Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በሄቨን ታሪክ ማግስት የሰማነዉ አሳዛኝ ወሬ።እጮኛዬን ላገባዉ ስዘጋጅ በ4 ወንዶች አስደፈረኝ።ይሄ ብቻ አይደለም ካገባች በኋላም የ8ወር እርጉዝ ሆና በገዛ ባሏ ሌላ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሆነ መከራ ደርሷል።የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ!ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000146634609 👉 ስልክ 0966028548 አፀደ።
በህግ ተጠየቀ ??
ቆይ ያገባችው እሱኑ ነው?@@Hundumak
በጣም ይገብዳል😢😢
እንዳልክ ምን አለበት ተረጋግተህ ማዳመጥ ብትችል። እድል ስጥ ህመማን ስታወራህ ዝም ብለህ ስማት እስኪ
Ante aheya Lemen zime beleh atadamitim Batawera yeshalal Doma ras
በጣም ታሳዝናለች ጌታ ሆይ እባክህ እንደዚህ አይነት አውሬ ወንዶችን ተበቀልልን ወንድሜ ሶፍት አዘጋጅተህ ብታስምጥ ጥሩ ይመስለኛል
ያለፍላጎቴ አሳቅሽኝ 😂 ለቀስተኞች ስለበዙ ልክ ነሽ ግን ይቅርታ እኛም አብረናቸው ነው እምናለቅስው እች ሀገር ስንቱን ጉድ ችላለች ያሳዝናል ፈጣሪ በቃችሁ በለን 😭😭😭
ጠያቂው ሰውዬ:ይህች እህታችን ተደፈርኩ ነው ያለችውመታየትዋ የብዙ ዱሪዬዎች መሳለቂያ መበሻሸቂያ ያደርጋታል: ስለዚህ ፊትዋ መታየት አልነበረበትምእግዜር ብርታቱን ይስጥሽበመፈራረቅ የደፈሩሽ ሰው መሳይ እንስሳት ሁሉ ህግ ፊት ቀርበው መቀጣት አለባቸው
ይህንን አስተሳሰብ ነው መታገል ያለበት ደፋሪዎቹጨሳይሳቀቁ የተበደለችው የምትደበቀው ለምንድነው? ያማችኋል እንዴ!!!!
መገደልአለባቸው፡ደፋሪወዶች
Eswa kalfekedech fit ayikefetim esu chigeru yatadifal ayadamiti endeza matadef yemiyawerut sewoch yitefabachewa
መደበቅ ያለባቸው አፀያፊ ስራ የሰሩት ነው እሷ ለምን ሲባል ትደበቅ ??
@@Hana-t7rle rasua morale newa. Hulum endante ayisibim
ይህን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ! በጣም አሳዛኝ ድርጊት ነው የተፈፀመው! ወንጀለኞች ለሕግ መቅረብ አለባቸው፣ ጋዜጠኛው ጣልቃ ሳትገባ ሐሳቧን እያስጨረስክ ብትናገር ጥሩ ነው ፣ በተረፈ በርታ!
እውነትም ምድሪቱ በሰይጣን ተሞልታለች ጌታ ይድረስልን
እረ ሴጣን አትበሉ ሴጣን ይሄንን ሁሉ አያቅም ከሰው እየተማረ ነው
የምንሰማው ሁሉ ነገር ከጥንት አባቶቻችን ኢትዮጵያ በጣም ርቀናል !!! ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በፀሎት እንበርታ !!!🙏🏽
አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ጠንካራ ሁኚ ቤተሰብ አምልኮ ካለ ወይም ሌላ የክፉ መንፈስ አሰራር ነው ህየየወትሽን የሚፈትነሽ ፀል ተጠመቂ ፀልይ ታሸንፊያለሽ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አሁንስ መፈጠርም ያስጠላል😢😢 ወንዶች የስንቱን ህይወት አጨለሙት😢😢
ያልተወራ እንጂ ያልተሰራ ነገር የለም አቤት ፈጣሪ ታግሶ ነው እንጂ ይቺን ምድር ግልብጥ ያደርጋት ነበር
ewnet new! andandoch kidest hager ye Emebetee yaserat hager silu yaskugnal
በጣም!!!😭
Ewnet
እናንተ በአዕምሮአቹ ሳይሆን በስሜታቹ የምትመሩ ሠይጣን ወንዶች እግዚአብሔር ይበቀላቹ
እህቴ በጣም ከሠው በላይ ተፈትነሻል ነገር ግን በጣም ጠንካራ ነሽ አብሽር ያልፍል አይዞሽ
እግዚአብሄር ይፋረዳቸዋል በቅርብ ቀን ምላሽ ተስሚያለሽ
ያረቢ ምጉድ ነው ሴቶችም እባካችሁ ሀላል ያልሆነ ወድጋ እቤት አትሂዱ ፍትሕ ለሂቫን ፍትሕ ለሴቶች😢
ተቸግራኮነወ ወዴ
ሰላም እንዳልክ :አቤት የሴት ልጅ ፈተና እናንተ የኢትዮጲያ ክፉ ወንዶች እግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ የነኝህ ኑፁሀን ሴቶች እንባ ሀገራችንን ዋጋ እያስከፈለት ነው :
እግዚኦ!!! እግዚአብሔር ይህንን ክፉ መንፈስ ከምድራችን ይንቀል። የኔ እህት እግዚአብሄር መከራሽን ያስረሳሽ ጠላቶችሽን ይበቀልልሽ።
ሀገሬ ሰላምሽ ኢየሱስ ነው!!! የኤልዛቤል መንፈስ የዝሙት መንፈስ ደም አፍሳሹ መንፈስ የጣኦታት መንፈስ ነው ምድሪቱን የሞላው ንቁ ንስሀ እንግባ ጊዜው ሲከፋ ዘመኑ ሲከፋ መሸሸግያ ኢየሱስ ብቻ ነው 😢
አኡዙ ቢላህ በጭካኔ ፅድቅ ይገኛል የተባሉ ይመስላሉ ጎበዝ ምን ገድ ነው ከለት ወደለት የጭካኔ ጥግ እህህህ አይዞሽ ውድ እህቶቸ ፍቅረኛ እሚባል ነገር ይቅርባችሁ ከተገኘ የሚታወቅ ሰው በቤተሰብ አግቡ ካልሆነ ጥንቅት ብሎ ይቅር ራሳችሁን ጠብቁ በዚህ ከቀጠለ ቀቅለው ይበሉናል
አሄረዘማን ሁኖ ነው መስል ግፉ መከራው በዛ ጎንደር ላይም እያገቱ ቤት ድረስ ሴት አይቀር ወንድ ያግታሉ ሴቶችን ይደፍራሉ የግፉ ብዛት በተለይ በሙስሊሙ ላይ ይፀናል 😭😭 አላህ በቃችሁ በለን በርትተን ዱዓ እናድርግ
ዐቤት የሴት ልጅ ፈተና ፈጣሪመጨረሻሽን ያሳምረዉ
መጀመሪያ እህቴ በጣም አሳዝነሽኛል። የኔ ውድ እግዚአብሔር ይድረስልሽ። በቃ ሁልጌዜ የምሰመው ነገር ይወገንነኛል የዛሬው ግን በጣም ያሳዝናል።😢😢😢 ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ። አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ። ሲቀጥል ሳሚን ጋዜጠኛውን ተረጋጋ አዳምጥ አትቸኩል እንደ አሌክስ ሁን የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ? በቃ ተፈጥሮ ይለያል። አዛኝ ምርጥ ሰው ነው ምን ያድርጋችሁ?😢😢
የሃገራችን ጉድ ቢጎለጎል አያልቅም ሚዲያን የማያገኙ በየገጠሩ ያሉትን ማን ይስማቸው😢😢ብቻ እግዚአብሔር በምህረት ምድራችንን ያስባት😢😢😢
ሰላም ቤጊለጉልእያልቅም❤
አሜን
ለማሰብ ይከብዳል😢😢በገጠር ያሉት 😭
byegada gidgadaw sint gud ale abetu
አይ የኛ ነገር ሥራና አሰሪ የማይገናኘው እራሱ የግፉ ብዛት ነው ልጄ ጸበል ተጠበይ ጸልዪ ይሕንን ማእበል በድንግል ልጅ ትሻገሪዋለሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
እንዳልክ የእውነት የሰው ስቃይ እንደራስህ የሚያምህ ለሁሉም እግዚአብሔር ይክፈልህ ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ክፉ ወንዶች ናቸው
እህቴ አመስግኚ ጠንካራ ሁኚ መንገድሽ ሰው ማመንሽ አካሄድሽ ጥሩ አይደለም ነገር ግን ፈጣሪ ከዛ ሁሉ ፈተና ከበሽታ ጠብቆ ለዚህ ቀን አደረሰሽ ተመስገን በይ
ፈጣሪ ይህን ሀሉ በደልሸን አይቶ የመጨረሻዉን ያሳምርልሸ።
በጣም ይከብዳን እህታችን አየ እሴት መሆን ትልቅ ፈተናነው የምናልፈው ወዶች ልብ ይሰጥቸሁ ይኸን ነገር ስታሰቡ ወይም ስትፈጽሙ እናት እህት አሴት ልጃችሁን አታሰቡም ልብ ይሰጣችሁ እህታችን ጥንካሬውን ይሰጥሽ ጠካራ ነሽ
በጣም ከባድ ነው. እግዛአብሔር ያፅናሽ ጠንካራ ሁኚ የተፈጸመብሽን ግፍ ለእግዚአብሔር ሰተሽ. ሁሉንም እርሽው።ቀሪ ዘመንሽን እግዛአብሔር ይባርክልሽ 😭😭😭🙏🏾
የጭቅ ደራሹ ትሁቱ እንዳልክ አሰፋ እንኳን ደህና መጣህልን ደምጽህ ራሱ ደስ ይላል ሲያስተጋባ!!!
