Ethiopia | አዋጪዉን የታይላንድ ቢዝነስ እንዴት መስራት ይቻላል ? | Thailand Business

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 208

  • @SayiTube
    @SayiTube  5 лет назад +15

    ዉድ የሳይ ቲዩብ ቤተሰቦች የታይላንድ ጉዞ ለማድረግ የቢጫ ወባ ክትባት ካርድ መያዝ እንዳትረሱ !!!

    • @ወለተትንሳኤወርቅየ
      @ወለተትንሳኤወርቅየ 5 лет назад +2

      ወንድም በአጠቃለይ ስንት ብር ያስፈልጋል

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Kezhe ke sew gar bethedu teru new ticket ke 18500 birr jemero ale le.visa andande free andande esk 1500 birr le eka megzha ke 30000birr jemro

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink 5 лет назад

      Sayi Tube betam amsegnalehu ina izaw new yemnore ihta mesrat tgeligalech inam izh bzu tayland awqlehu teyqa lekilo betam wd new indetnew yemiseraw lemangnawm sub adrgealhu leqetay

    • @hzssjs6551
      @hzssjs6551 4 года назад +2

      bro ስላወኩህ ደስብሎኛ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ዛሬ ሳይህ telegram ቁጥር ካለህ ትንሽ ሰፋያለ ጥያቄ ልጠይቅክ ፈልጌ ነበር ማለትም ስለ ንግድ የተለያዩ ቅርፅ ያላቸው ውብ የመብራት እቃዎች በአጠቃላይ electronic እቃዎች ሆነው tv ምናምን ያልሆኑ በተለያየቅርፅ ያላቸው መብራቶች አሉ florescent ጠንጠልጣይ ምናምን የሚባሉ መብራቶች የት ሀገር የተሻለ ዋጋ ይኖራቸዋል እና ሌሎችም ጥያቄዎች ነበሩኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  4 года назад

      t.me/wubf
      Bezhi auragn

  • @hayatyosif6044
    @hayatyosif6044 5 лет назад +2

    ለምትሰጠው መረጃ ሁሉ በጣም እናመስግናለን መልካምነት ለራስ ነው

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 5 лет назад +4

    በዚሁ ቀጥል እሺ ሰውን የሚጠቅም ነገር ዝራ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 5 лет назад +6

    ወንድሜ ስለጉዞው የተወሰነ ነገር ለመጠየቅ ያህል
    1 አንድ ሰው ፓስፖርቱን ይዞ ትኬት ብቻ ቆርጦ ወደ ታይላንድ መሳፈር ይችላል?
    2 ወደታይላንድ ለመጓዝ ምን ምን ያስፈልጋል?
    3 የምን ሀገር ገንዘብ ነው መያዝ የሚጠበቅብን ነውስ የኢትዮጵያም ብር ይቀበሉንል?
    4 ወደ ታይላንድ ስንጓዝ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገናል?
    5 የስት ቀን ቪዛ ነው የሚሰጡን?

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +6

      Kezhe ke sew gar bethedu teru new ticket ke 18500 birr jemero ale le.visa andande free andande esk 1500 birr le eka megzha ke 30000birr jemro

    • @KokiLeme
      @KokiLeme 5 лет назад +1

      Betam enameseginalen huletachunm

    • @yasminadenantube7752
      @yasminadenantube7752 5 лет назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @wubaajiman5328
    @wubaajiman5328 5 лет назад +4

    ሰላም ወንድም ኸረ ተፅናናሁ የኢትዮጵያ ብር የታይላንድን ብር ይበልጣል በጣም ደስ ይላል።
    1. እኔምልህ ወንድም ለመሔድ ብዙም ፕሮሰስ የለውም ብለሀል የቪዛና ደርሶመልስ ትኬት ብር በኢትዮጵያ ስንት ይፈጃል
    2.እዛስ ከሔድን በህዋላ በኢትዮጵያ ብር መጠቀም እንችላለን ወይስ ከዚሁ ቀይረን ነው ገንዘቡን ይዘን የምንሔደው ካለስ /የገንዘቡ ስም። ምን ይባላል
    3. የሚናገሩት ቋንቋስ ምንድነው ማለቴ በገበያ ቦታዎች በሆቴሎች አካባቢ የሚነገረው
    4. እንደሌላው አለም ብዙ ሀበሻስ ይኖራሎይ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +5

