"ወንድሜን የማውቀው በፎቶ ብቻ ነው" ወንድምን ፍለጋ ከአሜሪካ አዲስ አበባ ድረስ //በቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 59

  • @mm6227
    @mm6227 2 года назад +42

    ብዙ ታሪክ ውስጥ እናት ስትሞት አክስት ነች ምትክ ሆና የምታስድግው እድሜና ጤና ለአክስቶች አንቺም አምላክ ከወንድምሽ ጋር ያገናኝሽ

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 года назад +3

      @@lovewin1582 አይይይይ እሡማ አባባልጠው አባትሙቶ አጎትን ማመን እናትሙታ አክስትን ማመን ከሰማይጩልሌ ስጋመለመን።😭😭😭😭

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 года назад +1

      @@lovewin1582 🍓🍓🌹🌹😍🥰

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад

      ለማያቃቸዉ
      እናቴ ሳለች አክስቴ አገት አገቴን ትስመኝ ነበር
      እናቴ ስትሞት አገቴን ትጎትተኝ ነበር እእ ህ

    • @zetamful
      @zetamful 2 года назад

      Very true I'm know this feeling

  • @islamictube1700
    @islamictube1700 2 года назад +16

    ሰላም ለሀገራችን ዘረኝነት ጥላቻ የትም አያደርሰንም አንዋደድ እንተሳሰብ እባካችሁ ወገኖቸ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ይታወቃል የእንባ ነዉ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለዉ !!

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን አይዞሽ

  • @መዲና-ቐ7ዀ
    @መዲና-ቐ7ዀ 2 года назад +20

    ምን ተረዳችሁ ከዝች ውብ በወድም እና በህት መታቀፍ ያማራት የሆነ ብቸኝነት የጎዳት ክፍት ብሉዋታል እደት እባዋን እደተቆጣጠረችው የኔ ብቸኛ እኔን አቺ የሚሰማሽ እኔንም ይሰማኝል ምናለ ባገኝሽ እና እቅፍ ባረኩሽ አላህ ያገናኝሽ ያረብ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад

      Lik nesh anjet yemitbela nat

  • @Hikmaaatube9241
    @Hikmaaatube9241 2 года назад +9

    አይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው

  • @tesfahungizaw2801
    @tesfahungizaw2801 2 года назад +2

    ሳምንት ቅዳሜ እንዴምትገናኙ 100% እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ፕሮግራሙ ቅዳሜን ከሰዓት ነዋ.. ዮኒ መልካም እድል!

  • @mihretwoldeyohannes-mercy4965
    @mihretwoldeyohannes-mercy4965 Год назад +1

    መቅዲ እየሱስ ይርዳሽ ! You are very look alike with Hermi & Ahadu!❤

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    ኢቢኤስ መልካም ሚዲያ አላህየጠብቃቹ ወድምሺ ያሰገኝልሺ

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 Год назад

    እመብርሐን ታገናኝሽ አይዞሽ በቅርብ ታገኝው አለሽ

  • @engidaewdie1035
    @engidaewdie1035 Год назад

    Yoni, please tell me what happened to the girl who came from France to find her mother Sintayehu assefa Taddesse?

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    እመብርሃን ታግዝሽ ውዷ እህቴ

  • @ZahraZahra-ts1kk
    @ZahraZahra-ts1kk 5 месяцев назад

    Alaha yagenanyish yene ihit ayzosh

  • @መልካምነትለራሰነው
    @መልካምነትለራሰነው 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳሸ እህታችን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад

    አላህ ያገናኛቹ እህቴ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 года назад +4

    አላህ የገነኛቹው

  • @mubarekjuhar4567
    @mubarekjuhar4567 2 года назад +1

    Allah yerdashi ehata

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +1

    እህት መቅደላዊት አይዞሸ እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃሸ አሜን እኔም እህቴ አዘነግ(አረጋሸ) ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በቀድሞው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ነው ለንሮ ብላ ከጋማው ገመቹ ጋር ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም ዋሱ ነኝ ወንድም

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 года назад

    አላህ ያገናኛችሁ

  • @sameerasameera3504
    @sameerasameera3504 2 года назад

    አረ የኔ አባት ለምን አትፈልገኝም ወሎ ነዉ ያለዉ ስሙ ደሳለኝ አስማማዉ ይባላል

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @amenjhone6519
    @amenjhone6519 2 года назад