ለእርሷም ዝም አንልም በቃ ከዚህ በዋላ ዝም አንልም ሕግ እስቀየርና ደፋርዎች ፍርድ እስክያገኙ😭😭😭😭ፍትህ
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሴቶች. አሁንም ህጉ እስኪቀየር. ዝም. አንልም ገና. ብዙ. እንሰማለን
😢😢😢
ችግሩ የስሞነኛ ጩህት እየሆነ እነሱም አይ ስሙን ፍርዱ ከፈጣሪ ያምጣልን ብቻ 💔😭😭
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ ይህን መከራ አልፈሽ ደስተኛ ሂወት እንደምትኖሪ ጥርጥር የለኝም
ወይኔ እንዳልክዬ ለካ የራስህ ብዙ ጭንቀት እያለብህ ነው ሰዎችን እንዲረዱ የምታግዘው ?ማርያምን በዚህ መጠን መልካምነትን አይቼ አላውቅም እመብዙሀን ወላዲተአምላክ ወንድምህን ትፈውስልህ ሀዘናችሁን ወደደስታ ትቀይረው
ሁሉም የጥቃቱ ሰለባዎች ህፃናትን,, ወጣቶች ወንዶችን ጨምሮ ደፍረው ቢመሰክሩ አገራችን በአለም የመጀመሪያዋ የወሲብ የደፋሪዎ ሻምፒዮን እንደምትሆን ጥርጥር የለውም 💔🖤💔
ጠበቅ ያለ ፍርድ ቢኖር ኢትዮ ዉስጥ ይሄ የሴት ስቃይ ያበቃ ነበር
እህቴን አይዞሽ የደረሰበሽ ማንም ላይ ሰምቼውም የማላውቀው ነው ግን እግዚያብሔር መጨረሳሽን ያሳምርልሽ😢😢😢
ተመስገን እኔ ሰው አምናለሁ በጣም ብዙ ሰው እቀርባለሁ ግን ምንም ነገር አልገጠመኝም ፈጣሪ ጠብቆኛል ከዚህ ብሗላ ግን አንድ ሰው አላምንም በተለይ ወንድ እሺ እናግዛታለን አይዞሽ የኔ እህት ተስፋ እንዳትቆርጪ ይሄንን ሁሉ ያደረጉሽ የእጃቸውን ያገኛሉ ሰው የዘራውን ያጭዳል
ጠያቂው በጣም ያናዳል አጠያየቁ የተበደለውን ሰው እዲህ አይደለ ም ማናገር
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ያበርታሽ አይዞዝ እሕቴ ኢትዮጵያ በጣም በጣም ጉዶችን ፈጥራለች እግዚኦ ብቻ ነው
ፈተና የሚበዛብንኮ ዳቢሎስ በኛላይአቅልፍ ስለማይተኛነዉ ፀሎት ታድርግ ፀበል ትጠመቅ ትስገድ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ትዕግሥትህ ይገርመኛል እንደ እንስሳ ሆነናል በምህረትህ ጎብኘን
ወዴት ልሂድ ግፍ የማልሰማበት😭😭😭😭😭😭
ወዴት እንሂድ ነው የሚባለው
@@estifanossolomon7008 እዉነት ነወ
እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ጥዋትና ማታ ፀልይ ተስፋ እንዳትቆርጪ
ብዙ መከራ ያየ ሰው መደመጥ ነው የሚፈልገው እና አዳማጭ ብትሆን ጥሩ ነው ትቸኩላለህ ስጠይቅም እርግት ብትል ጥሩ ነው
እንዳልክ በብዙ ውጥረት ውስጥ ሆነህ የራስህን የችግር ዋጥ አድርገህ ለሰዎች ችግር ለመድረስ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ አሁንግን አንተም መታገዝአለብህ ወንድምህን እግዚአብሔር ይማርልህ
እንዳልክ በጣም ደግ ልቤ ቀና ሰዉ ነህ ግን ተረጋግተህ ለማዳመጥ ሞክር
አይዞሽ እህት የተጨነቀውን የሚያረጋጋ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልሽ ግን አስተውይ ቶሎ ሰውን አትመኚ ።
በስማአም ምን አይነት አውሬ ነው ያጋጠመሽ እህት እግዚአብሔር የስራው ይስጠው አይዞሽ በርቺ እህት የለውም ግድ የለም የዘራው ያጭዳል
እኔም 16አመት ሙሉ አምቄዉ ዉስጤ ተቃጥዬ እዚ ደርሻለሁ ተደፍሬ ልጅ ወልጃለሁ ለፈጣሪዬ ሰጥቼ አምቄዉ ተቀምጫለሁ አምላኬ እኔም አንደበቴን ከፍተህ አደባባይ እንዳወጣዉ አንተዉ እርዳኝ ወንዶችን እሄዉ እንዳዉሬ እየሸሸዉ እዚ ደርሻለሁ እማ አይዞሽ ተቃጠልን እኮ
😔☝🏿☝🏿እባክክ ውንድማችን ከዚህም በፍት ጽፍልካለው ተው ችላ አትበል ያንተ ጤንነት ያሳስበኝል 😔😭ለምን ልብክን አትመረመርም 😔ብዙ ግዚ ልብክን ስትየዝ አያለው 😔አንተ ለ ሌሎች እየደረስክ ለ አንተ 😔😔እንዴት እባክክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Enem eyayehut neber
አዎ እየደፈረኝ ነው አለችህ እኮ ባይደፍራትም አሳልፎ ሰጥቶአታል ልጅቷ ፊቷን ማሳየት አልነበረባትም ለህይወቷ መጠንቀቅ ነበረባችሁ ሰዎቹ ግን ተገኝተው አደባባይ ቢሰቀሉ ደስ ይለኛል የጃንሆይ ዘመን ናፈቀኝ
ውይ ስታሳዝን ሳይኮሎጂ ተጎድታልች ለቅሶዋ ሁሉ እንደልጅ የእውነተኛ ሀዘን ደርሶባታል አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ላንቺ ያለውን እሱ ያውቃል በርቺ
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው ማመስገን አለብን የምር
ጋዜጠኛዉ ግን በመሀል እየገባህ አታዉራ ተረጋግህ አዳምጣት እኛም እናዳምጣት ዉይ
