Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱንruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.htmlsi=jHzOgZHObs-ln9LHruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.html
አብሺር ሃብትሺ በርተልን
እዳተ አይነት ሽህ ይወለደ የኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔወድም
የኔወድም ማክስ አርግ እሸ
እሽ ሀብትሻዬ♥️♥️♥️♥️
Wendma erdagn enenem
በጣም የተመቸኝ ጋዘጠኛ ይሄ ልጂ ነው በላይክ ግለፁልኝ የኔ መሰሎች
Yarbi😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂❤❤
Alah yitbqewu
አወድ ምን ማለት ነው
🙏🙏🇪🇷
ይህ ጋዜጠኛ ከጅምሩ እስከ መጨረሻዉ ኣቀራረቡ በጣም ጎበዝ በርታ ኣባቴ ኣምላክ ካንተጋ ይሁን
ጀግና ነው
Amen 🙏
ትክክለኛ ኢትዮጵያውይ.አነጋገሩ.ስነምግባሩ.ጀግንነቱ.ግልጽነቱ.የጀመረውን.በትክክል.ነው.የሚያስተላልፈው.ብቻ.ምን.ልበላችሁ.ወንድሜ.አላህ.ይጠብቅክ.የኔ.ጀግና.የኔ.ወንድ.ምርጥ.ወንድሜ🎉🎉🎉🎉
ጋበዝጀግናጋዜጠኛነህበርታእራስህንጠብቅ
ግን ማክስ ቢያደርግ አሪፍ ነበር
በየሱስ ስም የዝሙት መንፈስ ከምድሪቱ ይጥፋ።😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል፡ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ፡ከጀርባቸው የሆነ ትልቅ ድብቅ የግብረሶድም እጅ ያለ ይመስለኛል። ጌታ በደሙ ይሸፍንህ፡ በርታ የኔ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen fetari yugstsew.
Ahun eziga beyesusim yemitlit chinkilatachihu lay yalewun saytan mehon alebet enji ewnet meslowachihu nw????
እነዚህ ልጆች ሊያዙ ይገባል ግብረ ሰዶምን እያስፉ ነው ከቻልግ 1 1የተባሉት ሁሉም ምጋለጥ አለባቸው የምትሉ በላይክ😢
እባክኽ ይሄ የእግዚሐብኤር ቁጣ ነው አንተ ግን ማስክተጠቀም
Ewnat kahona ye saw wayem lij mataser albachew 😢😢😢😢😢 esu ytbekn becha
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጀግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏😍😍😍
አረ ጋዜጠኛው ግን ስርዓቱ ደስ ሲል እግዚያብሄር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ጎበዝ ራስህን ጠብቅ
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በሀገራችን ላይ የተዘራውን መናፍስት በኃይልህ አጥፋልን በደላችንንም ይቅር በለን😢😢😢
😢😢አሜን ውዴ እጅግ በጣም ይዘግንናል የምንሰማው
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
እኔ ግን ልጂቷን እንዴት አትጠራጠርም አላመንኳትም
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢
አሜን አሜን😢😢
ስራህን በጣም አደንቀዋለሁ ግን መጨረሻውን ብታሳውቀን ምክንያቱም መጨረሻው የማይታወቅ ነገር ሁሌም ሲሆን ድራማ ይመስላል በጣም ነው የምከታተልህ
ኩላሊት የሚሸጠው እጻናት አይን የሚጠፋው
@@fasikagmeskel8437ወህኒ ቤት ገብቶ ነው መቅረብ የፈለግህ
Awo Inzan Asayn
መጨረሻውን ማየት ነፈቀኝ
ወላሂ ጀግናነው የኸ ወንድማቾችን እናበረታታው
ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ከጅምሩ ጀምሮ የምትወዱት
ማሻአላህ ጀግና,ወላሂ
በጣም ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው
እሄንን ጀግና ወድማችንን መቶሽ እናስገባው ቅመሞችየ❤🙏
እውነት በጠም ጎበዝ ገዜጤኛ ናክ👍👍👍👍👍👍👍 እግዚአብሔር ዘመንህን ይጠብቅ
ይህ ጋዘጠኛ እጅግ በጣም ታማኝነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም 😢🥰
ኣሜን
Amen 😍
መዳህኔለም ሆይ እግዚሆ እግዚሆ ጋዜጠኛው ከመርማሪ ፖሊስ ይበልጣል አድናቂህ ነኝ
ቅዱስ ሚካኤል ድረስ ምን መጣብን ይቅር በለን ፈጣሪ እንደቸርነትህ እንደኛ በደል ሳይሆን 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲🥲 ጋዜጠኛው ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ ነህ በርታ 🙏🙏🙏
ያረብ ስንት ጉድ አለ አኡዝቢላ መቶ ሽ አስገቡት ይህን ጀግና ቆንጅየ ወንድማችንን ቅርብ ጊዜየ ነው ግን ይለያል ማሿአላህ
Tkkkl❤❤❤❤
ኢናሊላሂወኢናሊላህራጁኡን ጋዜጠኛው አቺ አተ እያለለ ለመጣራት እኳ ግራ ተጋባ ወላሂ በጣም በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሀለሁ ብልሀትህ ተመችቶኛል
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ፍትህ ለጆሮአችን ለመዳም ቅመሞች👊
