የ15 ዓመት ትዳሬ አደጋ ላይ ነው/ባልን ሸኝቶ ቁጭ ማለት ? አርቲስት ወለላ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 268

  • @fevenketema
    @fevenketema  2 года назад +4

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @fetiyaayele3525
    @fetiyaayele3525 2 года назад +106

    አንድ አንድ ሴቶች ሚስትህን ፍታና አግባኝ የምትሉ ሴቶች ነገ አችን አለመፍታቱ በምን እርግጠኛ ነሽ

    • @mattmercy21
      @mattmercy21 2 года назад +2

      Most Ethiopian women's wants married men's I don't know why that's breaks my 💔 so sad!

    • @mattmercy21
      @mattmercy21 2 года назад +1

      @@Explorer_cities If you are married why you want to talk to women's? The problem is first just normal conversation second other thing come up that's the issue.....

    • @luhamlulu1210
      @luhamlulu1210 2 года назад

      Tikikili

    • @AynuyeAynuye
      @AynuyeAynuye 5 месяцев назад

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +24

    ሚገርም ሚያሳዝን በጣም ደግሞ ሚያስተምር ፕሮግራም ነው ምታቀርቢው በርችልን

  • @swd3650
    @swd3650 2 года назад +3

    የምን ማፅናናት ነው መገናኘት ራሱ አያስፈልግም

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 2 года назад +21

    ወለላዪ እናታችን ለቤተሰቡች ይለሸ ፍቅር ለትዳርሸ ይለሸ አክብሮት የቀበሌ 10 የቀበና ድባብ እኛ አሰፋልት ላይ ሰንጫወት መኪና እዳይገጫቸሁ እያልሸ የምትመክሪን አንረሳውም ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ይድልሸ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +2

    የኔ ደርባባ እናት ወለላዬ😘😘😘😘😘የዘንድሮ ወንዶች ብዙሀኖቹ አስቸጋሪ ናቸው ሁሌም እናት እናት መቼም የማትቀየር ልጅ ማሳደግ በራሱ ትልቅ አላፊነት ነው ወንዶች ሊገባቸው ይገባል ወገኖቼ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +2

      Yemegermew enat bichawan asadiga lijochu seyadigu abaten efeligalew yilalu ebet yibiluna! Wondum minim aymesilewim mikiniyatum esu yemeyawikew simet bicha new. Fetariwin ayfera haymanotun ayawikew yelij fikir aygebaw yethiopia wondoch tebelashu beka yelela ager bal enagiba meselegn.

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 2 года назад

      @@nejatali7088 እህቴ ነጁ ሁሉም አለም አንድ ሁነዋል እኮ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 года назад +11

    ወለላዬ ተባረኪ እሕቴ መነጋገር ያለብሽን ኮስተር ባለ መልኩ በጨዋ ደንብ አነጋግሪው እሷንም በጥሩ ቃል ልጆቻችንን አትበትኝብን አንቺም ሴት ነሽ የመጨረሻሽን አታውቂውምና ባለሽበት ተከብረሽ ኑሪ በያት ካልሖነ እሕቴ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ደግሞም በእግዚያብሔር ፊት አብዝተሽ ፀልይ መልሱ ቤትሽን ሲያንኳኳ ታገኝዋለሽ ፈጣሪን የመሰለ አማካሪ ከየትም አይገኝም በፀሎት በርቺ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ በትዳርሽ ጣልቃ ይግባ

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      Egziyabherin yematifera set nat min yibalal esti yesew bal mejenjen Egziyo

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 года назад +2

    አግዚአብሔር ቢፍቅድ ኖሮ እሶን ታገባ ነበር።አሆን የቼ ሴት አንተን ፈልጋ ሳይሆን አሚሪካንን ፈልጋ ነው። የተፋህውን ሀጢያት ደግመህ ባተበላው ጥሩ ነው። አግዚአብሔር ልብ ሰቶህ ወደ ተባረከው ትዳረህ ይመልስህ ❤️ አህቴ አይዞሽ አግዚአብሔር አጥብቀሽ ያዢ ለልጆቾሽ ኑሪላቸው።ፀልይ ሁሉን ታሸንፊያለሽ💚💛❤️

  • @mekdsegebre9356
    @mekdsegebre9356 2 года назад +13

    የኔ እህት የምመክርሽ ነገር ቢኖር ይኼ ለትዳርሽ የፈተና ጊዜ ነው ስለዚህ ልብሽንም አይንሽን ከባልሽ ላይ አንስተሽ በፀሎት ሁሉን ወደ የሚችለው ታሪክን በሰከንድ ወደሚቀይረው ወደ እግዚአብሔር አድርጊ ምክንያቱም ወጥተሽ ነገሮችን እስከምታስተካክይ ቀላል ላይሆን ይችላል አውቀዋለሁ አሜሪካን 3 ልጆችን እያሳደግሽ እቤት ውስጥ አለምንም እረዳት ምን ያህል እንደሆነ ከባድ እንደሆነ አውቃለው በርቺ የኔ እናት በአንቺና በ ባለቤትሽ መሀል እመቤቴ ከነ ልጇ ጣልቃ ትግባ አይዞሽ እህቴ ጤናሽን ጠብቂ ከምንም በላይ አንቺ ደህና ከሆንሽ ነገ ሌላ ቀን ልጆች ያድጋሉ አንቺም በራስሽ የምትቆሚበት ቀን ይመጣል መርጦ ከሄደ እግዚአብሔር የተሻለ ሰው አለው በርቺ እህቴ አይዞሽ

  • @eyerusalemgetachew9760
    @eyerusalemgetachew9760 2 года назад +2

    ይህ ሰው ላንቺ የሚሆን አይደለም ይሂድ አይጠቅምሽም ራስሽን እያስጨነቅሽ በሽተኛ ከሆንሽ የበለጠ የምትጎጂ መሆኑን አስቢ በጤና ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ ጥርግ ይበል ነገ በእግዚአብሔር ፍርድ ዋጋ ይከፍላል አይዞሽ ለራስሽ አስቢ በሰላም ከቤትሽ ይውጣ

  • @abby8182
    @abby8182 2 года назад +14

    ሲጀመር ትታው. የሄደችውን ሴት ማናገር የለበትም ሲቀጥል ከባሏጋር. በሽፍት መስራት. አለባቸው ልጆቹ የጋራ ናቸው ትውጣ እራሷን ትጠብቅ.

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 2 года назад +3

    ትልቅ ሰዉ ትልቅ ነዉ ወልዬ ተባረኪ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +3

    ወለላዬ አትጠገብም እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣት !!!