Endezihu new sebayu hulem sew siyawera yaxadifachewal yakuwarita keza yitefabachewal endegena sijemiru esum makuwaretun yiketilal ayitawekewum meselegn 😂
Tekekel
ካለም ሰገድ በዋላ ጋዜጠኛ ምርጥ የለም አድናቂሆቹ ላይክ👍
ወይኔ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እረ ኢትዮጲያዊያን ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪዬ
አሁንን ጥፋትው የማነው መጀመርያ የደፈረሸ ታክሲሸውፌር እንደገና የወደድሸው ታክሲሹፌር ትላንትና በታክሲሹፌር ተደፍረሸ እንዴት አልፈራሸም እንዴት ቶሎ ወደፍቅር ገባሸ አንደንድ ግዜ በኛ ችግር ነው ችግርውሰጥ የምንገባው ካገርሸ ሰትወጭ ለመለወጥ ነው ሴቶች ከዚ ብዙ መማር አለባችው ወንዶቹ አውሬውች ሆነዋል በጣም ብልጥ አሰተዋይ መሆን አለባችሁ አይዞሸ ያለፈብሸ ነገር በጣም ከባድ ነው ግን በሒወት አለሸ ከፈይትሸ ያለው አዲሰቀነው ታርክሸን እግዛብሔር ይቀይረዋል አሁንም ብልጥ ሁኝይ
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ የኢትዮጵያ ሴቶች እና እፃናቶች መደፈር የሚያቆመው መቸ ነው በጣም ያማል 🙏💔😭
ውይ እንዳልክ እስቲ የማዳመጥ ትእግስት ይኑርህ ጣልቃ አትግባ
አይ አይ አገር እንዲህ እናት እህቱን የማያከብር እረ በቃ በይን እመብርሀን 😢😢 አይዞሽ በርቺ እራስችን ጠብቂ 'እንዳልክ ጥንቂቄ እንዲደርግላት እርዳት ወንዴሜ
እህቴ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ቁመሽ እንድትሔጅ ስለረዳሽ ተኝተሽ ተነስተሽ አመስግኝው።🙏🙏🙏 በመቀጠል ስለተደረገልሽ እና ስላልተደረገልሽ ነገር አመስግኝው። ስታመሰግኝ ይደረግልሻል እመኝኝ። ፀበል ስራ ብትገቢም እንደምንም ብለሽ ተጠመቂ። መልስ ታገኛለሽ። አይዞሽ ።
አቤት የኛ የሴቶች ፈተና ማርያምን ስናሳዝን እኮ አንዳአንድ ግዜ እኮ መፈጠራችን እራሱ እጠላው አለሁ እኔም አይምሮየ ውስጥ የሆነ ነገር አለብኝ😭💔
አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት ምን አይነት ሀገር ውስጥ ነው ምንኖረው 😢😢😢አንተ ግነ ተረጋጋ እንጂ የመድሀኒአለም ያለህ
ምን ያለ መከራ ነው ባክህ ፈጣሪ ተለመነን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሁንስ እየጨነቀኝ ነው 😢😢😢
ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ትንሽ ተረጋግተህ ብታዳምጥ እንደ ዓለም ሰገድ ረጋ በል !!
ለምንድንነው እንደ እከሌ ሁን አትበሉ ነውር ነውር ነው
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ተሰጦ አለው እደከሌ ሁን ማለት አይቻልም
እኔ ምለው ከዚህበላይ እንዴት ተረጋግቶ ያውራ እንዳልክ ማለት ለፍትህ የሚሮጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ።
ኧረ በጣም ይቸኩላል ሊወጣ የቸኮለ ባለ ጉዳይ ይመስላል.
Yenem hasab new
በጣም ታሳዝናለች ወንድሜ ሶፍት ብታቀርብላቸው እንባቸውን ማበሻ ሌላው ፊታቸውን ብትሸፍናቸው የሰው መሳለቂያ እንዳይሆኑ
ጉዳዩን ወደ ብሔር አታስጠጊ ኦሮሚያ ውስጥ ብዙ አማራዎች እየኖርን ነው ክፉ ሰዎች ሁሉም ቦታ አሉ
Wunet new
ለክፋትም ለመተትም አማራ ይብሳል
@@AlemshetGebersilassiegim ye gim lij shetata..hode eyekedede tinese yemiyawota manew wollega galla ayedel nefisebela..🫵
አምላኬ ሆይ አሁንስ አለመዉለዴን አመሰገንኩት ላማረርኩትም ይቅር ይበለኝ እውነት በጣም ያማል
እረ ኡኡኡ የመንግስት ያለህ ፍትህ ለእህቶታችን አቤቱ አውሬዎችን አድነህ ያዝና አኮላሽልንሞት ለደፋሪዎች
እግዚአብሄር ይድረስልሽ የኔ ውድ የደረሰብሽን ማሰብ እንኳን ይከብዳል
ምን ይሻለናል የት ሄደን እንኑር😢😢😢እኔ ሀገሬ መግባት ሳስብ እፈራለሁ ስሰደድ እንኳን እንዲህ አልፈራሁም😢😢😢😢😢😢ህዝቡም ፀጥ ባለ ቁጥር ግብረሰዶም እንደሠደድ እሳት ተስፋፋ አረ ኡኡኡኡ እንበል በቃ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ሊቀር ነው ይከን ሳያይ የምተ ተገላገለ😢😢😢😢😢
የድምፅ ጥራት ችግር አለ የተቀረጸበት ክፍል ምቹ አይመስልም። echo ይረብሻል
ነገ አዲስ የተሻለ ህይወት አለኝ ብለሽ በእግዚአብሔር ታመኚ አራስሽን አተጉጂ ሌሎች ህይወት መዳን ምክንያት ተሆኛለሽ!