ኣወ❤❤😂😂
ደሞ እነሱ ምንድነው መዳሞች ጉድ ነው እኮ😮
😂😂😂😂ቀላል ከተገኘማ አላለም ማለቴ አላለችም ወይ ጆሮችን ሞልቶ ፈሠሠኮ በምንሠማው ነገር ቱ ኢትዮ ልጆቹዋ ሁለ ተበላሺተውአልቀዋል ያረብ ከደዚህ አይነት ነገር ይሠውረን 😢😢😢😢😢
😮😅😅😅😅😅
ሳህ ወላ😂😂😂😂😂😂😂😂
ጋዜጠኛው እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ፈጣሪ ኣብስቶ ይስጥህ ❤
ይሄ የዝሙት መንፈስ ሴት ዛር ኣይነጥላ ነው የመምህር ተስፈይ ኣበራ ገጠመኝ ትማር😢😢😢
ደሞሱመቺ እውቀታለው ለራሡ ጋኔላምአደል😅
አዎ በእናትሽ አንጀተን በላው ወዶ አይደለም ተይዞዋል ገጠመኝን ብያዳምጥ መምህርን ብያፐኜው💔😭
እውነት በጣም አሳዘነኝ 😢😢😢እፍፍፍ ሲያሳዝን አይ የሰው ልጂ ፈተና ገጠመኝ ቢያዳምጥ ጥሩ ነበር
አረ ፈጣሪሪሪ ይታረቀንንን እመአምላክክ ትድረስላት ትድረስልንንን እግዚኦኦኦ
ደምሩኝ ያገሬ ልጅች
ይህንን ጋዜጠኞ ያለማድነቅ ሀፅያት ነው ዋው ጀግና ጋዜጠኞ አንደኞ አንበሣ ማን እንዳንተ ዋው ጀግና
ሱበሀን አሏህህያርቢ አኡዙቢሏሂ ሚነሾይጧን የሮጅም አሏህ ንጠብቀን
አንተ ልጅ ግን ማስክ ማረግ አለብህ💚
Ewnet new
በትትክክክልልል
ረዉይ ጉዲ
እባክህ ወንድማ መልክህ በማስክ ሽፍንእባክህ
በትክክል
ታምር ነው ዘንድሮ የማናየውና የማንሰማው የለም ታዲያ ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን ስንት ጉድ ተሸክማለች ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ እራሳችሁን ጠብቁ የናንተ መኖር ብዙ ግፍ ለሚሰራባቸው ሰዎች አስፈላጊ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ጎበዝ የኔ ወዲም ለህግ አቅርብልን ህዝቡን ታደጉት እናተ ደጋግ ልቦች ጀግኖች ላተና ለመሰሎችህ ቃላህ የለኝም ጠክሩ ❤❤❤
የጋዜጠኛ ጀግና ነው በጣም ደንቃለሁ እንደዚ ነው እንጂ እውነቱን ማውጣት ቀስ ብለህ በቴጌስት እያወራህ እውነቶችን ታወጣለህ አመሰግናለሁ እንደዚ ነው እንጂ ሲራ ሌሎች እኮ ቶሎይና ደደሉ ቶሎ ይቆጣሉ የትኛውም ነገር በትዕግስት ሆነን ስንሰራ ነው ውብ የሚሆነው😢😢😢😢😢
ሰይፈኛው ድረስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የከፋው ዘመን አቤቱ ማረን እምንሰማው ሑሉ ከበደ እኮ በስመ ስላሴ
እኔ ያሳቀኝ ያች ኮሜንት ነው 😂ስብአት ላብ
በጣም ጀግናነህ እባክህ ልጅቱን እርዳት እረ ምን አይነት ግዜ ደረስን ልጁን ታስወጣው ሁለት ወር ስለሆነ ችግር የለውም ሌላ በሽታ እንዳይዛት እንጅ
ማርያምን በጣም ይገርማል ይሄ መንፈስ የሚባለው ነገር ዉነት ነው የሰው ልጅ ማሰቢያ አእምሮ ተሰጥቶ እንዴት ይዘቅጣል 😢😢😢😢ጋዜጠኛው በርታልን❤❤❤
በጣም ውነት ነው
ከፓሊስ በላይ ምርመራዉ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ወንድማለም ሽልማት ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ ❤
በጣም ጥሩ ፡ቀጥልበት
የሀገሬ ወጣቶች ጀግኖች በጣም ግሩም ስራ ነው እኮ የምትሰሩት ለወገኖች። ሐብታሙ እና መሰሎችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙏🙏🙏። ❤❤❤❤❤❤❤።
በጣም ብርቱ ዋንድም ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን
ይሔን ከማይ አይኔ ቢጠፋ።ከምሰማ ጆሮየ ቢደፈን።እመቤቴ ማርያም እባክሽ ሀገራችንን ተመልከቻት።
አደኛነኝ ዛሬ ሀብትሽን የምቶዱ በላይክ
😂 ይሄን ውሸታም እዛው
አንተን የወለደች እናት የተባረክች ትሁን ፍጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤ 51:1❤❤❤
ወድሚእራስህን ጠብቅ ጥሩስራእየሰራህነዉ ጥላትሊወጣብህይችላል እዳዉአገራችን ምንእተሰራእደሆነ ፈጣሪ በቃበለን
ወንድልጅ እንዳልጠላ እንዳንተ አይነት ወንድ አሉ ግን ምን እንሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
ወንድሜጎዶችንም ይጠቁም ይህ ሃገር መግደል ነው አንበሳ ነህ በርታ እባክህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
የኛ ጀግና እራስኽን ጠብቅ እኔ❤ በጣም ግራ ገባኽ ምን ብለኽ እደምጠራ አረ ጊዜው ከፍ የአላኽ እራኽምትኽ
እግዚአብሔር ይርዳክ በእውነት ራስክን ጠብቅ እባክህ ይሔ ነገር በጣም ከባድ እየሆነ ያለ ነገር ነው እና ከፈጣሪ ጋር ካልሆነ ባሁኑ ሰአት ይሔ ነገር አገራችን ላይ ከባድ መቅሰፍት ወረርሽኝ ሆኖብናልና።
በጣም ጎበዝ በርታልን የምትሠራው ሥራ በጣም ገራሚ ነው እናበረታታው ይህን ጀግና
አንተ ጀግና ነህ ተባረክ
ወይ መዲሀኒአለም ስቱን ጉዲ ነዉ የምንሰማዉ እግዚኦ ጋዜጠኛዉ ጀግና መጨረሻዉን ማወቅ እፈልጋለሁ
😢😢😢😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን😢
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
እርግዝናዉ የት መጣ ያለምንም ነገር ምንም ካላረግሽ እንዴት ይረገዛል??
