👏👏👏

  • @MisganaLegese-uu4ws
    @MisganaLegese-uu4ws 10 месяцев назад +2

    ከባድ ሰው ነህ እጅግ በጣም ጥሩ ተናጋሪ I amazing , Love it 👍👍👍👍👍👍

  • @QgdtyEtetu
    @QgdtyEtetu 9 месяцев назад

    አመሰግናለው ወንድም በእውነት በጣም❤❤❤❤❤

  • @TerefeTariku
    @TerefeTariku 7 месяцев назад

    እግዝአይብሄር እዉቀት ይጨምርልህ አመሰግናለሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn! #well come back bro💚💛❤

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 Год назад

    ማሽአላህ ተባረክረህማን ድቅ ሠው ነህ ሡብሀን አላህ

  • @imhere9068
    @imhere9068 Год назад +4

    I was A+ student when I was in elementary school but when I enter high school I have been B- student because I hate the Education after what I get in ministry exam result. But Now I want to return to excellent school education but I want from you a video that tells how can we love the education even if there are obstacles

  • @makedatemra4354
    @makedatemra4354 10 месяцев назад +1

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @tajuyamin7952
    @tajuyamin7952 Год назад

    jegna nek kemir betelay english yalkibet bota tikikl nek inem mikebdny isu new fetari rejim idme yistik wendimachin inameseginalen❤❤

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ስነ ❤❤❤❤❤

  • @tasheeyedukalelij7457
    @tasheeyedukalelij7457 Год назад +2

    Inih wodahalen yeng jegna❤❤❤

  • @yeabsirazewdu
    @yeabsirazewdu Год назад +2

    እኔ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እናም እስከ 8 ድረስ በአማርኛ ነው የተማርኩት እናም high school ትንሽ ከብዶኛል ከዚህ በፊት የደረጃ ተማሪ ነበርኩኝ እናም አሁን ግን ትንሽ ውጤቴ ይደብራል እናም ይህ ነገር በእኔ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው ምን ላድርግ እናም የ ሂሳብ አጠናን ዘዴ ብትነግረኝ እባክህ

  • @ahmiprime4929
    @ahmiprime4929 Год назад +4

    Thanks duude I really appreciate it. keep on doing more of this video. I'm sure you'll reach for more students on the future and help them to be a better person for their future 😁👍👍

  • @kubramehemed7141
    @kubramehemed7141 Год назад

    እኔ በርቀት ነው የምማረው ከሀገር ውጭ ነኝ
    በቻልኩት መጠን በዩቱብ ቪዲዮችን እያይሁ በራሴ ነው የማጠናው የርቀት ትምህርት ስለሆን በሳምንት 2ቀን ነው በዙም የሚገባው መምህር
    በጣም ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ
    እና ወንድሜ እንዴት አርጌ ከፍተኛ ማምታት እንደምችል ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
    ትልቅ ህልም አለኝ እሱም ዶክተር መሆን ነው
    ለዛ ነው ከአረብ ሀገር ሆኜ በኦላይ የምማረው

  • @abiabie385
    @abiabie385 Год назад +1

    አመሰግናልሁ ጅግና💗💗💗💗🙏🙏🙏

  • @RahwayemaneRahwayemane
    @RahwayemaneRahwayemane 14 дней назад

    Ante meketatel kejemrkubet gize jemro betam rasen tazbiyalew rasen wekshalehu mn yakl shtet endeserahu mn yakl alama yelelegn sew endehonku temryalehu .lante gn tlk respect alegn thank you very much

  • @HanaTesfaye-hu4qj
    @HanaTesfaye-hu4qj Месяц назад

    He is the best human 😊😊

  • @TESHbelay
    @TESHbelay Год назад +2

    ልክ ነህ ግን ፈተና ላይ 😢😢 ያጠናሁት ይጠፋብኛል 😢 ምን ላድርግ😢????

  • @GenzebeRike
    @GenzebeRike 8 месяцев назад

    Thank you for your advice!!