ማዳመጥ አልቻልንም ለምን አትረጋጋም ችግራቸውን ለመተንፈስ እኮ ነው የሚመጡት
እደሆዴ እለበት መስለኝ😂😂😂
😂😂😂 i got irritated from him ,her story and quality of the sound system
ዘንድሮ ሰው አውሬ እየሆነ ነው ጌታ ሆይ እባክህ የሴቶችን ስቃይ በቃ በል 💔💔
😢😢😢 አሂሩ ዘማን ያአላህ ዟሊሞችን አሣማሚ ቅጣት ሥጣቸው ያረብ ከሰይጣን ሥራ ጠብቀን
አሚን ያረብ ጎንደር ላይም ሴቶችን እየወስዱ እያገቱ እየደፈሩ ሲፈልጉ ብር ተቀብለው ይለቋቸዋል ደስ ካላቸው ከቤተስብ ብር ከተቀበሉ በኃላ ሬሳ ይጥሉላቸዋል በተለይ ሙስሊሙን ላይ ይበረታሉ ዛሬ ሲነግሩኝ እንባዬ አልቆም አለ እንቅልፍ አጣሀ እስኪ ዱዓ አድርጉላቸው ያረቢ አላህ ከክፉ ነገር ቤተስቦቻችን ይጠብቅልን ፈራሁ 💔😭
@@smarthabesha3170😢😢 ያአላህ እዘንልን ያረብ ያማል ዟሊሞችን የሰይጣን ሥራ የሚሠሩትን አላህ ያዋረዳቸው አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@sm😢😢😢arthabesha3170
ሰው እንዴት ከእንስሳ ያነሰ ይሆናል ኧረ ቅዠት አትሁኑብን ምድር አቆሸሻቹት ፈጣሪም ዝም አላቹ
አይዞሸ እህቴ ጠንካራ ሁኚ
አግዚአብሔር አለ አህቴ ለበጎ ነው ሁሉም ነገ የተሻለ ነገር አለ ላንቺ የኔ ልአልት አንደ ንግስት የሚያኖርሽን አግዚአብሔር ይሰጥሻል በጣም ያሳዝናል ለሚደፍሩ ሴቶች ይግባኝ ለፍጣሪ 😢😢😢😮መኖር ያስፍራል አኮ በዚ ጊዜ
ትግስት ከእንዳልክ ወዲያ ያስጸይፋል ድምጸ መረዋዉ እንዳልክ በርታልን ወንድሜችን🎉🎉🎉🎉
ፖሮግራሙ የህዝብ ድምፅነዉ በማሃል አትግባ ዝምብለህ አዳምጥ እንደ አለምሰገድ እንዳልክየ እባክህ😢
እረተው እንደዚህ አይንት አስትያየት አትስጡአንድ ሰው ሊላ ስው ምምሰል ማለት ምን ማለት ነው እይከብድምበስው ሞራል መረማመድ
ሠው እራሡን እንጂ ማንንም መሆን የለበትም
በጣም ትገርማለህ ማንም እንዳልክን መሆን አይችልም እኔ የሱ ኢንተርቪው በጣም ይመቸኛል
እንደእከሌ ሁን አይባልም አስተያየት መስጠት ብቻ በቂ ነው ደስአይልም
እረ ወንዶች ምነዉ አፈላችሁ ዘንድሮ ሰይጣን ይደፈራቸዉ አይዞሽ እናቴ
ጠያቂው በሰላም ነው አሳቀከን እዴ እረጋ
እንደ አለምሰገድ ሁን እያላችሁ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ተረጋጉ ይህ እንዳልክ ነው እራሱን ሆኖ ያቅርብ ማንንም ሆኖ መቅረብ የለበትም እራሱን እንጂ ሁለቱም የራሳቸው ፀጋ አላቸው።
የኔናት እግዚያብሔር ይወድሻል ይሄ ሁሉ ሲደርስብሽ አንድጊዜእንዃን እግዚያብሔርቤት ሄደሽችግርሽን አልነገርሽዉም ወይም አልፀለይሽም እና አንቺ ወደእግዚያብሔር መቼ ቀረብሽ እንዲሁም አመስግኚ በህይወት ኖረሽ ዛሬ ይህንን ታሪክ እንድታወሪ የረዳሽ እሱ እንደሆነ አትርሺ አሁንም ወደቤተክርስትያን ሄደሽ ፀልይ ከመምህራን ጋር ተገናኝተሽ እራስሽን አረጋጊ ከእቶችም ጋር አብረሽ አዉሪ ለሰዎች ጋር ተገናኚ ሁሉም መጥፎሰዉ አይደለም የቤተሰብ የባእድ አምልኮም እኮ እየተከታተለ መንገድሽን ይዘጋል እና ወደእግዚያብሔሮ ይብቃይበልሽ በፀሎት አግዝሻለሁ እህቴ
ይች ነች የፈጣሪ ፍርሀት ያላት ሀገር የተባረከች የተቀደሰች ምድር የምንላት ኢትዬጲያ 😭😭😭🖤🖤🖤🖤
ድንቄም. መከበር መቀደስ አዬ
ኢትዮጵያ የሰይጣን ሐገር ነች ክፉ ሰዎች የሞሉባት ለመኖር አስፈሪ ሐገር ሆናለች በአለም ላይ ክፋት ሲጨምር በኢትዮጵያ ግን አስር ግዜ እጥፍ ሆኖ ነው የሚ ጨምረው ሕዝቡ ክፉ ሕዝብ ነው😊
በስላሤሦም,በጣምከባድነዉየኔእህት,እግዚአብሔር,ያፀናናሽ,እኔግን,እንደተረዳሁት,እየተከታተለ,እንድትደፈሪ,የሚፈልግመን ፈስ,ዉሥጥሽ,አለእና,ፀበል,ተጠመቂይቲዩብ,ገብተሽ,መምህር,ተሥፋየ,ገጠመኝ,አዳመጭ,ቺግሩምን,እነደሁየችግሩንም,መፍትሔ,እዛዉ,ታገኝዋለሽየሤት,ልጅ,መከራዋበዛ,እግዚአብሔርሆይ,በምህረትተመልከተን😢😢😢😢
ደፋሪዎቹን እግዛአብሔር ይበቀቀላችሁ😭😭😭🙏🏾
እንዳልክ ግን ኢንተርቪው ከእሸቱ ወይ ከአለምሰገድ ተማር ፀጥ ብለው ነው የሚያዳምጡት
አይሰማም ልጄ....ትንሽ ተሽሎት ነበር አሁን ደግሞ እንደገና አገረሸበት
@@rasayifat5726እናንተ ፅጥብላችሁ አዳምጡ
ያሳዝናል ምን አይነት ባለጌ ነው የሰው መጨረሻ
እንዲህ ምን ግድ ነው የምንሰማውእንዲህ አንቱ ግን ተሻልህ ወንድምህስ እንዴት ነውእንዲህ አይዞህ እግዚያቤር የሚወደውን ነው የምፈትንው እንዳልህ በርታ ጤናህን ይመልስልን የደሀ አባት ይህ እና
የሰው ያለህ የሚሉ ሰዎች አሉ ለምን ደና ቤት ተቀጥሮ መስራት አይቻልም ነበር ?
ወላሂ ሴት ባልሆንኩ ብየ እመኛለሁ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
😢😢😢😢
No atebey temaribet
እንዳልክ ወንድሜ እሷ ታዉራ ዝም በል እኔ ርብሽ እላለሁ አደለም አጠገብህ ያለ ሰዉ እባክህ
ጥያቄ አይጠይቅ?
አረረረ ወዴት እየሄድነው ኸሰውነት ወደ እንሰሳ የተቀየረበት ዘመን
በኢትዮጵያ ምድር የሴቶች ጥቃት መግስት ያስቁምልን ፍትህ ይስጠን😢😢😢😢😢
እባክሽ ይኔ እህት ሂወትሽን ሁሉ ፈተና የረገብሽ ይዳቢሏስ ስራ ነው ፀበል ግቢ ሉምን ብለሽ አምላክሽ ፊት ደጅ ጥኝ ተጠመቂ ይሄን ያህል ያህል ሲያባክንሽ እና እያክራተተሽ ያለ ዳቢሏስ ነው ፀበል ፀበል ፀበል ብቻ ነው መዳኝሽ
አረ ምንድነው እየተሰማ ያለው እግዚኦ ማረን
እሰቲ ሰዎች ተው ወደእግዝአብሄር እንጸልይ
አንቺ ብቻ እይደለሽም በቦታው አሉ ቤቱ ይቁጠረው።የሴት ታላቅ መሆን ከባድ ነው ።ጋዜጠኛው ተሳስተሀል።ሁሉም ቤተሰብ ልጁ እንዲማርለት ይፈልጋል ላልከው።አንዳንዶቹ ገንዘብ ነው የሚፈልጉት።ገረድም ብትሆን።ጥቅማቸውን ብቻ።
የስለ ልቦና ባለሙያ ሳይሆን ጋዜጠኛ እደሆንክ አውቃለሁ ቢሆንም አሳቧን አታቋርጣት ! እደዚህ የተጐዱ እህቶቻችንን ሴት የሆነች ጋዜጠኛ ብታናግራቸው ባይ ነኝ !! አይዞሽ !!
ወዴት ይኬኤድ😢😢😢😢😢😢 ምን ይባላል ሁሁሁሁሁ ምን ሆነሽ ነው ያልተናገርሽው እግ ባይኖርም በጣም በጣም አጠፋሽ 😔😔😔😔
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ፎቶቸውን ካወቃቻቻው እንታባበራትና ይያዙ
በሄቨን ታሪክ ማግስት የሰማነዉ አሳዛኝ ወሬ።
እጮኛዬን ላገባዉ ስዘጋጅ በ4 ወንዶች አስደፈረኝ።
ይሄ ብቻ አይደለም ካገባች በኋላም የ8ወር እርጉዝ ሆና በገዛ ባሏ ሌላ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሆነ መከራ ደርሷል።
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ!