እርግዝናው እማ ከፈንታሁን ነው እንጅ@@YewerkuhaBereket
አሚን ሰወድህ የምር
Amen Amen
@@YewerkuhaBereketየኔም ጥያቄ ነዉ አፍራነዉጅ ብትደፈርስ እደት አታቅም
መገደል አለበት ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጌዜ ፈራኋት ሱበሀን አላህ መንግስት ሊገላቸዉ ይገባል ጋዜጠኛው ጀግና በርታልን ጀግናችን ሀገር አለኝ ለማለት አፈርኩ 😢😢😢😢😢
አሁንስ በዛ
በስማም ምጉድነው የደረስነው አምላኬድረስ ጋዜጠኞች ሰላማችሁ ይብዛ ብዙ ጉድ እያጋለጣችሁነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሉም ይጋለጡ እነ ለህግ ይቀርቡ የምትሉ ንግ በእህቶቻችን ላይ የሚድርስ ነው
እኔም ግራ ይጋበኛል ወንጃለኛ ፍት መሻፋን ምን ሚሉት ርሂራሄ ነው ሆ
በጣም እሚሽፍንነ እማይሽፍንን ለዩ ባካችሁ ጋዜጠኞች
የኔ ጀግና😍😍😍😍😍😍😍መጨረሻዉ ቢሰራልን ደስ ይለና እምትሉ
ወንድ ነው ይገርማል 😢😢😢😢ወደት እየሄዲ ነው ሀገራችን ወደት እየሄዲን ነው
ልጂትዋ የርግዝና ብቻ ሳይሆን ስለጤናዋ ትመርመር ሌላው ህፃንዋ የጠጣቹ ጠላ አደነዛዥ እንዳለው እርግጠኛ ነኝ የሚሰጥሽን ነገር መጠጣት የለብሽም ማለት ነበረባቹ?🤔🤨🙄
ልክነሽ እኔራሴ እያልኩነበር
አለሰብም መሠለኝ
ወላሂ እኔም ገርማኚ ግጥም አርጋ ጥጥት
Job well done. You are amazing investigate criminals. But you brought them to justice??. She/he off straight before doing other crimes. Thanks for your fabulous jobs. God bless you
በጣም የሚደነቅ ጋዚጠኛ ነዉ በርታበት ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ጊዜዉ ከፍቷል የሚታመን ሰዉ የለም
የኔ አባት እንዳቴ አነቱን ያብዛልን መዳንያለም ጎቤዝ ብረቱ ሰው የንቴን ስራውችን ቡዞችን አይለው አባቴ ፍጣር አገር ወዳድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነቱ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ታድለህ ለምትሰራው መልካም ስራ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
ያልተሰማ ነገር እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም መረገም ነው አቤት ያች የተባረከች አገር በነዝህ እርጉም ዘሮች ዘመን እንደዝህ በሀጥያት ትሞላ እንዲት ጥሩ ዘመንነበር ብእኛ ጊዜ አቤቱ አምላኪ ይቅር በለንምህረትህን ላክልን😢😢😢😢😢
እነማን ናቸው እርጉም ዘሮች ጥንቦ?
@@bentiefa3702 አንች ጥንብ ጋላ ምንአባሽ ነው የምትይ ምድር ደንቆሮ መሀይም ለ30አመት አይደለም ለ1 እመት ማስተዳደር አልቻሉም ምክንያቱም የመሀይም ስብስብ ስለሆኑከእውቀት ነፅ መሀይም ፍኖ ያለ ምንም ጥርጥር ያሽንፍል አራት ነጥብ💪💪💪💪💪💪💪💪😄😄😂😂
ግማታም ነገር
@@noname-ke8fc የአረቄና የመተተኞች ልጅ፣ ከናንተ ጋር መኖር ራሱ መረገም ነው። ቆሞቀር የሙት መንፈስ አምላኪዎች!
@@bentiefa3702 she is Eritrean, no worries 👍
የአላህ ምን ጉዲነው 😢ዛሬስ ፈራሁ ሀገር ለመግባት ሳስብ የማየው ነገር ተሰፈአ ያስቆርጣል
አላህይሰቱር
እኔም ፈራሁ
😢😢😢😢😢😢😂
አላህይስቱር😢😢
ያአላህ አረኔም እዳችው ያረብ አላህ ዱስትር
አቦ በጣም ተመችተሄኛል የኔ ጀግና ይህንን ፔጂ ሳብስክራይብ ሼር በማድረግ እናግዚ
ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን አሜን ❤❤👍👍👍👍
ማነዉ እንደኔ የሚያየዉ የሚሰማዉ ሁሉ ህልም ህልም የመሰለዉ አሁን ይቺ ምኗ ነው ወንድ የሚመስለዉ ድምጿ እራሱ ቁርጥ የሴት ያረቢ😢
ውድ ወላሂ ራሴን ለማሳመን ብሞክርም ግን እኔ አላመኩም ሲጀመር ድራማነው የምር
@@soltanwad7a79እኔም ማመን አቃተኝኮ ወይ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ሑሉነገር ተጨመላለቀኮ ምንይሻላል አኡዙቢላሕ ግን ለምን ፊቷንሸፈናት/ነዉ
እኔም እንደዛ ነው ያልኩት በርግጥም ሴት ናት የኛ ህዝብ ግን ዝም ብሎ ያምናል ያሳዝናል
በዚህም በዛም እያለ እኮ ይህች ን ቅድስት ሀገር በርጉም ሀይጣት ስራ በግረ ሰዶም ዘራቸውን እያበዙ ነው የጸጉር መቆረጥ ምንም ለውጥ እያመጣም እቤቱ ማረን እባካችሁ ወደ ፀበል እየሄዳችሁ ተከላከሉት እቤቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እቤቱ እንዲህ እይነቶቹን ስው መሰል እጋንንቶች ከምድረ ሀገራችን ንቀልልን ስንቱን እበላሽተዋል በተለይ ምስኪን ህጻናቶችን ሸፍነህ ከክፊ መናፍስት አድንልን እቤቱ እግዚኦ መሀረነ እመቤቴ ቅድስት ድንግልንማርያም ሀገራችንን ህዝብሽን ማሪልን እቤቱ
እኔም አስቤ ናበር ወዲማችን ማክስ ታጠቀም በታረፈ የሚሰራስራ በጠምየምደናቅ ናው በርታ እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ
በመቤቴ ሰም ዘንድሮ ምን አይነት በላ ነው የተለቀቀብን ሀገራችን ላይ ልጁን ታስወርድ እዳትወልድ ከዚህ ሰይጣን 😢😢😢😢😢
እግዚኦ ምኑን ጉድ አሰምሀኝ ፈጣሪ😢😢😢
ሁለት አመት ሲኖሩ አብረው አለማወቅ ይከብዳል
መዳኒት ሰጥቷት ይሆን ሳታቅ የሚገናኛት ምንጉድ ማረን ማረን አጥያታችን በዛ
ዘንድሮ ምን ጉድ እደሆንን አላውቅም እግዚአብሔር ይማረን😢😢
እሱ ባለጌ ቢሆንም ፍጥረቱ የእግዚአብሔር ነዉ ታስወርድ አይባልም
ወንድሜ ማስክ ተጠቀመህ ራስህን ጠብቅ ከፍቷዋል ዘመኑ ሰው እትመን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይገፅፅህ ነው ማለት ልጁ በጣም ውሸታም ነው ያቀረበው ሰው ሴት እንጂ ወንድ አይደለም እንዴት መለየት አቃታችሁ ግን እውነት ቢሆን እኮ የወንጀለኛውን ፊት ደብቆ ራሱን አያጋልጥም ነበር
ለሀውለወላቅወተኢላቢላህ ታዳ እደትነው ሰው የሚታመነው 😢😢
አፈሬባላ
እማምላክ ሁሌም ካጠገቤ አትለይኝ እግዚወ ፈጣሪየ ዘንድሮ ሰይጣን በግሩ መጣብን አንተ ይቅር በለን ልኡል እግዚያብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቀን የመጣብን ውሲባ ስንትይሰማል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን😳😳🙆🙆🙆የዛሬዉስ ከፋ😭😭😭ጋዜጠኛዉ ትለያለህ ትህትናህ አጠያየቅህ ቁም ነርህ ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ በሔድክበት ሁሉ ካንተጋራ ይሁን በርታልን እኖድሀለን😘😘😘❤
አሜን
እነዚህን አጋንንት ነው ፈትቶ የለቀቀብን ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር ያበርታህ
እረ ያስፈራል እግዚአብሄር ያጋልጣቸው የዘመኑ ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እረ በጣም ይገርማል እረጉድነው ወድሜ አተበርታ እሲኪ ማክስልበስ ለኛ ስትል እኔ እየፈራሁነው ጥላት እዳያጠቃህ እንወድህአለን ጀግናነህ አተን የወለደች እናት ለዘላለም ትኑርበዝህ አይነት ብዙአሉ ማለትነው
ጋዜጠኛው እኮ በምን እንደሚጠራው ግራ ተጋባ አንድ በእሴት አንዴ በወንድ አቤት😢😢😢መንፈስ ነው ከባድ የግብረሰዶም የዝሙት በተለይ የቤተሰብ አምልኮት ይኖራል😢😢😢
ወንድም ራስህን ለመደበቅ ሞክር ማክስ ልበስ ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ እኔ እጃ ለሰው ያለህ ደግነት እና ትብብርነትህን መግለፅ ያቅተኛል ቅዱስ ጊወርጊስ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ሁኖ ይጠብቅህ ። ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ።
በጌታ ስም ምንድነው በሀገራችን ላይ እየተካሄደ ያለው 😭
ኢትዮፕያ የወደቀች ሃገር። ethiopia failed country
በጣም መቀጣት አለበት ይሄ ሴጣን የማንሰማው ጉድ የለም ይሄኔ ስንት በሽታ አሲዞቸዋል
በሥመአብ...በጣምከባድነው...ፈጣሪሖይ..አቤቱማረን..ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢ምንአይነት..ጊዜላይነው..ያለነው..ያልሠማነው..እንጅያልተሠራዬለም😱😱ጋዜጠኛውን..ግንሣላዴንቅ..አላልፍም..ጎበዝነሕ..ወንድማችን..በርታእግዚአብሔር..ይጠብቅሕ❤🎉🎉🎉
ጥሩ ነዉ ተረጋግተህ ነዉ የምትሰራዉ emotional አይደለህም ፤እርጉዛን ገዳም እንድትሄድ አለበለዚያ ከእርኩሰ መንፈሰ ጋር ተያይዞ የሚወለደው ልጅ አደጋ አለዉ
አቤት ፈጣሪየ አረበቃን እባክህ በቃበለን አረ ኡኡኡኡ ጀሮ አችን ፍትህ ይገባዋል ጥሩነገ እምንሰማበትን ጊዜ አምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ጥቃት ከመድረሱ በፊት መድረሳቹ ጥሩ ነዉ
Safuu yaa rabbi baye nama gadisisa kan ethiopia keessa ta.a jiru 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢wayyo
Me vidiyo hunda jala seena laala heddu wan nama jibisisa wanti biyya kesati tahu jiru kesattu finfinne 😢😢
Eeee walay
Ara bayye na ajayiba😢😢😢😢😢😢
dhugadha Waqayoo nufi hararemu🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ኢነሊላሂ ወኢነኢላሂ ራጁኡን ፍትህ ለጆራችን ኸረ የዘድሮስ ባሠ ያረብ አተ በራህመትህ ማረን 😢🤲
ኤ ወላህ ፍትትትትት ለጆሮችን ምን እንምንሰማ የራብ አላህ በራህመቱ ይጠብቀን
🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊
አረ በጠም የሚረሰፈረ ዲሪጊት ነዉ አለህ ይጠቢቂልን ቤተ ሰባቸቺን
ፈራሁ ወላሂ ሡበሀን አላህ 😢😢😢😢የምር እደት ልስማው
እንኳን ደናመጣህ ወድሜ ጠፍተሀል
ያረብ አላህዋ የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን የአላህ አሚን 🙏🙏🙏🙏
አሚን