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 2 года назад +15

    በተለይም በትዳር ጉዳይ ላይ ኢንተርቪው ቢደረግ የምለው በትዳር የቆዩ ሰዎች ሳይሆን ፕሮፌሽናል ቢሆን ይመረጣል። ትልቅ እናቶች ረዥም እድሜ የኖሩት ስራም ስሌላቸው ሲረገጡም ዝም ብለው ችለው ነው አሁን ግን አይሆንም ታዲያ እንዴት ነው የነዚህን ሰዎች ምክር የምንሰማው።

    • @mihretmergia6273
      @mihretmergia6273 2 года назад

      Tidar be timirt bicha sayhon be tegbar kenurut mizanawi yemihon yimeslegnal.balisasat. Thanks 🙏

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      Ewinet new ye duro abatoch betachewin amuwaltew new setoch demo be economy tigegna nachew leza hulun chilew yinoralu siyasazin
      Echi yesew bet yemitibetebit set gin Egziyabherin yematifera newiregna nat

  • @seadaabebe8222
    @seadaabebe8222 2 года назад +79

    ቤቷ ውስጥ እኮ ስራ አላት ልጅ ማሳደግ በራሱ ትልቅ ስራ ነው

    • @swd3650
      @swd3650 2 года назад +2

      በገንዘብ ራሱ አይተመንም

    • @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
      @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ 2 года назад +4

      የኔ ፍቅር በጣም ትንሽ ወንድ ነው እቤት ቁጭ ብለሽ ልጅ ማሳደግ ስራ እንደሆነ የሚያውቀው ትንሽ ከፍ ካሉ nursery ማስገባት እና እኛ እናቶች መስራት ልብስብስ አድርገን ወደውጭ መውጣት አለብን ሁሌ እቤት ተርመጥምጠሽ ስትጠብቀው እሱ እውጭ ውጭ እንዲል ይረዳዋህ ሌላ ደሞ እንደናቶቻችን እያልን የናቶቻችን አይነት ለልጆቼ ልኑር የሚል ተረተረታችንን አቁመን ከማንም በፊት ለራሳችን ነው መኖር ያለብን እኔ ስኖር ነው ለልጄ መኖር የምችለው

    • @bona2318
      @bona2318 2 года назад

      @@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ anjeten arasishiw enem bet mekemet bemilew alismamam bayihon part time mesrat tiru new ene be kirbu new enat yehonkut bale Ethiopia new yeminorew sew asteyayet siset anchi lijoch eskiyadigu bet tihognalesh esu yiseral yilalu ene be hasabachew endemalismama enegrachewalehu

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 2 года назад +6

    ወይ መቻቻል!!! ወንዶች እስከ መቼ ነዉ በእሹሩሩ ባል የሚሆኑት???

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 2 года назад +19

    በመጀመራ ፊቪዬ በርቺ። ሲቀጥልእህቴ አገር እገባለሁ ካለሺ አብረሺ ነይ። ወዶች አስመሳይ ናቸው ። ከመሄዱ በፊት ወስኚ ።

  • @swd3650
    @swd3650 2 года назад +10

    እረባካችሁ ከወለዳችሁ በሆላ የራስን ስሜት አታስቡት ልጆች በጣም ነው ሚያሳዝኑት በጣም ይጎዳሉ ባዶ ሆነው ነው ሚያድጉት አለመግባባት ይኖራል ልክ ነው ይኖራል ግን ትግስት ጥሩ ነው እባካችሁ በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዎች እረ ተቆጠቡ ስለ እግዚአብሄር

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 2 года назад +1

    በትደሪ መኸካል የናበሩ ችግሮች ሊኖሩ ይችለሉ በዛ አጋጣም አንዱ አንዱን ያለ መተመማን ሰለ ሚመጣ ለመናኛዉ ናገሪ ጥበብና ትግስት በመጣቃም በዉይይት ለመፍታት ሞክሪ ሁለም ናጋሪ እግዝቤሐሪ ያሰታካክለል አይዞሽ አትጨናናቅ እህቴ!!!

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 года назад +1

    ማዘር በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከረችሽ እህቴ የማይሆን ከሆነም ለሚቀረው ነገር ነገ ከመቆጨት ትንሽ ታግሶ ያለውን ነገር ማየት አይከፋም ግን አንቺ ራስሽን ጠብቂ እንኳን እዛ የተሻለ ሀገር እዚም ካመጣው እናቶች ልጆቻቸውን ስንት ተሰቃይተው ነው የሚያሳድጉት እችላለው አያቅተኝም ብለሽ ራስሽን ማሳመን ብቻ ነው

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 года назад +40

    እህታለም ቆም ብለሽ ራስሽን እይ ምን እየሆንሽ ነው ያለሽበት አገር ራስሽን አይደለም ቡዙ ሰወችን የምትለውጭበት ነው የምን ጥገኝነት ነው ትንሽ ሰአትም ቢሆን ስራ ስሪ መስራት ገንዘብ ብቻ አይደለም ግንዛቤሽ ሰው ጋር መገናኘት ራስን ከዘመኑ ጋር ማድረግም ነው ልጆችሽም ይኮራሉ በመጀመሪያ ራስሽ ላይ ስሪ ስለትዳርሽ አትጠራጠሪ እስካሁን ያፈቅራታል ለምን በሌላ ወንድ የባለገችበትን ሴት እንደገና ማውራት ምናምን የእርሱን ውሳኔ ወደዛ ለራሱ ተይለትና አንች ራስሽን ለውጭ በራስሽ ተማመኝ የምን መለማመጥ ነው በቃ ጥላው ስለሄደች የራቃትን ሴት እንደገና ጊዜ አብሬሽ ላሳልፍ ሲል ያኔውኑ ውሳኔህን አከብራለሁ በል ደህና ሰምብት ብለሽ ስራሽን እየሰራሽ እየተማርሽ ከልጆሽ ጋር ዘና ያለ ሂወት ኑሪ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад +2

      Lemindenew Lejoch mitasadegew yezo ye hide Lejochun yesewa becha aydelume eswame Sew nech she will have Life with someone elefe selu elfe yegehale endee🤷🏾 sejemer 15 amet yalefekir Lejeweldo endet yenor neber? Setlay becha lemin Lejoch hakafinet yetale weydemo nebretune hula wesda ye child support eyekefele yenoratale keld aydeleme be hiwetwa new yekeledew