      Ye ticket 19000 birr ye viza simeta.andande.be netsa andande 1000 birr akebb
      ename le hotel eske 7000 birr ena 30000 birr le eka gezi ..quankwachewu englizegna yechelalu metetekemiwu dollar.ena ye thai birr vat yebalal

  • @mezerettmezerett1609
    @mezerettmezerett1609 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር

  • @hanismart950
    @hanismart950 5 лет назад +1

    ሀይ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለሰጠከው ትምህርት 🙏🏻 ሲቀጥል ብዙ ሰው ስለታይላንድ ማወቅ ይፈልጋል እናም በደንብ ብታስረዳ ጡሩ ይመስለኛል ትሰራበታለክ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 5 лет назад +5

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 лет назад

    Coment silemitaneb ina mels silemitisex leyet yadergihal.Bexam arif hasab naw berta.

  • @amenamenambaye3434
    @amenamenambaye3434 5 лет назад

    እኔ ከማዳሜ ጋር እመላለሳለሁ ነጋዴ ብሆን ያዋጣኝ ነበር .... ናና ሮድ ነው የምንከመጠው ....ቀጣም ደሰ ይላል ድባይንም ባያክል

  • @ኢትዮጵያ-ለ2ቘ
    @ኢትዮጵያ-ለ2ቘ 5 лет назад

    ትሁት እና ቀና የሆንክ ልጅ ነክ በጣም እናመስግናለን ወድም አትጥፍ አዳዲስ መርጃውች ስታገኝ ንገርን ተባርክክክክክክ መቶ ጊዜ ስብስክራይብ ማርግ ቢቻል አርግህ ነበር

  • @ሀበሻዊቷዩቱብ-ከ9ሰ
    @ሀበሻዊቷዩቱብ-ከ9ሰ 4 года назад

    በርታ አባቴ እናመሰግናለን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 5 лет назад +1

    በእውነት እጅግ በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን ቀጣይ የታይላድን video እንጠብቃለን በጉጉት

  • @ቤዝየማርያምልጅነኝ

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ermiasdaimo6763
    @ermiasdaimo6763 Год назад

    Selam selam endetneh? video betam tirunw astemarnw gn ene ahun ijelay yalegn passport bichnw kez ketiye endet process madireg woym mn madire yitebekbgnal (thank u)

  • @merongetaneh5931
    @merongetaneh5931 5 лет назад

    እናመሰግናለን የምታውቀውን ስላካፈልከን በቀጣይ ወደዛ የመሄድ ሀሳቡ ስላለኝ ምክርህን እፈልጋለሁ ።

  • @enayaali2330
    @enayaali2330 5 лет назад +2

    ዱባይ ለመነገድ ስንት ብር ያስፈልገናል ሙሉ ውጭው

  • @ወለተትንሳኤወርቅየ

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ሀናሚዲያ
    @ሀናሚዲያ 5 лет назад +4

    ዱባይና ታይላንድ አንድላይ መነገድ እንደሚቻል አውቃለው ግን በኢትዮ ብር ምን ያህል ያስፈልገናል ንግድ ለመጀመር እባክህ መልስልኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +3

      dubai ena thiland be ethiopia60,000birr jemero meserat yechalal be thnishu

    • @aberashkebede8393
      @aberashkebede8393 5 лет назад

      Hana mesganaw ye semgn liji yenam tyaka new ehta

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      ke 60'000birr jemero yechalal

    • @mesudabedruabdlaziz3714
      @mesudabedruabdlaziz3714 5 лет назад

      Ok Ke 60.000 Jemro Malet Meheja Wechiwn Saychemr New??

