abyssinia Info
abyssinia Info
  • Видео 199
  • Просмотров 125 927
ትራምፕ የሚያባርሯቸው ኢትዮጵያዊያን||ወደ ኢትዮጵያ የሚባረሩት የትኞቹ ናቸው?
ትራምፕ የሚያባርሯቸው ኢትዮጵያዊያን||ወደ ኢትዮጵያ የሚባረሩት የትኞቹ ናቸው?
ወደ ኢትዮጵያ የሚባረሩት የትኞቹ ናቸው?||ኢትዮጵያዊያንን ያስጨነቀው የትራምፕ ካቴና
#Ethiopianews #ethiopia #trump
በአሜሪካ ሕገ ወጥ ከተባሉ ስደተኞች ጋር በተያያዘ ያለፈው እሑድ በተጀመረው የአሰሳ ዘመቻ እስካሁን ወደ አንድ ሺህ ሰዎች መታሰራቸው ተገልጿል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከተመለሱ በኋላ ከፍተኛ ቁጥር መሆኑን የአገሪቱ የስደተኞች እና የጉምሩክ ተቋም የሆነው ኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (አይስ) የገለጸ ሲሆን አሰሳው የተካሄደው በቺካጎ፣ ኔዋርክ፣ ኒው ጀርዚ እና ማያሚ ነው።
ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወደንጀለኞች ያሏቸውን ያልተመዘገቡ ስደተኞችን በጅምላ ወደመጡባቸው አገራት እንደሚመልሱ ቃል ሲገቡ እንደነበር አይዘነጋም።
በስደተኞች ጉዳይ ተቋም በኃላፊነት የተሾሙት ቶም ሆማን አሰሳ አድርጎ ማሰር እና ሰዎችን ወደ መጡበት አገር የመመለስ ሥራ "በቁጥር ይጨምራል" ሲሉ ተናግረዋል።
ትራምፕ ሥልጣን ከያዙ በኋላ ከስደተኞች ጋር በተያያዘ 21 ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዞችን አሳልፈዋል። በስደተኞች ጉዳይ ላይ ቶም ሆማንን የሾሙትም ትራምፕ ናቸው።
#donaldtrump#trump#ye...
Просмотров: 177

Видео

አሜሪካ ስደተኞችን እያባረረች ነው||የትራምፕ ምህረት የለሽ በትር ጀመረ | Abyssinia info
Просмотров 2017 часов назад
አሜሪካ ስደተኞችን እያባረረች ነው||የትራምፕ ምህረት የለሽ በትር ጀመረ | Abyssinia info #Ethiopianews #ethiopia #trump #donaldtrump#trump#yemenhauti#hauti#netanyahutoday#alasad#syria#soriawar#putin#nato#ukarmy#russia#ukrane#zelensky#rassia#donaldtrump#americanelection#kamalaharis#elonmusk#beyonce#taylorswift#america rafah#israelhamaswar#erdoğan#obamaalasad #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #...
የፍጥረትን ጉለበት ያየሁበት ነው የካሊፎርኒያው ነዋሪ ||New Wildfire Explodes In Los Angeles
Просмотров 1,8 тыс.7 часов назад
የፍጥረትን ጉለበት ያየሁበት ነው የካሊፎርኒያው ነዋሪ ||New Wildfire Explodes In Los Angeles #losangeles #america #californiawale በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ከ19 ቀናት በፊት ከተቀሰቀሰው እሳት አሁንም እንደቀጠለ ነው። የእሳት አደጋው በአብዛኛው ስፍራ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገው ጥረት አሁንም እንደቀጠለ ነው የአካባው ባለስልጣናት ያስታወቁት። ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢው ከ19 ቀናት በፊት ከተቀሰቀሰው እሳት ውስጥ ከባድ የተባሉት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶችን ጨምሮ አራ ት የሰደድ እሳቶች አሁንም እየነደዱ መሆኑም ተነግሯ...
