🔴ክርስትና ሲኖር || ድንቅ የህይወት ስብከት || ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
    📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
    📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
    ✨ በእነዚህ ያግኙን!
    ዩቲዩብ - / @kendilmedia
    ፌስቡክ - / kendil.media
    ቲክቶክ - / kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
    ዋትስአፕ - +251973135923
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------
    When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
    ✨ Our Social media!
    RUclips - / @kendilmedia
    Facebook - / kendil.media
    Tiktok - / kendil_media
    Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
    Whatsapp - +251973135923
    12/23/2023 © KENDIL MEDIA
    #kedametsega #kendilmedia #kendil_media
    #new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

Комментарии • 171

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ ድንቅ ስብከት ነው ብፁዕ አባታች እድሜ ና ጤና ይስጥልን🎉❤🙏🙏🙏⛪

  • @almaztsegazeab5560
    @almaztsegazeab5560 7 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 8 месяцев назад +14

    አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @sarekeaselayoutube3547
    @sarekeaselayoutube3547 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 8 месяцев назад +5

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፧ ጤናውን፣ ዕድሜውን አብዝቶ ይሰጥልን ፧

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን።

  • @user-ny1lp3zd8d
    @user-ny1lp3zd8d 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን።

  • @user-rg1kn5wh9o
    @user-rg1kn5wh9o 8 месяцев назад +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hannakif26
    @hannakif26 7 месяцев назад +3

    “የተከደነ የማይገለጥ የለም “ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @liltya3613
    @liltya3613 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረስ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu 7 месяцев назад

    የኔ አባት እዲሜ ይስጥልን አሜን❤❤❤❤

  • @user-cy6mb1it6n
    @user-cy6mb1it6n 7 месяцев назад

    የእውነት ህይወት የምትሰበክባት የጥንቷ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ዛሬም እዲህ እዲህ በመልካም እውነተኛ ምገድ ትሰብካለች ።

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kale heyewte yasemalen abatchen edmena tena yistote berketote yiderben Amen

  • @hannakif26
    @hannakif26 7 месяцев назад +8

    ሕዝባችን እንዲህ አይነት ወንጌል ተጠምቷል እግዚአብሔር ይባርክልን አባ

  • @user-ne7uu9yh2t
    @user-ne7uu9yh2t 7 месяцев назад +1

    በረከትዎ ይደርብን...እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @user-nu5vg4vl2y
    @user-nu5vg4vl2y 6 месяцев назад

    አባታችን በፅድሜ በጤና ያቆዮት የአባታችን ቡራኬዮ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!!🙏🙏🙏

  • @hana4049
    @hana4049 7 месяцев назад +1

    ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habtemeseret1198
    @habtemeseret1198 8 месяцев назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜና በጤና ያኑርልን የተከበሩ አባታችን።

    • @alemtsehayws1681
      @alemtsehayws1681 6 месяцев назад

      Abatachen kale hiwet yasemalen, be hiwete endih lib yemineka temehert alagegnehim, ameseginalehu. Astemariwoch hulu yerson feleg biketelu hulachinim Christanan yinor nebrt.

  • @tsegeschutz4265
    @tsegeschutz4265 8 месяцев назад +4

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እንድሜ ከጤና ጋር ይስዎት🙏🙏🙏

  • @user-vm4xp1cl2k
    @user-vm4xp1cl2k 8 месяцев назад +3

    yene abate edma na tena yesetote❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 8 месяцев назад +9

    የኔ አባት ቃለይሆትያሰማልንበረከትሆይደርብን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g 8 месяцев назад +4

    አሜን ❤️አሜን ❤️❤💗💓አሜን ❤አሜን ❤💗💓አሜን 💖💗

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 8 месяцев назад +1

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ብጹዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 8 месяцев назад +2

    ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 8 месяцев назад +6

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @zewditureta2939
    @zewditureta2939 8 месяцев назад

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ በረከትዎ አይለዬን ።

  • @zena4992
    @zena4992 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን በረከተዎት ይደርብን

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena1178 8 месяцев назад +9

    🙏🙏🙏አግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን 🙏🙏🙏❤️

  • @woinshetabera
    @woinshetabera 8 месяцев назад +4

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የገኘሁበት ፤ ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 7 месяцев назад

    እውነት ነው አባታችን እድሜዋን ያርዝምልን ቤተክርስቲያናች በእምነታቸውም በ እውቀታቸውም የበሰሉ አባቶች እንድናፈራ ኦርቶዶልስ እካሄዷን ወደ ትምህርት ቤት ኮሌጆች መስራት እንደ ካቶሊክ ዪኒቨርስቲ ሀይስኩል ኤለመንተሪ ስኩል ቢኖረን ትውልዳችን በመኒፍቃን ከመወስድ ይድናሉና ቢታስብበት እፍሜና ጤኒ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ያስተካክለን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏በረከተወ ትድረሰን🙏💚💚💚⛪️💚💚💚አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @tamirutefera4265
    @tamirutefera4265 7 месяцев назад

    ስለዚህ ንጹህ ወንጌል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋውንም ያብዛሎት!