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      chemero

  • @Miko-qr2lv
    @Miko-qr2lv 4 года назад

    አገላለጵህ 100%።

  • @hawatube7358
    @hawatube7358 5 лет назад

    Wendam enmsegnalen betam harif akirerb new ketey degmo selndend negaruchi endetekarebln entebakilen

  • @naeema956
    @naeema956 6 месяцев назад

    ከአራብ አገር ምሸል ከሆነ እጠፈለዉ ግን በዝቦርቴን ለለገኝ እችለለዉ

  • @surafelchanel7169
    @surafelchanel7169 2 года назад

    thank u sir .

  • @hawatube7358
    @hawatube7358 5 лет назад +2

    ወንድማችን እስኪ ከዱባይ እና ከታይለድ የትኛው እንደሚሻል በቀጣይ ቪደወክ እንድነግረን

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 5 лет назад +2

    Thank u ምርጥዬ!

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      amsegnalew emran

  • @addisalemnigusse8316
    @addisalemnigusse8316 2 года назад

    selam wendeme be company sera wede tailand lehed new ena yewereket visa enelekeleshalen belewegnal ena besu megbat echelalew

  • @ዮኒሐበሻ
    @ዮኒሐበሻ 2 года назад

    እናመሰግናለን ግን ታይላንድ ካምፕ ተገብቶ ኦንላይን ስራ ፣ እስከ $1000 ይከፍላሉ ስለሚባለው ምን ትላለክ ለደህንነታችን አስተማማኝ ነው?

  • @seokidiecast6131
    @seokidiecast6131 5 лет назад

    Such a cool video my friend 😊

  • @sofiaaweke1936
    @sofiaaweke1936 5 лет назад

    ወንድማችን ስለቱርክ ንግድስ የምታውቀውን ብትነግረን የቱርክ እቃዎች አሪፍ ናቸው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +2

      Awo ande video sele turk seralew sofia ayzon maukewun hulu yayewuten moyaye selehone share aregalew

  • @የድንግልልጅ-ዠ3ፈ
    @የድንግልልጅ-ዠ3ፈ 5 лет назад

    ሰላምክ ይብዛልክ ወንድሜ ልጄ ሁሊ ይለያል ግን የመጀመሪያ ስትሂድ ብቻክን ግራ አይገባክም ማለት ቪዛ ችግር የለውም ለመስጠት አአ ምን ቢመጣ ይሸጣል ወንድሜ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነው ተባረክ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      eshi amsegnalew bicha kemehede hulete huno mehedu teru newu mekenyatume.ende dubai bezu habesha yelem ename bahelu weta yale new

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 лет назад +4

    ታይላንድ ለመሄድ ስንት ብር ያስፈልጋል ለቪዛውም?እናም በአጠቃላይ ስንት ብር ይጠይቃል ?

    • @ወለተትንሳኤወርቅየ
      @ወለተትንሳኤወርቅየ 5 лет назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @sitishamil2648
      @sitishamil2648 5 лет назад

      @@ወለተትንሳኤወርቅየ እኮ ዝም ብሎ ታይላንድ ሄዶና ቪዛውን እዛ መቀበል ሳይሆን እዛ ከሄድን በኃላ ሰው ያስፈልገናል ወይስ ማን ሊረዳን ይችላል ሲቀጥልም ከኢትዮጵያ ስንወጣ ስንት ብር ያስፈልገናል ብሩስ በዶላር ነው ወይስ በየትኛው ብር መጠኑንስ እንዴት ይታወቃል ይህንን ነው በሚገባን መልኩ ማስረዳት አዲስ ለሆነ ሰው አይገባም

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Kezhe ke sew gar bethedu teru new ticket ke 18500 birr jemero ale le.visa andande free andande esk 1500 birr le eka megzha ke 30000birr jemro

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Kezhe ke sew gar bethedu teru new ticket ke 18500 birr jemero ale le.visa andande free andande esk 1500 birr le eka megzha ke 30000birr jemro

    • @hope.youtubenardiabebe8744
      @hope.youtubenardiabebe8744 5 лет назад

      thanks

  • @MmMm-mv3qk
    @MmMm-mv3qk 5 лет назад

    የእኔ ውድ አመሰግናለሁ ስፍልገው ነበር

  • @tejeerarto2620
    @tejeerarto2620 5 лет назад

    Thanks very very very much a nice video

  • @musemusealemmusemusealem7369
    @musemusealemmusemusealem7369 5 лет назад +2

    gen wechew sent endehone menezarewen endate enagegalen ke Dubai antare awachew Dubai new weyes Thailand bedeneb zerezerelene pls

  • @ThegaMulgata
    @ThegaMulgata Год назад

    betame.betame enamsgnalen

  • @አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ

    Woooow thanks sayi tube

  • @amiconesredin9406
    @amiconesredin9406 3 года назад

    Saftyew endet nw please
    Yte akababi hotel benyzes arif nw
    More information please kechalk????

