Ethiopia - ለአማራውና ለኤርትራ አደገኛ የሆነ ፊርማ በደፂ ተፈርሟል ቀይ መስመር..!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 461

  • @selomondrar6561
    @selomondrar6561 2 года назад +40

    We are eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we love and respect Ethiopian people.ህውሃት ጸረ ሰላም ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹.

    • @ፋፊየአባቴናፋቂ
      @ፋፊየአባቴናፋቂ 2 года назад +8

      ኤርትራለዘላዐለም ትኑር የጀግና ሀገር ሞት ለወያኔ

    • @MohammedAhmed-px4nz
      @MohammedAhmed-px4nz 2 года назад +1

      Emenegn ethiopiawi kehonk enezi sewoch atmenu oromo benshangul atbel enezi ebaboch btamnegn batamnegn 27 amet yeserut enezi tenkesis ebaboch weyane ena tikit beteseboch eyeseru seytanawi tegbar new ebakachu tewadedu egnam eritreawyan ke 50 amet belay bedemb nakalachew tinkake ebakachu

    • @billugiftachn7031
      @billugiftachn7031 2 года назад

      مشجل

    • @hailetsegai3965
      @hailetsegai3965 2 года назад

      Hassawi.

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 2 года назад +3

    ናይ ተጋሩ ጉራ ጥርሑ ጎረወኛ ቡዙሕ ድምጺ ይገብር ኢዩ ነገሩ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 года назад +29

    መላው የኢትዮጵያህዝብ ሆይ አንድ ሆነን ምድረ ሀገር አፍራሽንና ባንዳን ማጥፉት አለብን

    • @ፒያሳ
      @ፒያሳ 2 года назад +2

      ኪኪኪኪኪኪ በቃ አታስቀኝ

    • @gelawatube
      @gelawatube 2 года назад +2

      ባንዳ ማለት ትርጉሙን አንብበህ ተረዳ ኤርትራን የሙጥኝ ብለህ

    • @luckyseven7022
      @luckyseven7022 2 года назад

      እንዲህ አገር እንዳመሳችሁ የምትዘልቁ አይምስላችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጣችህል

    • @gelawatube
      @gelawatube 2 года назад +1

      @@luckyseven7022 Amen E/R firdun yisit

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +77

    ትግራይ ውስጥ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁሉ ስማቸው ብቻ ነው የሚለያየው እንጅ አላማቸው አንድ ነው። እኛ እንደ አማራ ህዝብ መንግስትን ስንቃወም ግራ ቀኝ ማየት አለብን ከሁመራ እስከ ዋግኽምራ እስከ ራያ ድረስ በጥላት ተከበናል ግዜ እየጠበቁልን ነው ጥላቶቻችን ትኩረታችንን ከወያኔ ላይ ማድረግ አለብን።

    • @የእናትፍቅር
      @የእናትፍቅር 2 года назад +3

      በትኽኽል 👍 መንቃት ያስፈልጋል ።

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 года назад +7

      ትክክል ግን ጠላታችን ህወሓት ብቻ ሳትሆን አቢይ አህመድም ጭምር ነው አማራ ጠላቱ ብዙ ነው ቢሆንም አንድ ከሆንን ከእግዚአብሔር ጋር እናሸንፋለን አቢይ አህመድ በወለጋ በአራነታቸው በግል ለአስጨፈጨፋቸው በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቅረብ

    • @ፒያሳ
      @ፒያሳ 2 года назад +1

      የገለፅከው ብቻ አደለም ቀለበት ውስጥ ገብተሀል ሌሎቹንም የተከበባቹትን ቦታ እራስህ ግለፀው የሚያሳዝነኝ ባንተ ሀሳብ የሚሞተው ንፁሀን ነው ለነሱ አስብ ብሮ አፉህ ላይ የመጣውን ካወራህ የኑፁሀን ሞት ተጠያቂ ነህ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 года назад +4

      @@ፒያሳ እና ታዳ ጥላት አድፍጦ ሊወረን እየመጣ ዝም ብላችሁ ተቀመጡ ነው የምትለው ስማ ዛሬም ነገም ትኩረታችን ከወያኔ ላይ ነው አጭደን እንወቃዋለን ካዘንክለት ተመለስ በለው

