//እንተዋወቃለን ወይ?// "እቅዳችንን አሳክተን መኪና የገዛንባት ቀን… "//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በቲክቶክ ቪድዮ በመስራት የሚታወቁት ጥንዶቹ እንተዋወቃለን ወይ ላይ ቀርበዋል ፤ አዝናኝ አጋጣሚያቸውን አቅርበዋል
    In this episode, the couple known for their TikTok videos were featured; they presented their fun content.
    "እንተዋወቃለን ወይ?" ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
    "Entewawekalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 182

  • @AdanechTamene
    @AdanechTamene 5 месяцев назад +187

    የሰውን ትዳር ማየት ብቻ ሆኖ የቀረ ሰው እንደኔ ካለ እጅ ወደላይ

    • @beliyuclient
      @beliyuclient 5 месяцев назад +2

      😂😂😂😂

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 5 месяцев назад +18

      አይባልም እማ። ለምን ትቀሪያለሽ አላህ ሢፈቅድ አንድቀን አንችም ትይዣለሽ

    • @AdanechTamene
      @AdanechTamene 5 месяцев назад

      @@hawwaadries3582 እሱማ አይቀርም አንዱን የበር መዝጊያ የመሰለ ይዘን እዚች ወንበር ላይ ዱቅ ማለታችን

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 5 месяцев назад +1

      አለሁ እልሺ እኔ የኔ አብሺሪ

    • @AA-hv9oz
      @AA-hv9oz 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistteshome346
    @tigistteshome346 5 месяцев назад +23

    የኔ ቆንጆ ሉላ & መቅዲ እና ኢቢኤስ ክሩዎች በሙሉ እወዳችዋለሁ

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 5 месяцев назад +60

    እኛንም ከሰደተ መለሰ ለትዳር ወልዶ ለመሳም ያበቃን🎉🎉❤❤

  • @weynakasa
    @weynakasa 5 месяцев назад +28

    ለኛም ላላገባን መልካም ባል ይስጠን ሉላ አምሮብሻል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +8

    ዋው ደስ ይላል❤❤በፍቅር 9አመት ቆይቶ አሁን በትዳር አብሮ መኖር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባረካችሁ ሁላችሁን❤

  • @mesiferede
    @mesiferede 5 месяцев назад +55

    ላይክ አማርኝ ምን ትላላችሁ

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 5 месяцев назад +3

      አርግዘሽ እደሁ😂😂😂😂

    • @User12073-d
      @User12073-d 5 месяцев назад +6

      እኔም አምሮኛል ለማንኛውም ላይክ ግጭብዬለሁ

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 5 месяцев назад +1

      As you are aware of my ability and to have to go to the bottom of my time and will be there for a long time since we will be happy with the new one for the sake that we are not sure what to say about the

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 5 месяцев назад

      Have to make a decision on your business plan and then we should be good for that and we are happy to have a look at how we are not able to get exploits and get the right to go through and get a new place to live in your own personal interests that are the best of my ability for you to get exploits to me and I don't have any of you and I am sure you would be able for the best and best of luck with your work and your business and I hope that you can get a good deal on this one and that I can also do the same for me and the way that you can get the wrong things that are the best and I can get the

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 5 месяцев назад +1

      Ebs and you are going on there for you to do that you are not able for me as your company is the online company I work on your business with it and to be honest I have to be able to do that you are the best for the best and I can get a better place for you to do one I have ever been to and am not sure how I can get the wrong thing to be able and I can get a better place for the future of this country than the same computer to be able and you can get in touch and you can also get the best of all for you is to have your own personal interests in the same time reservations as well as your

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 5 месяцев назад +5

    የሰውን ፍቅር ማየት ብቻ ሆኖ የቀረው እንደ እኔ ይኖራል እሰኪ 😢 comen አሳዩኝ😢😢😢

  • @astesh1973
    @astesh1973 5 месяцев назад +9

    ይድረስ ለሉላ ገዙ እኛ ከውጭ ሀገር እንትዋዎቃለን ወይ መቅረብ እንፈልጋለን?