  • @habeshazemen2949
    @habeshazemen2949 Год назад

    ለስራ መሄድ አይቻልም እንዴ? የኛስ ብር እዛ ይመነዘራል እንዴት የነሱን ብር ማግኘት እንችላለን?

  • @mekdealemetub2297
    @mekdealemetub2297 5 лет назад

    betam enameseginalen tebarkelen

  • @ቤዝየማርያምልጅነኝ

    ግን ያልገባኝ ነገር ወንድሜ ፓሰፕሮት ብቻ አውጥተን ትኬት ከዝተን መሄድ ይቻላል ወይሰእንዴትነው???

  • @HeneryKitawe-if8ej
    @HeneryKitawe-if8ej 6 месяцев назад

    ስለ ስካሚንግ ታይዋን የለው ሰራ መን ይመስላል?

  • @yabiking356
    @yabiking356 2 года назад

    ante tayland new አምትኖረው broye

  • @ashetumeskerem9913
    @ashetumeskerem9913 5 лет назад

    Wel come bro

  • @كلكيدانكلكيدان
    @كلكيدانكلكيدان 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ በርታ ግን ትኬት ስንት ነው?

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Ke 18000birr jemero

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 5 лет назад

    በርታ እኔ ጎበዝ ነጋዴ የመሆን አላማ ስላለኝ ምክርህ አስደስቶኛል

  • @helinamesfin9951
    @helinamesfin9951 5 месяцев назад

    Ahun lay yegna birr wedkual
    Thailand 1$-34, in ethiopia 1$-115 nw.

  • @mikicheno2679
    @mikicheno2679 3 года назад

    🙏

  • @aaasd123alketbi7
    @aaasd123alketbi7 5 лет назад

    ሰላም ወንድማችን

  • @qalkidan1043
    @qalkidan1043 5 лет назад

    Begil lanagrh felige neber bro yichalal?? Indetis magignet ichilalehu bro keyikirta cimr

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Eshi adrashayen askemetalew

    • @qalkidan1043
      @qalkidan1043 5 лет назад

      @@SayiTube የት ወይንም በመሰንጀር ለለማዉራት fb ስም ማነዉ በቀላሉ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      @@qalkidan1043 Wube kassa

  • @AmiinMuktar-e6q
    @AmiinMuktar-e6q Месяц назад

    Thailad lamahed hasibe la sira neber ahun hasab lemakeyar nw endet new

  • @abrhetgigi4345
    @abrhetgigi4345 5 лет назад +2

    🙏🙏🙏wendm

  • @zelman202
    @zelman202 5 лет назад

    Tanx a lot

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 5 лет назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Amen amsegnalew maskarra valalile

  • @minemine1748
    @minemine1748 4 года назад

    ቁጥርክን አስቀምጥልኝ

  • @amrellahjemal3196
    @amrellahjemal3196 7 месяцев назад

    ወንድም July 9 2024 ተጓዥ ነኝ እና የምጠይቅህ ጥያቄ ስላለ ኮሜንቴን እንዳየሀው አሳውቀኝ

  • @yodetyodet638
    @yodetyodet638 5 лет назад +1

    ስንት ብር ያስፍልገናል በጠቅላላው ብትነግረን ደስ ይለኛል

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Kezhe ke sew gar bethedu teru new ticket ke 18500 birr jemero ale le.visa andande free andande esk 1500 birr le eka megzha ke 30000birr jemro

    • @FKRTUBE
      @FKRTUBE 5 лет назад

      @@SayiTube 30 ሺ ወይስ 300 መቶ ሺ

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 5 лет назад

    Keyikrta gar kutrhi bagegn des yilegnal beftm filagotu alegn asabhi degmo yebelet anesastognal

  • @manapeshteshome7455
    @manapeshteshome7455 5 лет назад

    Betam aref new bereta

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    እባክህን ወንድሜ ስልክን ፍቃደኛ ከሆክ ታይላን በጣም ለመሄድ እፈልጋለሁ

  • @emebetmengistumerga9556
    @emebetmengistumerga9556 5 лет назад

    Wooow so nice

  • @rihannarihanna6109
    @rihannarihanna6109 5 лет назад

    Bemin hagir ginzeb newu metkim yemnchilewu?

