🛑 የእመቤታችን አማላጅነት - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 25

  • @tkabate9021
    @tkabate9021 4 месяца назад +7

    ብፅዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዛሬ 30 አመት በፊት ሰው በጠፋ ዘመን ለአሜሪካ ብቻ ሳይሆን ለአውሮፓውያን ኢትዮጵያውያን እና በአለም ላሉ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የጭንቅ ቀን እውነተኛ ሐዋርያ ሆነው በመገኘትዎ ያለኝ አክብሮት እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው:: አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት!!

  • @Lastnew-rm7kx
    @Lastnew-rm7kx 4 месяца назад +3

    ብዙ ተምሪያለሁ ብዙ አትርፊያለሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነው ያብዛልን አባታችን ኑርልን

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 2 месяца назад

    Great Appreciation, Thank you Our Father, GOD bless you !!!

  • @MilliMilli-f6m
    @MilliMilli-f6m 2 месяца назад

    ቡራኪዎ ይደርብን ብፁዕነትዎ፣ እኔ ልደታ ቤ/ክ ሲያስተምሩ ነው የማውቅዎት፣ ክርስቶስን ነው ሁሌም የሚስብኩት፣ የወንጌል አርበኛ ነዎት፣ የኔ አባት ለኔ ቤ/ክ ምን የማን እንደሆነች ከልጅነቴ ያስተማሩኝ ነዎት፣ ቤ/ክ እንፅናም የእርስዎ ትምህርት ጉልበት ሆኖኛል።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንኳን አድረሱት በስጋ በነፍስም ይጠብቅልን አሜን።

  • @seyoum917
    @seyoum917 4 месяца назад +4

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ።
    የእርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የበለጠ ግልጽ ሆነልኝ።
    በክርስትናው ስም የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀቱ አናሳ የሆነ ምእመናንን ግራ የሚያጋቡበትን ጥቅሶች የእርስዎን ትምህርት ቢያዳምጥ የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናል ።
    ብዙዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን ወደ ሌላ የኮበለሉት አስተምህሮዋን ሳይረዱ ነው ።
    ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።
    ቴክኖሎጂው በአግባቡ ለተጠቀመበት አገልግሎቱ ሰፊ ነው እኔም ይኸው ከሩቅ አገር አንዲት አፍሪካዊት አገር ሆኜ ትምህርትዎን እከታተላለሁ ።

  • @Asefaaa
    @Asefaaa 4 месяца назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @tmichaelmichael2938
    @tmichaelmichael2938 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @berhanebekele9233
    @berhanebekele9233 4 месяца назад +2

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 4 месяца назад +2

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና የጠብቅልን ፈጣሪ ከማር ይልቅ የሚጣፍጥ ነው 26:03

  • @lilygetachew9467
    @lilygetachew9467 4 месяца назад +1

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ስለ ሀይማኖታችን ጠንቅቀን እንድናውቅ ዶግማና ቅኖናን ለይተን እንድንረዳ ተንትነው ስላስተማሩን እግዚአብሔርን ስለእርሶ እናመሰግናለን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛሎት።🙏🙏🙏

  • @etsegenetworku211
    @etsegenetworku211 4 месяца назад

    አባታችን ቃሐ ሕይወትን ያሰማልን

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 4 месяца назад +1

    Amen amen amen ABATACHN Egziabehar yetelne ❤❤❤

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 4 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @dagimdaniel9231
    @dagimdaniel9231 4 месяца назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 4 месяца назад +1

    Amen Abatachen burakewot yideresen

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 4 месяца назад

    Amen !!

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 4 месяца назад +1

    Egzeabher abzeto edmena Tena yestelen
    Semten lemlewet yabkan
    Orthodox lezelalem tenur 🎉🎉🎉

  • @aynatz6002
    @aynatz6002 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd 4 месяца назад +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @m49788
    @m49788 4 месяца назад

    🙏🙏🙏