ቡዳ ምንድነው 219 | አብሮን ሲኖር ጉዳቶቹ | Komos Aba Samuel Tesema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 47

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад +12

    በጉጉት ነው ምጠብቀው የርሶን ፈውስ ሳዮት ውስጤ ደስስስ ይለዋል ተመስገን አልልም ነበር አሁን ሁሌም ተመስገን እላለሁ

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Месяц назад +1

    ቃለሄውት ያሰማልን❤❤❤

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስ

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 Месяц назад +3

    አባታችነ ቃለህይወት ያሰማልን ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት አስተምረዉናል እግዚአብሔር ይስጦት 🙏🙏🙏🙏

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 Месяц назад +3

    የመድሃኒ አለምን ድቅ ጥበብ ሳስበው ድንቅ ይለኛል ጥበቡን ሃይሉን በርስዎ አሳድሮ አለም እዲድን አረገ እድሜዎትን ያብዛልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @WalatsamaitWalidaMikaael
    @WalatsamaitWalidaMikaael Месяц назад

    ❤❤❤❤❤እንኳን ደና መጣልን አባታችን

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад +4

    በፀሎት አስቡኝ አባ 🙏ወለተ ህይወት እና
    ልጄ ትርስተ አብ ናት አባ በስደት ተሰቃይቼ የወለድክዋት ልጄ ነች 4 ወር ሳይሞላት ለናቴ ጥዬ ስደት መጣሁ ሳልጠግባት ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በሉልኝ ፀጉርዋን እነነጨች ትበላለች ከፊት መላጣ አደረገችው እየነጨች ሹሩባም ሲሰራ እየነጨች😢

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 Месяц назад +2

    አባታችን ኑሩልን እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @ሣምሪ
    @ሣምሪ Месяц назад +2

    እመብርሀን በራችን ላይ አመጣችልን ተመሥገን አምላኬ አባታችን እንወድወታለን

  • @azebanteneh2949
    @azebanteneh2949 Месяц назад

    ሠላም አባ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @user-mu5hp6jt4d
    @user-mu5hp6jt4d Месяц назад +1

    አባቴ እና ወንድሞቼ እዛ ነው ያሉት አባ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @yeab_tech
    @yeab_tech Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Месяц назад +2

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @GanetKetema
    @GanetKetema Месяц назад

    Abatachin xegawun yabizalot egizaber ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Месяц назад +1

    የቆቃ ሚኣኤል ምን ያላደረክልኝ አለ ደጉ ሩህሩህ መልአክት አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን የኔ ነፍቆት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eyob797
    @Eyob797 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕረ(ጅ)ም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥልን ውድ አባት አባ ሣሙኤል።

  • @NegeHa
    @NegeHa Месяц назад +4

    ኢትዬጲያ ከመፈጠር ሰሜን ኮርያ መፈጠር ምንም እምነት የሌላቸው አሁን ይሄን ልጅ ለምን ተሸክሞ በላ ተብሎ የሄ ሁላ ጉድ በስም ብቻ ተቀምጠናል የክርስትያን ሀገር ተብለን ❤❤❤❤❤❤

    • @meri3483
      @meri3483 Месяц назад

      እኔም ውስጤን ነው ያመመኝ ስሰማው😢

  • @brtuMegrsa
    @brtuMegrsa Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад +1

    አባታችን ሰላም ይብዛሎት የኔ አባት🙏🙏🙏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 29 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ruthtewelde1
    @ruthtewelde1 Месяц назад +2

    ኣባታችን ረጂም አድሜ ና ቴና ይስቲልን
    ነገ ኣርብ ወይን አንባ ማርያም ኣሉት

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @ConfusedCircuitBoard-zr8zq
    @ConfusedCircuitBoard-zr8zq 17 дней назад

    አባታችን ሆይ እንዴት አሉ።እኔ ያለውት በስደት ነው ።የቡዳ መንፍስ እያሰቃየኝ ነው እባክዎት በፆለዎያስቡኝ ወለተ እግዚን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Месяц назад

    አባታችንእድማናጤናይስጦት🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤

  • @ZenebuTolosa-hd1vt
    @ZenebuTolosa-hd1vt Месяц назад

    Amen amen 🥰🙏🙏

  • @DgfddrfgFvfdy
    @DgfddrfgFvfdy Месяц назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🎉🎉

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd Месяц назад

    አባ እባኩት አናግሩኝ😢😢😢😢

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад +1

    ወንድሜም ጭቅላቱ ተሞ እርሶ ጋር መትዋል ዳብሱልኝ አባታችን ሳሙኤል ፋኖስ ይባላል ስልኮት እምቢ አለኝ

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BxKg-ms6ey
    @BxKg-ms6ey Месяц назад

    Silkachewn yemitawku b maryam 😢😢😢

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 5 дней назад

    አባ ምነው ጠፉ😢

  • @zerituHail
    @zerituHail 26 дней назад

    የአባታችንን ስልክ እሚቅ ካለ ተባበሩኝ

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd Месяц назад

    ዋስፊ አትመልሱልኝም😢😢😢😢😭😭😭አባ በማርያም ስልካችሁ አንሱኝ😢😢

    • @tsegateklay6086
      @tsegateklay6086 Месяц назад +1

      ስልካቸዉን ላኪልኝ

    • @BxKg-ms6ey
      @BxKg-ms6ey Месяц назад

      Ere bmaryam abaa ebakotn silkotn 😢😢😢

    • @Rehobot-tube2
      @Rehobot-tube2 23 дня назад +1

      ማታ ከሶስት 3-4 dewelu belewal

    • @HdhzDnhd
      @HdhzDnhd 23 дня назад

      @@Rehobot-tube2 esh

  • @Hiwi90
    @Hiwi90 16 дней назад

    ወይን አምባ አገልግሎት ቀናቸው መቼ ነው?

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 29 дней назад

    ለምንድነው ግን ለሴጣን ቀጠሮ የሚሰጠው???

    • @Rehobot-tube2
      @Rehobot-tube2 23 дня назад

      እንዲሰቃይ ነዋ እድሜያችንን እየበለ በአንዴ ለምን ይሔዳል መታሸት አለበት አለዛ ሠራዊት ጨምሮ ይመጣል

    • @llhealdom265
      @llhealdom265 23 дня назад

      @@Rehobot-tube2 አጥጋቢ አይደለም መልስህ።

  • @yeab_tech
    @yeab_tech Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen

  • @Ewq432
    @Ewq432 Месяц назад +1

    አባታችን ፀጋው ያብዞሎት