Ethiopia: በህይወቴ እንዲህ አይነት ታሪክ አልሰማሁም። [ለአእምሮ የሚከብድ ታሪክ] በሰላም ገበታ @SamiStudio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 383

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 4 года назад +14

    እንዳልክ ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነክ እጅግ በጣም አከብርካለው ኑርልን ይሄንን መልካምነት እግዚአብሔር። ነው። የሰጠክ ያብዛልክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @wesenayalew6528
    @wesenayalew6528 4 года назад +13

    ስንት አይነት አውሬ ወንዶች አሉ ጌታ ይፍረድባቹ አይሳካላቹ ኖሮአቹ የሀዘን ይሁን ወየ ልጅ ያሰኛቹ የወለዳችውትን የምትክዱ የያዛችወት ይክዳቹ

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 4 года назад +29

    እንዳልክ ታሪኳን ሰምቸ በጣም ነዉ ያዘንኩት ፡፡ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 4 года назад +14

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ታሪክ ሁኖ ያልፍል በፈጣሪ ቸርነት ነገ ልጅሽ ቷሪ ቀባሪ ይሆንልሻል እሺ ማማዬ ተንካራ ሴት ሁነኝልን ውዴ

  • @lalksj4134
    @lalksj4134 4 года назад +8

    እንደነዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ መጨረሻችሁን ሽባ ያርገው የተረገማችሁ ሁኑ ይሔን እርግማን ከጀመርኩ ሰባት አመት ሆኖኛል ግን አንድ ቀን ያሳየኛል እርግጠኛ ነኝ

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад +10

    ኡኡፍ የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር በነፍስ ስጋችሁ ይፍረድ😭😭😭😭

  • @Eurael
    @Eurael 4 года назад +3

    Ante sewye gin endet tiru sew neh, Medhanie-Alem yibarikih. You are such am amazing man!

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የፈጠረዉን ፍጡር አይረሳም ሁሉም ያልፋል

    • @tsigemulla8119
      @tsigemulla8119 4 года назад

      በናታቹ ለኔም ህክምና ስጡኝ

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 4 года назад +7

    ሀይ ሠላም ገበታወች እንዴት ናችሁ ፈጣሪ ጥናቱን ይስጣችሁ የስንቱን ህመም ሰምታችሁ አብራችሁ መታመም ከባድ ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +28

    ይሄ እንኳን የለመደ ወንድ ነው ነገር ግን እኔም ሴት ነኝ ግን እባካችሁ ሴቶች እንጠንቀቅ ለሰዓቱ ስሜት እና የገንዘብ ጥቅም ብለን ከመንገደኛ ወንድ ሁሉ ጋር አንጋደም የደቂቃዎች ስተት ብዙ መዘዝ ነው ሚያስከትለው ይሄ ሰው እርግጠኛ ነኝ በየቦታው ልክ እንዳንቺ ከአስር በላይ ፈልፍሏል ላንቺ እንጂ ልጅሽ ምያሳዝንሽ ለሱ ብርቁ አይደለም

  • @dbtjr2193
    @dbtjr2193 4 года назад +3

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልሽም

  • @sheymaahmed8745
    @sheymaahmed8745 4 года назад +23

    አይ ወንዶች ከሴት ተወልዳችሁ በኛጡት አድጋችሁ በቅፋችን በፍቅር በልታችሁ ኑራችሁ መልሣችሁ የኛን ልብ መሥበር💔💔

    • @abebealemu2724
      @abebealemu2724 2 года назад

      ሁላችንም አደለንም። አውሬያዊ ባህሪ የተጠናወታቸው ጭራቆች ናቸው እንዲህ የሴት እህቶቻችንን እንባ የሚያፈሱት። ደግሞ በፀፀት ያብዳሉ።

    • @UsmanUsman-zv2nu
      @UsmanUsman-zv2nu 2 года назад

      ቀ@@abebealemu2724 የ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ኤጭ አሁንስ በዛ ምነው ወንዶች አልጋ ላይ ለመጋደም አንደኛ ናቹ ለልጆቻቹ እና ለሚስቶቻቹ ግን ጅራት ኡኡኡኡ ከሀገሬ መውጣቴ ዛሬ አምላኬን አመሰገንኩ ከእናተ የገላገለኝ እውነት ግን ኢትዮ ላይ መኖር ያስመኛል መቼም የምጓጓ አይመስለኝም አሁንም እናቴ ብቻ ስላለች ነው ሀገር የምሄደው ኡፍ የኔ እህት አይዞሽ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
    @ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ 3 года назад