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 года назад

      @@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ ትክክል

  • @erutesfay7472
    @erutesfay7472 2 года назад +66

    ትግርኛ ብቻ ሳይሆን ፡ትግረ ፤ ሳሆ ይገኙበታል ። የኤርትራ ልእላዊነት መዳፈር ዋጋ ይስክፋላቸዋል

    • @ኤርትራሃገረይ
      @ኤርትራሃገረይ 2 года назад

      Sk bel teblaq

    • @ዮርሲሰራቒትልቢቢሉ
      @ዮርሲሰራቒትልቢቢሉ 2 года назад +8

      @@ኤርትራሃገረይ ክክክ እንታዴኻ ሓበጠካ ከለቢ ዓድዋ

    • @Miunira
      @Miunira 2 года назад +2

      @@ኤርትራሃገረይ resah agame weagin

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 2 года назад +1

      @@ኤርትራሃገረይ Agame resah eimo haye

    • @gidu8044
      @gidu8044 2 года назад +1

      @@selamawitgebregiorgis4901 ሰረቅቲ ማንካን ድስትን ጡምያት ሽንቲ ጥልያን ባያሩ

  • @getahunsweihan5727
    @getahunsweihan5727 2 года назад +46

    ትግራይ ከንግዲህ ለሥርቆት ይሮጣልንጂ ሥልጣንና መብት በጉልበት ምንም አያገኝም

    • @adanechwoldegabriel7558
      @adanechwoldegabriel7558 2 года назад +2

      በትክክል

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 2 года назад +4

      ስልጣንም እያላቸው እኮ ስርቆት እና ተንኮል እንጂ ምን ያውቃሉ

    • @adanechwoldegabriel7558
      @adanechwoldegabriel7558 2 года назад +3

      @@salemamen7170 እውነት ነው

    • @saramyte9574
      @saramyte9574 2 года назад

      በወያኔ አገሯ ስትመራ የዶላር ምንዛሬ 19 ብር ነበር። ዛሬ ስንት ነው? ሌላውንማ ማውራት አይቻልም። ወያኔ እግዚኦ ማሪኝ እዬተባለ ነው። ወያኔ ለኢትዬጵያ ወደር የለሽ ባለውለታ ነው። ለራሳቸው ብቻ ማሰብ ከጀመሩ ንግን ወደር የለሽ አገር እንደሚሆኑ አያጠራጥርም። ሰባት ጥምር ሃይሎችን እንዴት እንዳሸነፉ የአለም ሕዝቦችን ከማስገረም አልፎ አሜሪካኖች ጥበቡን ሊማሩበት መሆኑን እወቅ!

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 2 года назад

      @@saramyte9574 አይ ሳራ በቃ ይቺ ነች የእውቀትሽ መጠን ስታዛዝኚ እስኪ የለሽን አውጥተሽ የስድብ መልስ ስጭኝ ያው የምታውቂውን ንገሪኝ

  • @mohammedadem8335
    @mohammedadem8335 2 года назад +40

    አቦ አታካብድ ኤርትራን ያቋታል ቡሞክሩ ምን እንደሚጠብቃቸው አሁን ለማለቅ ነው እንጅ ምንም አያመጡም

    • @Luna23official
      @Luna23official 2 года назад +1

      ትክክል አታካብዳቸው አጉል ወሬ ኣሳመርኩ ብለህ ኤርትራን እማ እንዳያስቧት የመጨረሻ መጥፊያቸው ነው የሚሆነው

    • @አይንዬየራያዋ
      @አይንዬየራያዋ 2 года назад +1

      በጣም ኤርትራንኳ ከቆፈሩት ጉድኋድ ታስገባቸዋለች ዱቄት ያረጉአቸዋል ይሞኩሩት

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 2 года назад

      @@አይንዬየራያዋ አይይ ወሎ አሽቃባጭ😂

  • @zx9713
    @zx9713 2 года назад +36

    ህዋት ግን ለምን አይፋታንም ለምን እራሳቸዉን አይችሉም መገጠል ከሆነ ይገጠሉ መድሀኒያለም ይገጥላቸዉና😏😏

    • @dkm1666
      @dkm1666 2 года назад +1

      they want amhara land

    • @adanechwoldegabriel7558
      @adanechwoldegabriel7558 2 года назад +3

      ሌጥ ለመስረቅ ይሮጣል ሌላ ምንም አያመጣም ሳናውቃቸው ጎድተውናል አሁን ሌላ ግዜ ነው

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 года назад +1

      @@dkm1666 no way

    • @Rtube-bi8ok
      @Rtube-bi8ok 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው ይገንጠሉ

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      Minyezew meretachew minem ayaferame meret serkew new megentele mechelute ye Eritrean meret mesereke demo zebete new