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Bedolllar be youro ena be thiland genzeb vat

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Bedolllar be youro ena be thiland genzeb vat

  • @kidadineche7028
    @kidadineche7028 5 лет назад

    Gin betam eamesgenalen windeme

  • @ashetumeskerem9913
    @ashetumeskerem9913 5 лет назад

    How to contact you bro

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 года назад

    ቪዛ የት ቦታ ነው የምጠይቀው ታይዋን ኢባሲ ነው አለ ኢትዮጵያ ?? 🙏❤️

    • @SayiTube
      @SayiTube  4 года назад

      On arrival new eza setderse new airport lay misetuhe

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад

    እስት አዲስ ነኝ ምችትየ እናመስግናለን

  • @ሂዊየድሬዋስደተኛነኝድንግ

    Enamsgenalew wendmachen bektayu video teneten yal merja entbkalen

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Ansegnalew eyazegajewu new hiw

  • @aseratyabsera1811
    @aseratyabsera1811 5 лет назад +1

    ትኬት ዋጋ ስንት ነው??

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      ke 18000 birr jemero ale

  • @selamatlawselama6691
    @selamatlawselama6691 5 лет назад

    thank u bro good job

  • @YitbarekHunigwe
    @YitbarekHunigwe 6 месяцев назад

    ብሮስንት ነው

  • @mesytiruneh246
    @mesytiruneh246 5 лет назад

    አገሩንና ቖንቖዉን ለማናውቅ ምንድን ነዉ ማድረግ ያለብን

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      ke sewu gar ketechale mehede harife new kalhoneme kebad aydelem kezhe befit yeserahewachewun videowoch betayew teru new

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    አሁን ቅርብ ጊዜ የሰማሁት ነገር አለ ታይላንድ ያለምንም ቪዛ ለ15/ቀን መግባት እደሚቻል እውነት ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Awo andamde be promotion le 21 hagerat netsa new lewerat promotion

  • @lebanonbeirut5093
    @lebanonbeirut5093 5 лет назад

    የእኔ ጌታ ኢትዮጵያ እንዴት ከዝህ ችግረ እንደምትወጣ ብን ፀልይ ይሻላል ምን አገር ላይ ነው ሰለንግድ የምናወራው

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 5 лет назад

    ቆይ ታይላድ እዴት ነው ዶላር ነው መገቢያው

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      dollar ena euro ,yethiland vat

    • @fufuhulsika9340
      @fufuhulsika9340 5 лет назад

      Yethailandn menezare ethio magegnet anchelem wendeme?

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Bezu yeleme menalbat ke temelalash negadewoch

  • @eyorbaye4092
    @eyorbaye4092 4 года назад

    DEG SEWO!!!!!

  • @yenesew5473
    @yenesew5473 7 месяцев назад

    Thailand is different from Taiwan bro, thailand is not in near to china

  • @dagi_tube_cr7
    @dagi_tube_cr7 2 года назад

    የኢትዮጲያ ገንዘብ ነ መውሰድ ይቻላል እቃ መግዛት

  • @kidadineche7028
    @kidadineche7028 5 лет назад

    Gin sel toreki plz lemaweki enflgalen

  • @emueiman3507
    @emueiman3507 5 лет назад +1

    የዱባይን ንገረን

  • @edlawitgselasie4058
    @edlawitgselasie4058 9 месяцев назад

    They just wants to change plsss lewegenh aseb

  • @riyakakitchenandvlogs8983
    @riyakakitchenandvlogs8983 5 лет назад

    Nice bro stay connected

  • @naeema956
    @naeema956 6 месяцев назад

    እኔ እዚዉነኝ ምጠቀም ከሆነ አስጠፈኝ

  • @MmMm-mv3qk
    @MmMm-mv3qk 5 лет назад

    በምን ላገኝክ እችላለሁ በጣም እፍልግክ ነበር

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      sayi tube mibal group ale telegram lay esun tekelakeye ename eza lay lawurash weyeme face book lay wube kassa belsh felegign