    እጅግ ጠንካራና ነሺ እውነት ማንም ወዶ እማይሆን ህይወት ውስጥ አይገባም የህይወት ውጥቅጥ ፍልገሽ ሳይሆን ሳትፍልጊ እዚህ ነገር ውስጥ ጨምሮሻል ያም ሆኖ ጥንካሬሽን ሳላደግቅ አላልፍም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጅሽንም ያሳድግልሽ ላንቼም ከዚህ ህይወት እምትወጪበት መንገዱን ይምራሽ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 4 года назад +8

    እንዳልክ የምትሰሩት በጣም ደስ ይላል ግን ወላጅ አባት የማሳደግ ግዴታ አለበት በዚህ ጉዳይ ብትበረቱ በጣም ጥሩ ነው እንጅ አባት በሂወት እየተደላቀቀ ሌላ ሰው የሱን ልጅ ማሳደግ የለበትም

  • @Eurael
    @Eurael 4 года назад +1

    This is really heart wrenching. Yena hibrete-sew psychology sile mayak new enki echi lij bederesat chigir new wedezi yegebachu. Ayasmekam anifred!

  • @alehegnayanaw1340
    @alehegnayanaw1340 3 года назад +1

    አላውቅም ጊዜው በጣም ሄዳል ከ9ወር በኋላ ሰማሁት ምን ደረጃ ላይ እንዳለችም አይታወቅም አሁን ላይ ያ ህይወት ቀጥሎ እንዳይሆን ተመኘሁ ብረዳት ደስ ባለኝ

  • @Tansarivi33
    @Tansarivi33 4 года назад +1

    We will not ashame you Same studio.God bless you .You are goodhearted blessed man

  • @saratimo9036
    @saratimo9036 4 года назад +5

    ተስፋ አላት ሁላችንም መተባበር አለብን ይብላኝ ለሱ አይዞሽ እህቴ

  • @abdelhayuosif9848
    @abdelhayuosif9848 3 года назад +1

    በአለማችን ወልዶ እሚከድ የለም ኢትዮጵያውያን ወንዶች ቢሆኑ እንጂ አሣፋሪ ትውድ

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 4 года назад +2

    እንደለክ ፈጠር ይበርክ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል ወንዶች እበከቹ ወልደቹ አትጠሉ ነገሮች ይልወጠል ነገ ማውደቃቹ አታውምቅ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ አሁንም ጠንካራ መሆን ተችያለሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላችው አይዞሽ ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ ለሰውም እዳትሰጭ

  • @tge4585
    @tge4585 4 года назад +1

    እሄ ህይወት የኔ ነወ ሙሉ ህይወት ኦፍፍ የኔ እናት ኣይዞሺ ያልፋል ልጅሺን ለማንም አትሰጭ ያልፋል ቤት ኣከራዬችማ ሰማያዊ ቤት ነወ የሚመሰለወ

  • @ermiyasmekonnen2993
    @ermiyasmekonnen2993 4 года назад +3

    እርሱም የተለያየ ያልገለፃላት ችግር ውስጥ። ይሆናል በርጋታ ተወያዩ አንቺ አይዞሽ ማርያም ትርዳሽ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +1

    እንዳልክ እግዛብሔር ይባርክህ ይሄን ዕድል ስለሰጠሃት

  • @tsigemulla8119
    @tsigemulla8119 4 года назад +3

    እኔም ተመሥሳይ ህይወት አለኝ አይዞሽ እህቴ ያልፋል ጉስ ነው

  • @tadelechyilma1555
    @tadelechyilma1555 4 года назад +1

    Ayadres new enj endalke zemenh yibarek yebzuwochi wegne yechiger kerafi adergohe gata fetrohal malet echilalehu

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 4 года назад +8

    አባት ተብዬው ልጅ እያለፈበት ያለው ሕይወት አድጎ የአባቱን ታሪክ ሲ ሰማ አንደኛ አይፈልግህም ሁለተኛ ጨካኝ የሆነ ትውልድ እያፈራህ ነው ደምህ ነው እርዳው አቅም ከሌለህ እዛም እዛም እንደፌንጣ አትዝል

  • @Eurael
    @Eurael 4 года назад +1

    What a heart breaking true life. Oh my God yene ehit, ayzosh Egziabher mehari new balefe hiwotish weyim demo hatyatish atisekayi, eshi!