  • @abititube8154
    @abititube8154 2 года назад +18

    ሻዕብያና ፍኖ ጀግና ናቸው ሕውሓት ምንም ማረግ ኣይችልም ከሞኮረ እንደ ቅጥል ነው ሚረግፍ 🇪🇷🇪🇷✊💖🇪🇹

    • @taddebirru9789
      @taddebirru9789 2 года назад

      who is ፍኖ?
      ፋኖ ማለት ባንዳ የውሻ ጥርቅም ነው፣ ኢትዩጵያን አይወክልም
      ከዚህ በኋላ ኤርትራዊ ኢትዩጵያ ውስጥ ማየት አንገልግም
      ችጋራሞች

    • @melkamtadle2957
      @melkamtadle2957 2 года назад +1

      አማራ እና ኤርትራ መቸም አይለያዩም 🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷

    • @abititube8154
      @abititube8154 2 года назад +2

      @@taddebirru9789 ante neh banda enji fano jegna nw

    • @asterabera3567
      @asterabera3567 2 года назад

      ቅቅቅቅቅቅቅቅ አንተ የጀርካን እና ረሳህ መንዲል ሰራቂ ኑሱ ተፀበይ ጥራይ ብድብድ

    • @abititube8154
      @abititube8154 2 года назад +1

      @@asterabera3567 hahaha🤣🤣 ኣቲ ቆማል ረሳሕ ምስ ኤረትራዊ ክትዛረቢ ቁማልኪ ኣጽሪኪ ምጺ በዳን ዓሌት ህበይ

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 2 года назад +42

    ሻዔብያ በደንብ ነው የሚያቃቸው አስር ሜትር ሲርቅ ሻዕብያ መቶ ሜት ይጋዛል እናንተ ናቹ የማታቅዋቸው እና ይሞክሩ ዱላው ያውቁታል

    • @abebazeray5277
      @abebazeray5277 2 года назад

      True

    • @ኤርትራሃገረይ
      @ኤርትራሃገረይ 2 года назад +1

      የ አማራ ዉሻ እረፊ እስቲ እኛን ለማባላት እንጂ እና አማራ ነዉ ባህራችን ወማይ
      ኝ እነሱ አደል እንዴ አሰብ የወሎ ግዛት ነዉ የሚሉት

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 года назад

      @@ኤርትራሃገረይ ክክክክ

    • @abebazeray5277
      @abebazeray5277 2 года назад +2

      @@ኤርትራሃገረይ Absolutely you are not Ertriawi 😈 we all Eritrean we stand with Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷 🇪🇷✨ and Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 B- Selame L - Zelalem yenuralu God bless Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🏆💫⭐️💥and Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🙏🏾🏆💫🔥🔥

    • @natnaelteklu6258
      @natnaelteklu6258 2 года назад

      @@ኤርትራሃገረይ ata komal agame lemanit funfunat alet go hell ##

  • @NewTub
    @NewTub 2 года назад

    ፈታ ይመቻችሁ መረጃችሁ በጣም ጥሩ ነው

  • @hfgh2617
    @hfgh2617 2 года назад +23

    ውድ ጋዜጠኛ ወይም አንባቢ ወያነ የምሎው ሳይሆን ኤርትራ ራስዋን እንዴት እነደምትጠብቅ ራሱ ወያኔ ያውቃል ዳቦ መቅረስ ሳይሆ ን መቃብሩ ቆፍሮ መዘጋጅ አለበት ከዛ በሃላ ኤርትራ ወደቆፎሮው ጉድጋ ድ ዝግጅ ነን

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 2 года назад +16

    በጣም ሚገርመው እኛ ሀበሾች እዲ ምንባላው ዘላለም ትኖራላቹ እትሞቱም የተባልን ነው ሚመስለው ፈጣሪ ያገራንን ሰላም ያምጣልን 💚💛❤️🙏

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 2 года назад +2

      ጥሩ መልእክት ነው ስለ ማደራችን እንክዋ እርግጥኛ አይደለንም

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад +4

    አሏህ ሆይ በቃበለን ኢላሂ ምረትህን

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад

    ያም አለ ያም መሰዋት እየሆነ ያለዉ ምስኪኑ የአማራ ህዝብነዉ የንፁሀን ደምይፍረድባቸዉ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +15

    ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ
    ሰላም ለህዝባችን ይሁን
    ሰላም ናፈቀኝ😭😭😭🇪🇹🙏

  • @sirajihabib4502
    @sirajihabib4502 2 года назад +15

    ጁንታዎ ምንም አያመጡም ይልቁን ይጠፋሉ!!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +1

