ቲክቶክ ሊሸጥ ነው ||ከቻይና ወቶ ቢሊየነሮቹ እጅ ሊገባ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ቲክቶክ ሊሸጥ ነው ||ከቻይና ወቶ ቢሊየነሮቹ እጅ ሊገባ ነው
    #TrumpInauguration2025 #vantageonfirstpost #tiktok
    ጂሚ ዶናልድሰን አሊያም ሚስተር ቢስት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የቲክቶክ ተከታዮቹ ማኅበራዊ ሚድያውን ሊገዛ እንዳሰበ ሲናገር በደስታ ነው።
    "አዲሱ ሥራ አስኪያጃችሁ ልሆን እችላለሁ! በጣም ደስ ብሎኛል" በማለት ሚስተር ቢስት በግል ጄቱ እየበረረ የለቀቀው ቪድዮ ያሳያል። ቀጥሎ ደግሞ ለአምስት ተከታዮቹ በነሲብ 10 ሺህ ዶላር ለመስጠት ቃል ይገባል።
    የሚስተር ቢስት ቪድዮ ከተለጠፈበት ሰኞ ጀምሮ ከ70 ሚሊዮን በላይ ጊዜ ታይቷል። በዩቲዩብ ቪድዮች ለበርካቶች ገንዘብ፣ ቤትና ንብረት በመስጠት የሚታወቀው ሚስተር ቢስት ቲክቶክን ለመግዛት ስለማሰቡ ብዙ ባይልም "ይህ እወቁ። አስገራሚ ነው የሚሆነው" ብሏል።
    ሚስተር ቢስት ቲክቶክን ለመግዛት ፍላጎት ካሳዩ በርካታ ሰዎች መካከል አንዱ ነው።
    በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነው ቲክቶክ አጋር ባለቤት ለመሆን አቅም ያላቸው ሰዎች እየተሰለፉ ነው። ቲክቶክ በአሜሪካና ቻይና መካከል ያለው የፖለቲካ ውጥንቅጥ አካል ሆኗል።
    በዚ ቻናል ስለ ቴክኖሎጂ፣ሙዚቃ፣አዝናኝ እና ወቅታዊ ነገሮችን የምናቀርብበት ብቸኛ ቻናል please click this link to subscribe👉 / @abyssiniainfo
    #SUBSCRIBE
    #LIKE
    #abyssinia info
    #fashionstyle
    #lifestyle
    #makeupvideo
    #makeuptutorial
    #jeffreestarcosmetics
    #art
    #fashion
    #beautytips
    #fashiondiaries
    #fashionaddict

Комментарии •