  • @makiemaeki5488
    @makiemaeki5488 4 года назад +30

    ተው ግን ውዶች በጉልበታችሁ አምላክ
    ልለምናችሁ ተው ግን አታስለቅሱን ተው
    ግን እ

    • @destadegu8197
      @destadegu8197 4 года назад +1

      🤣🤣🤣

    • @makiemaeki5488
      @makiemaeki5488 4 года назад +1

      @@destadegu8197 አይሳ ቅም ማር አሜን በይ

    • @destadegu8197
      @destadegu8197 4 года назад

      Makie Maeki ምን ላርግ ብለሽ ነው ልጅ ተወልዶም አላውቅም አለ አይድረስ ነው ግን ልጅ ተወለድኩ በጥርሴም ቢሆንም አጠልጥይ አሳድገው አለሁ ምን ይደረጋል ለማንም አልሰጠው የቀን እየሰራሁ አሳድገው አለሁ::

    • @makiemaeki5488
      @makiemaeki5488 4 года назад +3

      @@destadegu8197 አይ አታድርስ ነው እያ ሴቶች ጡት እጂ ልብ የለንም ምስኪን ነን እኮ

    • @destadegu8197
      @destadegu8197 4 года назад +1

      Makie Maeki ሲጀመር ታልወደድኩት ተሱ ጋ ምን ግንኙነት አረገኝ በቃ ግድ ነው መወጣት አለብሽ እናቶቻችን በመክከራ ነው ያሳደጉን

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ።ይርዳሽ።።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @netsanetasefa6169
    @netsanetasefa6169 4 года назад

    በቤቶች ብዛት ብዙ ታሪኮች አሉ ብዙ ስትሰማ ትላመዳለክ የኔህህት አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል የማያልፍ የለም ግን እኔ የሚመስለኝ በእናታ የተደፈረች ይመስለኛል ጊዜው የከፋ በመሆኑ መገመት ይቻላል እንደዚህ የሚያደርጉ ቤተሰቦች ተበራክተዋለ አጣንም አገኘንም ወደፈጣሪ መጮ ነው የሚሻለው ቤት መቀመጥ ከፈለገች በ300መቶ ብር አንድ ክፍል ቤት ለብቻዋ ወደ እንጦጦ እና ከፍ ብሎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያን ከሆነች ሽንቁሩ ሚካኤል ተቀምጣ ፀበላን እየተጠመቀች ሴጣን ያበላሸውን ኑሮዋን ፈጣሪን እየለመነች ይስተካከልላታል

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      She needs a job not to give up on life and become hermit as that is for those who want to hide their failures

    • @mamushhawaz6291
      @mamushhawaz6291 4 года назад

      ልጅትዋን ካስወለዳት ይልቅ የከፋ በደል የፈፀመው እንዳልክ ቢዝነሱን ለመስራት የሄደበት ሰስፔንስ በህግ ያስጠይቃል

  • @mhrethaliefsxf3121
    @mhrethaliefsxf3121 6 месяцев назад

    ኣይዞሸ ቀን ያልፍል እግዛሄብሄረ ካንቺ ጋ ይሁን

  • @astprincess3096
    @astprincess3096 3 года назад

    Weyne አይዞሽ ehtie 🙏🙏🙏

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 2 года назад

    በዚህ ዘመን እንዴት ሰው ጥንቃቄ አያደርግም? ወንዶችስ እንዴት እንዲህ አውሬ ይሆናሉ።

  • @ሰአዳልዩሰይድ
    @ሰአዳልዩሰይድ 4 года назад +2

    አይዞሽ ይሄ ጫው እራስ በጣም አዝኛለሁ የኔ እናት

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 4 года назад +1

    አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል እንዳልክ አንተ ደግ ሰው እድሜክ ይርዘም 👉 እኔ ግን ስገምት የተደፈረቺው በእናቷ ነው ለመናገርም የቀፈፋት ለዛነው በዚህ ጉደኛ ዘመን የማይሰማ የለ

