ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1/A

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 606

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 6 лет назад +444

    እንደኔ ዶክተር መምህር ዘበነ የሚወድ ማነው
    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

    • @tiblestgere2790
      @tiblestgere2790 6 лет назад +1

      Anem betam betam new yemiwedo zare gn tnish kir blognal mknayatu dogmo Ade pasterachu suf lebsu sle meta angi btam new yemiwedo kene adme kenso ystow

    • @netsitadesse2115
      @netsitadesse2115 6 лет назад +1

      one more Night
      አሜን እድሜና ጤና ለመምህራችን እኔ በጣም ነው ምወዳቸው የማከብራቸው

    • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
      @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 лет назад +1

      አሜን አብዝቶ ይስጥልን

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 6 лет назад +1

      Eniem betam new yemakebrew yemewedew wed yetewhdo leje new embti tetebekh memherachne memher zeben lema enewdehalen berta

    • @የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ
      @የሮቤልእናትሁለተቄረቆስ 6 лет назад +1

      እኔም፡እዎዴዋለሁ፡በተለይ፡ምናፍስትን፡ሲያቀጠቅጥ

  • @ድንግሉየሎዛልጅ
    @ድንግሉየሎዛልጅ 6 лет назад +305

    Yes መምህራችን ወሳኝ ሰአት ነው የመጡልን ለመላው የድግል የቅድስት ድግል ማርያም ወዳጆች መልካም ቆይታ ከመምራችን ጋር።

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ

    የሚገርም ነው ሁለቱንም እወዳቸዋለው አድናቂያችሁም ነኝ ቀሲስ ዘበነ ለማ እንቁው የተዋህዶ ልጅ ጆሲም በጣም የምንወድህ የጠፉትን የሚያገናኝ ጆሲ ውድ ኢትዩቢያዊ እስኪ ሁለቶችንም የሚወድ ላይክ ይግጨኝ??

  • @merihailu1113
    @merihailu1113 6 лет назад +128

    ቸሩ መዳኒያለም ለመምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎቶት አስቦት ኢትዮጵያን

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 6 лет назад +79

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ የተዋህዶ ጀግናመምህር ዘበነ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 6 лет назад +1

      ትክክል

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 6 лет назад

      asnak Asnak lehowlume giza alew ክክክክክክ ሽናሻ ቃናሽ ታወሪልን እንዴ?ወረድ ወረድ በይ ጉማሬሽን ብዩ::ይህ ብሎ ምሁር ዝም ብለህ ማስተር PHD ኣደለም እውቀት!!መሰረት ቤዝ ነው!!!ማነት የለለው ህዝብ ምንን ብያረግ ሌባ ነው በቃ ከዚ ከዝያ መስረቅ ልክ እንደ ኣማራ!!ወይጦ ጉድሽ ደርሶዋል በ ሃይማኖት የነገድሽው በቃሽ!!!!!የ ኣክሱም ትልቅ ቤተክርስትያን እንጂ የ ሽዋ የ ኣኣ ኣህያ መስቀል ተሸክሞ መስረቅ ያቆማል!!!እናያለን ከምን እንደሚጀምር ስልጣንያቹ !!ኣህዛብ ለ ኣክሱም ክርስትና ሊሰብኩ!!!!ጉድ በል ጎንደር ኣሉ ቅማንት!!ጎሓፋት ረሳሓት ፍጡራን ኢኩም ዋላ ሓንቲ ምሳና ትማቀልዎ የለን!!!!ኣሁን ትግራይ በሙሉ ኦሮሞ በ ቃንቃው ይሰበካል ክርስትና ከ ኣክሱም እና ከ እስራኤል እንጂ ከ ጉማሬ በል ህዝብ ኣይገኝም!!!!! የፈለግክ በል እስልምና ክርስትና ስልጣኔ የ ኣገር ፍቅር ቀናነት በሙሉ ትግራይ ነው!!!ይህ ነው ክርስትና ማንም መተታም ስለ ማርያም ኣይነግረኝም!!!ረሳሓት ትራኮማ ት ተሓከሙ!!!!በ ኢትዬጵያ ስለ ኦርቶዶክስ ማውራት ማይችል ህዝብ ሽናሻ ሽዋ ፋርጣ ነው!!!ሚኒሊክ ነው ከ ማርያም ጎን ምትለጥፉት ሃይማኖት እና ፓለቲካ ለይታቹ ማታቁ ሃላ ቀር ታሪካች ኣስቀምጡ!!!!!!!ሌቦች ናቹ ለኛ ምንም ኣታስተምሩንም ስልጣኔ ወደ ቦታው ተመልሶዋል እክሱም!!!!!! በቃ እዛ ጥንቦች የ ታሪክ ትራሽ ናቹ!!