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +4

      አረ የምን አሞኛል ነው ሐኪም ይለው አሜሪካ መስሎኝ ጠበልም ከፈለገ አሜሪካ አለ ንቃ የተወችውን ፍለጋ ከሄደ ሊቆርጥልሽ ይገባል እሄዳለሁ ካለ አብረን እንሄዳለን አስታምምሃለሁ በይው ስትጋቡ ቢታመም ላስታምመው ብለሽ ቃል ገብተሽ የለ እንቢ ብሎ ጥሎሽ ከሄደ ጥርግ ይበል አሜሪካ መታ 🤣 በድጋሚ ስትፈነግለው ባለፈው ያልጨረሰውን የጭካኔዋን ልክ ታሳየዋለች እህቴ 😷በሽታዎች ሊይመጣብሽ ስለሚችል 🤭 መጠንቀቅ አይከፋም 😏🤫🤔

    • @kirubeltesfaye5330
      @kirubeltesfaye5330 2 года назад

      true

    • @Sarafree2025
      @Sarafree2025 2 года назад

      ትክክል😊

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 года назад +23

    ማሚ እድሜ ከጤናጋር ይሥሽ ሁለታችሁም እወዳችሓለዉ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +8

    እህቴ በመጀመሪያ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳርሽ ግን ማማ በፀሎት በስግደት በርቺ ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልልሻል እና ደግሞ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ይቱብላል ላይ ግቢ እና ገጠመኝ አዳምጪ በጣም በጣም ብዙ ነገር ትጠቀሚያለሽ መፍትሄም ታገኝብታለሽ!!! እህት አለሜ

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 2 года назад +2

    ውይ ወለላዬ ደስ የሚል ምክር ነው ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 2 года назад +34

    አብራ ትሂድ ወደ ኢትዮጵያ። ግን ይሄ ሰውዬ ይቅርባት ለምን ትጎዳለች ወንድ ልጅ ከወሰለተ አያስፈልግም ። ነገም ይደግመዋል ታማኝ ካልሆነ ።

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 2 года назад +10

    እህቴ መጀመሪያ ሁሉንም ለአምላክ ንገሪው የዘንድሮ ወንዶች አስቸጋሪ ናቸው ሴቶች ጠንካራ ሁኑ በራስአችሁ መተማመን ይኑራችሁ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад

    ወለላዬ የኔ ደርባባ እናት እወድሻለሁ እማ😍😍😍😍😘😘

  • @zeemirza8823
    @zeemirza8823 2 года назад +7

    አይ የኔ እመቤት የርሶ ምክር የሚሰራው ኢትዮጲያ ላይ ነው ይቺ ሴት ያለችው የሴቶች መብት በሚከበርበት ምርጥ ሀገር ነው በመሆኑም ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነውና ባሏን ደጋግማ ይዛዋለች ይሄ በቂ ነው ሳስበው ያልተማረች እንኳን ብትሆን ሰርቶ መኖር በሚቻልበት ሀገር እያለች ጠንክራ እራሷን ለማስተዳደር በቅድሚያ መስራት መጀመር ይኖርባታል የሀገሩ ህግ በዋዛ የሚለቀው ባለመሆኑ ወደደም ጠላም ልጆቹን የማስተዳደሩን ጉዳይ ህግ ይፈርዳል በሱ ሀሳብ ሊገባት አይገባም ሴትየዋን ደውሎ ማናገር የሚለውን ግን ፈፅሞ እንዳታደርጊው አንቺ ሚስት ነሽ በህግም በእግዚአብሄርም ፊት ንፁ ትዳሯን አክባሪ ልጆቿን የምታሳድግ የቤት እመቤት ስለሆነም በራሷ ሙሉ እምነት ሊኖራትና ቆራጥ ልትሆን ሲገባ ከባሏ ተደብቃ ባለትዳር የሆነውን የቀድሞ ፍቅረኛዋን ባሌን ተይልኝ ብላ የምትለምንበት ቅንጣት ምክንያት የላትም ብትወደው እንኳን ስለምወድህ የወደድከውን እንድታደርግ ፈቅጃለሁና የልጆቼ አባት በመሆንህ መልካም ይግጠምህ ብላ ጠቅልላ መሸኘት ይኖርባታል ሁል ጊዜ በትግስት ነገሮችን ተመልክተን ተበዳይ እንጂ በዳይ ሳንሆን ፈጣሪን ተማምነንና ጠንክረን ከዜሮ ከተነሳን ቀድሞ ከነበርንበት በላይ ሆነን ለመገኘታችን ጥርጥር የለውም የበደሉንን ሁሉ ለፈጣሪ ከሰጠን ፍርዱን ከሱ ያገኙታል በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና ተይው መሄድ ከፈለገ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት የሚሄደው እኮ ካንቺ እጅግ ያነሰች የዘቀጠች ሴት ጋር ነው ምን ሆነሻል ቆፍጠን በይ በቃ ከዚህ በኋላ ለቤቴ ሴትም ወንድም እኔ ነኝ ብለሽ ተነሺ ላከበረሽ መሸነፍ ትልቅነት ነው አንሶ ግን ለሚያሳንስሽ እጅ አትስጪ ለልጆችሽ መኩሪያ እናት እንጂ የባሏን ውሽማ ያውም በትዳሯ ላይ የምትማግጥን ሴት የምትለማመጥ ሰው ሆነሽ አንገታቸውን አታስደፊያቸው ነገ ሲያድጉ እነሱም በራስ መተማመን የሌላቸው ደካሞች ይሆናሉ እና ባለታሪኳ እናታችን እንዳሉት መከባበር መነጋገርና መተሳሰብ በትዳር ላይ ቁልፍ ነገሮች ቢሆኑም ችለሻል ጠይቀሻል በተደጋጋሚ ተዋሽተሻል ይባስ ብሎ ጤነኛው ባልሽ ፀበልተኛ እስኪሆን ጠብቀሻል አሁን ስለሱ ልብ መሸፈት ማሰብ መወያየት ተይና አንቺም ተለወጪ እንደውም ሲገባ ሲወጣ የኔ ማር እያልሽ አቆላምጠሽ ያዢው እራስሽን ጠብቂ ጎን ለጎን ስራ ፈልጊ እንዳገኘሽ ውዴ በል አንተም ፀበሉ መድሀኒት ይሆንህ ዘንድ ቶሎ ሂድ የኔ ፍቅር እኔም ከዚህ ቀን ጀምሮ ስራ ልጀምር ነው ብለሽ ሰርፕራይዝ አድርጊው አደራ ከዚህ በኋላ እንዲች ብለሽ ስለድሮ ፍቅረኛው እንዳታወሪ አንቺ ብቻ ከራስሽ ጋር ፍቅር ጀምሪ !!!!!!እራስሽን አክብረሽ አስከብሪ እራስሽን መጣል ትተሽ ሳትጋቡ የነበረችዋን አንቺነትሽን ለመመለስ ካልተማርሽ የተወሰነ ሰአት የምትችይውን ለመማር የተወሰነ ሰአት ለመስራት የተወሰነውን ጊዜሽን ደግሞ ለልጆችሽ በመስጠት ራስሽን ህይወት ዝሪበት ቢዚ መሆን በራሱ ቴራፒ ነው ያኔ የባለቤትሽን አዲስ ፊት ጥርት አድርገሽ ለማየት ያለፉት አስራ አምስት አመቶች እውነተኛ ገፅታ ሁሉ ይታይሻል መልካም ሚስት እናት እንጂ ጥፋተኛ እንዳልነበርሽ ይታወቅሻል የበለጠ ሞራልና ጥንካሪ ይኖርሻል በተቻለሽ መጠን ግን የሱ ሚስት እስከሆንሽ ድረስ እሱን ለመበቀል ብለሽ በንዴት ተነሳስተሽ እሱ በሄደበትየጥፋት መንገድ እንዳትሄጂ ሲጀምር እንዳትናደጂ አንቺ አንሰሽበት የተሻለ ቦታ ሄዶ ቢሆን ኑሮ ትንሽ ያናድድ ነበር ያም ቢሆን በምን በለጠችኝ ብለሽ ምክንያቱን ስታውቂ በዛ ነጥብ ላይ ባለመስራትሽ በራስሽ ነበር መናደድ የሚኖርብሽ አሁን ግን ጉዳዩ ይሄ አደለም የሄደው ባለትዳር ሴት የምትወሰልት ሴት የሰው ትዳር የምታፈርስ ጋለሞታ ጋር ነውና እሱ ዝቅ ላለው ልታዝኝለት እንጂ ፈፅሞ መናደድ አይገባምና በተናደድኩ ስም የሱን ጥፋት እንዳትደግሚ እራስሽን ጠብቂ ያንቺ ሰራተኛ መሆን መቀየር መንቃት ፀበሉም ተጨምሮ ወደ ቤቱ አይምሮው ከተመለሰ እሰየው ( ይሄን የምለው ብዙ ስለታገሽና የምታፈቅሪው ስለመሰለኝ ነው ) ያለበለዚያ ግን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰተሽ መሸኘት መሸኘት ነው ፋይናንሱን በተመለከተ ሀሳብ አይግባሽ ያለሽው እኮ አሜሪካን ነው ምን ሆነሻል ሁሉም ህግ ቅድሚያ የሚቆመው ላንቺ ነው ብቻ ንፁ ሆነሽ በንፁ ልብ ህግና እራስሽን አክብረሽ ቁሚ !!በድጋሚ አደራ በምድር በሰማይ እንዲች ብለሽ ልመና እንዳትሄጂ በፈጠረሽ !!!!!!!!!