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000146634609 👉 ስልክ 0966028548 አፀደ።
በህግ ተጠየቀ ??
ቆይ ያገባችው እሱኑ ነው?@@Hundumak
በጣም ይገብዳል😢😢
እንዳልክ ምን አለበት ተረጋግተህ ማዳመጥ ብትችል። እድል ስጥ ህመማን ስታወራህ ዝም ብለህ ስማት እስኪ
Ante aheya
Lemen zime beleh atadamitim
Batawera yeshalal
Doma ras
በጣም ታሳዝናለች ጌታ ሆይ እባክህ እንደዚህ አይነት አውሬ ወንዶችን ተበቀልልን ወንድሜ ሶፍት አዘጋጅተህ ብታስምጥ ጥሩ ይመስለኛል
ያለፍላጎቴ አሳቅሽኝ 😂 ለቀስተኞች ስለበዙ ልክ ነሽ ግን ይቅርታ እኛም አብረናቸው ነው እምናለቅስው እች ሀገር ስንቱን ጉድ ችላለች ያሳዝናል ፈጣሪ በቃችሁ በለን 😭😭😭
ጠያቂው ሰውዬ:
ይህች እህታችን ተደፈርኩ ነው ያለችው
መታየትዋ የብዙ ዱሪዬዎች መሳለቂያ መበሻሸቂያ ያደርጋታል: ስለዚህ ፊትዋ መታየት አልነበረበትም
እግዜር ብርታቱን ይስጥሽ
በመፈራረቅ የደፈሩሽ ሰው መሳይ እንስሳት ሁሉ ህግ ፊት ቀርበው መቀጣት አለባቸው
ይህንን አስተሳሰብ ነው መታገል ያለበት ደፋሪዎቹጨሳይሳቀቁ የተበደለችው የምትደበቀው ለምንድነው? ያማችኋል እንዴ!!!!
መገደልአለባቸው፡ደፋሪወዶች
Eswa kalfekedech fit ayikefetim esu chigeru yatadifal ayadamiti endeza matadef yemiyawerut sewoch yitefabachewa
መደበቅ ያለባቸው አፀያፊ ስራ የሰሩት ነው እሷ ለምን ሲባል ትደበቅ ??
@@Hana-t7rle rasua morale newa. Hulum endante ayisibim
ይህን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ! በጣም አሳዛኝ ድርጊት ነው የተፈፀመው! ወንጀለኞች ለሕግ መቅረብ አለባቸው፣ ጋዜጠኛው ጣልቃ ሳትገባ ሐሳቧን እያስጨረስክ ብትናገር ጥሩ ነው ፣ በተረፈ በርታ!
እውነትም ምድሪቱ በሰይጣን ተሞልታለች ጌታ ይድረስልን
እረ ሴጣን አትበሉ ሴጣን ይሄንን ሁሉ አያቅም ከሰው እየተማረ ነው
የምንሰማው ሁሉ ነገር ከጥንት አባቶቻችን ኢትዮጵያ በጣም ርቀናል !!! ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በፀሎት እንበርታ !!!🙏🏽
አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ጠንካራ ሁኚ ቤተሰብ አምልኮ ካለ ወይም ሌላ የክፉ መንፈስ አሰራር ነው ህየየወትሽን የሚፈትነሽ ፀል ተጠመቂ ፀልይ ታሸንፊያለሽ
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አሁንስ መፈጠርም ያስጠላል😢😢 ወንዶች የስንቱን ህይወት አጨለሙት😢😢
ያልተወራ እንጂ ያልተሰራ ነገር የለም አቤት ፈጣሪ ታግሶ ነው እንጂ ይቺን ምድር ግልብጥ ያደርጋት ነበር
ewnet new! andandoch kidest hager ye Emebetee yaserat hager silu yaskugnal
በጣም!!!😭
Ewnet
እናንተ በአዕምሮአቹ ሳይሆን በስሜታቹ የምትመሩ ሠይጣን ወንዶች እግዚአብሔር ይበቀላቹ
እህቴ በጣም ከሠው በላይ ተፈትነሻል
ነገር ግን በጣም ጠንካራ ነሽ አብሽር
ያልፍል አይዞሽ
እግዚአብሄር ይፋረዳቸዋል በቅርብ ቀን ምላሽ ተስሚያለሽ
ያረቢ ምጉድ ነው ሴቶችም እባካችሁ ሀላል ያልሆነ ወድጋ እቤት አትሂዱ ፍትሕ ለሂቫን ፍትሕ ለሴቶች😢
ተቸግራኮነወ ወዴ
ሰላም እንዳልክ :አቤት የሴት ልጅ ፈተና እናንተ የኢትዮጲያ ክፉ ወንዶች እግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ የነኝህ ኑፁሀን ሴቶች እንባ ሀገራችንን ዋጋ እያስከፈለት ነው :
እግዚኦ!!! እግዚአብሔር ይህንን ክፉ መንፈስ ከምድራችን ይንቀል። የኔ እህት እግዚአብሄር መከራሽን ያስረሳሽ ጠላቶችሽን ይበቀልልሽ።
ሀገሬ ሰላምሽ ኢየሱስ ነው!!! የኤልዛቤል መንፈስ የዝሙት መንፈስ ደም አፍሳሹ መንፈስ የጣኦታት መንፈስ ነው ምድሪቱን የሞላው ንቁ ንስሀ እንግባ ጊዜው ሲከፋ ዘመኑ ሲከፋ መሸሸግያ ኢየሱስ ብቻ ነው 😢
አኡዙ ቢላህ በጭካኔ ፅድቅ ይገኛል የተባሉ ይመስላሉ ጎበዝ ምን ገድ ነው ከለት ወደለት የጭካኔ ጥግ እህህህ አይዞሽ ውድ እህቶቸ ፍቅረኛ እሚባል ነገር ይቅርባችሁ ከተገኘ የሚታወቅ ሰው በቤተሰብ አግቡ ካልሆነ ጥንቅት ብሎ ይቅር ራሳችሁን ጠብቁ በዚህ ከቀጠለ ቀቅለው ይበሉናል
አሄረዘማን ሁኖ ነው መስል ግፉ መከራው በዛ ጎንደር ላይም እያገቱ ቤት ድረስ ሴት አይቀር ወንድ ያግታሉ ሴቶችን ይደፍራሉ የግፉ ብዛት በተለይ በሙስሊሙ ላይ ይፀናል 😭😭 አላህ በቃችሁ በለን በርትተን ዱዓ እናድርግ
ዐቤት የሴት ልጅ ፈተና ፈጣሪመጨረሻሽን ያሳምረዉ
መጀመሪያ እህቴ በጣም አሳዝነሽኛል። የኔ ውድ እግዚአብሔር ይድረስልሽ። በቃ ሁልጌዜ የምሰመው ነገር ይወገንነኛል የዛሬው ግን በጣም ያሳዝናል።😢😢😢 ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ። አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ።
ሲቀጥል ሳሚን ጋዜጠኛውን ተረጋጋ አዳምጥ አትቸኩል እንደ አሌክስ ሁን የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ? በቃ ተፈጥሮ ይለያል። አዛኝ ምርጥ ሰው ነው ምን ያድርጋችሁ?😢😢
የሃገራችን ጉድ ቢጎለጎል አያልቅም ሚዲያን የማያገኙ በየገጠሩ ያሉትን ማን ይስማቸው😢😢ብቻ እግዚአብሔር በምህረት ምድራችንን ያስባት😢😢😢
ሰላም ቤጊለጉልእያልቅም❤
አሜን
ለማሰብ ይከብዳል😢😢በገጠር ያሉት 😭
byegada gidgadaw sint gud ale abetu
አይ የኛ ነገር ሥራና አሰሪ የማይገናኘው እራሱ የግፉ ብዛት ነው ልጄ ጸበል ተጠበይ ጸልዪ ይሕንን ማእበል በድንግል ልጅ ትሻገሪዋለሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።
እንዳልክ የእውነት የሰው ስቃይ እንደራስህ የሚያምህ ለሁሉም እግዚአብሔር ይክፈልህ ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ክፉ ወንዶች ናቸው
እህቴ አመስግኚ ጠንካራ ሁኚ መንገድሽ ሰው ማመንሽ አካሄድሽ ጥሩ አይደለም ነገር ግን ፈጣሪ ከዛ ሁሉ ፈተና ከበሽታ ጠብቆ ለዚህ ቀን አደረሰሽ ተመስገን በይ
ፈጣሪ ይህን ሀሉ በደልሸን አይቶ የመጨረሻዉን ያሳምርልሸ።
በጣም ይከብዳን እህታችን አየ እሴት መሆን ትልቅ ፈተናነው የምናልፈው ወዶች ልብ ይሰጥቸሁ ይኸን ነገር ስታሰቡ ወይም ስትፈጽሙ እናት እህት አሴት ልጃችሁን አታሰቡም ልብ ይሰጣችሁ እህታችን ጥንካሬውን ይሰጥሽ ጠካራ ነሽ
በጣም ከባድ ነው. እግዛአብሔር ያፅናሽ ጠንካራ ሁኚ የተፈጸመብሽን ግፍ ለእግዚአብሔር ሰተሽ. ሁሉንም እርሽው።
ቀሪ ዘመንሽን እግዛአብሔር ይባርክልሽ 😭😭😭🙏🏾
የጭቅ ደራሹ ትሁቱ እንዳልክ አሰፋ እንኳን ደህና መጣህልን ደምጽህ ራሱ ደስ ይላል ሲያስተጋባ!!!