    • @tshaytesfahum2612
      @tshaytesfahum2612 4 года назад

      @@SkyWonders-4K አንቺ ግን ጤነኛ ነሽ???
      እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ

    • @belayzshoa2850
      @belayzshoa2850 4 года назад +1

      Mamihre eigzbhre. Yanrti

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +158

    ትልቁ መምህራችን እንቁአችን እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዶታለን

    • @hanikonjokonjo9399
      @hanikonjokonjo9399 6 лет назад

      Amen amen amen

    • @johniykebrom6642
      @johniykebrom6642 6 лет назад

      Edeme yestelen memherachen

    • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
      @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 6 лет назад

      lehowlume giza alew እነዚ ደንቆሮዎች ከ ውሸት ትርክት ኣይወጡም??ግእዝ የትግራይ ነው ደደብ የሚኒሊክ ሰፋሪ ሂድ ጎጃም ስልጣኔህ ፈልግ ደደብ ውሸሞች!!!እናንተ ማንነታቹ ፈልጉ ሽናሻ ወይጦ ናቹ ወደ ኣክሱም ኣትዩ ያያቹት የኛ ኣትበሉ ላጫምዎች!!!ይህ ሰውየ ሃይማኖታዊ ኣደለም እልል ያለ ሚኒሊክ ናፋቂ ሌባ ነው!!!!!

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      @@SkyWonders-4K እግዚአብሄር ይገስፅሽ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ስለ ስድብሽ አምላኬ ትግስቱ ስጠኝ ሲጀመር ሀይማኖት ካለሽ ለምን ትሳደቢያለሽ ሀይማኖተኛ ዘር አይቆጥርም የአዳም ዘር በሚለው ነው ሚያምነው ስለ ሰፍሪ ስለ ምናምን ምን አመጣው? ግዝዕ የትግራይ ነው አልሽ ከመቼ ጀምሮ ነው ግዝዕ የትግራይ የሆነ እረ ተረጋጉ ግዕዝ የአዳም ቋንቋ እንጂ የአማራ የጉራጌ የትግሬ ምናምን የግል ብሄር ቋንቋ አደለም ሲቀጥል የትግራይ ልጆች ግዝዕ የትግሬነው ብለው ሲሉ የመጀመሪያ አንቺ አየሁ የትግራይ ልጆች አብረውኝ ሚሰሩ ምርጥ ኢትዮጰያዊ አንጂ ጎጠኛ አደሉም እነሱ የሰጠኝ አምላክ አመሰግነዋለሁ በጎጥ ስላልሆኑ ጎጠኞች እዛው እራሳቹ ቻሉ እኛ አይመለከተንም

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *መምህራችን አስተማሬያችን የምትውዱት ላይክ ግጭኝ ነይ ነይ ማሪያም ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ያን የእሳት ባህር ክቶ እንዳላየ እፍየ ቃላት የልኝም በጣም ውድድድድድ ነው የማርግው የተባርክች እናት አንተን የልድች !*

    • @bentahemaed6389
      @bentahemaed6389 6 лет назад +1

      Sizemiru wiste new

    • @marta..bahrain4001
      @marta..bahrain4001 6 лет назад +1

      ዋው ስንቱን አስታወስከን
      የቀለጣ ሽፋታው አውሬውስ ዋው ዘኒ
      በእውነት የአገሩን እማይሰሳ ደስይለኛል

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 6 лет назад +1

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ እነዚ ደንቆሮዎች ከ ውሸት ትርክት ኣይወጡም??ግእዝ የትግራይ ነው ደደብ የሚኒሊክ ሰፋሪ ሂድ ጎጃም ስልጣኔህ ፈልግ ደደብ ውሸሞች!!!እናንተ ማንነታቹ ፈልጉ ሽናሻ ወይጦ ናቹ ወደ ኣክሱም ኣትዩ ያያቹት የኛ ኣትበሉ ላጫምዎች!!!ይህ ሰውየ ሃይማኖታዊ ኣደለም እልል ያለ ሚኒሊክ ናፋቂ ሌባ ነው!!!!!