    • @ewketbelete3888
      @ewketbelete3888 2 года назад +1

      ዋዉ በጣም ጥሩና አስተማሪ ምክር

    • @Maryg05
      @Maryg05 2 года назад +1

      በጣም በጣም ጥሩ ምክር ነው ጋለሞታዎች የሰንቱን ህይወት አበላሹ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው

    • @tsedeniamengesha8652
      @tsedeniamengesha8652 2 года назад +1

      👏🏻👏🏻👏🏻

    • @eyuchristian3981
      @eyuchristian3981 2 года назад

      Wow you are amazing
      What an advice I love it

    • @eyuchristian3981
      @eyuchristian3981 2 года назад

      Can I get your ig or any social mediq

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 2 года назад

    በጣም ትክክል እናት ወለላ የኔም ችግር ነው አንድ እግራቸው ውጭ ነው እህህህ

  • @yesuf966
    @yesuf966 2 года назад +4

    አሪፍ አገላለጥ ነዉ የገለጠቺዉ ወለላ ግን ለሚስቲቱ አይዋጥላትም ፈጣሪ ይርዳት እኔም ብሆን አይዋጥልኝም በተረፈ እወዳቹሀለሁ🥰

  • @geberu899
    @geberu899 2 года назад +1

    ቤቲዬ ፣ እትዬ ወለላ ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +2

    የኔ እናት ፈጣሪ እረጀም እደሜ ይስጥልን

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን... ያሳዝናል የሆነብሽ..... እኔ ምመክርሽ እንድትፀልይ ነው እርሱ ያስተካክልልሻል.... በእምነት ጠንከር ያልሽ ከሆንሽ....

  • @AynuyeAynuye
    @AynuyeAynuye 5 месяцев назад

    እንድኔ ግን አይቶ ይምጣ ባይ ነኚ ካለብለዛ ልቡ አያርፍም እስከምጨርሻው ታገሺው አይዞሽ እህቴ ጊዜ መልስ ይሰጣል ምንም አቶኚም የሀቅ አምላክ አለ 🙏

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 5 месяцев назад

    እህቶች !
    መፍረድ ይከብዳል። በ ባልም በሚስትም በኩል እንዲህ ያለ ነገር ይገጥማል። እኔ መጀመሪያ በደልኩ ፈጣሪዬ እግዚአብሔርንም ብዙ አሳዛኘው እርሱ ጉዴን ሽኑኖልኝ ወደ ልቦናዩ ከመለስም (በንስሃ )በተራዬ በሚስቴ አሁን የማየሁ ነገርና ብትክድም በስልኳ በ Imo Appላይ ያገኘሁት ልቤን የሰበረው ነው። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ማለት የፈለኩት በዝግጅታችሁ ለአንዱ ወገን መፍርድ ስላየሁበት ነው።

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +4

    ተይ እንጂ እትዬ ወለላ። እወድሻለሁ። ምኑን ነው መክሯት የሚመለሰው??? ወንዶች አንድ እግራቸው ቤት አንዱ ውጭ ነው አልሽን እኮ። ሚስት የማታውቀው በሽታ እንዴት ተከሰተ። በቃ ይሄ ሰው. ልቡ ሄዷል።። ብሎክስ ካደረጋት በኋላ ለምን መልሶ አገኛት??? ውድ እህቴ ፀልይ ይሄን የሰይጣን ሃሳብ ፈጣሪ እንዲያደናቅፍበት።