  • @hanibili1314
    @hanibili1314 4 года назад +19

    ልጅሽን እንደምንም ብለሺ አሳድገው አግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ አይዞሽ

  • @hilinaashenafi8423
    @hilinaashenafi8423 4 года назад +2

    Tarikua betam yasazinal yihe ken alifo tarik yilewetal fetary yiridash .
    ..ke tarikua endeteredehut defariwa enatua nech betam yemiasamim tarik new

    • @klove8959
      @klove8959 3 года назад

      Sete edet tedeferslche koye

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад

    ፍራጅ እግዚአብሄር ነው ልፈርዲ አይገባኝም ግን ለምን ዝሙት አስፈለገ የሑለት አለም ኪሳራ በሰማያት ገሓነም በምድር ስቃይ ‼‼

  • @rahyletsegye8286
    @rahyletsegye8286 3 года назад +1

    አይዞሽ ልጅሽ ጤና ይሁንልሽ ያንችው አይነት ነኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    ግን ሰው ለልጁ እንዴት ይጨክናል እንዴት ይበላለታል እንቅልፍስ እንዴት ይተኛል ?
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁላችንንም ።
    እንዳልክዬ በጣም አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ግን በውስጥ ብቻችሁን ምስጢር ከነገረችህ በቃ ቢሮ ውስጥ ነው መቅረት ያለበት ።ማውራት ያለባችሁን ብቻ ነው መወራት ያለበት ምክንያቱም በተደጋጋሚ " የተደፈረችው እጅግ ማመን የሚያቅት እሱአ ከፈለገች የምትነግራችሁ " እያልህ ነበር ይህ እንደ ሙያ ህግ ትክክል አይደለም ጉዳዬ የልጅ ጉዳይ ስለሆነ እሱ ይወራበት ።ያች ቃል መደጋገሙአ እንደ ሴት ይከብዳል ። ይህን የምልህ በአክብሮት ነው ።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ልጅ ይዞ ችግር ይከብዳል እባካችሁ ስራ አሰሩአት ስራ መፍጠርም አንድ መፍትሄ ነው ።
    እናመሰግናለን እንዳልክ ሳሚ

  • @genetbeyene2764
    @genetbeyene2764 4 года назад +11

    ሐፍተይ ናተይ አጆኪ እግዚአብሔር ምሳኪ ይኩን

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +3

    አረአምላክሆይ እራራልን ዘመኑ ከፍቷል ልቦናችን ተሰውሮብናል አንተታረቀን ተለመነን እህቴ በየጊዜው እምንሰማው እምናየው ከአእምሮ በላይ ሆኗል እግዚያብሄር ይህንን ህጻን የሰጠሽ ለመልካም ነው አሁን መከራ ዋጋ እየከፈልሽ ነው ልትማሪበት ነው ይህም ያልፋል

  • @jeromtekeste3406
    @jeromtekeste3406 2 года назад

    ውይ የኔ ናት እግዚአብሔርን ያገኘሁት መሰለኝ ኣላለችም

  • @engdashetatnafu8814
    @engdashetatnafu8814 4 года назад +7

    እንዳልክ እባክህ ለሴቶቹ ምክር ስጣቸው ወንድን ማመን አያስፈልግም ሴቶቹም ብትሆኑ በቻላችሁት መጠን ተጠንቀቁ

    • @onelove1lv
      @onelove1lv 4 года назад

      ሴትንም ወንድንም ማመን አያስፈልግም በዚ ሰአት

  • @rahelalmsgad5317
    @rahelalmsgad5317 4 года назад +2

    አንችም ያገኘሽውእን ስራ ስሪ ብዙ አይነት ስራአዎች አሉ ተንቀሳአቀሺ ከጭለማ ህይወት ውጪ እግዝያብሄር በሃጥያአትሽ ምክንያአት እየተቀጣአሽ ነው ንስሃ ግቢ ወደቀልብሽ ተመለሺ

