አቡነ በርናባስ መናፍቅ ያስባላቸው ምንድነው|ምላሽ ሰጡ|እየሱሰ አማላጅ አይደለም|mezmur_yared|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #orthodox​ #ethiopianorthodox​ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ​ #መዝሙር​ #orthodox​ #ተናገር​ #ጴንጤ​ #ኦርቶዶክስ​ #orthodox​ #seifuonebs​ #mezmur_yared #abunebernabas #bernabas #protestant
    አቡነ በርናባስ መናፍቅ ያስባላቸው ምንድነው|ምላሽ ሰጡ|እየሱሰ አማላጅ አይደለም|mezmur_yared|
    አቡነ በርናባስ መናፍቅ ያስባላቸው ምንድነው|ምላሽ ሰጡ|እየሱሰ አማላጅ አይደለም|mezmur_yared|
    አቡነ በርናባስ መናፍቅ ያስባላቸው ምንድነው|ምላሽ ሰጡ|እየሱሰ አማላጅ አይደለም|mezmur_yared|
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    | gadisa | eyob | sisay | antsh | bini | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian ቅድስት ቤተክርስቲያን kidist betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    protestant song
    Ethiopian new music2024
    Ethiopian new movies 2024
    Tiktok2024
    Ethiopian tiktok
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    #yetbitubeየተንቢ #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ቤተክርስቲያን #christianchurch #live #ebs #ተዋህዶ #ተዋሕዶ #ተዋወቋት #ቲክቶክ #ቲዩብ #ታጠቅሚዲያ #ታጠቅሚድያ #ታጠቅ #ቴሌቪዥን_ትግራይ #80smusic #ቴዲ #ቴሌግራም #ትግራይ_ትግርኛ #ትግራይ_ምትሕግጋዝ #ትዳር #ሀበሻቲክቶክ #ሀድራ #ሀበሻ #ሀይቅ #ሀገር #ሀገሬ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #ሃንኤል #ሃይማኖት #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_zemare_hawaz_tegegne #ሃበሻ #ህወሓት #ሄሉ #ሄኖክ #ethio360 #ethioforumኢትዮፎረም #abrelohd #aletube #zemedkun_bekele #eotctv #ebstv #quanquayenesh_media #mahtot_tube #mahiberekidusan #Et ART
    Lidetekal
    mezmur_yared
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,
    #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #habesha #ethiopiaorthodox #ethiopianorthodoxchurch #duet #ቤተክርስቲያን #live #ቤተክርስቲያን #duet #ethiopiaorthodox #eshetumelese #ertrea #mezmurOrthodoxEthiopia #OrthodoxChristianity
    #faithline​ #ተናገር​ #ዮኒማኛ
    | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa,yenetatube,
    #prismlivestudio #ቤተክርስቲያን #ethiopiaorthodox #duet #habesha #live #ተናገር #ertrea #80smusic

Комментарии • 37

  • @abby1221able
    @abby1221able 2 месяца назад +4

    በሥጋው ወራት ነው ያሉት
    ዲያቆን ሕስቅያስ በጣም እናመሰግናለን
    ሁሉም ጫፍ ይዞ አባታችንን ለመውገር ሲነሳ እውነቱ ስለ ገለጣችሁ ደስ ብሎኛል❤

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 2 месяца назад +2

    አንድ ጊዜ የተናገረው ለዘላለም

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 2 месяца назад +6

    እኛ እዚህ አሜሪካ ያለን ኦርቶዶክሲያን መናፍቅ ቢገባ ዝም የምንል ይመስላታል ? አባታችን ቢሳሳቱ trust me the next day his not going to be in our church until we get authorization from ሲኖዲዮስ !!! We are orthodox! We are not Protestant!!!

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 2 месяца назад +1

    ሀና እኮ ከሀሜት ውጪ ወደ ውጪ ያለች ናት። አሁን አባታችንን ወዳቸው አይደለም እኮ ሰው እንዲጠላቸው መሰሪ ስራ ለመስራት ነው የተሰማሩት 😢

  • @2727veiw
    @2727veiw 2 месяца назад +4

    Abune Barnabas didn’t teach a single thing without the Bible.Berketachew Yederben

  • @Saneyit
    @Saneyit 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️Good,Thanks

  • @GdgdEhe
    @GdgdEhe 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tadele-x6p
    @Tadele-x6p 2 месяца назад

    ስርአት የሌላት

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

    አሁን ስለ እኛ ይታይ ዘንድ በገዛ ደሙ ገባ አሁንም ዘወትር ሊያማሌድ በህይወት ይኖራል ዕብራውያን 7:17_26 ዕብራውያን 9:22_24

    • @abby1221able
      @abby1221able 2 месяца назад

      በመስቀል ላይ የሰራው ሥራ ለአንዴ እና ለሁል ጊዜ እስከ ፍረድ ቀን ሲያስታርቀን ይኖራል።
      ፍጥረትን ሲፈጥር አንዴ እደፈጠረ ሁሉ
      ሲያድነንም እዲሁ አንድ ጊዜ ለሁል ጊዜ ነው።

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

      @abby1221able ፍጡር እየለቃቀማችሁ አትምጡ በስሙ ንሰሃና የሐጥያት ስርየት የሚሰበከው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሉቃስ 24:47 አረፌሶን 1:7

    • @aklila1975
      @aklila1975 2 месяца назад

      “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።”
      - ዕብራውያን 7፥25 ስለእነርሱ እንጂ ስለኛ አይልም ይህም ሰለ አዲስ ኪዳን ካህናት የተጻፈ እንጂ አንቺ እንደምትዮው አይደለም አታጣምሚ መጽሐፉን

