Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኣናት ኣይ ወሊድካ ሊኽካ ኣይ መንኲስካ ጸዲቕካ፡ ብላሽ፡ ይህ ኣቡነ በርናባስ በፍጹም ካቶሊካውን ተሓድሶን ሰው ነው ፈጥነው ምርጃ ይወሰድ
❤❤❤🎉🎉🎉
በዚህ አስተምህሮ መሠረት አቡኑ ኢየሱስ ክርስቶስ "ሁለት ባህሪ አለው" የሚሉ ይመስላል
በሥጋው ሞተ ሲባል ሁለት ባህሪይ ያስብላል?
@@mafiwበስጋው ብቻ ሞተ አይባልም አምላከ በስጋ ሞተ ነው ሚባለው
ትክክል በዚህ አስተምሮ 2 ባህሪ አማኝ ናቸዉ ማለት ነው
ለሰው ልጅ ነፍስ እና ሥጋ አለው እና ሰውን ሁለት ባህሪ አለው እንደ ማይባል ሁሉ መለኮት ከሥጋ ጋር ሲዋሃድ ሳይጠፋፋ ያሐመለያየት በፍጹም ተወለደ መለኮት በሥጋ ሞተ እንደ አምላክ ነቱ ተነሳ
አዎ አለው ፍፁም አምላክ/ ፍፁም ሰው ነው❤
ኣናት ኣይ ወሊድካ ሊኽካ ኣይ መንኲስካ ጸዲቕካ፡ ብላሽ፡ ይህ ኣቡነ በርናባስ በፍጹም ካቶሊካውን ተሓድሶን ሰው ነው ፈጥነው ምርጃ ይወሰድ
❤❤❤🎉🎉🎉
በዚህ አስተምህሮ መሠረት አቡኑ ኢየሱስ ክርስቶስ "ሁለት ባህሪ አለው" የሚሉ ይመስላል
በሥጋው ሞተ ሲባል ሁለት ባህሪይ ያስብላል?
@@mafiwበስጋው ብቻ ሞተ አይባልም አምላከ በስጋ ሞተ ነው ሚባለው
ትክክል በዚህ አስተምሮ 2 ባህሪ አማኝ ናቸዉ ማለት ነው
ለሰው ልጅ ነፍስ እና ሥጋ አለው
እና ሰውን ሁለት ባህሪ አለው እንደ ማይባል ሁሉ
መለኮት ከሥጋ ጋር ሲዋሃድ ሳይጠፋፋ ያሐመለያየት በፍጹም ተወለደ
መለኮት በሥጋ ሞተ እንደ አምላክ ነቱ ተነሳ
አዎ አለው ፍፁም አምላክ/ ፍፁም ሰው ነው❤