  • @seniyilma2365
    @seniyilma2365 2 года назад +3

    እኔ ምለው አብራው ወዳገር መምጣት አለባት ይሔ የማያሳምን ምክንያት ነው ! በማስተዋል ብለጪው ሰሜቱ ቢጎዳም ነገሮችን ተጋፈጪው ፀበል ብሎ አግብቷት ቢመጣስ የሔን ለመቀበል ይከብዳል ስለዚ ምንም ክፍተት ስሰጪ አብረሽው ፀበል መሔድ እንደምፈልጊ ንገሪው ሰበብ ካበዛ ነገር አለ ማለት ነው

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 года назад +13

    ያለፍ ታሪክ አልፎል እና እግዚአብሔር ከሰጠው ጋር ቢኖርው ይሻለዋል

  • @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ
    @የማርያምልጅነኝ-አ8ረ 2 года назад

    ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ብዝት የምታቀርቢያቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 года назад +1

    Waweeee yena konjoooooo.edma.yestlne.hulachume.tebrku.👏👏👍🙏🇪🇹

  • @ሰላምንዓኺሃገረይ
    @ሰላምንዓኺሃገረይ 2 года назад +1

    ፌቪየ የኔ ደርባባ በርች ተስፋ አዳትቆርጭ

  • @hirut139
    @hirut139 6 месяцев назад

    ፌቩ ሠላሞ ፓስተር ቼሬ በእውነት ተባርክ እኘህ የ55አመት ታሪክ ያላቸው ሴት ችለሻል ልጆችሽን ለማሳድግ ዋጋ ከፈለሻል ሰለዚህ ቤትሽን በአጥር አጠናክርሽ ከዚህ በሐላ የት ነው የምትገቢው ሰለዚህ ቻል አድረጌው ብሏል ዘፈኞ ለየትኛው ዘመን

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 2 года назад

    ሴት ልጅ አስተዋይና ጥበበኛ የፀሎት ሴት በጣም ወሳኝ ነው ብዙ ውጣውረድ ስላለባት ሀላፊነትም አለባት::

  • @ey7295
    @ey7295 2 года назад

    Lemanegawem le big surprise tezegagi ehte egzaber kanchi gar yehun 🙏🙏🙏

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 2 года назад

    ብዘገይም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ይሄ ታሪክ በኔ ትዳር የደረሰ ነው ባልየው ውሸቱብ ነው ፀበል ሳይሆን ያቺ ሴጣን ጋር ነው ሊዘሙት እንዳትልኪው ከሄደም አብረሽው ሂጂ በፍፁም እሺ እንዳትይው

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад

    ወላየ ሰወድሺ የኔ እናት

  • @emu4176
    @emu4176 2 года назад +16

    ግን 100%100እሷን ሊያገኝ ነው እሚሄደው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 года назад +1

    ወለላዬ ደስ ስትይኝ አሁን ደሞ ሹክ ልበላቹ ላይ ስለማይሽ ደስ ብሎኛል የድሮ ፍቅረኛ ዞሮ ከመጣ ጦሱ ነው የሚተርፈው ምንም አይረባ አርፎ ይቀመጥ

  • @emu4176
    @emu4176 2 года назад +26

    ሄዶ ከተመለሰ በሽታ ይዞብሽ እንዳይመጣ አስመርምሪው ውዴ ከጤና በላይ የለምና ከበደ ቢሄድ በላይ ይመጣል በሽተኛ ከሆንሽ ግን ከባዱ እሱ ነው

  • @abby8182
    @abby8182 2 года назад +9

    እኔ የፈለገ ገቢ ቢኖረው. ቤት ቁጭ ብየ አልጠብቀውም ለዛውም. አሜሪካ ልጆቹ ሁለቱም ሀላፊነት አለባቸው ልጆቹን ቢይዝ. ጡጦቢያጥብ ዳይፕር ቢቀይር ሰርቶ ልጆቹን. ቢመግብ. ትታው ለሄደችው ጊዜ. አይኖረውም ነበር. ልጆቹን ቁጭ. አድርጋለት ወደስራ ስራ. ስራ እና እራሷን መለወጥ አለባት 3 ልጅ ይዛ አሜሪካን አገር ቁጭ እረ አይሆንም

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 2 года назад

    Wow,she is the best family counselor .

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +3

    ምርጦችዬ ስወዳቹ በርቱ

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 5 месяцев назад

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ዋጋውን እግዚአብሔር ይከፍለዋል በፀሎት በርች ወጥተሽ ስራ ስሪ የኢኮኖሚ ጥገኛ መሆን የለብሽም እይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 года назад +2

    ወይ የሄ አያድርስ ነው አገር ቤት ድረስ ከመጣ በርግጥም አደጋ ነው የልጆቹ እናት የ15 አመት ባለቤቱን ቁጭ አድርጎ መጥቶ ከዝች ጋር ሲማገጥ ሚስት እንዴት ነው ይሄን ችላ የምትጠብቀው በጣም ይከብዳል አላህ ብርታቱን ይስጥሺ እራሴን ባንቺ ቦታ ነው ያስቀመጥኩት ከባድ ነው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 года назад +17

    በመጀመሪያ ወንድ ልጅ ስራ ከሌለሽ ላንቺ ክብር የለውም እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ጥሏት እሄደ ይመስላል ጥገኝነቷን ወደ .... መለወጥ አለባት Woman be outstanding he’s leaving you

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 года назад +6

      What if she is doing the house work and taking care of the kids..her job is more than him eko! Why men have this kind of understanding??

    • @Yedingillij2127
      @Yedingillij2127 2 года назад +1

      Sweetheart I’m talking about Many wise of course she is raising children that’s the hardest job ever but if she doesn’t bring any money if she doesn’t go out working come back home he’s not going to respect ✊

    • @aynadistafesse3810
      @aynadistafesse3810 2 года назад +2

      15 አመት አብረው ኖረው ነው ስራ ምክንያት የሚሆነው ? መቼም ስራ አታ ሊሆን አይችልም ልጆቹዋን ብላ እንጅ ......ምንም ጥርጥር የለውም ያሰበው ነገር አለ ፈጣሪ ይርዳት በራሱዋ ትወስን

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 2 года назад

      Wow after 15 years it’s crazy you boys

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 года назад +2

      @@Yedingillij2127 thank you for your time for quick response, I feel bad those devoted mom who stay with their kids throughout in life never appreciated, Most of Abesha men focusing making many as much as possible, They don't care or desire about the condition of their marriage that's that sad part! Love is not what you feel, it's what you build, always feel bad for the children who involved this kind of dysfunctional family!🙏🙏🙏