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +28

    ታላቋ ትግራይ የሚለው የህልም ቅዠት ነው ጁንታው እንኳን ሃገር ሊመሠርት ትዳር መመስረትም አይችልም። ዱቄታም

  • @hewan676
    @hewan676 2 года назад +3

    እግዛብሔርአለን ☝☝☝☝

  • @abduhassen1181
    @abduhassen1181 2 года назад

    ይገንጠሉ!
    ትግሬ ፀረ ኢትዮጵያ ነው።

  • @alemkassa2994
    @alemkassa2994 2 года назад

    ቱሀን ቢመጣ ቢለጠፍብህ ምን ይበጃል፤ምንም፤ ተወደደም ተጠላ ቁርጡ ማስወገድ ብቻ ነው፡፡ ያለዚያ ሰላም የለም እድገትም የለም፡፡ሀገራችን ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡፡

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад +4

    ሳታማሃኝ ብላኝ። ሁሉም የትግራይ ፓርቲዎች ሲፋቁ ህወሓት ናቸው። የሳንቲም ሁለት ገፅ።

  • @ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ
    @ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ 2 года назад +1

    ታላቅ አምላክ አንጅ ታላቅ ሀገር የለም
    Amhara, Eritrea and tigray should unite!!!!!!

  • @fatimachannel3773
    @fatimachannel3773 2 года назад

    ፋትህላማራህዝብ

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 2 года назад

    Game over 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት

    እፍፍፍአላህነስሩንአቅርብልን
    ሀገራችንንሠላምአድርግልን
    ያረብብብ

  • @berhanetecle2184
    @berhanetecle2184 2 года назад

    ሕልም ብያልሙ የሚከለክላቸው የለም።እውኑ ግን እናየዋለን። ሕልም ወደ እውን የሚለውጥ ሃይል ካለ እስቲ እንየው።

  • @lulakbrom9508
    @lulakbrom9508 2 года назад

    Lenante kehon ok l Eritrea chigr yelewum 🇪🇷💪🌹❤🙏

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 года назад +2

    አላሆይ በቃችሁ በለን

  • @fekaduwoldesenbet3832
    @fekaduwoldesenbet3832 2 года назад

    እኞማ ተኝተናል እስከመቼ ለንተ አደግድገን ጌታ ይመጣል።

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 2 года назад +11

    ምን አይነት ዘገባ ነው የኢ/ያ ችግር የአማራው ብቻ ያደረገው ማን ነው ።ለምንድነው ህውሀት የአማራው ብቻ ችግር የሚሆነው ።ሰውየው ዘገባህን አስተካክል

    • @beletekassa1943
      @beletekassa1943 2 года назад

      መንግስት የሕግ ማስከበር ብሎ ጦርነት ሲጀምር አማራ ክልል አጋጣሚዉን ወደ ድንበር ማስመለስ ቀይሮ መሠለኝ ጦርነቱ ተባብሶ የቀጠለዉ ትግራይ ድንበር ለማስመለስ ነዉ ጦርነት የሚያረገዉ

    • @dawittalemayehu6332
      @dawittalemayehu6332 2 года назад +1

      አማራ እና ትግራይ መሃል ያለዉ ችግር ይች ወልቃይት የምትባለው መረት ናት ::

    • @nuruali3308
      @nuruali3308 2 года назад

      @@dawittalemayehu6332 ከዛሥ የምትጨምረው የለህም

    • @dawittalemayehu6332
      @dawittalemayehu6332 2 года назад

      @@nuruali3308 ያለዉ እዉነታ እሱ ብቻ ነዉ ለላ ምን ፈለክ

    • @nuruali3308
      @nuruali3308 2 года назад

      @@dawittalemayehu6332 መቀሌንም እንፈልጋለን ገና አባቴ

  • @azmachmengesha227
    @azmachmengesha227 2 года назад +5

    ያም ሆነ ይህ የዚህ ሁሉ መጨረሻ ኢትዮጵያ ናት

  • @leuelabera5341
    @leuelabera5341 2 года назад

    ላም አለኝ በሰማይ ....

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 года назад +2

    ተባረክ በደንብ ነው የገለፅሀቸው

    • @meazayohannes2446
      @meazayohannes2446 2 года назад

      hey !!! Eritrea Gorebet Hager nech !!! ye Eritrean Map anshew!!!! Ers bersachu sle matkebaberu Lelawun endet takebru !!!

  • @ቅዱስ-ዀ5ቸ
    @ቅዱስ-ዀ5ቸ 2 года назад

    በሆነ ባደረገዉ በተገነጠሉ ሀገሪቱ ሰላም ታገኝ ነበር ሰላማቸዉ ይጥፋና አይሁዶች

  • @tedrosb7006
    @tedrosb7006 2 года назад

    Good plan 👌

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад

    ምርጥ ዝግጅት ነው!! በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!!