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 6 лет назад

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ lehowlume giza alew do you understand what i mean?????i am not directly attacking you!!!እኔ ይህ የ ውሸት ሰበካ ኣቁሙ!!!!በቃ ቆማቹ ኣስቡ ይህ ሰውየ በተኣምር በተኣምር ኣማኝ ኣደለም ሴፉ ጋ ሄደህ እየው!!!ንጉስ ሃይለስላሴ ሚሰድብ ትውልድ ኣፈራን ብሎ ኣዘነ ይህ ምያሳይ ደድብ ከ ፍትህ ውጭ መሆኑ ነው!!!ሃይለስላሴ ተደርጎ ማይታወቅ ለ ውሻ በ መቶሺ ትዝካር ይረገ ውሻ ራሱን ስዩመ እግዚኣቢሄር ሚል ሞስሊም ሆኖ ...ብቻ ውሸት ኣቁሙ!!!personally ካንተ ላቻ የለኝም ሰው ለሚሰቅል ህዝብ በ ዲሞክራሲያዊ መንገድ ኣትግባባም ለዛም ነው ጭንቅላት ሚመታ ቃል ምጠቀም!!!!ቻለው የ ውሸት ታሪ የፈጠረው ርክሰት ነው ገና በ ሚድያ መል ይመጣል እናም ከ ትግራይ መንግስት ሆነህም ይህ የውሸት ታሪክ በመላ የብሄር ስብስብ ይነገራል no more laying!!!!!!ኣመሰግናለው personally ክብር ይስጥህ ለዚ ሰባኪ ፓስተር ነው ቄስ ደሞ ኣሳየዋለው ኣሜሪካ ፊቱ ላይ ውሸት እንዲያቆም እነግረዋለው!!!!!!!!! Thanks

    • @semeretesfamical9713
      @semeretesfamical9713 6 лет назад

      Dr . ZEBENE YOU NEED JESUS PLEASE I NEED TO REMIND WITH LOVE OF GOD HE'LL IS REAL & HEAVEN IS REAL PLZ COME TO JESUS . BE BLESSED

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +61

    በጣም ጥሩ ትምርት አግንቺበታለሁ መምምህር ዘበነ እረጅም እድሜ ተመኘዉሎት በርቱልኝ 👏👏👌❤❤

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 6 лет назад +5

      በጣም ቅን ሰው ነሽ፣

    • @alAl-xp5xm
      @alAl-xp5xm 6 лет назад +4

      የኔ ቆንጆ ማማርየ እናመሰግናለን እማ

    • @wedewede693
      @wedewede693 6 лет назад +3

      መልካም መሰረት ለራሰ ነው እህቴ መልካሙን ይጠብቅሻል❤👏👈☝

    • @lidunegn1839
      @lidunegn1839 6 лет назад +4

      መምህር ዶlር ዘበነ እግዚአብሔር በፀጋው ያቆይልን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 6 лет назад +39

    መምህር ዘበነለማ የተዋህዶ እንቁ እድሜነ ጤነ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለወት ጆሲ መልካም ሰው እነመሰግነለን