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 2 года назад

    Thank you

  • @netsanetgebretsadik7647
    @netsanetgebretsadik7647 2 года назад +1

    በጣም ይከብዳል ግን ሴትየዋን ደውለሽ አናግሪያት የሚለው መልካም አይመስለኝም ጥሩ ሰው ብትሆን ቀድማም አትደውልም ነበር የራሱን ህይወት እንዲኖር ትተወው ነበር ብቻ ይከብዳ ልቦና ይስጣት።የጋብቻ አማካሪ ሀሳብ ቢሰጥበት መልካም ነው

  • @ABKMST7753
    @ABKMST7753 2 года назад

    ምርጥ አርቲስት ስወድሽ ወለላየ እድሜ ይስጥሽ ለምን ኢትዮጽያ አንድ ላይ አይመጡም

  • @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
    @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ 2 года назад +9

    እኔ እኮ የኛ አገር ሴቶች ለምንድን ነው እቤት የምትቀመጡት መስራትና ብር ማምጣት አለባችሁ የኔ ውድ እህቶች ገንዘብ ያላት ሴት ሁሌም ጠንካራ በራስዋ የምትተማመን ትሆናለች

  • @Tesfa-f4r
    @Tesfa-f4r 2 года назад +13

    እህቴ አገር ቤት እንድሄድ የነፈስ አባታቹ ፀሎት አድርጉልን ብለሽ ጥሪያቺውና በሳቸው ፊት ችግርሽን አካፍዪ ምናልባት የሳቸው ምክር ልቦናው ይመልሰው ይሆናል እግዚአብሔር ትዳርሽን ይጠብቅልሽ

  • @elizabet8186
    @elizabet8186 2 года назад +2

    አዬዬ በቃ አከተመ እኮ ምንንግግር ያስፈልጋል፡ ሆሆ እረተውን ለተቀማጭ ቅርብነው አሉ፡ስት ድራማ ተሰርቶብናል እናቴ እናቴ ታማ ብሎ ፡ሄዶ ድልያለሰርግ ደግሶ እደደህና ሰው የመጣም ባል አለ እኔጋ፡ ሴትዮ ንቂ ያለሽው የሰለጠነ አለምነው፡ የሰውጥገኛ አትሁኚ፡ውጪ ስራስሪ፡ እራስሽቻዬ፡ከዛ ትከበሪያለሽ፡ ኢትዮጲያ ያለሽ ይመስል፡የወድጥገኛ፡ከራሴ ተሞክሮነው የምፅፈው፡፡ ሲግልማሜነኝ፡በህጉመሰረት፡ልጆቹን ይረዳል፡እኔም እራሴን ችዬ ስኖር፡ መሀልሜዳላይ እያመነታ ይገኛል። ልጆችአሉ፡ ሲቀጥል ክህደቱ ለራሱ በሽታ ሆኖ ያሰቃየዋል፡
    እመኚኝ፡ከመልካምነትሽ አትውረጂ፡ ቢሆንም እንኳን፡በሰላም፡ልቡ ሸፍቷል፡ ስትአመት ሳባብል ሣለቅስ ኖሬ አሁን እኔ ሰላምነኝ፡እሱግን አጣብቂኝ ውስጥ፡መልካምነት ለራስ ነው። እራስሽን አጠክረሽ፡ከቤት ውጪ ።

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 года назад +5

    ምክትን ከናቶች 😍😍😍😍

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 года назад

    አትለማመጭው ብቻ አንቺ ወጣ ማለት እራሥሽን መጠበቅ ሥጀምሪ ወደ አንቺ ማየት ይጀምራል ትውት አርጊው ልበሽ ቆንጆ ነገር ቤት ለቤትም አትዋይ ውጭ ብዙ ሠው ሥታገኝ ወደራሥሽ ትመለሻለሽ

  • @bamteshager2098
    @bamteshager2098 2 года назад +2

    ስላም እህቴ በመጀመሪያ ትዳርሽን
    እግዚያብሄር ያስተካክልልሽ
    ባልሽ አሞኛል ካለ ማስታመምም ሆነ ፀበል መውሰድ ያለብሽ አንቺ ስለሆንሽ አብረሽው ነው መሄድ ያለብሽ ከዛ በትረፈ ግን ብሎክ አድርጌታለሁ ብሎ ተመልሶ ከሷ ጋር መገናኘት ማለት ትልቅ ድፍረት ነው
    እሱ ምን ስለሆነ ነው ትሪት የሚያደርጋት
    የተዘጋ ያለቀ ያከተመ ፍይል ነው ከሷ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ታሪክ ሆኗል
    ስለሆነም አንቺ ቁጭ አድርገሽ ጠይቂዉ
    ትዳርህን ቤትህን ልጆችህን ትፈልጋለህ
    ወይስ እሷን ምረጥ ብለሽ መጠየቅ
    እሷን ካለ ቀጥል በይው ይሂድ ኖሮም አይጠቅምሽም
    ቤቴን ትዳሬን ልጆቼን ካለ
    ካአሁን በኋላ አንድ ነገር ባይ ብሰማ እርምጃዬ የከፍ ይሆናል በይው
    አይዞሽ ጠንከር በይ
    ሌላው ስራ ስሪ 3ቀንም ቢሆን መስራት አለብሽ
    ፀሎት ወሳኝ ነገር ነው
    ፈጣሪ ከነ እናቱ ትዳርሽን ይጠብቁልሽ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 года назад

    ፌቨንዬ በጣም እወድሻለሁ ፊልም ላይ ብዙም አላይሽም

  • @abenezeragegnehu7623
    @abenezeragegnehu7623 2 года назад +1

    እንድሄድ መፍቀድ የለባትም ምክንያቱም ያችን ፈልጎ የሚሄድ ከሆነ በግልፅ ነግሮአት መሄድ አለበት

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 года назад

    Welelayeee yene konjo sewedesh

  • @kidistamsalu4597
    @kidistamsalu4597 2 года назад +1

    እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ከአንቺ ጋር ትሁን ልቡን ትመልስልሽ

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 года назад

    Welelaye beyati .ene enatin welela newu milati.. welelaye

  • @michaelhabtetechlemicheal570
    @michaelhabtetechlemicheal570 2 года назад

    Tanks

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ትዳርሽን ይጠብቅ ጣልቃ ይግባልሽ ፀልይ ትዳርሽ አይፈርስም የምታልፊበት መንገድ ከባድ ቢሆንም ጠንካራ ሁኝ ነገሮችን በማስተዋል በጥበብ አድርጊያቸው አትቸኩይ ለሱ ያለሽ ፍቅር አይቀንስ ጥሩ ፍቅር ፊት ስጭው እውነት ታሽንፋለች እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንሽ እህት እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን ትዳርሽን ይታደግ

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 года назад

    Tegestega huge yene konjo yealem fesame adelem eraseshen tebeki

  • @fassikamekuiaw
    @fassikamekuiaw Год назад

    ፌበንየ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ተከታይሽ ነኝ ግን ፓስተር ቸርነት ሀሳብ ቢሰጥበት ስራሽ አጥጋቢ መልስ ያገኛሉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ማሚየ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 года назад

    Yemigerm mizanawi meker nw tbarki welelaye😍

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 2 года назад

    It is so hard to hold.