ለእርሷም ዝም አንልም በቃ ከዚህ በዋላ ዝም አንልም ሕግ እስቀየርና ደፋርዎች ፍርድ እስክያገኙ😭😭😭😭ፍትህ
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሴቶች. አሁንም ህጉ እስኪቀየር. ዝም. አንልም ገና. ብዙ. እንሰማለን
😢😢😢
ችግሩ የስሞነኛ ጩህት እየሆነ እነሱም አይ ስሙን ፍርዱ ከፈጣሪ ያምጣልን ብቻ 💔😭😭
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ ይህን መከራ አልፈሽ ደስተኛ ሂወት እንደምትኖሪ ጥርጥር የለኝም
ወይኔ እንዳልክዬ ለካ የራስህ ብዙ ጭንቀት እያለብህ ነው ሰዎችን እንዲረዱ የምታግዘው ?ማርያምን በዚህ መጠን መልካምነትን አይቼ አላውቅም እመብዙሀን ወላዲተአምላክ ወንድምህን ትፈውስልህ ሀዘናችሁን ወደደስታ ትቀይረው
አሜን
ሁሉም የጥቃቱ ሰለባዎች ህፃናትን,, ወጣቶች ወንዶችን ጨምሮ ደፍረው ቢመሰክሩ አገራችን በአለም የመጀመሪያዋ የወሲብ የደፋሪዎ ሻምፒዮን እንደምትሆን ጥርጥር የለውም 💔🖤💔
ጠበቅ ያለ ፍርድ ቢኖር ኢትዮ ዉስጥ ይሄ የሴት ስቃይ ያበቃ ነበር
እህቴን አይዞሽ የደረሰበሽ ማንም ላይ ሰምቼውም የማላውቀው ነው ግን እግዚያብሔር መጨረሳሽን ያሳምርልሽ😢😢😢
ተመስገን እኔ ሰው አምናለሁ በጣም ብዙ ሰው እቀርባለሁ ግን ምንም ነገር አልገጠመኝም ፈጣሪ ጠብቆኛል ከዚህ ብሗላ ግን አንድ ሰው አላምንም በተለይ ወንድ እሺ እናግዛታለን አይዞሽ የኔ እህት ተስፋ እንዳትቆርጪ ይሄንን ሁሉ ያደረጉሽ የእጃቸውን ያገኛሉ ሰው የዘራውን ያጭዳል
ጠያቂው በጣም ያናዳል አጠያየቁ የተበደለውን ሰው እዲህ አይደለ ም ማናገር
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ያበርታሽ አይዞዝ እሕቴ ኢትዮጵያ በጣም በጣም ጉዶችን ፈጥራለች እግዚኦ ብቻ ነው
ፈተና የሚበዛብንኮ ዳቢሎስ በኛላይአቅልፍ ስለማይተኛነዉ ፀሎት ታድርግ ፀበል ትጠመቅ ትስገድ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ትዕግሥትህ ይገርመኛል እንደ እንስሳ ሆነናል በምህረትህ ጎብኘን
ወዴት ልሂድ ግፍ የማልሰማበት😭😭😭😭😭😭
ወዴት እንሂድ ነው የሚባለው
@@estifanossolomon7008 እዉነት ነወ
እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ጥዋትና ማታ ፀልይ ተስፋ እንዳትቆርጪ
ብዙ መከራ ያየ ሰው መደመጥ ነው የሚፈልገው እና አዳማጭ ብትሆን ጥሩ ነው ትቸኩላለህ ስጠይቅም እርግት ብትል ጥሩ ነው
እንዳልክ በብዙ ውጥረት ውስጥ ሆነህ የራስህን የችግር ዋጥ አድርገህ ለሰዎች ችግር ለመድረስ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ አሁንግን አንተም መታገዝአለብህ ወንድምህን እግዚአብሔር ይማርልህ
እንዳልክ በጣም ደግ ልቤ ቀና ሰዉ ነህ ግን ተረጋግተህ ለማዳመጥ ሞክር
አይዞሽ እህት የተጨነቀውን የሚያረጋጋ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልሽ ግን አስተውይ ቶሎ ሰውን አትመኚ ።
በስማአም ምን አይነት አውሬ ነው ያጋጠመሽ እህት እግዚአብሔር የስራው ይስጠው አይዞሽ በርቺ እህት የለውም ግድ የለም የዘራው ያጭዳል
እኔም 16አመት ሙሉ አምቄዉ ዉስጤ ተቃጥዬ እዚ ደርሻለሁ ተደፍሬ ልጅ ወልጃለሁ ለፈጣሪዬ ሰጥቼ አምቄዉ ተቀምጫለሁ አምላኬ እኔም አንደበቴን ከፍተህ አደባባይ እንዳወጣዉ አንተዉ እርዳኝ ወንዶችን እሄዉ እንዳዉሬ እየሸሸዉ እዚ ደርሻለሁ እማ አይዞሽ ተቃጠልን እኮ
😔☝🏿☝🏿እባክክ ውንድማችን ከዚህም በፍት ጽፍልካለው ተው ችላ አትበል ያንተ ጤንነት ያሳስበኝል 😔😭ለምን ልብክን አትመረመርም 😔ብዙ ግዚ ልብክን ስትየዝ አያለው 😔አንተ ለ ሌሎች እየደረስክ ለ አንተ 😔😔እንዴት እባክክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Enem eyayehut neber
አዎ እየደፈረኝ ነው አለችህ እኮ ባይደፍራትም አሳልፎ ሰጥቶአታል ልጅቷ ፊቷን ማሳየት አልነበረባትም ለህይወቷ መጠንቀቅ ነበረባችሁ ሰዎቹ ግን ተገኝተው አደባባይ ቢሰቀሉ ደስ ይለኛል የጃንሆይ ዘመን ናፈቀኝ
ውይ ስታሳዝን ሳይኮሎጂ ተጎድታልች ለቅሶዋ ሁሉ እንደልጅ የእውነተኛ ሀዘን ደርሶባታል አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ላንቺ ያለውን እሱ ያውቃል በርቺ
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው ማመስገን አለብን የምር
ጋዜጠኛዉ ግን በመሀል እየገባህ አታዉራ ተረጋግህ አዳምጣት እኛም እናዳምጣት ዉይ