    • @ጀስዊቲይዲዲያ
      @ጀስዊቲይዲዲያ 6 лет назад

      ተዋህዶ ን ያፈረስ እንጅ የገነባ አይደለም እንቁ ሳይሆን ሌባ ወያኔ ነው

    • @tshaytesfahum2612
      @tshaytesfahum2612 4 года назад

      @@ጀስዊቲይዲዲያ መጀመሪያ እራስሽን መርምሪ ስለ ሰው ከማውራትሽ በፊት እሽ እሙ

  • @ሐበሻኢትዮጵያዊ
    @ሐበሻኢትዮጵያዊ 6 лет назад +45

    ዶክተር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ

    መምህራችን የተዋህዶ ኩራት ስወደውኮ እስኪ እንደእኔ የምትወዱት በሞቴ ላይክ ግጩኝ😘❤❤❤❤❤❤

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 6 лет назад

      ቃል የድንግል ማርያም ልጅ ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እነዚ ደንቆሮዎች ከ ውሸት ትርክት ኣይወጡም??ግእዝ የትግራይ ነው ደደብ የሚኒሊክ ሰፋሪ ሂድ ጎጃም ስልጣኔህ ፈልግ ደደብ ውሸሞች!!!እናንተ ማንነታቹ ፈልጉ ሽናሻ ወይጦ ናቹ ወደ ኣክሱም ኣትዩ ያያቹት የኛ ኣትበሉ ላጫምዎች!!!ይህ ሰውየ ሃይማኖታዊ ኣደለም እልል ያለ ሚኒሊክ ናፋቂ ሌባ ነው!!!!!

    • @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ
      @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ 6 лет назад

      @@SkyWonders-4K
      ምን ለማለት ነው የሰው ልጅ ምንም ቢያጠፍ ደንቆሮ አይባልም😔😔😔

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 6 лет назад

      ቃል የድንግል ማርያም ልጅ ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ይባላልልልልል ምንም ማያቅ የ ቆሎ ተማሪ ቀጥቅጦ ሚገደል ህዝብ እንዴት ደንቆሮ ኣይባልም?????

    • @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ
      @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ 6 лет назад

      @@SkyWonders-4K
      እሺ ስድብ የሚያፀድቅ ከሆነ ይመችሽ እህት🙏

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 6 лет назад +24

    በፀሎታችሁ እሰቡኝ የመምህር ዘበነን ትምርት ስከታተል ውስጤ ፍራት ፍራት ይለኛል😭😭😭😭 በስደት ነኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤👈መምህር ዘበነ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንወድወታለን

    • @Milliboy100
      @Milliboy100 6 лет назад +1

      እናቷን ናፋቂ ስደተኛዋ bየጎንደሯ ayzohse ehta ba selto berchi yehna ferhto yelkhsel

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 6 лет назад +1

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ አብዝተሽ ፀልዩ ትምህርታቸውንም አብዝተሽ ስሚ

    • @nardilovenardilove6673
      @nardilovenardilove6673 6 лет назад

      እሽ እህቶቸ አመሰግነዋለሁ "

    • @High-mm7ud
      @High-mm7ud 6 лет назад +1

      አይዞሽ ፀልይ

    • @azebkebede1924
      @azebkebede1924 6 лет назад +1

      የፍርሃት መንፈስ ካመጣብሽ መጠርጠር ነው

  • @mswubet2674
    @mswubet2674 6 лет назад +11

    ጆሲንም ምርት አብ ንም በጣም ነው እንደኔ የምትወዳቸው Like ግጩት ጋይስ።

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 лет назад +30

    ወይ ቴለቭዥን ዶሮ እነወደዚህ ነበር ደስ ሲል ይሄ የክርስትና መምህር በጣም ነው የምወደው

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 6 лет назад +31

    መምህር doctor ዘበነ ለማ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ጆሲ መልካም ሰዉ እናመሰግናለን በጉጉት እየጠበኩ ነበር እጅግ የምወደወት የማከብረወት የተዋህዶ እቁእረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት ያባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር አሜን

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 6 лет назад +24

    ስጠብቅህ ነበር የተዋህዶ እንቁ
    ጆሲ እናመሰግናለን😍😍🙏🙏🙏

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 6 лет назад +7

    አሜን ለዚች ሰዓት ባርኮና ቀድሶ ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ሬጄም ዕድሜና ጤና ያድልልን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘለአለም ትኑር።

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ

    መምህራችን አባታችን የተዋህዶ እንቁ እጂግ በጣም ነው የምንወዶት የምናከብርዎት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ከፀጋ ይጠብቅል

  • @romanerdaw3255
    @romanerdaw3255 6 лет назад +2

    God bless you Dr Memeher Zeben. I have been listening to your preaching from childhood till adulthood. I hope God gives you many more year to guide us all in christianity.

