🛑ለ30 አመታት የተዳፈነው ምስጢር❗ ስብሃት ነጋ ማነው ? የደራሲው ማስታወሻ History EP1 Sebhat Nega &Meles Zenawi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 32

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow  Год назад +4

    በደም የጨቀየው ጉድ ምርጫ 97 ሊንኩን ለማየት ተጫኑ👉 ruclips.net/video/5xHuB5LkHpA/видео.htmlsi=p7N8eaWsm7KVEk4T
    የተደበቀን ጉድ ፃድቃንና ፆረና👉 ruclips.net/video/m5T1NGRWyEk/видео.htmlsi=KIECfLNoKH1TmXzQ
    ruclips.net/video/m5T1NGRWyEk/видео.htmlsi=KIECfLNoKH1TmXzQ

  • @HanaHabesha-d8y
    @HanaHabesha-d8y Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ❤

  • @TimeOut-b1q
    @TimeOut-b1q Год назад +6

    ህወሓት ማለት በጥቅሉ የማፈያ ቡድን ነው።Thank You#1

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow  Год назад

      You Are Wel Come አመሰግናለሁ እውነት ነው❤

  • @HanaHabesha-d8y
    @HanaHabesha-d8y Год назад +5

    እንደ ወያኔ ይቺን ሀገር በቁም የቀበረ የለም መቼም ሊኖር አይችልም ሀገሪቱ ከነሡና ከርዝራዣቸው መፅዳት አለባት ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow  Год назад

      @Hana Habesha እውነት ነው የዘወትር ተከታታዬ እጅግ አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምታበረችኝ❤

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 6 месяцев назад

    Who is going to be a true Ethiopian other than Meles Zenawi.

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад +2

    ኃያትዬ ጸሀፍቱ ተስፋዬ ገብረዐብ የአንድ ወቅት አነጋጋሪ ፀሐፍት እንደነበር አዉቅ ነበር ፤ ግን ስለ ሕ•ወ•ሀ•ት ! ቱ ሰዉ ስብኃት በዚህ ልክ አጣፍጦ የራሱንም የፖርቲዉንም ነገር ይዘረግፈዋል ብዬ አላሰብኩም ፤ አንድ ፀሐፍት የፖርቲዉ አባል ቢሆንም በኅዋላ ላይ ጽፎ ሲናዘዝ ይዋሻል የሚል እምነት ፈጽሞ የለኝም ። እቀጥላለሁ ከስር

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад +1

      በመጀመሪያ ፤ ይህ ፅሁፍ አሁን ላይ ቢተረክ ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ተያያዥ ይኖረዋል ያስተምረናል ብለሽ በማሰብ በጣም በምወድልሽ የአተራረክ ዘዬ በጣፋጭ አንደበትሽ ስለተረክሽልን እዉነት ኃያትዬ ብዙ እንድናዉቅ እየጣርሽ ነዉና ክበሪልኝ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад +1

      እነዚህ ጥሊያን እና እንግሊዝ የተባሉ እርጉም ሀገራት ፖርቹጋል ፣ ቤልጄም እና ፈረንሳይን ጨምሮ አፍሪካ ላይ አምሮአችንን የመረዙት በተለይ የህወሀት ሰዎችን ዲፋይዲን ሩል ከፋፍለህ ግዛ !

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад +1

      ሁሌም እንደምለዉ ሻዕቢያ የወለደዉ ህወሀትን ነዉ ህወሀት ደግሞ ኤህአዲግን ። ስለዚህ እነዚህ ሰዎች መጀመሪያዉንም ሲነሱ የኤርትራን ነፃነት ለማወጅ እና ትልቅ ትግራይን ለመፍጠር ይመስለኛል ። ኢትዮጵያን አይወዱአቱም ግን በታሪክ አጋጣሚ የመምራት እዱሉ እጃቸዉ ላይ ነበር ። ልብ ይባል በዚህ ትልቅ የምዕራባዉያኑ ከባድ ሴራ አለበት ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад +1

      እሽ ኃያትዬ እንቀጥል የስብሀት ልጅ Free ኤርትራ የሚል ቲሸርት አድርጎ መምጣቱ ምንም የሚያስገርም ነገር የለዉም ። እነዚህ ሰዎች እኮ የሻዕቢያ ስሪት ቡድን ናቸዉ ፤ በህዋላም ሳይስማሙ ያን ሁላ ሚለየን ህዝብ አስጨፍጭፈዉ ሀገሪቱን ትልቁን የስትራቴጂ ቦታ ቀይ ባህርን ወደብ አሳጡ ፤

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад

      ከላይ ፀሐፍቱ የከተበዉን ዕዉነታ አሁን ካለንበት እዉነታ ጋር ስናገናኘዉ ለዚህ ሁላ ጣጣ ያደረሱን ምንም ጥያቄ የለዉም ሻዕቢያ ወለዶቹ ህወሀት ወ ኦህዴድ ኦነግ ናቸዉ ። ግን የፈለገ ደርግን ብናማርር ኤህአዲግንም ብናማርር ልክ እንዳሁኑ ኦህዴድ ቀኝ ገዝቶን አያዉቅም ።

  • @vision536
    @vision536 Год назад +3

    yegrmal Shemaglew Leka engluzm Nw Ytrgme Enmsegnaln

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow  Год назад +1

      አዎ እንደዛ ነው የተከተበው አመሰግናለሁ🙏

  • @papadimosmuller6065
    @papadimosmuller6065 11 месяцев назад +1

    Tesfaye gebreabe Ye Anolin yewushet Tarik yetsafe le oromona Amhara tilacha mesert newu newest gehaneb yegiba

  • @binyamayalew2358
    @binyamayalew2358 8 месяцев назад +1

    ተስፋዬ ገረድ ነበር ነፍሱን አይማረው አፈሩን ኮብልያርግለት ባንዳ

  • @Alexybw-i4z
    @Alexybw-i4z 6 месяцев назад +1

    ሙዚቃዉን አትክተቺዉ ..ዘፉኙንና የዘፈኑን ርእስ ከነገርሽን ይበቃል