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ዛሬ ሰብስክራይብ አረኩሽ ስወድሽ እኮ ለስለስ ያልሽ ሴት ነሽ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 года назад

    ሁሌ ኩንስንስ🇪🇹❤ወለላ

  • @tigistkebed294
    @tigistkebed294 2 года назад

    ፈጣሪ አምላክ xntun የስተአሽ አይዞሽ xalot አድርጌ ላንች ካውን የተም አይህደም

  • @tiresitmedihn5045
    @tiresitmedihn5045 2 года назад

    አይ አማማ ወለላ አንቺ እንዳሰብሹ በሆነ መልካም ነበር አሁን ጊዜው ከፍቶል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ልቧ አንደጠረጠረ አገር ቤት መሄዱ ከባድ ነው

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 года назад

    Feveyee & welela😊😍🥰

  • @wubineshsimon7843
    @wubineshsimon7843 2 года назад

    እህታችን ኢትዮጵያ ያለችውን ሴት ደውላ ማግኘት አለባት፣በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ተጠቅማ ባሏንም ጭምር አግኘታ ማናገር አለባት፣ደግሞ ከባለበቷ ጋር የምታወራውን ነገር መረጃ መሰብሰብ አለባት screenshots አድርጋ በመያዝ ፣ መጠየቅ አለባት እንጅ ዝም ማለት ይበልጥ ይጎዳታል።

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 2 года назад

    Feveye tebareki

  • @tsilatayalew9
    @tsilatayalew9 2 года назад +1

    እህቴ ከባድ ነው በፆለት በርች ግን ሂዶ ሲመለስ አስመርምሪው በሽታ እንዳያሲዥሽ ግን እኔ የምልሽ ይሂድ አትከልክይው ልጆሽን ያሳድግልሽ አንች ሳትገፊው ከሱ ከመጣ አትጓጅም መጨረሻው አያምርም እሶን ግን ማናገር የለብሽም ኮራ በይ እህቴ እሶ ባል አታ አይደል ያላገባች የሰው ሲሆን ነው የሚያምራት ይች ባለጌ እሱንም አትለምኝው ይሂድ ከፈለገ ይሀ ባለጌ መልሶ ለምናሽ ይቅርታ ጠይቆ ይታረቅሻል እህቴ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን

  • @ማኒቾt
    @ማኒቾt 2 года назад +5

    ይሂድና ሁለተኛ ተገርፎ ይላካል እንደዚህ አይነት ወንድ ምንም መለማመጥ አያስፈልግም እንደነቃችበት እያወቀ ነገሩን መቀጠሉ ባለቤቱን ማበሳጨት አላማ እንዳለዉ ያስታዉቃል ይሄን አይነት ሰዉ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ማለፍ

  • @qqww6017
    @qqww6017 2 года назад

    በጣምይገርማል፣ግንስውየውአርፍቢቀመጥጡርነውምክኛቱምበፍትትታውሂዳአሁንምፍልጋነው፣አሁንምየሱንትዳርለመበጥበጥነው

  • @elenitigabu7639
    @elenitigabu7639 2 года назад +4

    በመጀመሪያ ያለፈ ግንኙነት ከሆነ መደዋወል መጻጻፉ አስፈላጊ አይደለም በኔ አመለካከት። ማናችንም ብንሆን ደስተኛ የሚያደርገን ነገር አይመስለኝም ምናልባት በመካከላችሁ የተፈጠረ አለመግባባት ካለ ያን ክፍተት ተጠቅሞ ሊሆን ይችላል። አሁን ማድረግ ያለብሽ ነገር የእውነት እያመመው ነው ወይ? ህክምና አድርጓል ወይ? ስለዚህ በግልጽ ንገሪው እየሄድክ ያለኸው ለጸበል ሳይሆን እሷን ለማግኘት እንደሆነ እየመሰለኝ ነው በይው።ከዛ ባለፈ የእሷስ ባለቤት ይሄን ጉድ ያውቅ ይሆን።በተረፈ ፀሎትን አስቀድመሽ የሚሆነውን ነገር ተከታተዪ።እግዚአብሔር ይርዳሽ ልቡን ይመልስልሽ።

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 года назад

    ወ/ሮ ወለላ የሰጡት አስተያየት በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን፣ ሰውዬው አዲስ አበባ ሄዶ ሲመለስ ጥሩ ፊት ታሳየው ሚስቱ ያሉትን አልስማማም። እንደፈለገ ከሆነ በኃላ ከዛችኛዋ ጋር አሳልፎ ከመጣ በኃላ አይከብድም? እንደኔ ግን ማድረግ ያለባት አሞህ ከሆነ አብሬህ እሄዳለው ብላ ተከትላው ትሂድ አቃለው ወጪው ቀላል አይሆንም ግን በኃላ ከሚመጣው ችግር አይብስም!!! ወይም እዚው ሀኪም ጋር እንሂድ ትበለው አሜሪካ የህክምና ሀገር ነው አርፎ ቁጭ ብሎ ይታከም አለዛ አንቺም አትሄጂም ካላት ሌላ ነገር አለው ማለት ነው። ደሞ ለምን ሚዲያ ይጠቀማል ባልና ሚስት እዛ ውስጥ ገብተው ሲንቦጫረቁ ነው ክፍተት የሚበዛው። ራሳቹን መርምሩ እሱ ሌላ የፈለገበት ምክንያት አንቺም ላይ ችግር ካለ ስሪበት!!! የትዳር አማካሪም ጋር ሂዱ!