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 года назад

    ያለ መታደል ከትግር ጋር ኢትዮጰያ በመሆናችን መርዞች ለዘላሌም

  • @medinalove7185
    @medinalove7185 2 года назад

    እባካችሁ ሀገራችንንለጥላት አሳልፈን አንስጥ አንድእንሁን

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 года назад +1

      ቢሆንማ መልካም ነበር ግን የአሁኑን ዜና በደንብ አልሰማኽውም መሰል ትግራይ በዛ ኦሮምያ በዚህ ሁሉም የራሱን ሀገር ሊመርት ነው ሚታገል እስከዛሬ ሁሉም ሲደራጅ አማራው ኢትዮጵያ ብቻ እያለ መቆየቱ ነው ዛሬ እንደበግ ሚያሳርደው ሁሉም አንዲት ኢትዮጵያ አንድ ህገር ቢልማ መቸ ይሄ ሁሉ ችግር ይፈጠር ነበር እኔ ከሰው አንድ መሆንን አልጠብቅም ፈጣሪ ብቻ ይችን ሀገር አንድ አርጎ ያሳየን እንጅ ሰወችማ ትስፋ ያስቆርጣሉ

  • @rebkahaile576
    @rebkahaile576 2 года назад +1

    ህልም አይከለከልም

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 года назад +3

    ሁሉም ትግሬ የአማራ ጠላት ሲሆን ሁሉም ኦሮሞ ግን የአማራ ጠላት አይደለም።የሸዋ ኦሮሞ አማራ ነው።

  • @rebkahaile576
    @rebkahaile576 2 года назад +3

    እንደግመል ሽንት ወደኃላ ሲመቻቸው ኢትዮጵያ ሲከፋቸው መሮጥ

  • @seb_eyu_hager
    @seb_eyu_hager 2 года назад +4

    ራሱ የ ትግራይ ህዝቢ ኤርትራ እንድትነካ ኣልፈልግም ። ምክንያቱ ኣሁን ሚመጣ የ ሻቢያ መልሲ በጣም ነው ምያስፈራው

  • @johnsasinos2514
    @johnsasinos2514 2 года назад

    Tplf strong & smart we need back to Axumkingdome 💊💊✊✊

  • @ysbah1251
    @ysbah1251 2 года назад +4

    They have the right to dream . ERITREANS WILL WAIT THEM SITTING !

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 года назад

    አሁን በሚታየው የሀገራችን ጣጣ
    ፈጣሪ ለመፍትሄ ኢትዮጵያ ቢመጣ።
    በዘር ተፈርጆ ከክልል ይወጣል
    በመንጋ ተወግሮ ዝቅዝቅ ይሰቀላል
    አዎን! የእኛ ነገር ይህንን ይመስላል
    እግዚኦ እንበል ወገኔ በቃችሁ ይለናል።
    አሜን!

  • @tebeber532
    @tebeber532 2 года назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ለማግኘት ለትግራይ ህዝብ አብሮ መኖርና የመገንጠል ውሳኔ በፍጥነት ተሰጥቷቸው; እንገነጠላለን ብለው ከወሰኑ አንድም የትግራይ ተወላጅ ሳይቀር ከኢትዮጵያ ምድር ሙጥጥ አድርጎ ማስወገድ ነው:: ከዚሁ ጋር ራዳና ወልቃይት አያስቡት:: ከዚህ በኃላ ድንጋያቸውን ይጋጡ::

  • @Kbkibret99
    @Kbkibret99 2 года назад

    ኢትዯጳያዊነት. ከሌለ. ሰለም. የለም

  • @josephhaile7652
    @josephhaile7652 2 года назад +22

    Don’t talk too much about Eritrea. TPLF was trying invading Eritrea three times using the whole Ethiopian people as a human wave and using complete Ethiopia resources including military aids from its foreign supporters. Better you Ethiopians protect your country from TPLF rather than talking about Eritrea.

    • @wintahabtom9894
      @wintahabtom9894 2 года назад +1

      Very true.👏👍❤️

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 2 года назад

      I suggest Eritrea and Tigray must become a one nation. You two share the same language, dance, food, clothing and psychology for the most part. It’s doable. If there is a will there is a way. Peace be up on 🇪🇹 + 🇪🇷

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      @@samymulu7110 it’s not about same food , close Australian and England Canada and American , Nigeria and Gana, Yemen and Egypt are not same people because they eat same food and Look same please be mindful!!!!

