His Grace Arcbishop Abune Bernabas "ቃል ሥጋ ሆነ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 20

  • @abby1221able
    @abby1221able 2 месяца назад

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
    ትውልዱ አልተረዳዎትም
    እርሰዎን ሳይሆን የጌታን የማዳን ሥራ ነው እና የሚቃወሙት ፣ የአባቶችን ትምህር

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 2 месяца назад +1

    Powerful Arc bishop, with rich knowledge. Really i Appreciate. GOD BLESS YOU !!!

  • @MulugetaEngeda
    @MulugetaEngeda 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seyoum917
    @seyoum917 Год назад

    ምንም እንኳን ይህን ጣፋጭ የልዑል እግዚአብሔር ቃል ከተላለፈ ዘግይቼ ብሰማውም እጅግ ጥልቅ እውቀት አገኘሁ።
    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @kng4900
    @kng4900 7 лет назад +3

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ለተዋሕዶ የሰጦት ታላቅ ስጦታ ኖት አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት ፅናቶት ይገርመኛል ዘመኖትን ይባርክልን እንወዶታለን
    የአባቶቻችንን አስተምህሮ በደንብ በመዘርዘር ሳይማሩ የሚያስተምሩትን ክህነተ ስልጣንን በገንዘብ የገዙን እውነት የሆነውን የክርስቶስን ስራ አይናቸውን በጨው አጥበው ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ ሀሰት ለሚሰብኩ የዲያቢሎስ ቅጥረኞች ማፈር ይሁን እውነትና ንጋት እንዲህ ጠርቶ ይታያል ቤተክርስቲያንም ሆነች አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ የሚመሩት አንድም ነቅ የለባቸውም በግል ጥላቻ ህሊናችንን ለሆዳችን ሸጠን ክህደት ስናስተምር ያሳፍራል አሁነፈም አባታችን የተዋሕዶ አምላክ ያቆይልን ጠበቃ የቆሙለት አምላክ በመንገዶት ሁሉ አብሮዎት ይኑር ጠላቶቾዎን ባዶ ያርጋቸው ቤተክርስቲያኗን የሚያዋርዱ ልጆቿን የሚበትኑ ምንደኞች በዝተዋል እናመሰግንዎታለን ፀሎትና በረከትዎ ይደርብን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @l.m7401
    @l.m7401 7 лет назад +3

    ብጹዕ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት እውነተኛውን የስጋዌውን ትምህርት በቃሉ የተጻፈውንና የተገለጸውን የአባቶቻችንን የሐዋርያትን እውነተኛ አስተምህሮ እንደሚገባ አድርገው ሰለገለጹልንና ስላስተማሩን በጣም እናመሰግናለን።
    እግዚአብሔር አገልግሎትዎን ይባርክ።
    አሜን!

  • @seanandarge4257
    @seanandarge4257 7 лет назад +1

    You are a light for this generation, we always love you and respect you abunu, may the Lord bless you

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ብፁ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @TesfahunMekonen
    @TesfahunMekonen 2 года назад

    amen amen amen.....ewunetu yigelet

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 лет назад +1

    John-- 16:26.

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 6 лет назад +1

    Yohaniss-- 16:26.

  • @yeabsirademissie6018
    @yeabsirademissie6018 7 лет назад +1

    Abatachen yeBarekot yeBarek.

  • @minassiey7645
    @minassiey7645 7 лет назад +2

    በጣም የሚገርም ነው ከማን ጋር ነው የሚከራከረው? ተከራካሪያችንን ገድሎልን አሁን እሱ በዙፋኑ ቁጭ ብሏል። የ1938 የታተመው መጻሐፍ ቅዱስ ሮሜን 8፡34 ላይ የሚለው ያማልዳል ሳይሆን ይፈርዳል ነው የሚለው።

    • @yared928
      @yared928 4 года назад

      አው እኔም ይፈርዳል የሚለው።ነው የተማርኩት

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 3 года назад

      @@yared928 በሠው መማር ሳይሆን በራስ መፈተሽ ነው .በሠው መንዳት አያስፈልግም

    • @yared928
      @yared928 3 года назад

      @@mars-t3i መፅሃፍ ቅዱስ በራስክ ፈልገክ ነው እንዴ ያገኘከው??

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 3 года назад

      @@yared928 እምነት በሰው ምነዳ አይደለም ካመንክ አውቀህ አገልግል ሣታውቅ ሌላውን በማስፈራራት ወደ ስህተት አትክተት
      መጽሃፍ ቅዱስ በሥራዬ ሳይሆን እግዝአብሔር በነብያት አጻፈ እኔም ተቀበል ዘላለም ህይወት አለበት ስል ተቀበልኩ ለዘላለም ህይወት

    • @yared928
      @yared928 3 года назад

      @@mars-t3i ዝም ብለህ እኔ እኔ እያልክ በትእቢት አትወጠር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከግሪክ ወደ ግእዝ ከግእዝ ወደ አማርኛ እየተረጊመች ነው እዚ ያደረሰችን እናንተ ግን አወቅን አወቅን ስትሉ ከኛ በላይ ወንጌል አዋቂ የለም ትላላቹ፣
      ተማሪ ያለ መምህር ምንም አደለም አንተም ፓስተሮች ናቾው በየአደራሹ እሚያስተምሩክ ስለዚ
      በሰው መማር ብርቅ አደለም አዋሪያቶችም ሰዎች ናቾው።