Endezihu new sebayu hulem sew siyawera yaxadifachewal yakuwarita keza yitefabachewal endegena sijemiru esum makuwaretun yiketilal ayitawekewum meselegn 😂
Tekekel
ካለም ሰገድ በዋላ ጋዜጠኛ ምርጥ የለም አድናቂሆቹ ላይክ👍
ወይኔ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እረ ኢትዮጲያዊያን ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪዬ
አሁንን ጥፋትው የማነው መጀመርያ የደፈረሸ ታክሲሸውፌር እንደገና የወደድሸው ታክሲሹፌር ትላንትና በታክሲሹፌር ተደፍረሸ እንዴት አልፈራሸም እንዴት ቶሎ ወደፍቅር ገባሸ አንደንድ ግዜ በኛ ችግር ነው ችግርውሰጥ የምንገባው ካገርሸ ሰትወጭ ለመለወጥ ነው ሴቶች ከዚ ብዙ መማር አለባችው ወንዶቹ አውሬውች ሆነዋል በጣም ብልጥ አሰተዋይ መሆን አለባችሁ አይዞሸ ያለፈብሸ ነገር በጣም ከባድ ነው ግን በሒወት አለሸ ከፈይትሸ ያለው አዲሰቀነው ታርክሸን እግዛብሔር ይቀይረዋል አሁንም ብልጥ ሁኝይ
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ የኢትዮጵያ ሴቶች እና እፃናቶች መደፈር የሚያቆመው መቸ ነው በጣም ያማል 🙏💔😭
ውይ እንዳልክ እስቲ የማዳመጥ ትእግስት ይኑርህ ጣልቃ አትግባ
አይ አይ አገር እንዲህ እናት እህቱን የማያከብር እረ በቃ በይን እመብርሀን 😢😢
አይዞሽ በርቺ እራስችን ጠብቂ '
እንዳልክ ጥንቂቄ እንዲደርግላት እርዳት ወንዴሜ
እህቴ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ቁመሽ እንድትሔጅ ስለረዳሽ ተኝተሽ ተነስተሽ አመስግኝው።🙏🙏🙏 በመቀጠል ስለተደረገልሽ እና ስላልተደረገልሽ ነገር አመስግኝው። ስታመሰግኝ ይደረግልሻል እመኝኝ። ፀበል ስራ ብትገቢም እንደምንም ብለሽ ተጠመቂ። መልስ ታገኛለሽ። አይዞሽ ።
አቤት የኛ የሴቶች ፈተና ማርያምን ስናሳዝን እኮ አንዳአንድ ግዜ እኮ መፈጠራችን እራሱ እጠላው አለሁ እኔም አይምሮየ ውስጥ የሆነ ነገር አለብኝ😭💔
አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት ምን አይነት ሀገር ውስጥ ነው ምንኖረው 😢😢😢
አንተ ግነ ተረጋጋ እንጂ የመድሀኒአለም ያለህ
ምን ያለ መከራ ነው ባክህ ፈጣሪ ተለመነን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሁንስ እየጨነቀኝ ነው 😢😢😢
ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ትንሽ ተረጋግተህ ብታዳምጥ እንደ ዓለም ሰገድ ረጋ በል !!
ለምንድንነው እንደ እከሌ ሁን አትበሉ ነውር ነውር ነው
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ተሰጦ አለው እደከሌ ሁን ማለት አይቻልም
እኔ ምለው ከዚህበላይ እንዴት ተረጋግቶ ያውራ እንዳልክ ማለት ለፍትህ የሚሮጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ።
ኧረ በጣም ይቸኩላል ሊወጣ የቸኮለ ባለ ጉዳይ ይመስላል.
Yenem hasab new
በጣም ታሳዝናለች ወንድሜ ሶፍት ብታቀርብላቸው እንባቸውን ማበሻ ሌላው ፊታቸውን ብትሸፍናቸው የሰው መሳለቂያ እንዳይሆኑ
ጉዳዩን ወደ ብሔር አታስጠጊ ኦሮሚያ ውስጥ ብዙ አማራዎች እየኖርን ነው ክፉ ሰዎች ሁሉም ቦታ አሉ
Wunet new
ለክፋትም ለመተትም አማራ ይብሳል
@@AlemshetGebersilassiegim ye gim lij shetata..hode eyekedede tinese yemiyawota manew wollega galla ayedel nefisebela..🫵
አምላኬ ሆይ አሁንስ አለመዉለዴን አመሰገንኩት ላማረርኩትም ይቅር ይበለኝ እውነት በጣም ያማል
እረ ኡኡኡ የመንግስት ያለህ ፍትህ ለእህቶታችን አቤቱ አውሬዎችን አድነህ ያዝና አኮላሽልን
ሞት ለደፋሪዎች
እግዚአብሄር ይድረስልሽ የኔ ውድ የደረሰብሽን ማሰብ እንኳን ይከብዳል
ምን ይሻለናል የት ሄደን እንኑር😢😢😢እኔ ሀገሬ መግባት ሳስብ እፈራለሁ ስሰደድ እንኳን እንዲህ አልፈራሁም😢😢😢😢😢😢ህዝቡም ፀጥ ባለ ቁጥር ግብረሰዶም እንደሠደድ እሳት ተስፋፋ አረ ኡኡኡኡ እንበል በቃ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ሊቀር ነው ይከን ሳያይ የምተ ተገላገለ😢😢😢😢😢
የድምፅ ጥራት ችግር አለ የተቀረጸበት ክፍል ምቹ አይመስልም። echo ይረብሻል
ነገ አዲስ የተሻለ ህይወት አለኝ ብለሽ በእግዚአብሔር ታመኚ አራስሽን አተጉጂ ሌሎች ህይወት መዳን ምክንያት ተሆኛለሽ!