    • @chu09bel
      @chu09bel 4 года назад +1

      አፍሽን ዝጊ። ካንቺ ትሻላለች። አትፍረጂ

    • @tigistalemayehu8703
      @tigistalemayehu8703 4 года назад

      Anchin be ehizabhere zufan lay askemito feraj yadergesh man yihon ehete

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 3 года назад

    ውይ ወንዶች ግን የስራቹን ይስጣቹ የልጅ ያለ ያስብላቹ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል በምንም አይነት ሁኔታ ለሰው ልጅሽን እዳሰጪ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ህመሙን ስለማቀው ነው በዚህ ሰአት አይዞሽ መባል በራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @Ummati134
    @Ummati134 4 года назад +2

    የሕግ ባለሙያ ነኝ ለፍርድ ቤት ወንድም አትጨነቅ እኔ ከእኛ ጋር ቆሜያለሁ ቁጥርዎ አይጨነቁ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 4 года назад +8

    አንድ ነገር ማለት ፈለኩ እሱም እስልምና እስክ 4 ማግባት ይፈቅዳል ሲባል ለምትቃወሙ የዛሬው ታሪክ ብቻ ብዙ ያስተምራል አሁን ይች ልጅ ሙስሊም ሆና ሁለተኛ ወይ ሶስተኛ ወይ አራተኛ ተገብታ በክብር ከምትኖርና አሁን ካለችበት ህይወት?? ልብ እንድትሉ የምፈልገው ስለ ሀይማኖት ሳይሆን እስልምና እስከ 4 ይፈቃድል ሲባል የተሳሳተ አስተሳሰብ ያላችሁ በደንብ አስተውሉ ሴት እህቶቻችን ጥሩ ትዳር አተው እንዳይገላቱ አግበተው ተፈተው ያለ ትዳር እንዳይቀመጡ ነው። እስልምና ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለው።

    • @wintab9571
      @wintab9571 4 года назад +2

      ምን ያገናኘዋል ከዚ ታሪክ ጋ?

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 4 года назад

      ሁሉንም ከላይ ገልጨዋለሁ

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 4 года назад

      @@wintab9571ምንም አያገናኝውም እንደኔ.

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 года назад

      ሳህ
      አልሀምድሊላህ

    • @wintab9571
      @wintab9571 4 года назад

      fatima abdallah ለምኑ 4ኛ ሚስት ለመሆን ነው?

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 4 года назад +3

    ይሄን ታሪክ ምንተስኖት አቅርቦት ነበር እንደውም የልጅቷ ስም ሂወት ነበር ተደፍራ አይደለም የገዛ እናቷ ናት ከባሌ ጋር እየማገጥሽ ነው ብላ በእንዝርት ድንግልናዋን ያሳጣቻት እና ደግሞ የእንዳልክ አጭበርባሪነት ታሪኩ እንዳይመሳሰልበት አገባቡን ቀየረው የልጅቷ ድምፅ በደንብ ነው የሚያስታውቀው እንደውም ጋዜጠኝነት ተምራለች እና ደግሞ ለሷ ለመቋቋሚያ ብሎ በ50 ሺ ብር የዶሮ እርባታ ያስጀመራት ድርጅት ነበረ ሲመስለኝ የምታቀርቡት ሰው ስታጡ ታሪክ እየቀያየራቹ ታመጣላቹ ማፈሪያዎች ናቹ😏

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 года назад +4

    የኔናት አይዞሽ ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ ለሰው እንዳትሰጪ አደራ በሃላ ይቆጭሻል

  • @misrakhaile5863
    @misrakhaile5863 3 года назад +1

    አይዞሸ የኔ እህት ይሄም ያልፋል

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 4 года назад +25

    እኔ ልርዳሽ እፍልጋለው አካውንት ላኩ

  • @ስዊትጋልትግራይ
    @ስዊትጋልትግራይ 3 года назад +1

    Aye yesew neger 😭😭😭

  • @lenat3112
    @lenat3112 4 года назад +4

    ኡፍፍፍ አይዞሽ እህት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 4 года назад +2