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 8 месяцев назад +3

    የኔ አባት😍🥰

  • @yeshimekonen7325
    @yeshimekonen7325 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን በራኬዎ ይደረስብን ፡፡

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 8 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @ejigayehugebreegzabhere7714
    @ejigayehugebreegzabhere7714 8 месяцев назад +2

    kalhiwet yasmlen

  • @yohannesmulaw7558
    @yohannesmulaw7558 8 месяцев назад +1

    ቡፁአባታችን ቡራኬዎ ያድረሠን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kulkoal
    @kulkoal 8 месяцев назад

    የጦርነት ሰባኪ ክርስቶስን ሊሰብክ አይችልም!!! ያሳዝናል፡፡

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 8 месяцев назад +2

    የኔ አባት

  • @sosososo-cy5oj
    @sosososo-cy5oj 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን

  • @user-cy6mb1it6n
    @user-cy6mb1it6n 7 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tefribeyne8050
    @tefribeyne8050 7 месяцев назад

    አዎ ወንጌል እንዲህ እንደ ጅረት እየፈሰሰ ህይወትን ሲያለመልም ክርስትናም ሲኖር ታዬኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ln6xi9xt1s
    @user-ln6xi9xt1s 8 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን በሰከቶዎ ይድረሠን🙏🙏🙏🙏

  • @selamdesu5795
    @selamdesu5795 8 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 8 месяцев назад +1

    Amen! Kale Hiwot Yasemawo Abatachin! Egzihabher yimerkot!

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 8 месяцев назад +1

    አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን.🙏🙏🙏

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 8 месяцев назад +3

    ግሩም ድንቅ ት/ት ነው በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን በእውነት❤❤❤

  • @takeleturuneh4170
    @takeleturuneh4170 8 месяцев назад

    አባታችን ፡ ቃለሕይወት ፡ ያሰማልን።

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 8 месяцев назад +4

    በብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላቶትን ከእግሮት በታች ይጣልሎት

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr 8 месяцев назад +2

    አሜን አባቴ

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 8 месяцев назад +8

    ቡራኬዎ ይድረሰን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቀዎ ቃለህይዎትን ያሰማልን አሜን👏

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f 8 месяцев назад +4

    አሜን አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @adenyemebrhanwedaj5750
    @adenyemebrhanwedaj5750 8 месяцев назад +8

    ክቡር አባቴ በእውነት ሺ ዓመት ያኑርልን እንደዚህ ነፍስንም ስጋንም የሚያረሰርስ ቃለ እግዚአብሔር ስለመገቡን የሕይወት ቃልን ያሰማልን በእውነት በእምነታችን ታምነነን እንድንጸና ፈጣሪያችን ይርዳን አባቴ የተዋሕዶ የእኛ እንቁ ልዩ አባት ኑሩልን🌹✝️💖💖💖✝️💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-lg9ki4qi4u
    @user-lg9ki4qi4u 8 месяцев назад

    ብራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን እድሜና ጤናያድልል እ/ር

  • @TigstTigst-gg7ln
    @TigstTigst-gg7ln 7 месяцев назад +1

    መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 7 месяцев назад

    ትልቅ አባት። ለእውነት እንኑር ።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 8 месяцев назад +1

    አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶክተር) ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! በረከትዎ ይደርብን

  • @tayetarekegn294
    @tayetarekegn294 8 месяцев назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 8 месяцев назад +5

    እውነት በጣም መንፈስን የሚያድስ ተስፍን የሚ ያለመልም ቃለ እግዚአብሔር። ነውና የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 8 месяцев назад +1

    ምንም ባይኖረኝ በግዛብሄር ደስ ይለኛል አሜን

  • @user-wy2zw5nd6n
    @user-wy2zw5nd6n 8 месяцев назад +11

    ቃለ ይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 8 месяцев назад +1

    Yiftun abatachin tsega Ena bereketot yideribin amennn

  • @abdissakassa2726
    @abdissakassa2726 8 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-zz7zf6be7x
    @user-zz7zf6be7x 8 месяцев назад

    አሜን

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 7 месяцев назад

    ብጹእ አባታችን ተመስገን ቃለህወት ያሰማልን፡ ሌሎችም አባቶች እንደርስዎ ፡ ወንጌልን ቢያስተምሩ እርግማኑ ቀርቶ፡ ፖለቲካው ቀርቶ ጥሩ መበር።

  • @besufekadeabate4526
    @besufekadeabate4526 7 месяцев назад

    ማነው ግን እንዴኔ ይህን እንቁ አባት የሚወዳቸው

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 7 месяцев назад

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እህአሁንስ ምድነው የናፈቀኝ ከአባቶች እግርሁኝ መማርና ቁሞማስቀደስ ጌታሆይለንለሀሞት አብቃኝእደወጣሁእዳልቀር አተውጠብኝየድግልማሪያምልጂ የኔአባት

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 8 месяцев назад

    እረ በስመአብ እመብርሀን ትጠብቅዎት የኛ አባት

  • @user-rp3mi3kh8r
    @user-rp3mi3kh8r 8 месяцев назад

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa8510 8 месяцев назад +1

    Kale Hiywet Yasemalen abatachen 🙏🙏🙏

  • @idontknowmyname2100
    @idontknowmyname2100 8 месяцев назад

    የኔ አባት እድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ

  • @isru6649
    @isru6649 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen .....