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 6 лет назад +3

    ደ'ር መምህር ዘበነ ለማ እግዛብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት። በጣም እናከብሮት እምንወዶት መምህራችን አባታችን ናቸው።

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 лет назад +19

    ጆሲዬ እግዚያብሔር ይስጥልን እምንወዳቸውን አባት ስላቀረብክልን ተባረክ መምሕራችን ቀሲስ ዶክተር ዘበነለማ የማቱሳላን እድሜ እስጥልን የተዋሕዶ እንቁ በስስት የማይወት መምሕሬ እወድወታለሁ❤❤🙏💒

  • @addishiwotetakelee7966
    @addishiwotetakelee7966 6 лет назад +5

    መምህር ዶክትር ዘበነ ለማ አጎቴ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ባለህበት እድሜ ይስጥህ

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 6 лет назад +2

    በእውነት መምህር ዶክተር ዘበነ በጣም የማከብሮት እና በጣም የምወዶት መምህር ኖት እግዚአብሄር ከሞላው ቤተሰብኦ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 6 лет назад +33

    መምህርራችን እረጅም ጤናና እድሜ እመኝልሃለሁ

    • @samrawittekel7775
      @samrawittekel7775 6 лет назад

      መምህራችን እረጅም እድሜናጤና ይሰጠህ

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 6 лет назад +8

    እኔ በጣም ስጠብቅ አልነጋ ብሎኝ ሺ አመት ኑርልን የተዎህዶ እቁ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 6 лет назад +16

    መምህር ዘበነ እግዝአብሔር ቀሪ ግዜዎትን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 6 лет назад +1

    የተዋህዶ መከታ መምህራችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።ጆስዬ ተባረክ የ ልጅ አዋቂ።

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 6 лет назад +2

    መምህር ምረታአቭና መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ እንቁዎች ናቸው ሺ አመት ኑሩልን

  • @ዓወትንትግራይህዝብ
    @ዓወትንትግራይህዝብ 6 лет назад +7

    በጉጉት ነበር የጠበቁት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን """ እግዚአብሔር በእድሜህ እድሜ ይጨምርልህ ' የተዋህዶ አንበሳ አንተ በማለቴ ይቅርታ ' 😍😍😍

  • @lishanseme8948
    @lishanseme8948 6 лет назад +1

    በጣም ነው የሚገርመው እኔም የስሬ ስዎች ናቸው ቤተሰቦቼ ባይሃይሉ ታለ ዘመዴ ነው ዶ/ክ ዘበነ በጣም እምወድህ ስባኪ ነህ. ለካ የእገሬ ልጅነህ ለካ በጣም ደስ ይላል

  • @weyensedale1991
    @weyensedale1991 5 лет назад +1

    መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ለምትሰጣቸው ምላሽ እንዲሁም ለምትመግበን ቃለ እግዚያብሄር ቃል ሂዮትን ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የውቀት አባታችን እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ አብዝቶ አብዝቶ ያኑርልን ጆሲ ውንድማችን መልካም ሰው እንውድሀለን!!!!!!!

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    አቤት መምህራችን እንዴት እንደ ምውዶት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቀዎት

  • @tgbelete4828
    @tgbelete4828 6 лет назад +2

    ዋው ጆሲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ዘበነ ይልማ በጣም ገራሚና ማራኪ ትምህርት በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 лет назад +10

    *ጆሲ ወንድማችን ይህን ታላቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የስስት ልጅን በክብር እንግድነት ማቅረብህ ታላቅነትህን ያሳያል ፣ በእውነት በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን መማር እንዴት መታደል ነው ፣ የዚህ ታላቅ የቤተክርስቲያን ልጅ በኔና በሁሉም የተዋህዶ ልጆች ላይ ታላቅ አሻራ ጥሏል ፣ ለጆሲና ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፣ ይቀድሳችሁ ፣ ፊቱን ያብራላችሁ*

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 6 лет назад +1

    መምህር ዘበነ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ ያገልግሎት ከፀጋህ ጋር አብዝቶ ይስጥ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ

  • @Rak-hu4es
    @Rak-hu4es 6 лет назад +7

    መምህራችን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ከእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልን

  • @CherkosTube
    @CherkosTube 6 лет назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን, ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለዘረኞች ልብ ይስጥልን

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ

    ጆሲዩ ተባረክ እኒህ የተባረኩ አባታቸን ስለ አቀረብክልን
    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነውትን ይባርከዉ እስኪ ዉድ የተዋህዶ ልጆቸ ለእነዚህ ታላቅ አባት ያላቸሁን ክብር በላይክ አሳዩኝ

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    ረጅም እድሜና ጤና ለብርቅዬ መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ቀሲስ 💗💗😍😍😍

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 6 лет назад +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ።አሜን አሜን አሜን

  • @ሰኒሰኒ-ኈ4ጸ
    @ሰኒሰኒ-ኈ4ጸ 6 лет назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጡልን

  • @High-mm7ud
    @High-mm7ud 6 лет назад +4

    ጆሲዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ እንቁ የተዋህዶ ጀግና ሰለጋበዝክልኝ

  • @hamziali8359
    @hamziali8359 6 лет назад +6

    ጆሲዬዬዬዬ የተባረክ ልጅ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው🙏🙏🙏🙏🙏💋

  • @tg5229
    @tg5229 6 лет назад +2

    እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 6 лет назад +18

    እንዴት እንደምወዶትና እንደማከብሮት እኮ መምህራችን!!

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 6 лет назад

    መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እርሶን የምገልፅበት ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ጆሲ እናመሰግናለን

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 6 лет назад +4

    ውዉ ጞግቼ ነበር ጆስ ዘመንህ ይበራክ መልካም ሰው ነክ መምህራችን ኢድሜና ጤና ይስጥልን,ኢንድዉም የእግዝአብሔር አንድነት የድንግልማርያም አመለጂናት የቅዱሳን ተራደይነ ለዘለለም አይለዮት

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያው ያረባገር ስራ አላልቅብሎኝ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከለሊቱ 7ሰአት ጨረስኩ እማምላክ መቼ ነው እኛ ልጆችሽን በሀገራችን ምታሳርፊን አሁንም ተስፋ አልቆርጥም በለሁበት ጠብቅሻለው ደምትረጂኝ አምናለው እናቴ እውነት ደከመኝ አሁንስ እናቴ ማርያም ያላንቺ ማንሜለኝም ወላዲተ አምላክ መምህር በፀሎቶት አስቡን እኛን ስደተኞችን በተረፈ በጣም ነው ምወዶት የተዋህዶ እንቁ አባታችን እድሜና ጣና ይስጥልን አሜን ጆስዬ በጣም እናመሰግናለን አንተ መልካም ሰው ዘመንህ ይለምልም አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 6 лет назад +5

    መምህራችን ትልቅ ስጦታችን እግዚአብሔር ቢወደን ብዙ ነገር ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት መምራችን።

  • @hanabelayneh4190
    @hanabelayneh4190 6 лет назад +2

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እርሶስ እንኳን ተወለዱ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 6 лет назад +6

    ጆሲዬ፡የኔመልካምሰው፡መምሕርዘበነ፡ለማ፡እድሜናጤናተመኘሀኝ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 6 лет назад

    መምር ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም ነው የምንውድህ በልጅነቴ ጀምሮ ነው ትምርትህን የምከታተለው እውነተኛ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ጆሲም በጣም እናመሰግናለን

  • @alkawakebcell2878
    @alkawakebcell2878 5 лет назад

    የምወዳቹ የማደንቃቹ የምሣሣላቹ ውድ እና ብርቅ የኢትዮጵያ ልጆች መምህር ዘበነ ለማ እና ጆሲ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እዲሰጣቹ የምንጊዜም ፆለቴነው

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 лет назад +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥኦት ጆሲ መልካም ሰው

  • @haimanotmarkos9574
    @haimanotmarkos9574 6 лет назад

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን የተዋህዶ ሀብት የወንጌል ገበሬ የድንግል ማርያም ወዳጅ የእመቤቴ ጠበቃ የድንግል ልጅ የተክልዬ ሀዋርያ እረጅም እድሜ ጤና ስለም ይስጥልን ኑርልን።

