Sidrak I am worshipping OUR LORD JESUS CHRIST with your songs in the middle of the night. So powerful songs. You are gifted from Heaven. MAY GOD ALMIGHTY BE ALWAYS with you, and bless you and keep you safe and May THE LORD JESUS CHRIST keep using you in HIS MIGHTY ways, FOR HIS GLORY. Amen. Hallelujah
You are truly anointed singer you will bring many to the kingdom of Jesus through your worships ! May you be protected and covered with the blood of Jesus 👏🙏🙌🏽
Sidrak I am worshipping OUR LORD JESUS CHRIST with your songs in the middle of the night. So powerful songs. You are gifted from Heaven. MAY GOD ALMIGHTY BE ALWAYS with you, and bless you and keep you safe and May THE LORD JESUS CHRIST keep using you in HIS MIGHTY ways, FOR HIS GLORY. Amen.
Manem eko yezemeral gen kiberu yalebet yeleyal
አሜን አሜን አሜን
አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ
አመልካለሁ ለማንም የመይረታ ❤❤❤
የአለምየ የናትህ የጸሎትዋ ፍሬ ነህ እሷም ባምላክዋ እቅፍነች አንተንም ለሱ ሰጠች እሱም አደራ አልበላም በተአምር አሳድጎ ለራሱ ክብር መጠቀሚያ አደረገህ እየሱሴ አንተኮ ትለያለህ ተመስገን
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
አዎን ዉለታው እጅግ ብዙ ብዙ ብዙ ነው ሰሙ ለዘላለም ይባረክ ወንድሜ እግዚያብሔር አብዝቶ
ይባርክህ እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🌻🌻🌻👏
አንተ የምትዘምራቸውን መዝሙሮች እየሰማሁ አለመነካት ; ውስጤም ሃሴት አለማድረግ ማይታሰብ ነው ተባረክን, ልምልምልን, ድመቅ, አብረቅረቅ, መንገድህ የቀና ይሁን, ጌታ ሁሌም አለሁልህ ይበልህ
Amen!
😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😊
True. Amen Hallelujah.
Sidrak I am worshipping OUR LORD JESUS CHRIST with your songs in the middle of the night. So powerful songs. You are gifted from Heaven. MAY GOD ALMIGHTY BE ALWAYS with you, and bless you and keep you safe and May THE LORD JESUS CHRIST keep using you in HIS MIGHTY ways, FOR HIS GLORY. Amen. Hallelujah
Amennn Amennn hallelujah 🙏🙏
Kiber hulu le Geta yihun tibark
Awetahen yeni geta halleluja Semue yibarek tbarek wendmie ❤🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻
You are truly anointed singer you will bring many to the kingdom of Jesus through your worships ! May you be protected and covered with the blood of Jesus 👏🙏🙌🏽
እንዴት: ያለ: የሚባርክ: መዝሙር: ነው: አቤት: ድምፅህ: ደግሜ: ደግሜ: አዳምጥሀለሁ: እግዚአብሔር: ዘመንህን: ይባርክልህ::
ድምፅ ሳይሆን ፀጋዉና ቅባት ነው
Amen geta ybarkh
Amen Amen Amen eysuse kiberilgn❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ዝማሬዎችን በሚገባ መርጠህ ከነቁጥራቸው ማዘመርህ እጅግ መልካም ነው! ጥሩ ዝማሬዎችን በደምብ እንደምታደምጥም ምስክሮች ናቸው! በማይካድ መልኩ በ90ዎቹ ላይ መጥተው የነበሩ ዝማሬዎች ጊዜ ተሻጋሪዎች ሆነው በሚገባ ትውልድ ማገልገል ሚችሉ ናቸው! በርታ ራስህንም ከልዩ ልዩ መጠላለፍ ጠብቅ
አሜን አሜን አሜን ኢየሱሰ 🙏🤲🕊️🔥💓💓💓💓💓💓💓💥
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kiberling yene Geta Kiberling yene Geta
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ
ውለታህ የሚለው ደሞ የታምራት ነው ብቻ በመንፈስ የተዘመረ ይነካል ፀልየው ከጌታ የተቀበሉ የቀድሞ ዘማሪዎች ልዮ በረከቶቻችን ተባረኩ
ጌታ ዘመንክን ዘሮችህን ይባርከው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንንንንን እልልልልልልልል እሰይይይይይይይ ሃሌሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ እንካን የጌታ ሆንንንንንን
ቁሰሌን ነከህው ለኔ ነው እሄሁሉ ግጥም የሰራልህ ከነዜማከነድምጽህ ቃላት የለኝም እየሱስ ብቻ አብዝቶ ይባርክልኝ አልቻልኩም ለማዴመጥም እውነትም በእውነተኛ መንፈሰ ተባረክልኝ እምለው ሁሉጠፋኝኦኦ እልልልልልልል
የተስፍየ ጋቢሶ ነው ቢሆንም በመንፈስ ወንድማችን ዘመረው ተባረክ
ጌታ ሆይ ለአንተ እዘምራለሁ
ኢየሱስ ማደሪያ ይባረክ የኔ ንጉሥ
ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል
ዉድ ኢየሱስ አከብረዋለሁ እሰይ ሀሌሉያ
😥😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ጌታ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይጠቀምበት ብሩኪ ሁን ሁለ ሰማይ በአንጻሩ ይከፈት መባረክ የምያዉቅ ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Sidrak I am worshipping OUR LORD JESUS CHRIST with your songs in the middle of the night. So powerful songs. You are gifted from Heaven. MAY GOD ALMIGHTY BE ALWAYS with you, and bless you and keep you safe and May THE LORD JESUS CHRIST keep using you in HIS MIGHTY ways, FOR HIS GLORY. Amen.