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 2 года назад

      @@samymulu7110
      They can't be one because the people have different psychological make up. Tegaru(people of tigray) have their own identity,language,culture and more over the culture not to be colonized by any one(they will die for their freedom ). While Eritreans have identity crisis and they have been slaves to many colonizers and That's why they have complexity

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      @@flyhigh4201 Lol inferiority is seen in Tegaru you people are daying to be Eritreans no way you are Ethiopians!!!!!!!!

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    እረተው።እናተ።ለስልጣን።ብላችሁ።ደሀውን።አጨርሱ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tekestean
    @tekestean 2 года назад +5

    ተልባ ብጫንጫጫ በአንድ መቆጫ ነው ስለዚህ የትግራይ ያሉት ሁሉም አንድ ነው ጭንቅላታቸውን በከአንድ ውሀ ጠጥተው ያደጉ ነው

  • @seadi536
    @seadi536 2 года назад +1

    አቦ የራሳቸው ጉዳይ እፍፍፍ አሁንስ ሰለቸን

    • @dkm1666
      @dkm1666 2 года назад

      me to i am tired of weyane weyane fuck out of this .let them do what they want .

  • @yamrotbezabh7373
    @yamrotbezabh7373 2 года назад

    ስጠብቅህ ነበር ፈታ

  • @ysbah1251
    @ysbah1251 2 года назад +12

    We have seen last month we have seen how the Eritrean army have decimated thousands of woyane within few days. Eritrean forces have used only a fraction of their capacity

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 2 года назад

    እግዚአብሔር ቋንቋቸውን ይደበላልቀው

  • @aleppohabesha487
    @aleppohabesha487 2 года назад +7

    አታካብዱ! ምኑ ነው አደገኛ?! ሺ ጊዜ ይፈራረም

  • @aass2629
    @aass2629 2 года назад +1

    አይአሁንስእህሰላምናፈቀኝ😭😭😭

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 2 года назад +10

    አንዲት ትልቅ ባለታሪክ የተፈጥሮ ሀብት የታደለች ውብ ሀገር ተስማምቶ መምራት አቅቷቸው ታላቅ ትግሬ ታላቅ አማራ ታላቅ ኦሮሞ እያሉ ስቃያችንን አበዙት።

  • @temesgentemesgen1916
    @temesgentemesgen1916 2 года назад +2

    🇪🇷👌🇪🇹👌🇪🇷👌🇪🇹👌

  • @ራያአላማጣ-ዀ8አ
    @ራያአላማጣ-ዀ8አ 2 года назад

    ወለጋ ለሞቱት አትጮህም፡ እነሱ በሰጡህ አጀንዳ ስታላዝን ትኖራለህ፡ (ንቃተ ህሊና ማ እነሱ ጋ ነበር

  • @stefe9521
    @stefe9521 2 года назад

    ኣንድ ናቸዉ ስማቸዉ ቢቀያየር ሀሉም የወያኔ ሽንት ጨርቅ ነዉ በጥንቃቄ ማየት ይገባል

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 2 года назад +20

    ባለ ሥልጣናት የደሀ መከራን ባያረዝሙ መልካም ነው😭😭😭😭

    • @adanechwoldegabriel7558
      @adanechwoldegabriel7558 2 года назад +1

      የጠገበ ለራበው አያዝንም እነሱ ምናቸው ተነካ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 2 года назад

    ኧረ በተገነጠሉልን እና የኢትዮጵያ እሾህ በተነቀለልን::

  • @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ
    @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ 2 года назад

    ሙኑ ላይ ነው ኣደገኛነቱ ለኤረትራ

  • @tsegabutsamlak2821
    @tsegabutsamlak2821 2 года назад +1

    Hewahat ye goremsa yegena lege!!!!!!

  • @azmeranegasi9520
    @azmeranegasi9520 2 года назад +1

    ወያኔ ለኤርትራ ለመበተን ያልፈነቀለው ድንጋይ ያልቆፈረው ጉድጋድ የለም ግን አልሆነለትም በእግዚአብሔር ሐይል ሁሉ ህልም ሆነ ቀረ ኩፉ ያሰበ ሁሉ አይሳካለትም አንድ ነገር ግን አለ የኤርትራ መሬት ይሁን ባህር መንካት አይቻልም የኤርትራ ጠባቂዋ አይተኛም አያቀላፋም ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад +1

    አሁን ፍልሚያው
    ደፂና ጀዋረ ናቸው

  • @በሀሳብየበላይነትብቻ

    ጌታቸው ረዳ አስተባብሏል። መጀመሪያ አረጋግጡ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 года назад