    Menw wedoch cheknachu tewu enji!! Hulunm alalekum

  • @danialtsige5033
    @danialtsige5033 3 года назад

    የሰው የስቃይ ህይወት ታሪክ ከማውጣትህ በፊት የዛን ሰው ህይውት እደምታበላሽ እወቀው " እልባት የሌለው ታሪክ ስትስራ ፈጣሪን የሚፈራ ሰው የሰውን ህይወት አበላሽቶ ክብርና ዝና ማግኘት ለጊዜው መሰሎህ ይሆናል " እውነት ሲወጣ እራስህን ስትመለከት ታፍርበቲለህ ( እዳልክ ብዙ አድማጭ ባለህ በእርቅ ማእድ ፕሮግራም ) ለቢዝነስህ ሰትል እውነት እልሀለው ስንት ህይወት አበላሽትሀል ለራስ ሰትል እልባት የሌለው ታሪክ አትስራ ከአንተ አልፎ ለልጅህ ነው እዳው ።

    • @mounajamal6645
      @mounajamal6645 3 года назад

      ምነው አተ ነህ መሰለኛ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 года назад

    ወይ ሕይወት አይዞኝ ሁሉም ያልፋል።በርቺ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 года назад +11

    ሴቶች ስንፍናችን ብዙ ነው።

  • @selamdesta8273
    @selamdesta8273 4 года назад +1

    ወይ ጉድ አይዞሽ

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 3 года назад

    የታል አካውንታ አይዞሽ እህቴ እናት መሆን መታደል ነው

  • @Bezatube19
    @Bezatube19 4 года назад +2

    ye sati mekira aylekem😭😭😭

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Год назад +1

    ክንድሽ ዉስጥ ካስቁበርሽ ልታረግሽ አትችይም ኡትዋሺ ዊሸታም ነሽ Okey

  • @abckml3527
    @abckml3527 4 года назад

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @HaboBt
    @HaboBt 4 года назад

    ኧራ እንዴት ብሌን እናውራ ጌታ ሆይ ምህረትህ ከጥፋታችን በላይ ነውና አስብልን።

  • @elsabteworku1571
    @elsabteworku1571 4 года назад

    Tenkara nash ehta barchi lijshn egziabhar yasadgelsh emabata terdash😔

  • @feteletilahun7072
    @feteletilahun7072 4 года назад +1

    በጣም ያዛዝናል እኔም ብረዳ እዳልክ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 года назад +1

    አይ የኛ ሀገር ወንዶች ለወለዱት ልጃቸው እንኳን የማይሆኑ ስንት አይምሮ ቢሶች አሉ ብቻ እግዚአብሔር ከአንቺ ይሁን አይዞሽ እውር አሞራ የሚመግበው ጌታ ከአንቺና ከልጅሽ ጋር ይሁን

  • @ሰርክየውብ
    @ሰርክየውብ 3 года назад

    Yefi medin silik yemtewihu ngerugn enbekechu tebeberugn

  • @getachewkassa3837
    @getachewkassa3837 4 года назад +7

    Pls let her speak out, why you are interrupted her, please, give her chance,,

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Год назад

    በእየሱስ ስም ይህ አረመኔ ምንጉድ ነው ምንአይነት ሰይጣን ነው ይህ አረመኔልጅ ያድግና ይበቀለዋል እሱ በዊልቸር ሲሄድ የልጅን እርዳታ ይፈልጋል እመኚኝ እህቴ የእኔ ውብ የእኔ ቆንጆ ያድግልሽ እና ያስደምምሻል ልጅ ልጅ ነው ይህም ያልፋል

  • @cirstinmamo1891
    @cirstinmamo1891 4 года назад

    እንዳልክ ከልመና ያለፈ እንምጃ
    እሱን በህግ ፊት አቁመክ ግዴታውን ህግ ሲያስገደው ብታሳዩን ለሊላውም ትምህርት ይሆናል። የሷን ታሪክ አሰምቶ ብር ማሰባሰብ የባለታሪኳን ክብር ዝቅ ማድረግ ፣ የዘር በታኙን መብቱ እንደሆነ ከማሳየት አይተናነስም

