🛑የ 30 አመታት እንቆቅልሽ❗ በደም የጨቀየው ዘግናኝ ጉድ❗አግአዚ እና ምርጫ 97 እውነታ ሲገለጥ❗History Ep 2 samora የደራሲው ማስታወሻ Agazi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሰላም ውድ ቤተሰቦች ሰላም ፍቅር አንድነትን ለውዲቷ ሃገራችን እንመኛለን ። ዛሬም እንደተለመደው ብናውቀው ብንማርበት መልካም ነው ያልነውን ታሪክ በዚህ መልኩ አሰናድተን ቀርበናል ለቻናላችን ለምታደርጉትን ድጋፍ ምስጋናችን የላቀ ነው መልካም ቆይታ!
    የ30 አመታት እንቆቅልሽ ዘግናኝ ጉድ
    አግአዚና ምርጫ97
    የደራሲው ማስታወሻ
    ፀሃፊ-ተስፋዬ ገብረአብ
    @keludifamilyshow
    ኮለኔል አለበል አማረ
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    keludi Family Show does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    #Meleszenawi#ህውሃት #Ethiopian የነገስታትታሪክ#EthiopianHistory #like#derg
    #share #derg#MengistuHailemariamj#derg
    #መንግስቱሀይለማሪያም#የኢትዮጵያታሪክ #የነገስታትታሪክ#አፄምኒሊክ#አፄቴዎድሮስ#untoldstory#በነገራችንላይ#የደራውጨዋታ#untoldstories#artstvworld#mekoya#መለስዜናዊ#artstvworld#meleseZenawi#ህውሃት#sebhatnega#derg#ethiopian #subscribe#like#Samora#ሳሞራ#africa#salon
    Sheger Fm mekoya,Fm,Radio,Best Ethiopian Music,Yeneta Media,yebhal Music Amharic,Ethiopian top10 Music,Trying Ethiopian Food For The First Time,How To Make Ethiopia Shorba,Ethiopian Dinner Recipes,Addis Abeba Street Food,Tareku Gankisi New Music,Ethiopian Non stop Music Collection 2022,Best Ethiopian Traditional Music Collection 2023,Best Ethiopian Instrumental Music Collection,Ethiopian Best Old Music Collection,Ethiopian Ortodox Instrumental Music,Instrumental,
    Classic Music,Music Of Ethiopia, Ebs,besntu,Addis Abeba Constraction,Pastor Mesfin Mulugeta,Awaze News,Kidamen Keseat,Sheger Mekoya New 2022,Esete Assefa,Sheger Mekoya102.1 Radio,በእሸቴ አሰፋ,Ethiopian News,Salon Terk,Chewata,Maza Biru, መዓዛ ብሩ,Sheger Shelf, Sheger Cafe,Make Money On Line,Salon Tube,Alemneh Wasse,Amharic Audio Book,ትረካ,Amharic Terka,amharc Ethiopian History,Ethiopian History in Amharic,derg,Mengestu Hailmariam,ደርግ,ህውሃት,Melese zenawi, Dr Abey Ahmed,Ethiopian Tereka,Amharic History Book,Amharic Book,Sheger Cafe,Sheger Fm RUclips,Sheget Meaza,Teferi Alemu,Tezeta Z Arada, ትዝታዘ አራዳ,በተፈሪ አለሙ,New Kidamen Keseat Ebs Tv,MekoyaOn RUclips,Arts Tv World,በነገራችን ላይ,bengrachen lay,dereja haile,Ebc,Seifu On Ebs,Tergum Film,Series Movie,Kana Drama,Paypal,Abel Birhanu,Ethiopia Tiktok,Bitoch Comedy,Ethio Forum,Teddy Afro,Comidian Eshitu,Donkey Tube,New Ethiopian Music 2023,New Ethiopian movies2023, Bisentu1,Seifu Show,Azeb Worku,Yedraw Chewata,የደራው ጨዋታ,Sheger Tentanea, ሸገር ትንታኔ, Dere News,Ethio 360,Ethiopian News,ኢትዮ ዜና,Habisha tiktok,Feta Daily#Artstvworld#Ebsworldwild#kanatv#nahootv,#Amharic#hopeentertaiment#Kanatelvision#ethiopianHistorybook#amhaichistory#audiobook

Комментарии • 21

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow  9 месяцев назад +2

    ያልተሰማው ታሪክ ፃድቃንና ፃረና👇
    ruclips.net/video/m5T1NGRWyEk/видео.htmlsi=uIvEeVlHIJUxWvl5