በርታ ፈጣሪ ከ ክፉ ሁሉ ነገር ጠብቂ የኔ ዎንድሜ 😢😢ምን አይነት ዘመን ደርሰናል ያሳዝናል ከምር 🤦♀️
ትግሰት አሟልቶ የሰጠህ ጀግና ሱሱየ❤❤❤
ያረብ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሡለላህ ሀሥቢየላህ ወኒእመል ወኪል😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢አገር መግባት አሰጠላኝ 😭
እግዚኦ ዘንድሮስ የማንሰማው የለንም አውሬ የበዛበት ወደ ሕግ ከመሄዱ በፊት በርበሬ ዕጥን እያደረጋችው ግረፉት መታሰሩ እንዳለ ሆኖ ሁለተኛ እንዳይደግመው በዚህ መልኩ የቡዙ ሰው ሕይወት ከማጥፋት ወደኋላ አይልም
ጎደኞቹ ዬትናቸዉ እናሱሚ መያዚ አለባቸዉ
በጣም ይገርማል ወንድሜ የሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢 የኔ ጀግኖች ወንድሞች እግዚአብሔር ያብዛችሁ ከስንት ጉድ ስንቱ ወጣ
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት ሴት አይነ ጥላነው የያዘው መንፍስነው😢😢
Ahunma ket blo tabia biet hiede eko yestn sew hiwet tebelashtewal😩😩😢😢
Ewunet new
ኤረ መዳንአለም ምን ጉዲ ነው ዎንድመ በርታ እግዝአብሔር ይጠብቅክ በስፈረ እንድ አይነት
የመድሐኒአለም ያለህ ምን ታሰማኝ ይሆን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢
አደራ አንተ ልጅ እዉነተኛ ነገር አቅርብልን እንደሌሎች ያልሖነ ነገር እንዳታቀርብ አደራ በርታ
አዎ ብዙዎቹ የኛን ጭንቅላት ለመበረዝ ድራማ ነው የሚሰሩት😢😢
😢😢😢እኔም. ተጠራጠርኩ. ግራ. ገባኝ. 😢ያቺኛዋ. ሲገናኛት. እዴት. አታውቀውም. የማይታመን😢😢
@@alainfef176 ምን ግራ ያጋባል እኮ ጎበዝ ለመሖኑ ጎጃም የት ነሽ እኔ የፍኖተ ሰላም ልጅ ነኝ እንተዋወቅ እስኪ ስሜም
@@alainfef176እረ በሀሽሽ እያደነዘዝኩ ነው አለኮ እደት ልታውቅ ትችላለች ሲቀጥል ከእቅልፌ ስነቃ ሰውነቴ ይዝላል ብላለች ስለዚህ የሚሰጣት አደዛዢ ሀሽሽ ነው አላህ ይሁነን ሀገራችን ተበላሽታለች😢
@@nejat-iz4fv አወ እዉነት ከሖነ የሚያቀርቡት ያስፈራል በየቤቱ ያለ ጉድ ጋን ይፈነቅል አለች እናቴ
ትለያለህ ወንድማለም ቃል አጣሁልህ ማሪያምን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢yaa waqayyoo nu basi maltuu dhufa jira maloo yaa waqayyoo nuti ararami☝️😭😭😭
@berkeberkeyyy6215 ክክክክ ኣይ ኦሮሞ በዚህ ዘመን ተዋረደ ልጁ ኦሮሞ ነው ኣፉን ይይዘዋል የግፋችህ መጠን በዝቶ ገነፈለ ጌታ መኣቱን ለእናንተ ብቻ ያውርድ
@@asteryegezu4065ኦሮሞ አይደለም ጎንደሬ ወይም ጎጃሜ ነው
ጀግናነህ የምር ❤❤❤ወድሜ እባክህ ማክስልበስ እራስህንጠብቅ በተረፈአላህ ይጠብቅህ❤❤
ወይ ጋዜጠኛው በጣም ነው የምትመሰጠው ቀጥልበት አድናቂህነኝ
ሀብትሽ ጌታን ሰውድህ wow ጃጋና ፕሊስ ሰብክራይብ አድርጉ ይህ ውንድሜ ልበራታታ ይገባዋል በጣም ነው ምውድህ wow ጌታ ይባረክ ❤❤
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን
ruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.htmlsi=jHzOgZHObs-ln9LH
ruclips.net/video/Ag7cfRHRYd4/видео.html
አብሺር ሃብትሺ በርተልን
እዳተ አይነት ሽህ ይወለደ የኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔወድም
የኔወድም ማክስ አርግ እሸ
እሽ ሀብትሻዬ♥️♥️♥️♥️
Wendma erdagn enenem
በጣም የተመቸኝ ጋዘጠኛ ይሄ ልጂ ነው በላይክ ግለፁልኝ የኔ መሰሎች
Yarbi😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂❤❤
Alah yitbqewu
አወድ ምን ማለት ነው
🙏🙏🇪🇷
ይህ ጋዜጠኛ ከጅምሩ እስከ መጨረሻዉ ኣቀራረቡ በጣም ጎበዝ በርታ ኣባቴ ኣምላክ ካንተጋ ይሁን
ጀግና ነው
Amen 🙏
ትክክለኛ ኢትዮጵያውይ.አነጋገሩ.ስነምግባሩ.ጀግንነቱ.ግልጽነቱ.የጀመረውን.በትክክል.ነው.የሚያስተላልፈው.ብቻ.ምን.ልበላችሁ.ወንድሜ.አላህ.ይጠብቅክ.የኔ.ጀግና.የኔ.ወንድ.ምርጥ.ወንድሜ🎉🎉🎉🎉
ጋበዝጀግናጋዜጠኛነህበርታእራስህንጠብቅ
ግን ማክስ ቢያደርግ አሪፍ ነበር
በየሱስ ስም የዝሙት መንፈስ ከምድሪቱ ይጥፋ።😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል፡ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ፡ከጀርባቸው የሆነ ትልቅ ድብቅ የግብረሶድም እጅ ያለ ይመስለኛል። ጌታ በደሙ ይሸፍንህ፡ በርታ የኔ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen fetari yugstsew.
Ahun eziga beyesusim yemitlit chinkilatachihu lay yalewun saytan mehon alebet enji ewnet meslowachihu nw????
እነዚህ ልጆች ሊያዙ ይገባል ግብረ ሰዶምን እያስፉ ነው ከቻልግ 1 1የተባሉት ሁሉም ምጋለጥ አለባቸው የምትሉ በላይክ😢
እባክኽ ይሄ የእግዚሐብኤር ቁጣ ነው አንተ ግን ማስክተጠቀም
Ewnat kahona ye saw wayem lij mataser albachew 😢😢😢😢😢 esu ytbekn becha
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጀግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏😍😍😍
አረ ጋዜጠኛው ግን ስርዓቱ ደስ ሲል እግዚያብሄር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ጎበዝ ራስህን ጠብቅ
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በሀገራችን ላይ የተዘራውን መናፍስት በኃይልህ አጥፋልን በደላችንንም ይቅር በለን😢😢😢
😢😢አሜን ውዴ እጅግ በጣም ይዘግንናል የምንሰማው
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
እኔ ግን ልጂቷን እንዴት አትጠራጠርም አላመንኳትም
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢
አሜን አሜን😢😢
ስራህን በጣም አደንቀዋለሁ ግን መጨረሻውን ብታሳውቀን ምክንያቱም መጨረሻው የማይታወቅ ነገር ሁሌም ሲሆን ድራማ ይመስላል በጣም ነው የምከታተልህ
ኩላሊት የሚሸጠው እጻናት አይን የሚጠፋው
@@fasikagmeskel8437ወህኒ ቤት ገብቶ ነው መቅረብ የፈለግህ
Awo Inzan Asayn
መጨረሻውን ማየት ነፈቀኝ
ወላሂ ጀግናነው የኸ ወንድማቾችን እናበረታታው
ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ከጅምሩ ጀምሮ የምትወዱት
ማሻአላህ ጀግና,ወላሂ
በጣም ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው
እሄንን ጀግና ወድማችንን መቶሽ እናስገባው ቅመሞችየ❤🙏
እውነት በጠም ጎበዝ ገዜጤኛ ናክ👍👍👍👍👍👍👍 እግዚአብሔር ዘመንህን ይጠብቅ
ይህ ጋዘጠኛ እጅግ በጣም ታማኝነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም 😢🥰
ኣሜን
Amen 😍
መዳህኔለም ሆይ እግዚሆ እግዚሆ ጋዜጠኛው ከመርማሪ ፖሊስ ይበልጣል አድናቂህ ነኝ
ቅዱስ ሚካኤል ድረስ ምን መጣብን ይቅር በለን ፈጣሪ እንደቸርነትህ እንደኛ በደል ሳይሆን 😢😢😢🤲🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲🥲 ጋዜጠኛው ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ ነህ በርታ 🙏🙏🙏
ያረብ ስንት ጉድ አለ አኡዝቢላ መቶ ሽ አስገቡት ይህን ጀግና ቆንጅየ ወንድማችንን ቅርብ ጊዜየ ነው ግን ይለያል ማሿአላህ
Tkkkl❤❤❤❤
ኢናሊላሂወኢናሊላህራጁኡን ጋዜጠኛው አቺ አተ እያለለ ለመጣራት እኳ ግራ ተጋባ ወላሂ በጣም በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሀለሁ ብልሀትህ ተመችቶኛል
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ፍትህ ለጆሮአችን ለመዳም ቅመሞች👊
ኣወ❤❤😂😂
ደሞ እነሱ ምንድነው መዳሞች ጉድ ነው እኮ😮
😂😂😂😂ቀላል ከተገኘማ አላለም ማለቴ አላለችም ወይ ጆሮችን ሞልቶ ፈሠሠኮ በምንሠማው ነገር ቱ ኢትዮ ልጆቹዋ ሁለ ተበላሺተውአልቀዋል ያረብ ከደዚህ አይነት ነገር ይሠውረን 😢😢😢😢😢
😮😅😅😅😅😅
ሳህ ወላ😂😂😂😂😂😂😂😂
ጋዜጠኛው እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ፈጣሪ ኣብስቶ ይስጥህ ❤
ይሄ የዝሙት መንፈስ ሴት ዛር ኣይነጥላ ነው የመምህር ተስፈይ ኣበራ ገጠመኝ ትማር😢😢😢
ደሞሱመቺ እውቀታለው ለራሡ ጋኔላምአደል😅
አዎ በእናትሽ አንጀተን በላው ወዶ አይደለም ተይዞዋል ገጠመኝን ብያዳምጥ መምህርን ብያፐኜው💔😭
እውነት በጣም አሳዘነኝ 😢😢😢እፍፍፍ ሲያሳዝን አይ የሰው ልጂ ፈተና ገጠመኝ ቢያዳምጥ ጥሩ ነበር
አረ ፈጣሪሪሪ ይታረቀንንን እመአምላክክ ትድረስላት ትድረስልንንን እግዚኦኦኦ
ደምሩኝ ያገሬ ልጅች
ይህንን ጋዜጠኞ ያለማድነቅ ሀፅያት ነው ዋው ጀግና ጋዜጠኞ አንደኞ
አንበሣ ማን እንዳንተ ዋው ጀግና
ሱበሀን አሏህህያርቢ አኡዙቢሏሂ ሚነሾይጧን የሮጅም አሏህ ንጠብቀን
አንተ ልጅ ግን ማስክ ማረግ አለብህ💚
Ewnet new
በትትክክክልልል
ረዉይ ጉዲ
እባክህ ወንድማ መልክህ በማስክ ሽፍንእባክህ
በትክክል
ታምር ነው ዘንድሮ የማናየውና የማንሰማው የለም ታዲያ ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን ስንት ጉድ ተሸክማለች ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ እራሳችሁን ጠብቁ የናንተ መኖር ብዙ ግፍ ለሚሰራባቸው ሰዎች አስፈላጊ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ጎበዝ የኔ ወዲም ለህግ አቅርብልን ህዝቡን ታደጉት እናተ ደጋግ ልቦች ጀግኖች ላተና ለመሰሎችህ ቃላህ የለኝም ጠክሩ ❤❤❤
የጋዜጠኛ ጀግና ነው በጣም ደንቃለሁ እንደዚ ነው እንጂ እውነቱን ማውጣት ቀስ ብለህ በቴጌስት እያወራህ እውነቶችን ታወጣለህ አመሰግናለሁ እንደዚ ነው እንጂ ሲራ ሌሎች እኮ ቶሎይና ደደሉ ቶሎ ይቆጣሉ የትኛውም ነገር በትዕግስት ሆነን ስንሰራ ነው ውብ የሚሆነው😢😢😢😢😢
ሰይፈኛው ድረስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የከፋው ዘመን አቤቱ ማረን እምንሰማው ሑሉ ከበደ እኮ በስመ ስላሴ