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 года назад +1

    አይዞሽ ቀን ያልፍል

  • @hanaendris2083
    @hanaendris2083 4 года назад

    Betam yasaznal yeny tarke yetdegme new yemsly ayzoshe yeny mar bewnt

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 4 года назад +15

    እንዴ ምን ለማለት ነው በህይወቴ እንዲህ አይነት ታሪክ አልሰማሁም ብለህ ለአዳማጭ ግን ሁሌ እንደሚቀርበው አይነት ነው። አንተ እንዲህ ያልክበት ምክንያት ማን እንደደፈራት ስለሰማህ ይሆናል ለአዳማጭ. ግን ኖርማል ነው ውይ በስምአም ብለን ላይክ እና ብር ለማድረግ እንኮን አያደርሰውም ሴትየዋ የደፈራትን ብትናገር ታሪኩ ትርጉም ይሰጥ ነበር አመለጠህ። ወንድሞ ካልደፈራት፣ አባቶ ካልደፈራት፣ ዘመድ ካልደፈራት እናቶ ናት ማለት ነው?

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 4 года назад

      ሊሆን ይችላል ዘመኑ ከፍቷል እኮ ።ፈራጅ ባንሆንስ ደሞ አይ እኛ

    • @bertukanamsalu7978
      @bertukanamsalu7978 4 года назад +1

      ለኔም ጥያቄ ነው

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 года назад +1

      ሊሆንይችላልከዚከመጥፎናካፀያፊአላህይጠብቀን
      ሊሆንይችላልከዚከመጥፎናካፀያፊአላህይጠብቀን

    • @zedotubeziana8525
      @zedotubeziana8525 4 года назад +1

      በአያት ይሆናልና

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 4 года назад

      Kkkk

  • @elsabetgirma1275
    @elsabetgirma1275 4 года назад +5

    ወይኔ እድል አይዞሽ እህቴ ሂወት ትፈትናለች አይዞሽ እግዚአብሔር። ያሳርፍሻል

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው

    ሴት ልጅን ምታስለቅሱ ወንዶች ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ

  • @ethiopia9218
    @ethiopia9218 4 года назад +1

    እንዳልክ❤❤❤🙏☝

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እንዳልክዬ ስወድህ መልካምና ቅን የምሰራው ስራ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ሰላም ገበታ እርቆች አስታራቂ ሁላችሁንም ከልብ ነው የምወዳችሁትዳር ሳልይዝ ስንቱን ተማርኩት የህይወት ትምህርት ቤት ብያለሁኝ

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki3465 4 года назад

    wwwwyyyy Amlake hoy 😢😢😢 fetari yrdash

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 4 года назад +2

    Yichin lij Asitaraki program lay kerba alinberm ende ?

  • @burtukanburtukan7101
    @burtukanburtukan7101 4 года назад

    የኔ ቆጆ አይዞሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ላንቺም ብርታቱ ይስጥሽ ግን አግቼ ባወራሽ ደስ ይለኛል በስልክ

  • @sebletadese231
    @sebletadese231 3 года назад +1

    Ewneten nw ymlk yhe taric yne nw mulu bemulum bayhon ye lije abat enenm endzi nw yadrgew enate batnorlg mengd lay nbrku

  • @seblewongilyekoye8200
    @seblewongilyekoye8200 4 года назад

    አይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ የእኔ ባለቤት 7ወር ነፍሰ ጡር ሁኜ ነው ጥሎኝ የሄደው አሁን የት እንዳለን እንኳ አያውቅም ልጄ እሳት በልቶት እባክህ ድረስልኝ ብለው ዘጋኝ ልጁም አድጎ 3 አመቱ ነው ሔሎ አባዬ ሲለው ስልክ ከጆሮው ላይ ዘጋበት የሚገርመው ግን ሜዲካል ዶክተር ነው ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል የአጥንት ስፔሻሊቲ እያጠና ነው አድለም ድንገት የተገናኛችሁት