  • @manapeshteshome7455
    @manapeshteshome7455 5 лет назад

    Gomez nek

  • @Yeshiye494
    @Yeshiye494 5 лет назад

    ቃንቃቸው ምንድነ ታይላን

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      thai yebalal

    • @Yeshiye494
      @Yeshiye494 5 лет назад

      ብር እዛ ማመንዘር እንችላለን

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      awo bedenbe

  • @manapeshteshome7455
    @manapeshteshome7455 5 лет назад

    Berrritttt

  • @yirgamekete1023
    @yirgamekete1023 7 месяцев назад

    Kitri edat new

  • @tdf7482
    @tdf7482 3 года назад

    ወደ ሌላ ሃገር መሄድ ይቻላል ከታይላንድ

    • @SayiTube
      @SayiTube  3 года назад

      Visa kalesh

    • @tdf7482
      @tdf7482 3 года назад

      ቪዛ እዛ ታይላንድ አይደል እንዴ የማሰራው

    • @SayiTube
      @SayiTube  3 года назад

      Awo

  • @አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ

    Eskiy sle bhamase negrn

  • @Впоискахкладовимонет

    Лайк и подписка 👍🤝🤝🤝

  • @enayaali2330
    @enayaali2330 5 лет назад

    የዱባይኑ ጨርስልና

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Eshi huluneme sebsebe be video emlesalew Enaya Ali

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 лет назад

    Gobezz like

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 5 лет назад

    Ay tayladin tewat lele eski ye dubain ye ajumann sk bota sm ngergh ena ye dubain bota demo eski ye dubai samuna sherika ngergh smun

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Eshi enegreshalew habiba

  • @hanismart950
    @hanismart950 5 лет назад

    😂😂😂😂የቢጫ ወባ ክትባት ብቻ 😂😂😂✌🏻️

  • @SefiwMisganaw
    @SefiwMisganaw 4 дня назад

    ሀገር ናት የቻይና ግዛት አይደለችም

  • @samriman9747
    @samriman9747 5 лет назад

    Broy aberta Arefe mrga new

  • @sofiaaweke1936
    @sofiaaweke1936 5 лет назад +2

    ሠላም ታይላንድ የምታውቃቸውን ትንንሽ ሆቴሎች ብትነግረን ይጠቅመናል

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      Eshi engeralew

    • @sofiasaid7248
      @sofiasaid7248 5 лет назад

      እስኪ ስልክህን ላክልን

    • @sofiasaid7248
      @sofiasaid7248 5 лет назад

      እኔ ከኢንግላንድ ነው ልጆች ጋር ነኝ ይመቻል

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 лет назад

    Enamsgnaln wndemachn selstken enformshn

  • @kidadineche7028
    @kidadineche7028 5 лет назад

    Sente nw tekite le 1 wer

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад +1

      Ke 1800birr jemero dersomelse

    • @kidadineche7028
      @kidadineche7028 5 лет назад

      Gin sele tureki meche nw metaweriw betam felge nw be e/r

    • @kidadineche7028
      @kidadineche7028 5 лет назад

      Ena demo ke berute,mehede yechilale wede tureki woyem tiylide

  • @mikicheno2679
    @mikicheno2679 3 года назад

    Taxis bro

  • @lovebechgnt8195
    @lovebechgnt8195 5 лет назад

    እኔ ምኞቴ እቃ ማለላለስ ነው ኢትዬ ሂጀ እንደት ልመለስ ዱባይ ኖ መመለስ ተዘግቶ አረፈ ኦ

    • @SayiTube
      @SayiTube  5 лет назад

      hegu selemekeyayer ayzosh ahun addis awaje yawetalu et ena gumurek selemaysemamu new