እኔ ያሳቀኝ ያች ኮሜንት ነው 😂ስብአት ላብ
በጣም ጀግናነህ እባክህ ልጅቱን እርዳት እረ ምን አይነት ግዜ ደረስን ልጁን ታስወጣው ሁለት ወር ስለሆነ ችግር የለውም ሌላ በሽታ እንዳይዛት እንጅ
ማርያምን በጣም ይገርማል ይሄ መንፈስ የሚባለው ነገር ዉነት ነው የሰው ልጅ ማሰቢያ አእምሮ ተሰጥቶ እንዴት ይዘቅጣል 😢😢😢😢ጋዜጠኛው በርታልን❤❤❤
በጣም ውነት ነው
ከፓሊስ በላይ ምርመራዉ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ወንድማለም ሽልማት ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ ❤
በጣም ጥሩ ፡ቀጥልበት
የሀገሬ ወጣቶች ጀግኖች በጣም ግሩም ስራ ነው እኮ የምትሰሩት ለወገኖች። ሐብታሙ እና መሰሎችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙏🙏🙏። ❤❤❤❤❤❤❤።
በጣም ብርቱ ዋንድም ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን
ይሔን ከማይ አይኔ ቢጠፋ።ከምሰማ ጆሮየ ቢደፈን።እመቤቴ ማርያም እባክሽ ሀገራችንን ተመልከቻት።
አደኛነኝ ዛሬ ሀብትሽን የምቶዱ በላይክ
😂 ይሄን ውሸታም እዛው
አንተን የወለደች እናት የተባረክች ትሁን ፍጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤ 51:1❤❤❤
ወድሚእራስህን ጠብቅ ጥሩስራእየሰራህነዉ ጥላትሊወጣብህይችላል እዳዉአገራችን ምንእተሰራእደሆነ ፈጣሪ በቃበለን
ወንድልጅ እንዳልጠላ እንዳንተ አይነት ወንድ አሉ ግን ምን እንሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
ወንድሜጎዶችንም ይጠቁም ይህ ሃገር መግደል ነው አንበሳ ነህ በርታ እባክህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
የኛ ጀግና እራስኽን ጠብቅ እኔ❤ በጣም ግራ ገባኽ ምን ብለኽ እደምጠራ አረ ጊዜው ከፍ የአላኽ እራኽምትኽ
እግዚአብሔር ይርዳክ በእውነት ራስክን ጠብቅ እባክህ ይሔ ነገር በጣም ከባድ እየሆነ ያለ ነገር ነው እና ከፈጣሪ ጋር ካልሆነ ባሁኑ ሰአት ይሔ ነገር አገራችን ላይ ከባድ መቅሰፍት ወረርሽኝ ሆኖብናልና።
በጣም ጎበዝ በርታልን የምትሠራው ሥራ በጣም ገራሚ ነው እናበረታታው ይህን ጀግና
አንተ ጀግና ነህ ተባረክ
ወይ መዲሀኒአለም ስቱን ጉዲ ነዉ የምንሰማዉ እግዚኦ ጋዜጠኛዉ ጀግና መጨረሻዉን ማወቅ እፈልጋለሁ
😢😢😢😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን😢
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
እርግዝናዉ የት መጣ ያለምንም ነገር ምንም ካላረግሽ እንዴት ይረገዛል??
እርግዝናው እማ ከፈንታሁን ነው እንጅ@@YewerkuhaBereket
አሚን ሰወድህ የምር
Amen Amen
@@YewerkuhaBereketየኔም ጥያቄ ነዉ አፍራነዉጅ ብትደፈርስ እደት አታቅም
መገደል አለበት ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጌዜ ፈራኋት ሱበሀን አላህ መንግስት ሊገላቸዉ ይገባል ጋዜጠኛው ጀግና በርታልን ጀግናችን ሀገር አለኝ ለማለት አፈርኩ 😢😢😢😢😢
አሁንስ በዛ
በስማም ምጉድነው የደረስነው አምላኬድረስ ጋዜጠኞች ሰላማችሁ ይብዛ ብዙ ጉድ እያጋለጣችሁነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሉም ይጋለጡ እነ ለህግ ይቀርቡ የምትሉ ንግ በእህቶቻችን ላይ የሚድርስ ነው
እኔም ግራ ይጋበኛል ወንጃለኛ ፍት መሻፋን ምን ሚሉት ርሂራሄ ነው ሆ
በጣም እሚሽፍንነ እማይሽፍንን ለዩ ባካችሁ ጋዜጠኞች
የኔ ጀግና😍😍😍😍😍😍😍መጨረሻዉ ቢሰራልን ደስ ይለና እምትሉ
ወንድ ነው ይገርማል 😢😢😢😢ወደት እየሄዲ ነው ሀገራችን ወደት እየሄዲን ነው
ልጂትዋ የርግዝና ብቻ ሳይሆን ስለጤናዋ ትመርመር ሌላው ህፃንዋ የጠጣቹ ጠላ አደነዛዥ እንዳለው እርግጠኛ ነኝ የሚሰጥሽን ነገር መጠጣት የለብሽም ማለት ነበረባቹ?🤔🤨🙄
ልክነሽ እኔራሴ እያልኩነበር
አለሰብም መሠለኝ
ወላሂ እኔም ገርማኚ ግጥም አርጋ ጥጥት
Job well done. You are amazing investigate criminals. But you brought them to justice??. She/he off straight before doing other crimes. Thanks for your fabulous jobs. God bless you
በጣም የሚደነቅ ጋዚጠኛ ነዉ በርታበት ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ጊዜዉ ከፍቷል የሚታመን ሰዉ የለም
የኔ አባት እንዳቴ አነቱን ያብዛልን መዳንያለም ጎቤዝ ብረቱ ሰው የንቴን ስራውችን ቡዞችን አይለው አባቴ ፍጣር አገር ወዳድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነቱ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
ታድለህ ለምትሰራው መልካም ስራ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
ያልተሰማ ነገር እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም መረገም ነው አቤት ያች የተባረከች አገር በነዝህ እርጉም ዘሮች ዘመን እንደዝህ በሀጥያት ትሞላ እንዲት ጥሩ ዘመንነበር ብእኛ ጊዜ አቤቱ አምላኪ ይቅር በለንምህረትህን ላክልን😢😢😢😢😢
እነማን ናቸው እርጉም ዘሮች ጥንቦ?