  • @efremsamuel2500
    @efremsamuel2500 7 месяцев назад

    Amen

  • @Samiman422
    @Samiman422 8 месяцев назад +1

    Thanks!

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 8 месяцев назад +26

    የኔ አባት እድሜና ፀጋ ያድልልን አቤት ግርማ ሞገስ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ታድለን

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 8 месяцев назад

    ብፁህ ሊቀ ጻጻስ አቡነ ጴጥሮስ ቡራኬዎ ይድረስን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 8 месяцев назад

    የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemFantahun
    @LemlemFantahun 8 месяцев назад

    ቡራኬው ይድረሰኘን ብፁ አባታችን እድመዎን ያርዝምልን

  • @zemedkunfirew4472
    @zemedkunfirew4472 8 месяцев назад

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!!!

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 7 месяцев назад

    May the Lord ALMIGHTY GOD protect and Guide you 🙏 ✨ 🙌 ❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 8 месяцев назад

    ብፁዑነትወ ረዴትወ በረከትወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን።

  • @EPLFVISION1962
    @EPLFVISION1962 8 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @eyerussitota5905
    @eyerussitota5905 8 месяцев назад

    በጽዕነቶ በረከቶት ይደርብን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 8 месяцев назад

    AMEN 🙏
    💚💛❤

  • @mussiemihretab59
    @mussiemihretab59 8 месяцев назад

    Kalie hiwet yesmealna aba❤❤❤

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat 8 месяцев назад

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤🙏😇❤

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 8 месяцев назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትወ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይስጥልን

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 8 месяцев назад +3

    እውነት ነው እግዛብሄር ይርዳን በህይወታችን እንድንኖረውና እንድንመሰከር ቡራኬዎ ይደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ያገግሎት ዘመንዎን ይባርክልልን

  • @rohmatube
    @rohmatube 8 месяцев назад

    ቃለህይወት ቃለ በረከትን ይሥጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @user-qr5nr2zu7w
    @user-qr5nr2zu7w 8 месяцев назад

    ameen ameen ameeen burakewt yidresn.

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 8 месяцев назад

    እንዴት የሚል ትምህርት ቃሉ እንድገብር
    ፍቃዱ ይሁን
    ብፁሁ አባታችን አቡነጴጥሮስ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክል
    በዕድሜ በፀጋዉ ያኑርልን🙏💐❤️

  • @selenda-369
    @selenda-369 8 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 8 месяцев назад +1

    Burakew yedarsen Bestu Abatachi

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @addisuwondem7577
    @addisuwondem7577 8 месяцев назад

    የእግዚአብሔርን ሃሳብ ያለቀቀ ግሩም ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ያስተማሩትን ይባርክ እንደሳቸው ያሉትንም ያብዛልን! ቀናቶች በሙሉ የእግዚአብሔር ነው፣ በቀናት ውስጥ አስተማሪዎች ስለእግዚአብሔር ብቻ እንዲሁ አስተምሩን!! በዓለም ስንኖር የአለም አይደለንም ስለዚህ የዓለም የሆኑት የርኩሰት ገበያ የክርስቲያኖች አይደለም ። ነገር ግን ጥቂት ለምሳሌ ማንሳት ብገደድ ዛሬ የመሸታ ቤቱ የሴተኛ አዳሪን የሚያቀርቡትና የሚቀርቡት፣ የሺሻ ቤቶች ባለንብረቶችና ደንበኞች ብዙዎቹ ክርስቲያን ነን በትምህርት አስወጡን፣ ቤተክርስቲያን ሃላፊነት አለባት! አመሰግናለሁ ። በታላቅ ትህትና!!

  • @sofiyakaadu8905
    @sofiyakaadu8905 8 месяцев назад

    Qale hewute yasemale Abtachene❤❤❤

  • @kininetdessie7554
    @kininetdessie7554 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen bewnet kale hiyweten ysemalen abatachen edma ena tenaweten ystilen Amen Amen Amen burakaweti ydersen🤲🤲🤲🙏🙏🙏💕🙏🏻💕💚💛❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️💒💒💒

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 8 месяцев назад

    አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን : ይጠብቅልን::
    ድንቅ ትምህርት ነው::