  • @negestdawit3047
    @negestdawit3047 2 месяца назад +3

    እላሉም እንቸ በምን ጀሮ ነው የስማሽው ምን ድርቅና ነው

    • @Hawiortdox21
      @Hawiortdox21 2 месяца назад

      ባለፈው አክሊል ገድላትን አልቀበልም ብሏል ብለው ያነበቡትን የአክሊል ፖስት አክሊል አረ እቀበላለሁ ሲል
      ልጁ ምን አለ እኔ በተረዳሁት አክሊል ገድላትን አይቀበልም😂 አይ መናፍቅ መጀመሪያ ውስጣቸው ያለ ሀሳብ ስላለ ሁሉም እንደእርሱ ነው የሚመስላቸው‼️

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 месяца назад

    ቢሉም ትክክል ናቸው ምክንያቱም ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው ነው ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥለዚሕ በሠውነቱ ያማልዳል በሠማያዊ ቤተመቅደሥ ሑልጊዜ ሊቀ ካህናችን ነው በመለኮቱ ደሞ አምላካችን ነው እውነቱ ይሔ ነው ።ይሕንን ደሞ ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ።

    • @Fev-gs5gl
      @Fev-gs5gl 2 месяца назад

      በለው 🤦‍♂️ያንተ ምንፍቅና ደሞ በዛ። እየመረጥክ ነው ምታመልከው ክርስቶስን ማለት ነው በሰውነቱ ከንተ እኩል ነው አትሰግድም በመለኮቱ ብቻ ግን ትሰግዳለ። ለነገሩ ስግደት የት ስታቁ ነው 🤔። ለዚነው ኦርቶዶክስ ጥበብ ናት ምንለው የተዋህዶ ትምርት ስላልገባህ ክርስቶስን ስላላወከው ትዘባርቃለህ። 😢😢

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏😍😍😍😍😍😍

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 2 месяца назад

    መናፍቅ አባት አለህ ?

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 2 месяца назад

    የአቡነ በርናባስን ፎቶ profile እናርግ።

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 месяца назад +1

    ከአማላጅም ያሉት እየሱስ ክርስቶስን ለሁለት የከፈሉም ናቸው አይመቸኝም የዚህ አሳማ ነጋዴ ስብከት ምድሩ ሰማዮ እሳት ይሁንበት እደተብጠለጠለ ይኑር ከሀዲ!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

    በይፈርዳልም በያማልዳል አታመልጡም የእናንተ አማላጅ ተብየረዎች እራሳቸው አማላጁን ካልተቀበሉ በሐጥያታቸው ሞተዋል መንግስተ ሰማያት አልገቡም አይገቡም ።የሚያማልደውም የሚፈርደውም በሰውነቱ ሞቶ በመነሳቱ ነው ሮሜ 8:34 የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው ። ባዘጋጀው ሰው በዓለሙ ላይ ለሐፈርድ አለው እርሱንም ከሙታን በማስነሳቱ አረጋግጧል ሐዋሪያት 17 :31

    • @befekadumekonnen
      @befekadumekonnen 2 месяца назад

      ቅድሚያ አንተ የጌታን ትምህርት አሜን በማለት ጌታን ብትቀበል አይሻልም?

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

      @befekadumekonnen መጀመሪያ መፀሐፍ ቅዱስ ብታነብ አይሻልም የፃፍኩት የእግዚአብሔር ቃል ነው ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል እናንተ ከእግዚአብሔር አዬደላችሁምና አትሰሙም ዮሐንስ ወንጌል 8:44_47

    • @Hawiortdox21
      @Hawiortdox21 2 месяца назад

      ​@@GOVERNORKINGPAULወንጌልና ወንጀል ተምታቶብኸል ብራዘር😂 አንብበህ እንደዚህ ወንጀል የምትሠራበት ከሆነ ምን ጥቅም።መጽሐፍ ቅዱስን ከእነ ፊደልና ቁጥሩ ያስተካከልነው ለፎቶ ይመስልኸል እንዴ?! እራሳችሁን ቻሉ እስኪ ብራዘር እኛ ስማችን እራሱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ከመናፍቃን ጋር ሕብረት የለንም‼️

    • @befekadumekonnen
      @befekadumekonnen 2 месяца назад +2

      @@GOVERNORKINGPAUL ወንጌሉን አንተ አንብበከው ቢሆን የጌታ ምስክር ሆነው ስለ ጌታ የተውትን ሰማእታትና ቅዱሳንን ገነት አይገቡም በማለት አንተ ባልፈረድክ ነበረ አንተን ማን ፈራጅ አድርገህ? ባይብል በሰው ላይ ፍረዱ ይላል??? አትፍረድ ይፈረድብሀልና ንስሀ ግባ።

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад

      @befekadumekonnen በሩ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በሩ ሌላ መግቢያ የለም ደግሜም እላለሁ አትገቡም።

  • @wedihager5194
    @wedihager5194 2 месяца назад

    አልገባኝም😮 ይህን መነክሴ defend ልታደርጉ ነው???? ረከርዳቸው እኮ እንዳለ ተሐድሶ ነው። ከ 6 ዓመታት በላይ ተሐድሶአዊ ትምህርት ሲሰብኩ ኖሮዋል

  • @Minch2721
    @Minch2721 2 месяца назад

    ተሀድሶዎች በጊዜ እየለየናቹህ ነዉ።ያሬድን ጨምሮ

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 2 месяца назад +3

      የቤንጤ ወይ የተሃድሶ ኮመንት ለምን ትጣበቃለህ

    • @Hawiortdox21
      @Hawiortdox21 2 месяца назад

      እውይይይ😂😂😂😂 ሌላ የላችሁም መናፍቃን ስታዩን በዳይፐር ያለን ሕጻን እንመስላቸዋለን መሰለኝ😂
      ሌባ ሁላ እራሳችሁን ቻሉ‼️