    • @heedashedas5427
      @heedashedas5427 4 года назад

      አይዞሽ እህቴ ወንዶች ተበላሽተዋል😢😢

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Год назад

    ልጅ ያላችሁ እዛው አገርቤት ያላችሁ እባካችሁ እርድዋት እባካችሁ

  • @sasayemer960
    @sasayemer960 4 года назад

    ኡፍ ፍ አይዞሽ እህት

  • @bezib2555
    @bezib2555 4 года назад

    ከዚህ በፊት ቀርባ ነበር ድንግልናዋን ያጣችው በእናቷ ነው። እናቷ እንዝርት በማህፀኗ ከታ ነው ያበላሸቻት ምክንያቱም በእንጀራ አባቷ ስለጠረጠረቻት ነበር። የልጅሽን አባት ስላገኘሽው ደስ ብሎኛል በህግ ጠይቂው።

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭እንዴ እናቷ ምን አድርጋ ነዉ

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 4 года назад

      ኢቺ እሷ አይደለችም ያቺ ልጅ የላትም ታሪካቸው ይመሳሰላል ያቺ ገንዘቧን ነው የዘረፋት

    • @aldaam9276
      @aldaam9276 4 года назад

      @@sifuntiya7559 እረሡዋናት

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 4 года назад

      ወይኔ

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 4 года назад

      @@aldaam9276 ታዳ ድጋሜ ቀርባነው ባለፈው ታሪኳ ላይ እውነቱን ተናግራለች

  • @زيناتزينب-س4ن
    @زيناتزينب-س4ن 4 года назад

    Ebakachu.kutrwan.lakulgn.agzataehu

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад

    አይዞሽ እህቴ ልጅሽ እግዝአብሔር ይሳድግልሽ ያልፋል ውሉም

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 года назад +11

    ሲቆም ማብረጃ ካደረገ ቡኋላ የሚጠፋ ወንድ እቃውን ቆርጦ በእጅ ማሰጨበጥ ነው እረ ወንዶች ግን ምን ይሻላቸዋል አፈር ብሉ ምድረ ጉማሬ አቦ ሴቶች በስንቱ ነገር እንሰቃይ ግን ኡፍ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 года назад

      በጣም

    • @hamh3998
      @hamh3998 4 года назад

      ይሄ የደደብ ኮመንት ነው

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 4 года назад

      ውንድ ብቻ አይድለም ሴት ለምን ሄዱ አብሮ ነዉ ያበርድት

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 4 года назад

      አሱስም ቆሞበት ነው እሷም ለብር ብላ ነው ብር ከፍሏታል

    • @yisehakwegene5060
      @yisehakwegene5060 4 года назад

      Eswas feltobat adel yetegademechiw...setaweru yemeyamrachu atmeslum...ye ethio setoch welfamoch

  • @RuthOlga-k4w
    @RuthOlga-k4w 3 месяца назад

    Donato Radial

  • @torooqtorooq7779
    @torooqtorooq7779 4 года назад +2

    ኧረታው ወዶች ግንየዛሬዋን አትወቡሀላላይ የህፃኖች ስቃይናየሴቶች እን በስምህ ቤት ይፋርዳችሁል

  • @um3178
    @um3178 4 года назад +5

    ጋሽ ለታርከችሁ እናመሰግናለን ግን ሴትም ሆነ ወድልች በተቻለን መጠን ፈጣሪያችን ሱብሀን አላህ ባዘዘን ያለጋብቻ ሲብ መፈፀሙ ተገቢ አይደለም አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ወደአምላክሽ አላህ ተፀፅተሽ ለምኝው

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 года назад

    🥺💔💔😇❤☝️

  • @hananwollo2052
    @hananwollo2052 4 года назад

    ሚሰኪን ኡፍፍፍ እሰካሁን አልተደላደልሸም እንዴ i think ከዚህ በፊት ሙሉ ታሪክሸ ቀርቦል ፈጣሪ ይርዳሸ

  • @teyoo7765
    @teyoo7765 4 года назад

    Ok

  • @ayshahussien2128
    @ayshahussien2128 4 года назад +1

    Mesriya bet kalew be fird bet afinchawin teyizo yikeflal

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um 4 года назад +8

    እና ድንግልናዋን ማን ወሰደው ቄስ ወይስ ቃልቻ ወይስ ሰይጣን