    ድንግል የሚባል የትግሬ ፓርቲም ነበረልህ ረስተኸው ካልሆነ መቼም ከትግሬ ጥሩ ነገር መጠበቅ ህልም ሁኗል

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 2 года назад

    ድሮስ ለአማራና ለኤርትራ የሚጠቅም ነገር በደፂ ሊፈረም ነበር?ምን አይነት አርእስተ ዜና ነው እባካችሁ።

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 года назад

    መቸ ይሆን እነዚህ ሰዎች የሚበርዱት ???ካንሰሮች።

  • @okay456
    @okay456 2 года назад

    ጥሩ ነው መረጃው ነገር ግን ማሰብ ያለብን የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ ደርግ ግዜ መሪዎቹን አስወጥተው ትህነግና ሸኔን ስልጣን ለመስጠት ሽር ጉድ እያሉ እንደሆኑ እንወቅ አሁንም ችግሩን ለማስተካከል እይሞከርን በአንድነት እንቁም

  • @ፋፊየአባቴናፋቂ
    @ፋፊየአባቴናፋቂ 2 года назад

    እድሜናጤና ለኢሳያስአፈወርቂ

  • @ፋፊየአባቴናፋቂ
    @ፋፊየአባቴናፋቂ 2 года назад

    ወልቃይትናራያን ካልነኩብን ማአሰላማ ጥርግይበሉ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    የዚች የሲባጎ ደብረሤይጣን የኤርትራን ና ኢትዮጵያን መድፈር የኢምንትተሥፋ የቆረጠ የትም አብትዋ የማያደርሳት የምናምንቴ ስብስብ የትም አባቱ አይደርስም በቅርብም ተምድረ ገጽ ኢትዮጵያችን ትጠፋለቺ ትከስማለቺ ልብ ያልዉ ልብ ይበል እኒህ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂዎችን ምንም ይበሉ ምንም
    ድራሺ አባታቸዉን አጥፍተን ሠላም የሠፈነባትን ኢትዮጵያችንን እንገነባለን በነዚህ የውሻ ጥርቅምመቃብር ላይ ያና ያ ብቻ ነዉ ሃቁ ምነዉ ጃል !!!!!!!!!

  • @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ
    @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ 2 года назад

    ፈታዎች በዚ ኣትደነቁ ዝምብ ቢሰበሰብ የድስት ክዳን ኣይከፍትም

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +3

    ትል ትግሬ እድሜ ዘመናችሁን ስንዴ በመለመን የሚኖር ህዝብ ታላቅነት መመኘት አይከብድም ቁልቋላም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ራያራዩማ-ሸ3በ
      @ራያራዩማ-ሸ3በ 2 года назад

      በታችነት ያሰቃያቹሃል 😂😂😂😂😂

    • @ራያራዩማ-ሸ3በ
      @ራያራዩማ-ሸ3በ 2 года назад

      ትግራይ ምጥጥየ ክልል ቁጭ ብድግ እያደረገህ ያለ ጀግና ፍጡር ነው

  • @alemtesfaye8497
    @alemtesfaye8497 2 года назад

    F.T - ላሟ የሁላችንም ከሆነች ወተቱም የሁላችንም ነው። ወተቱን ወደህ ላሟን ልትጠላ ሰለማይቻል።

  • @tadesse1881
    @tadesse1881 2 года назад +1

    ውይ ሄደው ሰላማችንን ባገኘን

    • @emilyh8014
      @emilyh8014 2 года назад

      የት ይሄዳሉ እነዚህ መድረሻ ቢሶች

    • @gidu8044
      @gidu8044 2 года назад

      @@emilyh8014 ኢትዮጽያ ለአንዴና ለመጨረሻ ትቀበራለች እየመረራችህ ዋጡት

    • @gidu8044
      @gidu8044 2 года назад

      ኢትዮጽያ ለአንዴና ለመጨረሻ ሳንቀብር አንተኛም

    • @emilyh8014
      @emilyh8014 2 года назад

      @@gidu8044 እነ ስዩም መስፍንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ገሀነም ገብተዋል . You next 😱

  • @sisayworkineh
    @sisayworkineh 2 года назад +3

    ፈታላ ሆነሃል ... እንዴት ነው የደብረጽዮን ፊርማ አደገኛ የሚሆነው ?