@@bentiefa3702 አንች ጥንብ ጋላ ምንአባሽ ነው የምትይ ምድር ደንቆሮ መሀይም ለ30አመት አይደለም ለ1 እመት ማስተዳደር አልቻሉም ምክንያቱም የመሀይም ስብስብ ስለሆኑከእውቀት ነፅ መሀይም ፍኖ ያለ ምንም ጥርጥር ያሽንፍል አራት ነጥብ💪💪💪💪💪💪💪💪😄😄😂😂
ግማታም ነገር
@@noname-ke8fc የአረቄና የመተተኞች ልጅ፣ ከናንተ ጋር መኖር ራሱ መረገም ነው። ቆሞቀር የሙት መንፈስ አምላኪዎች!
@@bentiefa3702 she is Eritrean, no worries 👍
የአላህ ምን ጉዲነው 😢
ዛሬስ ፈራሁ ሀገር ለመግባት ሳስብ የማየው ነገር ተሰፈአ ያስቆርጣል
አላህይሰቱር
እኔም ፈራሁ
😢😢😢😢😢😢😂
አላህይስቱር😢😢
ያአላህ አረኔም እዳችው ያረብ አላህ ዱስትር
አቦ በጣም ተመችተሄኛል የኔ ጀግና ይህንን ፔጂ ሳብስክራይብ ሼር በማድረግ እናግዚ
ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን አሜን ❤❤👍👍👍👍
ማነዉ እንደኔ የሚያየዉ የሚሰማዉ ሁሉ ህልም ህልም የመሰለዉ አሁን ይቺ ምኗ ነው ወንድ የሚመስለዉ ድምጿ እራሱ ቁርጥ የሴት ያረቢ😢
ውድ ወላሂ ራሴን ለማሳመን ብሞክርም ግን እኔ አላመኩም ሲጀመር ድራማነው የምር
@@soltanwad7a79እኔም ማመን አቃተኝኮ ወይ ዘንድሮ ኢትዮጵያ ሑሉነገር ተጨመላለቀኮ ምንይሻላል አኡዙቢላሕ ግን ለምን ፊቷንሸፈናት/ነዉ
እኔም እንደዛ ነው ያልኩት በርግጥም ሴት ናት የኛ ህዝብ ግን ዝም ብሎ ያምናል ያሳዝናል
በዚህም በዛም እያለ እኮ ይህች ን ቅድስት ሀገር በርጉም ሀይጣት ስራ በግረ ሰዶም ዘራቸውን እያበዙ ነው የጸጉር መቆረጥ ምንም ለውጥ እያመጣም እቤቱ ማረን እባካችሁ ወደ ፀበል እየሄዳችሁ ተከላከሉት እቤቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እቤቱ እንዲህ እይነቶቹን ስው መሰል እጋንንቶች ከምድረ ሀገራችን ንቀልልን ስንቱን እበላሽተዋል በተለይ ምስኪን ህጻናቶችን ሸፍነህ ከክፊ መናፍስት አድንልን እቤቱ እግዚኦ መሀረነ እመቤቴ ቅድስት ድንግልንማርያም ሀገራችንን ህዝብሽን ማሪልን እቤቱ
እኔም አስቤ ናበር ወዲማችን ማክስ ታጠቀም በታረፈ የሚሰራስራ በጠምየምደናቅ ናው በርታ እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ
በመቤቴ ሰም ዘንድሮ ምን አይነት በላ ነው የተለቀቀብን ሀገራችን ላይ ልጁን ታስወርድ እዳትወልድ ከዚህ ሰይጣን 😢😢😢😢😢
እግዚኦ ምኑን ጉድ አሰምሀኝ ፈጣሪ😢😢😢
ሁለት አመት ሲኖሩ አብረው አለማወቅ ይከብዳል
መዳኒት ሰጥቷት ይሆን ሳታቅ የሚገናኛት ምንጉድ ማረን ማረን አጥያታችን በዛ
ዘንድሮ ምን ጉድ እደሆንን አላውቅም እግዚአብሔር ይማረን😢😢
እሱ ባለጌ ቢሆንም ፍጥረቱ የእግዚአብሔር ነዉ ታስወርድ አይባልም
ወንድሜ ማስክ ተጠቀመህ ራስህን ጠብቅ ከፍቷዋል ዘመኑ ሰው እትመን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይገፅፅህ ነው ማለት ልጁ በጣም ውሸታም ነው ያቀረበው ሰው ሴት እንጂ ወንድ አይደለም እንዴት መለየት አቃታችሁ ግን እውነት ቢሆን እኮ የወንጀለኛውን ፊት ደብቆ ራሱን አያጋልጥም ነበር
ለሀውለወላቅወተኢላቢላህ ታዳ እደትነው ሰው የሚታመነው 😢😢
አፈሬባላ
እማምላክ ሁሌም ካጠገቤ አትለይኝ እግዚወ ፈጣሪየ ዘንድሮ ሰይጣን በግሩ መጣብን አንተ ይቅር በለን ልኡል እግዚያብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቀን የመጣብን ውሲባ ስንትይሰማል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን😳😳🙆🙆🙆የዛሬዉስ ከፋ😭😭😭ጋዜጠኛዉ ትለያለህ ትህትናህ አጠያየቅህ ቁም ነርህ ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ በሔድክበት ሁሉ ካንተጋራ ይሁን በርታልን እኖድሀለን😘😘😘❤
አሜን
እነዚህን አጋንንት ነው ፈትቶ የለቀቀብን ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር ያበርታህ
እረ ያስፈራል እግዚአብሄር ያጋልጣቸው የዘመኑ ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እረ በጣም ይገርማል እረጉድነው ወድሜ አተበርታ እሲኪ ማክስልበስ ለኛ ስትል እኔ እየፈራሁነው ጥላት እዳያጠቃህ እንወድህአለን ጀግናነህ አተን የወለደች እናት ለዘላለም ትኑርበዝህ አይነት ብዙአሉ ማለትነው
ጋዜጠኛው እኮ በምን እንደሚጠራው ግራ ተጋባ አንድ በእሴት አንዴ በወንድ አቤት😢😢😢መንፈስ ነው ከባድ የግብረሰዶም የዝሙት በተለይ የቤተሰብ አምልኮት ይኖራል😢😢😢
ወንድም ራስህን ለመደበቅ ሞክር ማክስ ልበስ
ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅህ