የኢየሱስ ክርስቶስ ጸሎት በብጹዕ አቡነ በርናባስ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ17 Abune Bernabbas YeYohannes Wongel 17

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 32

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 4 месяца назад +2

    እውነተኛው የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ውስጥ የሳሉት አባቴ ብፁዕ አቡነ በርናባስ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 7 лет назад +9

    ይህን ትምህርት በመደበቅ ማህበረ ቅዱሳን ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መኖሩ ያሳዝነኛል

    • @ምስጋና-ጨ9ዘ
      @ምስጋና-ጨ9ዘ 6 лет назад

      ከምንፍቅና ጋር ማህበረቅዱሳን ትብብር የላትም ይህ የተሀድሶው የ ወልደ ትንሳኤ ትምህርት ነው

  • @kng4900
    @kng4900 7 лет назад +12

    ብፁዕ አባታችን በእውነት ይሄንን ስጋና ደም አልገለፀሎትም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንጂ አምላክ ፀጋውን ይብዛሎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 7 лет назад

      nafkot gebeyhu Muslim Can be happy for your father teaching.because they told us for 1400 years Jesus is prophet the way they learn from their false prophet the same as you and your ppl are leading our ppl to wrong way. I was his student 25 yers a go before He lost his Holy sprite out of him. He is the one make me Orthodox know he want tell me to go Muslim way. He put My only savior Jesus under Father and Son forget about Kidusan no one force him to love them but after he teach about our church wrong thing finally he started teaching about Jesus mediator. milje!!!
      How many God he believe?
      I was very young when he star his wrong teaching and i do remember how he start and when God shut his mouth 15 years a go in LA because God the father know this Kihdet and save him but he never listen. Know he is leading ppl to Muslim the way he teach about the whole eternity. I rather die instead of see this in my only true church i an not lucky. Ye kome manim be mesilew yitenikek !
      I feel so bod! In the name of the Father the Son the Holy Spirit one God!
      JESUS IS GOD!!!!
      JESUS IS lords of LORD
      god of GOD!!!
      So bless to be an Orthodox even though I don't deserve glory to God God of Abraham God of Moses God of Isaac!
      Jesus open his eye like Paul

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 2 года назад +1

    ብፁኡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @dan8175
    @dan8175 7 месяцев назад +2

    ብፁ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንንም ይስጥልን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጥያቄ አለን ለሚሉት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ልባቸውን ከፍቶ ግልጥልጥ አድርጎ እኛ እንደገባን እንዲገባቸውና ከጠያቂነት ሳይሆን ከከሳሽነት ይጠብቅልን ዘንድ የልዑል እግዚአብሔር ፈቅዱ ይሁን:: አሜን::

  • @ኣዛሄል
    @ኣዛሄል 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣባታችን ❤

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 7 лет назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ግሩም ትምህርት!!!

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 7 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samrilayew7471
    @samrilayew7471 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 5 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @TesfahunMekonen
    @TesfahunMekonen 2 года назад

    amen, ewunet nwww...yihe ewunet gena yigeletal

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 лет назад +1

    John- 16:26

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 Год назад

    😊❤❤❤❤geta eysusss yebarkot abayyxy

  • @Fay320
    @Fay320 7 лет назад

    Amen amen

  • @almazbrendel3903
    @almazbrendel3903 7 лет назад +1

    kal hiwot yasemale abatachen

  • @orthodoxmesmur103
    @orthodoxmesmur103 7 лет назад

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን ።ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን።አሜን።

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 2 месяца назад

    ጥያቄው ግን? ክርስቶስ በአሁን ሰአት ስጋዊ ባህሪውን ይዞ እንደጠበቀ ነው?ወይስ ካረገ በኋላ የአምላክነት ባህሪ ብቻ ነው ያለው?

  • @asterzewdu4120
    @asterzewdu4120 6 лет назад

    አባታችን የጎንደር ሊቃውንት የተባሉ ሲተረጉሙት አይተውታል መልስ እንዱሰጡ ያስፈልጋል

  • @bezateshoma3617
    @bezateshoma3617 7 лет назад

    lib yestoti

  • @አንጀቴምስለእርሱታወከችነ

    አውቆ ከማጥፈት ይሰውረን እርሶም ገዳም ገብተው ንስሀ ቢገቡ ይሻሎታል ።

  • @yoyogebrekirstos7336
    @yoyogebrekirstos7336 7 лет назад +3

    I will pray for you 😢 😢 😢 you don't even understand Tewahedo. How come you be our papas? Shame

    • @Ytb-j2i
      @Ytb-j2i 4 года назад

      Exactly

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 5 месяцев назад +1

      ብትማርና ብታውቅስ እንዲህ ባላልክ። የዘረአ ያይቆብን አዲስ የተበረዘ ሰውንና ፈጣሪን የቀላቀለ ባህልንና ሃይማኖትን የደበላለቀ እምነት የምትከተል ላንተና ለእኔ ነፃ አውጪ ያስፈልገናል።

    • @dawitmulugeta947
      @dawitmulugeta947 5 месяцев назад

      🤣🤣🤣ይሻላል

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 6 лет назад +2

    እንደዚ አይነት የተሳሳተ ትምህርት ቁጭ ብላቹ ድትማሩ ምነካቹ የኦርቶዶክስ ልጅች ውይ ውይ ፍረድ የድንግል ማርያም ልጅ

    • @dawitmulugeta947
      @dawitmulugeta947 5 месяцев назад

      አንተ ነህ የ ዘበን ተረት 🤣🤣🤣