ቲክቶክ ሊሸጥ ነው ||ከቻይና ወቶ ቢሊየነሮቹ እጅ ሊገባ ነው
Просмотров 709 часов назад
ቲክቶክ ሊሸጥ ነው ||ከቻይና ወቶ ቢሊየነሮቹ እጅ ሊገባ ነው #TrumpInauguration2025 #vantageonfirstpost #tiktok ጂሚ ዶናልድሰን አሊያም ሚስተር ቢስት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የቲክቶክ ተከታዮቹ ማኅበራዊ ሚድያውን ሊገዛ እንዳሰበ ሲናገር በደስታ ነው። "አዲሱ ሥራ አስኪያጃችሁ ልሆን እችላለሁ! በጣም ደስ ብሎኛል" በማለት ሚስተር ቢስት በግል ጄቱ እየበረረ የለቀቀው ቪድዮ ያሳያል። ቀጥሎ ደግሞ ለአምስት ተከታዮቹ በነሲብ 10 ሺህ ዶላር ለመስጠት ቃል ይገባል። የሚስተር ቢስት ቪድዮ ከተለጠፈበት ሰኞ ጀምሮ ከ70 ሚሊዮን በላይ ጊዜ ታይቷል። በዩቲዩብ ቪድዮች ለበርካቶች ገንዘብ፣ ቤትና ንብረት በመስጠት ...
ኤርድሮፕ ለምትሰሩ ታላቅ የምስራች ||ከትራምፕ ሹመት በሁአላ የቢትኮይን ዋጋ ናረ
Просмотров 7914 часов назад
ኤርድሮፕ ለምትሰሩ ታላቅ የምስራች ||ከትራምፕ ሹመት በሁአላ የቢትኮይን ዋጋ ናረ #Trump #crypto #youtube ዶናልድ ትራምፕ ከተሾሙ በሁአላ የቢትኮይን ዋጋ በእጥፍ ጨመረ ባለፈው ሳምንት ዶናልድ ትራምፕ መመረጣቸውን ተከትሎ የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ ነው They’ve warned that the fire department does not have enough resources to tackle the biggest wildfire ever seen in Los Angeles. Strong winds and a shortage of water are hampering efforts to control the flames. Around 50,000 people...
እሳቱ እነደ አዲስ ከተማዋን ከበባት! || ትራምፕ ካሊፎርኒያን ሊጎበኙ ነው
Просмотров 18516 часов назад
እሳቱ እነደ አዲስ ከተማዋን ከበባት! || ትራምፕ ካሊፎርኒያን ሊጎበኙ ነው ካሊፎርኒያ በአዲስ ሰደድ እሳት ተጨነቀች! || New California fire: Fast-moving #GavinNewsom #CaliforniaWildfires #wildfireprevention በፍጥነት እየተስፋፋ ያለውን አዲስ ሰደድ እሳት በመፍራት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሎስ አንጀለስ ሸሹ። ሎስ አንጀለስ ባለፉት ሳምንታት በታሪክ ያልታየ ሰደድ እሳት ገጥሟታል። አዲሱ ሰደድ እሳት ትናንት ከከተማዋ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ነው የተነሳው። በተራራማው ካስቲክ ወንዝ አካባቢ የተነሳው ሰደድ እሳት በመኖሪያና ትምህርት ቤቶች አቅራቢያ ተስፋፍቷል። ከቁጥጥር ...
በትራምፕ ሹመት የኢሎን መስክ አነጋጋሪ ተግባር || Elon Musk salute
Просмотров 35119 часов назад
በትራምፕ ሹመት የኢሎን መስክ አነጋጋሪ ተግባር || Elon Musk salute #elonmusk #trump #inauguration የቴስላ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢሎን ሙክ በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመክፈቻ ዝግጅት ላይ መገኘት በመስመር ላይ ከፍተኛ ትኩረት እያገኘ ነው ፣ በንግግራቸው ሳይሆን በዱር የእጅ ምልክቶች። የቴክኖሎጂው ቢሊየነር ቃለ መሃላ ከተፈጸመ በኋላ በዋሽንግተን በሚገኘው ካፒቶል አንድ አሬና የትራምፕ ደጋፊዎችን እያነጋገረ ነበር። በደስታ ፈንድቶ ትራምፕን ስለመረጣቸው ህዝቡን አመስግኗል። ሆኖም ቀጥሎ የመጣው ነገር ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቷል። ማስክ ቀኝ እጁን በልቡ ላይ መታ እና ያንኑ ክንድ ከጭንቅላቱ...
ከካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት የንግድ ቤታቸው የተረፈላቸው ኢትዮጵያዊ || Wildfire Risk Grows in Los Angeles
Просмотров 1 тыс.21 час назад
ከካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት የንግድ ቤታቸው የተረፈላቸው ኢትዮጵያዊ || Wildfire Risk Grows in Los Angeles #californiawildfire #losangelesfire #losangeleswildfire የንግድ ቤታቸው ከካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት የተረፈላቸው ኢትዮጵያዊት ኀዘንና ተስፋ በዚ ቻናል ስለ ቴክኖሎጂ፣ሙዚቃ፣አዝናኝ እና ወቅታዊ ነገሮችን የምናቀርብበት ብቸኛ ቻናል please click this link to subscribe👉ruclips.net/channel/UCsAMiKs1WgZUdaOJyrVspWQ #SUBSCRIBE #LIKE #abyssinia info #fashionstyle #lifestyle #makeupvideo #...
በሚካኤል ቀን የተሾመው መሪ || Trump signs flurry of executive orders
Просмотров 241День назад
በሚካኤል ቀን የተሾመው መሪ || Trump signs flurry of executive orders ትራምፕ በመጀመሪያው ቀን ፈረሙት ሁሉም አበቃ || Trump signs flurry of executive orders #DonaldTrump #WhiteHouse #SecurityClearances 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በጨበጡ ዕለት በርካታ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል። ፕሬዝደንቱ የሚያስተላልፏቸው ውሳኔዎች ሕግ የመሆን ኃይል ቢኖራቸውም በመጪ ፕሬዝደንት ሊሻሩ አሊያም በፍርድ ቤት ሊቀለበሱ ይችላሉ። ፕሬዝደንቱ ፊርማቸውን ከማሳረፋቸው በፊት "ይሄማ ትልቅ ውሳኔ ነው" ብለዋል። ሕጋዊ ወረቀት ኬላቸው ወላጆች ...
🔴በጥምቀት ዓለም ተደነቀ ‼️አቤት ድምቀት‼️ #የዛሬው_ይለያል‼️ሕዝቡን ተመልከቱ
Просмотров 128День назад
🔴በጥምቀት ዓለም ተደነቀ ‼️አቤት ድምቀት‼️ #የዛሬው_ይለያል‼️ሕዝቡን ተመልከቱ እንኳን አደረሳችሁ‼️#የዛሬው_ይለያል #ethiopia #ጥምቀት #ephipany #ethiopian በዚ ቻናል ስለ ቴክኖሎጂ፣ሙዚቃ፣አዝናኝ እና ወቅታዊ ነገሮችን የምናቀርብበት ብቸኛ ቻናል please click this link to subscribe👉ruclips.net/channel/UCsAMiKs1WgZUdaOJyrVspWQ #SUBSCRIBE #LIKE #abyssinia info #fashionstyle #lifestyle #makeupvideo #makeuptutorial #jeffreestarcosmetics #art #fashion #beautytips #fashiondiar...
🔴አዲስ አበባ ደመቀች #የዛሬው_ይለያል‼️ተአምር ነው ጥምቀት ዓለምን አስደነቀ
Просмотров 1,3 тыс.День назад
🔴አዲስ አበባ ደመቀች #የዛሬው_ይለያል‼️ተአምር ነው ጥምቀት ዓለምን አስደነቀ እንኳን አደረሳችሁ‼️#የዛሬው_ይለያል #ethiopia #ጥምቀት #ephipany #ethiopian በዚ ቻናል ስለ ቴክኖሎጂ፣ሙዚቃ፣አዝናኝ እና ወቅታዊ ነገሮችን የምናቀርብበት ብቸኛ ቻናል please click this link to subscribe👉ruclips.net/channel/UCsAMiKs1WgZUdaOJyrVspWQ #SUBSCRIBE #LIKE #abyssinia info
የከተራ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ || የጥምቀት በዓል
Просмотров 1,6 тыс.День назад
የከተራ በዓል አከባበር በአዲስ አበባ || Epiphany celebration in ethiopia በዚ ቻናል ስለ ቴክኖሎጂ፣ሙዚቃ፣አዝናኝ እና ወቅታዊ ነገሮችን የምናቀርብበት ብቸኛ ቻናል please click this link to subscribe👉ruclips.net/channel/UCsAMiKs1WgZUdaOJyrVspWQ #SUBSCRIBE #LIKE #abyssinia info
ቻው ቻው ቲክቶክ ታገደ || TikTok faces ban in US by Sunday
Просмотров 63День назад
ቻው ቻው ቲክቶክ ታገደ || TikTok faces ban in US by Sunday #US #TikTok #BBCNews ቲክቶክ እስከ መጪው ዕሁድ ድረስ ከቻይና ኩባንያ ባለቤትነት ወጥቶ ለሌላ አካል ካልተሸጠ በአሜሪካ እንዲታገድ የፌዴራል ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በሙሉ ድምጽ አጽንቶታል። ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ዛሬ በሰጠው ውሳኔ፣ ቲክቶክ ከቻይና ጋራ ያለው ግንኙነት በብሔራዊ ደህንነት ላይ የሚደቅነው አደጋ፣ የመድረኩ መታገድ 170 ሚሊዮን የሚሆኑ አሜሪካውያንን የመናገርና ሃሳብን የመግለጽ ነጻነትን ይገድባል ከሚለው ስጋት ይበልጥ እንደሚያመዝን አስታውቋል። ቲክቶክ የግድ ለሌላ ወገን ተላልፎ መሸጡ የማይቀር ጉዳ...
አሜሪካ መቆጣጠር ያቃታት ሰደድ እሳት ||Dozens still missing in Southern California wildfires
Просмотров 14214 дней назад
አሜሪካ መቆጣጠር ያቃታት ሰደድ እሳት ||Dozens still missing in Southern California wildfires አሜሪካ መቆጣጠር ያቃታት ሰደድ እሳት || እውነት እንደተተነበየው ነው? #jeffreestarcosmetics #Ethiopianews #ethiopianmovie ብርቱ ርብርብ ቢደረግም ሊገታ ያልቻለው የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት hey’ve warned that the fire department does not have enough resources to tackle the biggest wildfire ever seen in Los Angeles. Strong winds and a shortage of water are hampering...
ኢትዮጵያዊቷ ከእሳቱ ስፍራ ያስተላለፈችው መልእክት || አሜሪካ ሰደድ እሳቱ እየባሰ ነው
Просмотров 1,3 тыс.14 дней назад
ኢትዮጵያዊቷ ከእሳቱ ስፍራ ያስተላለፈችው መልእክት || አሜሪካ ሰደድ እሳቱ እየባሰ ነው #jeffreestarcosmetics #Ethiopianews #ethiopianmovie በራሷ ተነሳሽነት ከሁለት ልጆቿ ጋር ድጋፍ አድርጋለች። "ውሃ፣ የመጸዳጃ ቤት ወረቀት፣ የሕጻናት ዳይፐር፣ ትንሽ የመድኃኒት እርዳታ ሰጥቻለሁ" ትላለች። መኖሪያ ቤቶችን እና ተቋትን እያወደመ ባለው ሰደድ እሳት እምብዛም የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ እንዳልተጎዳ ትዕግስት ተናግራለች። "የእሳት ቃጠሎው የተነሳው በብዛት ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት አካባቢ አይደለም" ስትልም አስረድታለች። hey’ve warned that the fire department does not hav...
ሎሳአንጀለስ በሰደድ እሳቱ እጇን ሰጠች || አስፈሪ የሆነ ክስተት || Santa Ana Winds California Fire USA
Просмотров 40314 дней назад
ሎሳአንጀለስ በሰደድ እሳቱ እጇን ሰጠች || አስፈሪ የሆነ ክስተት || Santa Ana Winds California Fire USA
በደቡብ ካሊፎርኒያ አዲስ ሰደድ እሳት ተቀስቅሷል|| ንፋሱ ችግሩን አባብሶታል : NEW Auto Fire erupts in Ventura County County
Просмотров 23114 дней назад
በደቡብ ካሊፎርኒያ አዲስ ሰደድ እሳት ተቀስቅሷል|| ንፋሱ ችግሩን አባብሶታል : NEW Auto Fire erupts in Ventura County County
ትራምፕን ያስደነገጠው የካሊፎርኒያው እሳት || ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው...!
Просмотров 1,9 тыс.14 дней назад
ትራምፕን ያስደነገጠው የካሊፎርኒያው እሳት || ነፋሱ ተመልሶ እየመጣ ነው...!
የሜል ጊብሰን መኖሪያ ቤቱ በእሳት ወደመ || የሆሊውድ እሳት ከተማዋን ወደ አመድነት እየቀየራት ነው
Просмотров 3,7 тыс.14 дней назад
የሜል ጊብሰን መኖሪያ ቤቱ በእሳት ወደመ || የሆሊውድ እሳት ከተማዋን ወደ አመድነት እየቀየራት ነው
Los Angeles County | በሎስ አንጀለስ እሳቱ አልቆመም ከቁጥጥር ውጪ ሆነ
Просмотров 2,4 тыс.14 дней назад
Los Angeles County | በሎስ አንጀለስ እሳቱ አልቆመም ከቁጥጥር ውጪ ሆነ
የአሜሪካው አስደንጋጭ ቃጠሎ || ሆሊውድ እየነደደ ነው! የፈጣሪ ቁጣ!
Просмотров 96314 дней назад
የአሜሪካው አስደንጋጭ ቃጠሎ || ሆሊውድ እየነደደ ነው! የፈጣሪ ቁጣ!
FIFA Confirms Saudi Arabia 2034 Football World Cup
Просмотров 53Месяц назад
FIFA Confirms Saudi Arabia 2034 Football World Cup
ቲክቶክ ታግዷል... tiktok just got banned
Просмотров 48Месяц назад
ቲክቶክ ታግዷል... tiktok just got banned
የሰው ሰራሽ አስተውሎት AI በኢትዮጵያ
Просмотров 93Месяц назад
የሰው ሰራሽ አስተውሎት AI በኢትዮጵያ
በTab Tab እንዴት ገንዘብ ይሰራል? What is Crypto AIRDROPS: HAMSTER KOMBAT, TAPSWAP, NOTCOIN in Ethiopia
Просмотров 177 месяцев назад
በTab Tab እንዴት ገንዘብ ይሰራል? What is Crypto AIRDROPS: HAMSTER KOMBAT, TAPSWAP, NOTCOIN in Ethiopia
በኢትዮጵያ ያልተለመዱ በውጭው ዓለም ዝነኛ የሆኑ | Social Medea
Просмотров 128 месяцев назад
በኢትዮጵያ ያልተለመዱ በውጭው ዓለም ዝነኛ የሆኑ | Social Medea
ጎበዝ ሯጭ መሆን እንዴት እችላለሁ? | How can I become a good runner?
Просмотров 208 месяцев назад
ጎበዝ ሯጭ መሆን እንዴት እችላለሁ? | How can I become a good runner?
🛑 የአለማችን ውዱ የቅንጦት ውሃ | luxury water
Просмотров 318 месяцев назад
🛑 የአለማችን ውዱ የቅንጦት ውሃ | luxury water
ቃልኪዳን ጥበቡ በእናቷ ወርቅ ተሸለመች
Просмотров 608 месяцев назад
ቃልኪዳን ጥበቡ በእናቷ ወርቅ ተሸለመች
በ12 ሰከንድ ውስጥ 25 ሚሊዮን ዶላር የሰረቁት ወንድማማቾች| 25 milion dolar
Просмотров 348 месяцев назад
በ12 ሰከንድ ውስጥ 25 ሚሊዮን ዶላር የሰረቁት ወንድማማቾች| 25 milion dolar