  • @mekdeskassa-th6fs
    @mekdeskassa-th6fs Год назад

    አመሰግናለሁ። የምንጠላውን ት/ት እንድይት ልወደው እንደምችል ቪድዮ ብትሰራ ደስ ይለኛል

  • @MosaOlkaba-qv7pi
    @MosaOlkaba-qv7pi Год назад +1

    ትውልድን ማነፅ እነድህ ነዉ።Thanks!

  • @yeshimekonen6881
    @yeshimekonen6881 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን፣

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ Год назад

    ❤ ሰው ስህነ እንኩዋን ደህና መጣህልኝ ካንተ ሌላ ማንም አይችልም ትችልበታለህ ትምህርትህ ልብ አርስ ነው

  • @AmanuelKetema-b3q
    @AmanuelKetema-b3q 11 месяцев назад

    Betam betam milewt new wegenachin bertaln betam michu yehone mkr tebarek zemenh yibarek

  • @Yonasbsilassie
    @Yonasbsilassie 10 месяцев назад

    Whenever I see your video i feel energetic ❤

  • @salewamohammed1601
    @salewamohammed1601 Год назад +1

    ስለ ትምህርት ብዙ ስራልን

  • @leomessi-i7u8e
    @leomessi-i7u8e 11 месяцев назад

    Very very thank you are smart mind 🧠

  • @SelahudinAhmed
    @SelahudinAhmed Год назад +1

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @seydesmael1663
    @seydesmael1663 Год назад +1

    የሂወቴ መርጡ መሪየ!! በእውነት በጣም እወድሀለሁ

  • @Ayanabossman
    @Ayanabossman 10 месяцев назад +2

    እውነቴነው የምልክ ሚንስትሪ ወድቄ በጣም ነበር ያዘንኩት ግን በአውኑ ግን አንተ እንዳልከው ለመለወጥ ተነስቻላው አመሰግናለው🙏🙏

  • @ezanasamson1715
    @ezanasamson1715 Год назад +1

    You are the best do you know? Best of bests!

  • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177

    Tleyalek maryaamn 💕💕💕💕💕

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 Год назад

    Thanks good 🎉 information 👍

  • @mihreteshetu9242
    @mihreteshetu9242 Год назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @Enanialemayo-vi3vr
    @Enanialemayo-vi3vr 10 месяцев назад

    You are the best person for me

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 Год назад

    Gena salayewu ለእርዕሱ ብቻ 👍 like
    Mknyatum class ljemr eyasebku new

  • @dagmawitmihret7237
    @dagmawitmihret7237 Год назад +2

    Wowwwwwww💗💖💖💖💖💖💖💛👍👌

  • @MisalewuGurdayso-no3ej
    @MisalewuGurdayso-no3ej Год назад

    በጣም አመስግናለው

  • @mkonanehilena3898
    @mkonanehilena3898 Год назад

    You are brilliant mind

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ

    seney enmsgenlie egzabhar yebrkah🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Mekde-sd2jo
    @Mekde-sd2jo 6 месяцев назад

    ይህ ቪዲዮ በጣም አሪፍ ነው። ❤❤❤

  • @eliasfekadu1123
    @eliasfekadu1123 11 месяцев назад +1

    thank you very much

  • @abecho33
    @abecho33 Год назад +2

    inspire ❤

  • @Danielyoutube7522
    @Danielyoutube7522 6 месяцев назад

    Wow I am speechless wow ❤❤❤❤❤

  • @yeabsiraayalew6317
    @yeabsiraayalew6317 Год назад +1

    Good continue it!

  • @Ademyusuf-ff8yl
    @Ademyusuf-ff8yl 4 месяца назад

    Wow it's very amazing I Like you
    Thank you ❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @Haelimichael
    @Haelimichael Год назад

    Gen sew aynafekikm ere endi atetfa tw wy betam nafekegn eko !

  • @abenyboytube3301
    @abenyboytube3301 Год назад

    tanks guys blesse to God

  • @abelyt2023
    @abelyt2023 Год назад +1

    Inspire ethiopia ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቀቁልን

  • @KidistKerga-h1h
    @KidistKerga-h1h Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @annatewodros6289
    @annatewodros6289 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