I thank God for this worship presented to Him.
ድንቅ አምልኮ🎉 እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ! ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
raises mourners to victory....God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ተባረክ ወንድሜ! እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ ግሩም ድምፅ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉📖📖🙇🙇🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ተባሪኬአለሁ በአምልኮ ተባረክ እሜህ ዘመን ይባረክ
Tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ጌታ ክበር ተመስገን
ይህ ድንቅ አምልኮ ላንተ ክብር ይሁን አሜን
ሠላሜ ከእርሱ ጋ ነው!! ጌታ ይባረክ!
Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel ❤yabate beruke leberket hune dinke zema nw lemlem ❤
Amine tebereki
Amen.Amen🔥🔥🎉🎉❤❤❤
yendegyna amlkei mesgana lantie becha yehuni❤❤❤❤
Amazing worship 🙏🙏🙏
I am blessed by this worship, from Portland , USA
GOD BLESS YOU BROTHER
God bless you my dear Brother 🙏
መነሻን ካረሳ እግዚአብሔርን አታሳዝንም ሰለዚህ አደራህን ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
Love it a lot may my God be Blessed 💟💟💟💟 you
ጌታይባርክ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
My brother I am shereing a grace of God.be multiple in the nam of our lord Jesus.
አንተየእግዚያብ ባሪያ የፂዎን ዝማሬ ነው የምትዘምረው ይብዛል ተባረክ ተባርኬአለው
Praise the Lord 🙏
ተባረክ! ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!!!
ተባረክ ወንድሜ !!
Tebarek
ዘመንህ ይባረክ የህ መንፈስ አይወሰድብህ።
Amen amen amen tebarek zemenh yebarek segaw yibezalik
Amen tsega yibzalih singer sidrak❤ stay blessed 🙏
Woow God Bless You
ሲድራቅ ተባረክ የድሮ አስታወስከን
እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ሞገስ ይሁንህ ወንድሜ!!!
🙏ጌታ እየሱስ ማንም የለኝም አትተወኝ
You're so blessed brother 🙏
በጣም ተባርካለው በአምልኮህ ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ !!
የምስኪኖች አባት የሆነው አምላካችን እግዝያብሄር ለዘለአለም ይክበርልን
ተባረክ አብቶ ይባርክ
God Bless you Wow
.ስለ ሁሉ እግዚያብሄር ይመስገን
Ameeeeeeeen wondime tebarek❤❤❤❤❤❤ geta kibirun yiwusedi
Great worship!!!
Zemeneh yebarek ypu blessed
ገታአ ይብርክቹ ባቡዙ saga
ene yalezemerkugn man lizemer
Gieta yebarekeh men ayenet setota new.
Amen Amen Amen hallelujah
Blessed you are
Ameeeen bless you may God
Waaaaaw zemneh yelimlimmmm tebarek❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Uuuufffff tebareku
አባ ስለሁሉ አመሰግንሃለሁ❤❤❤
🙏 አትተወኝ ጌታ እየሱስ
መሪዬና ሃገሬ ለዘላለም ይኑርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
Endegena akomegn
አሜን! ተባረክ!
Tebarek wondema
tebarek bebizu
እልልልልልልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏
Egizabher melkam new ✝️
አሜን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንን ተባረክክክ
Amazing worship
Amen
Amen eyesus tebarek
Let ur entire life covered in the name of Jesus blood.
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen amen
Geta abzto yebarkachu ❤❤❤❤❤❤
haleluyaaaaaaaaa💔💔😭😭😭😭😭😭ababiye tebarek
አሜንንንንንንን😊
Tebarek
ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ
I love this music 😍😍😍
አሜን አሜን
አሜንንንንንንንንንን
ተባረክ
Amen Amen Amen 🎉❤🎉❤🎉❤
amne❤❤❤
Amen Amen Amen Amen!!!!!
Amen Amen Amen.......
ሃሌሉያ!