  • @GetuBerneh
    @GetuBerneh 5 месяцев назад +7

    እኔ በትዳር የተፈተኑ 25 ዓመት የሞላቸውን አቅርቢ አንማር ፈተና ሲፈተን አንማርበት

  • @N33Natty
    @N33Natty 5 месяцев назад +15

    የዛሬ ሉላ አለባበስ ሲያምረ።ድሮም ቆንጆነሽ።ደፍቶብሻል።

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 5 месяцев назад +4

    የልጁ ስም ካርሜል ማለት በእስራኤል ወስጥ ሀይፋ ከተማ የሚገኝ ቅዱስ ቦታ ነው❤

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 5 месяцев назад +3

    ዋው እምወደው ፕሮግራም የመጀመርያኮማች ናኝ❤

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 5 месяцев назад +5

    የአንድ አመት ፍቅረኛ ትዳር አስተማሪ አይደለም ጸንተው የቆዩት ብታቀርቡ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 5 месяцев назад +3

    የመኖሬ ምክንያት ጥሩ እየሃዳችሁ ነው
    በርቱ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 5 месяцев назад +4

    አብሮ አደጎቹ በደንብ የተዋወቃሉ አሼናፊወቹ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 5 месяцев назад +5

    እኔ ሚከርመኝ ሁሉም ሰው በቢደና በቶክቶክ ነውንደ የሚኖረው ይገርማል

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ሆይ እኛንም ከስደት መልሰህ አግብተን ወልደን ለማት ያብቃን

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ 5 месяцев назад +1

    የአንድ አመት ትዳር ምን ያስተምትራል ቆየት ያሉትን አምጡልን እኔ ባለትዳር ነኝ 1 አመቷ ግን ፍቅር ነው ከዚያ ቡሀላነው ብዙ ቻሊንጆች የሚኖሩት

    • @Tsega-jx8ud
      @Tsega-jx8ud 5 месяцев назад

      እውነት ነው አንድ አመትማ እኮ ያበድ ፍቅር ነው ልጅ የለ ምን የለ ዋናው 3 4 5 ከዛ በላይ ያለው ነው የሚያስተምር እኔ 4 አመቴ ነው በትዳር የ2 አመት ልጅ አለን ግን ቻሌንጁ ዝምምምም ነው ግን ፍቅርም አለበት አብሮ

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 5 месяцев назад

    EBS is One of my favorite Midia.I have a big respect!!
    በጣም ነዉ የምከታተለው ግን የተሰሸነፉት በዎተች ከ $500-1000 Birr ቢሰጠ ጥሩ ነዉ ለምራል እርጉዟ በባዶ ስትሄድ አዘንኩ in my opinion the winners can get up to $10,000.
    🙏
    ተበስፉ አረጋለሁ እገደሚሰተካከል.

  • @henokyosef5165
    @henokyosef5165 5 месяцев назад +4

    ለምንድ ነው ታዋቂ ሰው ብቻ ታቀርባላቹ በጣም ትልቅ ስተት ነው የምትሰሩት በጣም ታስጠላላቹ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 5 месяцев назад

      ​@@Explorer_citiesእየተመዘገቡኮነውየማይገባውህዝብ

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 5 месяцев назад +2

    አብሮ አደግ ማለት ይህ ነው ።

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 5 месяцев назад +2

    ሚኪያስ ማሪያምን ቁጭ በጣም የምወደው ወንድሜን ነው የምትመስለው😮

  • @zerguat
    @zerguat 5 месяцев назад +6

    ሉላ ዝንጥ ዝንጥንጥ ብለሻል ፤ቀለበቱንም መርቀናል ያለም ይሁን

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 5 месяцев назад +2

    የሚገርም ነዉ እኔ ደሞ ኣበባ በጣም እወዳሎ

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e 5 месяцев назад +3

    ሉላዬ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ ❤️❤️

  • @fekartarsema
    @fekartarsema 5 месяцев назад

    ሉላዬ ለትሳኤ እነ ይገረም ደጄኔ ሸዊት ያምናዎቹ አምጭልን ስወድሽ

    • @noraehmhamd737
      @noraehmhamd737 5 месяцев назад

      ሸዊት እና ይገረም እኮ በፊት ቀረበ

  • @astesh1973
    @astesh1973 5 месяцев назад +3

    ይድረስ ለ ebs
    መቸ ይሆን እንተዋዎቃልን ወይ በስደት ለምንኖር የሚደርሰው???

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 5 месяцев назад

      😂 ሚሰኪን ደረሶቸዋል

    • @TiegstTarikuTiegst
      @TiegstTarikuTiegst 5 месяцев назад +1

      አንድ ቀን ከመደም ጋር እንድየቀሪቡን ፊትህ እንጣይቅ😂😂😂

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 5 месяцев назад +5

    እኔም ጥሎብኝ እንተዋወቃለን ፕሮግራም እወደዋለዉ ግንአሁን ላይ ግራ ጎኔየት ነህ እያልኩ ነዉ😂

  • @حياتسعيد-و1ق
    @حياتسعيد-و1ق 5 месяцев назад

    በቀኝ እና በግራ ያሉ ሴቶች ድምጻቸው ኮፒ ነው በጣም ይመሳሰላል

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 5 месяцев назад

    Eden And Carmel❤🎉 gracefuly couple

  • @LuelAmare
    @LuelAmare 5 месяцев назад +9

    መስፈርት ሊኖሮው ይገባል ከ3 ዓመት በታች ትዳር ምንም ትምህርትም ልምድም የለውም!

  • @TruthEz
    @TruthEz 5 месяцев назад +2

    ሉላ ፦
    ፈገግታ እና ደስታ የዝግጅቱ ድምቀት ስለሆነ ፡ ብዙ ፈገግ አትበሉ ገና ነው አይባልም። 😁 17:41

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 5 месяцев назад

      ማለት የፈለገችው ነጥብ ይቀያየራል ነው።

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 5 месяцев назад

    ሁለቱ ጥዶች በደብ ተጠናንተዋል😊

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 5 месяцев назад

    እኔም ከባሌ ጋር እመጣለሁ❤❤❤

  • @DemekAbera
    @DemekAbera 5 месяцев назад

    ሉላዬ የኔ ውድ እንኳን አደርስሽ❤❤❤❤❤

  • @SelamAsefa-gv9ce
    @SelamAsefa-gv9ce 5 месяцев назад +1

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 5 месяцев назад

    Carmel❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo 5 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @AhmedMohammed-il6wt
    @AhmedMohammed-il6wt 5 месяцев назад +4

    ፎሎ አድርጉኝ አምሮኝ ነው

    • @ReemIsa-lu4sv
      @ReemIsa-lu4sv 5 месяцев назад

      ቲክቶክ መስሎሽ ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @AhmedMohammed-il6wt
      @AhmedMohammed-il6wt 5 месяцев назад

      @@ReemIsa-lu4sv እማትረቢ ሠብስክራይብ አድርጊ😂😂😂

    • @Foziyaዩቱብ
      @Foziyaዩቱብ 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 tiktoki no😅

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 5 месяцев назад +2

    Welcm💔💔💔💔💔💔

  • @zem1988
    @zem1988 5 месяцев назад +1

    አንጨብጫቢ ነኝ አለ ዘፋኝ

  • @YordanosKurabachew
    @YordanosKurabachew 5 месяцев назад +1

    Danu and miku❤❤❤

  • @lemlemlegesse-hf9xi
    @lemlemlegesse-hf9xi 5 месяцев назад

    Erer leyu ena kdusen akerbi lulaye

  • @LinaL-jz9mg
    @LinaL-jz9mg 5 месяцев назад +2

    ሉሊት ሁሌ እንዲህ ልበሽ ቀሚስ አሮጊት ወይዘሮ ነው ሚያስመስልሸ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 5 месяцев назад +4