ማዳመጥ አልቻልንም ለምን አትረጋጋም ችግራቸውን ለመተንፈስ እኮ ነው የሚመጡት
እደሆዴ እለበት መስለኝ😂😂😂
😂😂😂 i got irritated from him ,her story and quality of the sound system
ዘንድሮ ሰው አውሬ እየሆነ ነው ጌታ ሆይ እባክህ የሴቶችን ስቃይ በቃ በል 💔💔
😢😢😢 አሂሩ ዘማን ያአላህ ዟሊሞችን አሣማሚ ቅጣት ሥጣቸው ያረብ ከሰይጣን ሥራ ጠብቀን
አሚን ያረብ ጎንደር ላይም ሴቶችን እየወስዱ እያገቱ እየደፈሩ ሲፈልጉ ብር ተቀብለው ይለቋቸዋል ደስ ካላቸው ከቤተስብ ብር ከተቀበሉ በኃላ ሬሳ ይጥሉላቸዋል በተለይ ሙስሊሙን ላይ ይበረታሉ ዛሬ ሲነግሩኝ እንባዬ አልቆም አለ እንቅልፍ አጣሀ እስኪ ዱዓ አድርጉላቸው ያረቢ አላህ ከክፉ ነገር ቤተስቦቻችን ይጠብቅልን ፈራሁ 💔😭
@@smarthabesha3170😢😢 ያአላህ እዘንልን ያረብ ያማል ዟሊሞችን የሰይጣን ሥራ የሚሠሩትን አላህ ያዋረዳቸው
አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@sm😢😢😢arthabesha3170
ሰው እንዴት ከእንስሳ ያነሰ ይሆናል ኧረ ቅዠት አትሁኑብን ምድር አቆሸሻቹት ፈጣሪም ዝም አላቹ
አይዞሸ እህቴ ጠንካራ ሁኚ
አግዚአብሔር አለ አህቴ ለበጎ ነው ሁሉም ነገ የተሻለ ነገር አለ ላንቺ የኔ ልአልት አንደ ንግስት የሚያኖርሽን አግዚአብሔር ይሰጥሻል በጣም ያሳዝናል ለሚደፍሩ ሴቶች ይግባኝ ለፍጣሪ 😢😢😢😮መኖር ያስፍራል አኮ በዚ ጊዜ
ትግስት ከእንዳልክ ወዲያ ያስጸይፋል ድምጸ መረዋዉ እንዳልክ በርታልን ወንድሜችን🎉🎉🎉🎉
ፖሮግራሙ የህዝብ ድምፅነዉ በማሃል አትግባ ዝምብለህ አዳምጥ እንደ አለምሰገድ እንዳልክየ እባክህ😢
እረተው እንደዚህ አይንት አስትያየት አትስጡአንድ ሰው ሊላ ስው ምምሰል ማለት ምን ማለት ነው እይከብድምበስው ሞራል መረማመድ
ሠው እራሡን እንጂ ማንንም መሆን የለበትም
በጣም ትገርማለህ ማንም እንዳልክን መሆን አይችልም
እኔ የሱ ኢንተርቪው በጣም ይመቸኛል
እንደእከሌ ሁን አይባልም አስተያየት መስጠት ብቻ በቂ ነው ደስአይልም
እረ ወንዶች ምነዉ አፈላችሁ ዘንድሮ ሰይጣን ይደፈራቸዉ አይዞሽ እናቴ
ጠያቂው በሰላም ነው አሳቀከን እዴ እረጋ
እንደ አለምሰገድ ሁን እያላችሁ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ተረጋጉ ይህ እንዳልክ ነው እራሱን ሆኖ ያቅርብ ማንንም ሆኖ መቅረብ የለበትም እራሱን እንጂ ሁለቱም የራሳቸው ፀጋ አላቸው።
የኔናት እግዚያብሔር ይወድሻል ይሄ ሁሉ ሲደርስብሽ አንድጊዜእንዃን እግዚያብሔርቤት ሄደሽችግርሽን አልነገርሽዉም ወይም አልፀለይሽም እና አንቺ ወደእግዚያብሔር መቼ ቀረብሽ እንዲሁም አመስግኚ በህይወት ኖረሽ ዛሬ ይህንን ታሪክ እንድታወሪ የረዳሽ እሱ እንደሆነ አትርሺ አሁንም ወደቤተክርስትያን ሄደሽ ፀልይ ከመምህራን ጋር ተገናኝተሽ እራስሽን አረጋጊ ከእቶችም ጋር አብረሽ አዉሪ ለሰዎች ጋር ተገናኚ ሁሉም መጥፎሰዉ አይደለም የቤተሰብ የባእድ አምልኮም እኮ እየተከታተለ መንገድሽን ይዘጋል እና ወደእግዚያብሔሮ ይብቃይበልሽ በፀሎት አግዝሻለሁ እህቴ
ይች ነች የፈጣሪ ፍርሀት ያላት ሀገር የተባረከች የተቀደሰች ምድር የምንላት ኢትዬጲያ 😭😭😭🖤🖤🖤🖤
ድንቄም. መከበር መቀደስ አዬ
ኢትዮጵያ የሰይጣን ሐገር ነች ክፉ ሰዎች የሞሉባት ለመኖር አስፈሪ ሐገር ሆናለች በአለም ላይ ክፋት ሲጨምር በኢትዮጵያ ግን አስር ግዜ እጥፍ ሆኖ ነው የሚ ጨምረው ሕዝቡ ክፉ ሕዝብ ነው😊
በስላሤሦም,በጣምከባድነዉየኔእህት,እግዚአብሔር,ያፀናናሽ,እኔግን,እንደተረዳሁት,እየተከታተለ,እንድትደፈሪ,የሚፈልግ
መን ፈስ,ዉሥጥሽ,አለእና,ፀበል,ተጠመቂ
ይቲዩብ,ገብተሽ,መምህር,ተሥፋየ,ገጠመኝ,አዳመጭ,ቺግሩምን,እነደሁ
የችግሩንም,መፍትሔ,እዛዉ,ታገኝዋለሽ
የሤት,ልጅ,መከራዋበዛ,እግዚአብሔርሆይ,በምህረትተመልከተን😢😢😢😢
ደፋሪዎቹን እግዛአብሔር ይበቀቀላችሁ😭😭😭🙏🏾
እንዳልክ ግን ኢንተርቪው ከእሸቱ ወይ ከአለምሰገድ ተማር ፀጥ ብለው ነው የሚያዳምጡት
አይሰማም ልጄ....ትንሽ ተሽሎት ነበር አሁን ደግሞ እንደገና አገረሸበት
@@rasayifat5726እናንተ ፅጥብላችሁ አዳምጡ
ያሳዝናል ምን አይነት ባለጌ ነው የሰው መጨረሻ
እንዲህ ምን ግድ ነው የምንሰማው
እንዲህ አንቱ ግን ተሻልህ
ወንድምህስ እንዴት ነው
እንዲህ አይዞህ እግዚያቤር የሚወደውን ነው የምፈትንው እንዳልህ በርታ ጤናህን ይመልስልን የደሀ አባት ይህ እና
የሰው ያለህ የሚሉ ሰዎች አሉ ለምን ደና ቤት ተቀጥሮ መስራት አይቻልም ነበር ?
ወላሂ ሴት ባልሆንኩ ብየ እመኛለሁ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
😢😢😢😢
😢😢😢
😢😢😢
No atebey temaribet
እንዳልክ ወንድሜ እሷ ታዉራ ዝም በል እኔ ርብሽ እላለሁ አደለም አጠገብህ ያለ ሰዉ እባክህ
ጥያቄ አይጠይቅ?
አረረረ ወዴት እየሄድነው ኸሰውነት ወደ እንሰሳ የተቀየረበት ዘመን
በኢትዮጵያ ምድር የሴቶች ጥቃት መግስት ያስቁምልን ፍትህ ይስጠን😢😢😢😢😢
እባክሽ ይኔ እህት ሂወትሽን ሁሉ ፈተና የረገብሽ ይዳቢሏስ ስራ ነው ፀበል ግቢ ሉምን ብለሽ አምላክሽ ፊት ደጅ ጥኝ ተጠመቂ ይሄን ያህል ያህል ሲያባክንሽ እና እያክራተተሽ ያለ ዳቢሏስ ነው ፀበል ፀበል ፀበል ብቻ ነው መዳኝሽ
አረ ምንድነው እየተሰማ ያለው እግዚኦ ማረን
እሰቲ ሰዎች ተው ወደእግዝአብሄር እንጸልይ
አንቺ ብቻ እይደለሽም በቦታው አሉ ቤቱ ይቁጠረው።የሴት ታላቅ መሆን ከባድ ነው ።ጋዜጠኛው ተሳስተሀል።ሁሉም ቤተሰብ ልጁ እንዲማርለት ይፈልጋል ላልከው።አንዳንዶቹ ገንዘብ ነው የሚፈልጉት።ገረድም ብትሆን።ጥቅማቸውን ብቻ።
የስለ ልቦና ባለሙያ ሳይሆን ጋዜጠኛ እደሆንክ አውቃለሁ ቢሆንም አሳቧን አታቋርጣት ! እደዚህ የተጐዱ እህቶቻችንን ሴት የሆነች ጋዜጠኛ ብታናግራቸው ባይ ነኝ !! አይዞሽ !!
ወዴት ይኬኤድ😢😢😢😢😢😢 ምን
ይባላል ሁሁሁሁሁ ምን ሆነሽ ነው ያልተናገርሽው እግ ባይኖርም በጣም በጣም አጠፋሽ 😔😔😔😔
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ፎቶቸውን ካወቃቻቻው እንታባበራትና ይያዙ