  • @demeketsegaye1284
    @demeketsegaye1284 6 лет назад +3

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 6 лет назад +2

    እቁመምህራችን እረጂም።እድሜ ይስጥልን ጃሲ በርታልን

  • @ቋንቋየነሽደግልመግባቢየየ

    እረጅም እድሜና ጤና ለዶክተር መምህር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 6 лет назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።መምህር በእውነት ፀጋውን ጨምሮጨምሮይስጥልኝ።

  • @kaslikkaslika3317
    @kaslikkaslika3317 6 лет назад

    መምህራችን በሰይፋ ሾ ላይ አይቾት አለጠገበኮትመ ነበረ ሁሌም በፈቅረ ነው ምከታተሎት እግዚአቢሔረ ረጅመ እደሜ ከጤና ጋረ ይሰጥልኝ ያግልገሎት ዝመነህን ይባከው

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад

    ብሰማ ብሰማ የማልጠግብ አባታችን እግዝአብሔ ረጅም እድሜ ይስጥልን
    ሲሬ አስተወሱኝ *ዉይ ቀለጣ ገደል ለይ ትዝታ አብኝ እስታወሱኝ ቀለጣ በጣም የሚያስፈራ ገደል ነዉ አባቴ እዛ ነዉ መኪና የተገለበጠበት ግን እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ አተረፈልን*
    ሲሬ ሀገሬ ናት

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 6 лет назад +1

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ኑርልን ድቅ ውድ በእግዚአብሔር የተቀባህ ምርጥ ወጌላዊ

  • @tgtgtgtg7626
    @tgtgtgtg7626 6 лет назад

    የተዋህዶ እንቁ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ጸጋውን ታብዛሎት ይፍቱኝ አባ ይባርኩኝ አሜን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 6 лет назад +1

    ለምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋ እግዚያብሄር ይብዛለወ
    ዎት

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 6 лет назад +3

    መምህርአቺን ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 6 лет назад

    ጆስዬ ፈጣሪ ያክብርህ የልጅ አዋቂ ነህ።ኡፍፍፍ ትልቁ መምህራችን ሳይህ እራሱ የሚሠማኝ የዕረፍት ስሜት ትልቅ ነው እድሜህን ያርዝምልን።

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 6 лет назад

    ጆሲ ፍቅር ስወድህ እኮ የኔ በጎ ሰው የወጣት አራአያ ነህ ጀግና በርታ መምህራችን እንዎድሀለን የተዋህዶ አክሊል በቤቱ ያፅናልን

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    መምህር ዘበነ ለማ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድዎታለን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @የሰሜንሸዋልጅነኝዬምጃርሸ

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን በቤቱ ያፅናህ

  • @forever4883
    @forever4883 6 лет назад

    ዶክተር ዘበንን ሰሰማ እውስጤ ሰላምና ከፍተኛ መረጋጋት ይሰማኛል ::

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    መምህር ዘበነ እድሜናጤው ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥል

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 6 лет назад

    የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መምህር . መምህር ዘበነ ለማ
    ' ቸር አምላክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘምንህን በጥበብና በፀጋው እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰቶ ይባክልን ! አሜን !!!
    እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ! አሜን !!!
    እናመሰግናለን ቅዱስ እግዚአብሔር በፈቀደ መጠን መንፈስ ቅዱስ ባንተላይ አድሮ ገና ብዙ እንደሚያስተምረን እንጠብቃለን . ይቆየን ...

  • @samsonassefa4697
    @samsonassefa4697 6 лет назад +1

    ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም
    እድሜ ይስጥህ እንደአንተ አይነት መምህርን አያሳጣን ለነገሩ ኦርቶዶክስ ሲፈጥራት ማህፀነ ለምለም ናት ምክንያቱም የተገነባችው በአምላካችን
    በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተገነባች ናት

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    ውዱ የተዋህዶ እንቁ መምህራች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት የምንወዶት የምናከብሮት መምህራችን ኖት ❤❤❤