      እንዴ ቀሚሥ የሴትልጅ አልባሣት አይደለ ሡሪ ሠውነትላይ ተጣብቆ አስፈላጊአደለም

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 5 месяцев назад +1

      ቀሚስ ነው እሚምርባት የምን አሮጊት

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад

    ሰውሁሉ መኬና ይገዛል ልጂይወልዳል መጀመርያ ፈጣሬውንእሜፍራ ይገኚ ከዛሁሉንም ፍጣሬ ይሰጣል

  • @KonjuMolito
    @KonjuMolito 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 5 месяцев назад +2

    እናንተ የሉላ ያ የሚያምር ሸፕ እና ቂጥ የት ጠፋ ሶስት ሳምንት ተከታታይ አልነበረም 😮

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 5 месяцев назад +2

      Awelekaw new

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 5 месяцев назад

      ​@@6s8f7d😮😂😂

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 5 месяцев назад

      @@6s8f7d አይደለ ቱ እንዴትኮ ያምራል ነበር ለካ ጉድ ነበር

    • @GgLe-jg6ff
      @GgLe-jg6ff 5 месяцев назад

      እረ እሷ የራሷ ቅርፅ ያምራል አትለብስም​@@yonatank2354

    • @b.6015
      @b.6015 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @tigistbirku6452
    @tigistbirku6452 5 месяцев назад

    ❤❤❤ nice ❤

  • @Beza-wg8nc
    @Beza-wg8nc 5 месяцев назад

    Miki ena danayet ere setewash tenesh afer bel 9 amet weshetam bemahal kelela set ga yaslfekewn sew ayawerawem new

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል 5 месяцев назад

    ቱሩጉም ዘለዎ ሰም አይተውጹኡን😮ዋ

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 5 месяцев назад

    ኑሮ እሣት በሆነበት ዘመን አበባ ግዛልኝ ወይ የዘንድሮ ሴቶቾ

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 5 месяцев назад +1

    Hana yuhans nat des yemtlew bimelswat

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ቢሊሞግ

  • @zinetmohammed1976
    @zinetmohammed1976 5 месяцев назад

    Alakachwem ene gen yat nag

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ዚነት

  • @SAMBATI-wg2bh
    @SAMBATI-wg2bh 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ayalneshwondwosen
    @ayalneshwondwosen 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤3gna negn

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @አያልነሽ

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል 5 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 5 месяцев назад

    Yene adam yet new ere felgulgne

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 5 месяцев назад

    Ye desat minca yesus kirstos new

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ጂሰስላቭ

  • @TedilaLemma
    @TedilaLemma 5 месяцев назад

    ያንተስ ከፋ😂😂😂

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 5 месяцев назад

    Wwwwww luda sewedesh

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      @ አሚና

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py 5 месяцев назад

      @@TruthEz ሉላ ስወድሽ ነው ያልኩት

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 5 месяцев назад

    ሉላ አለባበስሽን አሳምሬ የወንዝ ዳር ዛፍ ነው እያስመሰለሽ 😅😅😅

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 месяцев назад

      ቃይ አበበ ነው ያምትመስላው ያምራል 😂😂😂😂

  • @حبيبتابوها-د6ي
    @حبيبتابوها-د6ي 5 месяцев назад +4

    የ3ቱም ወንዶች ጫማ ነጭ ከከከከከከ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 5 месяцев назад

      😂😂😂እንደት አስተዋልሽ

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 5 месяцев назад +2

      ክክክክክክክክ እደት አየሺው እኔ ወሬውንጂ ምን ለበሱ ምን ይመስላሉ አላይም

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 5 месяцев назад

      እ በማይስክሮ ኮፕ መሆን አለበት ያየሽው!

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 5 месяцев назад

    እሄን ጭብጨባ አቁሙ አላልክዋቹም እዴ 🙄በጣም ይደብራል

  • @SelamAsefa-gv9ce
    @SelamAsefa-gv9ce 5 месяцев назад

  • @ገብርኤል-nc8qk
    @ገብርኤል-nc8qk 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh
    @ssstttyyyyyghjsassrfcbhghbh 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