  • @LightingKid1239
    @LightingKid1239 2 года назад

    After yebela

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ባለ ታሪኳ
    ግን በቻልሽው መጠን የባልሽን ልብ ለመስረቅ ጥረት አርጊ ከበፊቱ የበለጠ ፍቅር አሳይው አልሰማም ካለ ልጆቹን ለሱ ሰጥተሽ የአንችን ጥቅምና ማጉደልሽን አሳይው ከዛ ተንበርክኮ ይቅርታ ይጠይቅሻል አይዞሽ ማማየ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      Thanks Yenem hasab new 1Lejochu yeswa becha aydelume 2 be hiwetwa techaeeto mehede aychileme 15 amet kelale aydeleme Lej astakefo wedet Lejochune yeyezale eswame Lelahiwet Tigemiralech mikneyatu it’s his fault not her

  • @filohaysh3395
    @filohaysh3395 2 года назад

    ፀሎት ነው ትልቁ መድሃኒት እህቴ..... ፀልይ መድሃኒያለም ሁሉን ያስተካክልልሻል እመኚኝ.....

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +6

    አይ እዚህ አገር ያሉ ወንዶች ችግር አለባቸዉ ልክሰክሶች ናቸዉ የሚሄደዉም ታሞ አይደለም እርሷን ሊያገኝነዉ እትዬወለላ ከሄደማ ከሷ ጋር ከተልከሰከሰ በኸላ በሸታ የሚባልነገር አለ

  • @mimisho1210
    @mimisho1210 2 года назад

    Berchilgn zemede tiru program new

  • @ጓልመቐለ-የ2ቘ
    @ጓልመቐለ-የ2ቘ 2 года назад +1

    እኔ ብሆን ኢትዮጲያ ሊሄድ ነው ስለኝ ጊዜ ሻንጣዉን ኣሸክሜ ሁለተኛ ኣይንህን እንዳላየው እለው ነበር።ጭራሽ እስከሚመለስ ጠብቄው በስነስርኣት ላወራው ዋይ ሞት ይሻለል።ዋይ እንደዚ ኣይነት ባሎች ትሪት ሳይሆን ማባረር ነው መፍትሄው።

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 2 года назад +12

    ሰላም ለሁላችን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን።
    እኅቴ ፌቨን እንዴት አለሽ። ይቺን መልእክት ለእኅታችን አድርሽኝ።አንድ ከወደ ጎንደር የሰማሁትን ታሪክ ሹክ ልበልሽ እኅታችን በሕግ መሰረት ባል አገባች ያገባችው ባሏ ሹፌር ነው።ለሚስቱም ታማኝ አይደለም በየአደረበት ቦታ ከሴት ጋር ያድራል።በሃይማኖታችን መሰረት በባህላት በሰንበት በጾም ግንኙነት አይደረግም እሱ ግን ቤቱ በመጣ በማንኛውም ሰዓት ግንኙነት ያደርጋል። እንብይ ካለቺው ወጥቶ ያድራል።ልትመክረው ስትፈልግ መማታት ጀመረ ከዛ ምክሯን ትታ ጸሎት ጀመረች የእርሱን መወስለት ወይም በጾም በበዓልና በሰንበት ግንኙነት ሲያደርጉ በጥዋት ተነስታ ወደ ንስሐ አባቷ ሂዳ በእሱ ስህተት እሷ ንስሐ ትቀበልለታለች እኔ ተሳሳትኩ ብላ።ሁሌም እግዚአብሔር በጾምና በጸሎት ትጠይቀዋለች አካሌን መልስልኝ የሞትክለትን ሰው ተመልከተው እያለች ታለቅሳለች። እንዲህ እያደረገችለ #ለ15 ዓመት ታገሰችው በመጨረሻም እግዚአብሔር ጸሎቷን ሰምቷት ወደ ንስሐ አባቱ ሂዶ አስታርቁኝ ብሎ ከእግሯ ስር ተደፍቶ ይቅርታ ጠይቋታል በሃይማኖቱም ከእርሷ በእጥፍ በልጦ ፍጹም ቅን ትሁት ክርስቲያን ሁኗል። እናም እኅቴ በጸሎት በርቺ ጸሎት አድርጊ።መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ🤲

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 года назад

      l m so said about orange

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 года назад

      don't worry this American noting really for you happiness

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 года назад

      war mine he token about what theat is desrspct

    • @rozatsegaw4464
      @rozatsegaw4464 2 года назад

      @@letebrhanambaye2155 እንዲያው ግን አንድ ነገር ግርም ይለኛል እኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛኞቻችን አይደለም እንግሊዘኛ መናገር ቀርቶ አማረኛ መጻፍ የማንችለው እልፍ አእላፍ ነን ወጣ ስንል እኛ ስናውቅ ደግሞ የነጮችን ቋንቋ ለኢትዮጵያውያን መግባባያ ነው ብለን እስክናስብ ድረስ በእነሱ ልሳን እንናገራለን😔 የራሳችንን ቋንቋ ደግሞ እነሱ በየዩኒቨርሲቲው ይማሩታል ነገ በዶላር እየተከፈላቸው መጥተው የእኛውን ቋንቋ በሀገራችን እነሱ ያስተምሩናል😔

  • @beshadubiratu9270
    @beshadubiratu9270 2 года назад

    ሰላም እንዴት ናቸው በእርግጥ ነገሮችን በመስተዋት ከልተመከትዉ ጉዳት አለው ቢሆንም ግን አንድ ነገር ባለቤቷን አንድ ጥያቄ ትጠይዉ ።ለፀበል ያበቃው ሕመም ምንድነው ? ከዚህ በፊት ወደ አገር ለመግባት ዕቅድ ነበሩ ወይም አጋጣሚ ?

  • @kimbilodeau6824
    @kimbilodeau6824 2 года назад +1

    Chigru kemistu gar aydelem. Minaderekuh bitilew 30 gize minim aladeregshignim yilatal chigiru yebefitwan girl friend endegena wedowatal libu sheftwal aleke.

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад

    ስወዳት ይቻን እናት

  • @pink9212
    @pink9212 2 года назад +4

    First of all she need to work otherwise he didn’t give her respect. He also has responsibility for his kids. You need to have your own income. Secondly she can go to Addis Abeba with him. Treat your self. when you are at home always treat your self like dress nice.

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад +1

      He doesn’t have respect on her in my understanding she will not treat herself by dressing up nice she only treats herself by throw him out!! sorry his disrespect her there is no such husband will have a chat with other women in front of wife of 15 years !!! she is in America even if he left he will pay child support he is responsible for his kids even though she work also, why keep man like this? He is rubbish she can get another one who loves her too no need to worry about this kind of man sorry she must be so dependent on him financially even though she is still has a right to stop this Legally unless she is dam