🛑 የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ "የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና" በሚል ርዕስ ያስተማሩት ትምህርት #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket

Комментарии • 12

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Месяц назад +5

    ተሰምተው የማይጠገቡ አባት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 Месяц назад +2

    SELEHOLOM Egziabehar yemsegn ABATACHN kale hiyewte yasemalen amen amen amen

  • @semunesharega5773
    @semunesharega5773 25 дней назад +3

    ብፁዕ አባታችን / ገብርሔር : እርስዎን የሰጠን አምላካችን : ስለማይነገር ድንቅ ስጦታዉ ክብር ምስጋና:ይድረሰዉ🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️🙏🏽✝️

  • @styared-07t
    @styared-07t Месяц назад +2

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እጅግ ድንቅ ትምሕርት ነበር

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 10 дней назад +1

    ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ቃለ 🎉ህወት🎉ያስማልን🎉

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 Месяц назад +1

    ብፁ.አባታችን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.እድሜ.ጤና.ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dan8175
    @dan8175 Месяц назад +1

    ብፁ አባታችን ቃቄ ሕይወት ያሰማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 15 дней назад

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @seyoum917
    @seyoum917 28 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ።
    እኛ ሰዎች ብዙ ጊዜ የምንስተው ልዑል እግዚአብሔርን በተፈጥሮ ህግ ስለምናስበው ነው ። ነገረ ግን የተፈጥሮ ህግን የፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር ስለሆነ እሱ ቅዱሱ ከተፈጥሮ ህግ በላይ ነው ። በጹእ አባታችን እርስዎ እንዳሉት ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ።

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 23 дня назад +1

    Amen 🙏 kale hiwot yasemaln

  • @m49788
    @m49788 27 дней назад +2

    🙏🙏🙏