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 года назад

    ምኞት አይከለከልም በሏት ለዝህች እርሱም ትግራይ

  • @alsamsworld3765
    @alsamsworld3765 2 года назад

    tdf 💪💪💪💪🙏🙏🙏👈👈👈👈

  • @aradatechnologycollege175
    @aradatechnologycollege175 2 года назад

    Well come

  • @mayssounebouziani5083
    @mayssounebouziani5083 2 года назад

    ምንሊበሉ፣ይገነጠላሉ፣አሸዋጤፍአይሆን፣ፈጣሪይገነጣጥላቸዉ

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 года назад

    እነ ጀዋረ መሀመድና በቀለ ገረባ ናቸው የተገዙባቸው

  • @erieri5794
    @erieri5794 2 года назад

    እሄ ኮ የህልም እንጀራ ነው ቅዥት ነው አይዞን እኛ ኤርትራውያን ልካቸውን ነው ምናሰገባቸው እዛው ሲቀምል ይኖራል

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +6

    አትልፉ ትግሬ ዎች በንፁሐን ደም እጃችሁን አጨማልቃችሁ ታላቋ ትግራይ አትበሉ
    👎👎👎👎

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ 2 года назад

    Viva ደብረፂዮን ኢትዮጲያን ብወዳትም ግን አሁን ያለው ነገር ህዝብ ወገኑላይ ያለው ጭካኔ ህዝብን ማረድ ህዝብን ማንገላታት ብሄር ተኮር ጥቃት ከዚህ ሁላ ነገር የነደብረፂዬን ሀሳብ ይሻለኛል

  • @ibsaboru5540
    @ibsaboru5540 2 года назад

    Yes it's true only names is different their objective is same

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 года назад

    ህዋት ጀግና 💛💊💛💊💛👊💊💛👊👊💛💊💛👊💊💛👊👍👍👍👍💊💛👊👊👊ትግራውይ። ቸግና። አበይ አህመድ። ቢርሳው። እኛ። ተጋሩ። እንረሳም። አብይ ይዘቅዘቅ።❌👎🇪🇹👎❌🇪🇹👎❌🇪🇹👎❌🇪🇹👎❌🇪🇹👎

  • @አሸቤነኝካለሁበት
    @አሸቤነኝካለሁበት 2 года назад +1

    ትግራይ ህውሀት ቢኖርም ባይኖርም አንድ ናቸው ይህ ደግሞ አንድነታቸውንና ጀግንነታቸውን ያሳያን

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN 2 года назад

      😂😂😂 TIGRAI jagna

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ረ1ፈ

    እንኳን አማራ እያለ አማራ አልቆ ቢሆንም አይችሉም ብቻ አብይን መላቀቂያ ባገኝን

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 года назад

    😂😂😂😂😂ታላቋ ትግራይ ሀሀሀሀ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 года назад

    የሚያዝል ፍለጋ ።የነፍጠኛ መንጋ

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay 2 года назад +2

    ሕውሓት መመኝት ኣትከልክሉት።ኣለ መታደል ድሃ ክፍለ ኣገር ዪዞ ከኣማራ እና ኤርትራ ሊገጥም ኣይችልም። ኣራት ኪሎ ሁኖ ምንም ኣላደረገም። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 года назад +1

      Sereketi desti will get their justice very soon.

    • @Wedi_kahsay
      @Wedi_kahsay 2 года назад

      @@wediofla3230 ask Getachew Reda recently he was crying what hero shaebia took from them if it’s fork or spoon .

    • @emilyh8014
      @emilyh8014 2 года назад +1

      @@wediofla3230 ስርቂ + ወያኔ= ትግራይ 😝😝😝😝😝😝😝

    • @Wedi_kahsay
      @Wedi_kahsay 2 года назад +1

      @@emilyh8014 100% agreed

  • @seb_eyu_hager
    @seb_eyu_hager 2 года назад +2

    ኣይትሸወድ ወንድሜ ፡
    ይህ እባብ ትግሬ ሻቢያ መጣ ቢባል ፈርጥጦ ማይጠግብ ኣምበጣ ነው

  • @melkamyihonal217
    @melkamyihonal217 2 года назад

    እረ ራሳችሁን ቻሉ አማራን ተለጣፊ አታድርጉት። ከሻዕቢያ በላይ የአማራ ጠላት የለም።

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 2 года назад +2

    የራሱን ወጣት ከማስፈጀት፣ እንደለመደው የትግራይ ህዝብ በማያባራ ሰቆቃ በልመና እህል እንዲኖር ከማድረግ ውጭ ወያኔ ሌላ ህልም የለውም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 года назад

    ይቅርታ ፈንግል ለማለት ፈልገን ነው አሁን ምን ልበል ነው እንዲህ ያበዱት?