  • @መቅዲየአርሴማልጅ
    @መቅዲየአርሴማልጅ 6 лет назад

    መምህራችን ልዬ የተዋህዶ ልጅ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ ጆስዬ እወዳችሁ አለሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @የፍሬቱብአድናቂየእመቤቴፍ

    ጆሲዬ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እናም በማርያም ለብርቱ ጉዳይ እፈልግህ አለሁ ግን እንዴት ላግኝህህህህ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ውድ መምህራች ቃለ. ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና እአብዝቶ ይስጥህ
    ጆሲ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ውድ መምህራችን ስላቀረብክን

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን j tv ለመምህራችን እረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን በጣም ነው የምንወድክ

  • @አቅምስጠኝናአብዝቼልውደድ

    የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 6 лет назад

    ጆስ በጣም ጥሩ ለነፍስም ለስጋም የሚበጅ ቃል የሚሰጡንን እንግዳ ነው የጋበዝከው:: አመሰግናለሁ:: እኔም አንተም ያንተም ባልደረቦች የምንማርበት የምንዝናናበት ቃለ ምልልስ እንደሚሆን ሙሉ እምነቴ ነው:: ለመምሬ እንዲሁም ላንተ እድሜና ጤናን እመኛለሁ::

  • @enataaresama9436
    @enataaresama9436 6 лет назад +5

    መምህር ዶክተር ዘበነ ያገርልጅ ነህ ለካ ዘመንህ ያማረ ይሁን

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 лет назад +2

    ጆሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን

  • @eyobassefa2094
    @eyobassefa2094 5 лет назад

    I have a great Admiration to Josey !! you are quite diferent persenality !! always working for our country unity & reality !!! keep it up ! God & his mam will save you!! many thanks!!

  • @alem23able
    @alem23able 6 лет назад

    የዶክተር መምህር ዘበነ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም!
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @selamawitbanso3231
    @selamawitbanso3231 6 лет назад

    ታላቅ ስው!!!!!!!!!!!!!!!
    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!
    ቃለ ህይወት ያስማልን።።።

  • @do7a20081
    @do7a20081 5 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ እንቁ መምህሬ በጣም አከብርሀለዉ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    ጥሩ ቤተሠብ ጥሩ ልጅ ያፈራል እሳቸውን ነብሳቸውን በገነት ያኖረው እማማንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባታችን ጆሲ እናመሠግናለን

    • @addisubiru
      @addisubiru Год назад

      Sewun ziqi madreg yesun kibir mawred ayichalim Igziabier yiqir yibel

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya9987 6 лет назад +6

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @zewudenshhayle662
    @zewudenshhayle662 6 лет назад

    ጆሲ ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን የምንወደዉን መምህራችንንን ስላቀረብክልን

  • @ሠላምየድንግልማርያም-ዸ2ኸ

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችንና መምህራችን ምርጥና ብርቅዬ መምህራችን

  • @henokab1493
    @henokab1493 6 лет назад

    መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ምርጥ አስተዋይ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን::

  • @marta..bahrain4001
    @marta..bahrain4001 6 лет назад

    ዋው መምሕር ዘኒ የአገሬልጅ ነሕለካ
    ከባረራ ወተሕ በፈጣሪ ቤት መግባት
    በጣም ያስደንቃል።
    በጣም ደስ ይላልበእውነት እግዝሐቤር
    ጢናይስጥሕ።

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 6 лет назад

    መምህራችን እንወድህ አለን ፀጋውን እድሜህን ይርዘም የተዋህዶ ኮኮብ ነህ ጆሲየ እናመሰግናለን የመምህር ዘበነ የበልጥ እንድናወቀው ስላደረክ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ

    አሜን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ያርዝምልን
    ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 6 лет назад +2

    ኡፍ ጆሲዬ መልካም ሰው ስወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ወንድም😘👍

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 6 лет назад

    መምህር ዳ ክተር ዘነበ ለማ እንቁ የተዋህዳ ልጂ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጂ መድሀንያለም ይባርክልህ

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ 6 лет назад

    የተዋህዶ አበሳ የጴጤ የግር እሳት አድሜ አና ጤና ይስጥህ መምራችን ክፉ አይካህ ሁሉን የሰጠህ ምርጥ ሰው