  • @HanaHabesha-d8y
    @HanaHabesha-d8y Год назад +4

    ኮለኔል አለበል እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ትልቅ ምስጢር ነው የገለጥከው ሁሌም ያለቀው ትውልድ ሲዘከር ይኖራል የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አንቺም

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow  Год назад +1

      እውነት ነው እጅግ አመሰግናለሁ❤

  • @TimeOut-b1q
    @TimeOut-b1q Год назад +2

    tnx🎉

  • @zenba-wi5dn
    @zenba-wi5dn Год назад +1

    ዘረኝነት ጥብ ነው ይኸው እየንገላታን ነው ያረቢ

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow  Год назад

      እውነት ነው ከልብ አመሰግናለሁ💖

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 11 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ የ 30 ዓመት እንቆቅልሽ ! ኃያትዬ ይህንን ጉድ ለመስማት ዘግይቼ ነዉ ያደመጥቁት አፉ በይኝ ። የማስታወሻዉ ባለቤት ፀሀፍት ተስፋዬ ገ/አብ በሚገርም መልኩ ነበር ጉዱን የከተበዉ እጅን በአፍ የሚያስጭን ጉድ ። ኃያትዬ አንቺ ባተርኪልን ይህንን ማስታወሻ ከወደየት እናገኘዉ ነበር ብቻ ክበሪልኝ የኔ የታሪክ መሀደር ባለቤት ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 11 месяцев назад +1

      ሕ•ወ•ሀ•ት ፤ ገና ሲደራጅ አፓርታይድን እና ፋሺዝምን ይዞ መሆኑ እሙን ነዉ ፤ ምንም ትግራይን ነፃ ማዉጣት የሚል አጀንዳ አልነበራቸዉም ፤ ይኸዉ እንዲህ በ 27 + ዓመታች በዘሩት ዘር ነዉ አሁን መከራዉን የምናጭደዉ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 11 месяцев назад +1

      በጣም ያሳዝናል ልብም ይሰብራል ይህንን ሁላ ጉድ ከራሳቸዉ በወጣ ሰዉ ስንሰማ እዉነት ምን ያህል አለባብሰዉ ደፋፍነዉ ቢቀብሩዋትም ፤ እዉነት ግን የጠፋች መስላ ብርሀን ሆና እንደምትመጣ ይህ ጽሁፍ ማሳያዉ ነዉ ሀያትዬ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 11 месяцев назад +1

      የእዉነት ዩቱብ ብፌዉ ሁላ ብዙሀኑ የታይታ ልክ እንደ ጤዛ ጠዋት ታይቶ ከሰዓት በማይደገም እጀንዳ ወ ቪዲዮ በሚቸበቸብበት ገበያ እንዲህ ትዉልድ አድምጦት ረብ ሰጥቶት ይማርበታል ብለሽ በማሰብ ስለከሸንሽልን እጅግ በጣም ሽብርክ ብዬ አመስግኜሻለሁ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 11 месяцев назад +1

      አሁን ዳይ ወደ ክፍል ሦስት ለራሴ ፤ እኔ ምልሽ ግን ኃያትዬ እንዲህ ያለዉን ጉድ ለመተረክ ምንድነዉ የሚያነሳሳሽ ሞራልሽን እንዴት አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም ግሩም ድንቅ ነሽ ፤ የአነባበብ አተራረክ ለዛሽን ስወድልሽ ማን በነገረሽ ።

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 11 месяцев назад +1

      ሁልግዜም በኪነጥበቡ ጎዳና ከፍ በይልኝ እህቴዋ የእዉነት እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ ።

  • @vision536
    @vision536 Год назад +3

    የበታችነት የተሰማው ሁላ አማራ ላይ
    መንጠላጠል ይወዳል

  • @TimeOut-b1q
    @TimeOut-b1q Год назад +2

    የጫጨ ጠባብ አእምሮ ባለቤቶች

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 6 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ለማዳከም ትውልድን በመግደል በመርዛማ የቆሻሽ የአስተሳሰብ በትውልዱ ላይ በጥልቀት መዝራት ያስፈልገናል ስብሀት ነጋ
    ሻለቃ አድማሴ “ታምራት ላይኔ ሕዝብ አይወውም” “ታምራትን የሚጠላው ነፍጠኞች አማራዎች ብቻ ናቸው” መለስ ዜናዊ በ1983 ዓ.ም

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 6 месяцев назад +1

    “ ቅማንት ማንቱ ተከብሮለት ከአማራ ክልልተገንጥሎ ወደ ትግራይ ቢመጣ የተሻለ ነው”
    የአማራ ወጣቶችን በስራ አጥነት፣በስደት፣በእስርና በድህነት እንቀጣቸዋለን! (መለስ ዜናዊ)