    You are very nice , good sister

  • @emu8244
    @emu8244 2 года назад

    የኔናት ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 года назад

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 года назад

    ፈጣሪ የተጠፋፋንም የተነፋፈቀዉን ሁሉ ያገናኘዉ ያረብ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Egziabeher Yagengsh

  • @andualembahru6785
    @andualembahru6785 2 года назад

    የመጀመርያ የእናቴ ስም አማረች አይሌ አዳሙ ትባላለች ተወልዳ ያደገችው ባሌ ጎባ አጋርፋ የሚባል አካባቢ ነው የመጀመርያ ልጇ መስከረም ትባላለች እና እናቴ ከቤተሰብ ጠፋታ ነገሌ ቦረና መታ ትዳር ትመሰርትና በዚያ ግዜ እናቴ ልጇን ይዛት ስትመጣ 7አመት እድሜ እያለች ነበር ነገሌ ይዛት የመጣችው እና እናታች በሔወት የለችም አውን እንደሰማነው ከሀገር ውጪ እንደሆነች ኢንፎርሚሽን አለን እና እህታችን እንፈለሰግሻለን ከነገሌ ቦረና

  • @gyff9632
    @gyff9632 2 года назад +1

    የኣባትዋፎቶም ብታርግ ኣርፉ ነበር በተረፈ ፈጣሪ ያጋናናቹ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 года назад +2

    ፍጣሪ ያገናኝሽ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +4

    ይመጣል ኢሻአላህ ዉዴ ያዉም አሜሪክ ነኛ ብለሺ ሀሀሀሀ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    የኔ አጎትስ የት ትሆን እፍፍፍ😥😥😥😥😥

  • @azebtesfaye3083
    @azebtesfaye3083 2 года назад

    Yenkonjo Allah yerdashe

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад +4

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 месяцев назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ

    አለሀሚዲሊለህ ሙስልሚ የደረከኛ ጌተዬ

    • @እውነታሚዲያ-ኰ2ረ
      @እውነታሚዲያ-ኰ2ረ 2 года назад

      @@Sofia-zd3es ክክክክክክ

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 года назад +1

      @@Sofia-zd3es ጌታዋንለማመሥገንኮ ሀዲሥ እሥከሚነገር መጠበቅየለባትም በየትኛውም በታናሰአት ጌታዋንማመሥገንአለበት ።

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 года назад +1

    Eyemeta new ayezosh

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 года назад

    Wey anjete telawese yene konjo ! Fetari bechernetu yagenagish

  • @tsegayetasew9658
    @tsegayetasew9658 2 года назад

    Iyzosh

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ በቅርቡ ይገኛል

  • @አፀደየሚኪየእናት
    @አፀደየሚኪየእናት 2 года назад

    ከልጁ ፎቶ ጀርባ ያለውን ፎቶ ለማውጣት ሞኩሩ

  • @kedigaTube
    @kedigaTube 2 года назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁሠላምአሪፍበሮግራምነውበርቱሠላምለሀገራችንን

  • @ሚስክቲዩብ
    @ሚስክቲዩብ 2 года назад +1

    ኤርትራዊያኖች ናቸው ሊአውቁት የሚችሉት ምናልባት

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад

    መቅደላውይት ያባትሽ ስም እና ያባቴስም አንድ ነው

  • @asegidhabitemariyam1030
    @asegidhabitemariyam1030 2 года назад

    እኔ የናቴን ወንድም ፈላጊ ነኝዝናቤ ሲሳይ እስታሉ ይባላል እህቱ ጥሩነሽ ሲሳይ እስታሉ እናቱ ላቀች አረዳ በሂወት ካለሀህ እናትህንና እህትህን አሪሲ ነገሌ 03 .ቀበሌ የቤት ቁጥር 538 ብቸለህ እናትህን አግኝ ከወሎ ክፍለ ሀገር ቆቦ ከተማ ሀሙስ ገበያ አካባቢ እንደተወለዱ አ/ን አለኝ ፀሃፊው የልጅ ልጅ ነኝ

  • @etiioerit2563
    @etiioerit2563 2 года назад +1

    ኤርትራ ውስጥ ደርግ ትቶት የሄደ ንብረት እሥካሁን ኢያስቸገረን ነው

  • @Wegeshatube958
    @Wegeshatube958 2 года назад +1

    አይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቸው

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад +1

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁን