Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተወልጄ ያደኩት አውቶቡስ ተራአዲሱ ሚካኤል አከባቢ ነው ሁሌም ስያስተምር ምስማው መልካም ነገር ነው በጣም ጎበዝ ስው ነው አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ሀያት አብደላህ ወንድማለም የአንተም እድሜ ይርዘም። እንዲህ ተከባብረን ተዋደን ለዘላለም በሰላም እንኖራለን።
zedingil አሚን
ምን አስተማረች እስካሁን ? ስለላሴዎች ነው?
Sultan Muhe ተው እንከባበር ወንድሜ ። በማይቀለደው አትቀልድ።
ሀያት አብደላህ ላንቺም እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናመሰግናለን
ማሻአላህ ጉንዳን ያገባታል በዚህ ምድር ላይ ደስ የሚል ት/ት ነው እናመሰግናለን ዘረኝንት ጥንብ ናት ተብላናል እኛም ሙስሊሞች የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር ነው የሚለውን ይዘን ተከባብረን ተዋድን መኖር ነው እናመሰግናለን መምህር
Aa A tekikil yena asteway
ewnet new
እውነት ነው
Ur right sister 👍
ትክክል ነው የኔ ውድ
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦችበስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።እንኳን ለፆመ ነነዌ ፆም ልዑል እግዚአብሄር አምላክ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።ፆሙ የበረከት ጾም ያድርግልን አሜን ፆሙ ለጥያቄዎቻችን መመለሻ የጠላታችን ድል መንሻ የሀጢያታችን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ይሁንልንነገ ሰኞ የካቲት 11 ፆመ ነነዌ ይጀምራልአኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
Amen
መምህር ዘበነ በመንፈሳዊ በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና እረጅም እድሜ ተመኘሁ
የ ኛ ኩራት የተ ዋህዶ ፈርጥ God bless you❤️❤️❤️⛪️⛪️💒💒⛪️
Hani Harar haniiiii pls subscribe my channel
ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህወደላይ እግዚአብሄርወደጎን ሰውን ውደድ ምርጥ መልክትመስመሩን ያሰመሩብንን ሰዎች ፈጣሪ ይፋረደን !!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዬተዋህዶ ውበት ዬተዋህዶ ጀግና በድሜ በጸጋ ያቆይልን ሰይፍሽ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን
Amen Amen Amen erjem edima ena tena yesitelen
Fetare edem na segawun yabzalot memrachen
Y
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አምላክ ቅዱሰን እሪጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
አላህ ይስጥልን ጎበዝ ሰዉ
Amen amen amen yena melkam sewu
@@kanzrqasr8301 amen amen amen
አሜን ሀገራችንን መልካም ያርግልን
መምህር ዘበነ የኛ ብርቅ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን እንሳሳልሃለን ሺ አመት ኑርልን በጣም ውድድድድድድድድድድድድ እመአምላክ ትጠብቆት
Amen👐
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል amen
ዶር ዘበነ ሁሉንም ሐይማኖቶችን የዉቃል ነገር ግን እየሱስ ክርስቶስን አያዉቀዉም, ተረት ተረት የላም በረት..... (PhD በተረት)
@@ብልፅግናለኢትዮጵያ ቅቅቅቅ ታድያ እንቺ ነሽ ኢየሱስን የምታውቂ??
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጥህኝ አመሰግናለሁ ዶክተር
tebarek antem
የቃልኪዳን ሀገር ስለሆነች የቃልኪዳኗን ሀገር የሚገመቡ ይገነባሉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ አሜን መምህር በረከቶት ይደርብን
YINEBEB TUBE I love that 👍
ስወዳቸው የተዋሕዶ ኩራት መምህራችን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን
ዶክተር መምህር ዘበነ በጣም እጀግ በጣም እናመሰግናለን የማይጠገብ ቢሰሙት የማይሰለች የሀገርን አድነትን አሰተላልፈዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰይፉ እናመሰግናለን
ሴፍሻዬ እግዚአብሔር ያክብርክ እውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ውድና እንቁ አስተዋይ የተዋህዶ ልጅን ስለጋበዝክልን መ/ዶ ዘበነ ለማ ስወደው 😘😘😘🇪🇹
የአመቱ ምርጥ ሴፉ ሾው ፕሮግራምየተዋህዶ ጀግናችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን
ለማሪያም ምስጋና ስተት ከነበረ ለክብሯ መበርከክ ሃፅያት ከነበረ ቀድሞ የሚቀዘፍ ገብርኤል ነበረ
እዉነት ነው 😍😍😍
በትክክል
Its cool never heard of that
እሰይ የኔ ሚጣዬ እመቤቴ በሰማይ ምስክር ትሁንሽ😘በምድር ስለ ወላዲተ-አምላክ ስለመሠከረሰሽ የኔ ውድ🙏❤
ትክክል
ዋውውውውውዶ/ር👍! መታደልን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም! ይባላልና የእውነት የታደልክ ነህ የእውቀት አዋቂ አርጎሀል የድንግል ልጅ👍❤🙏
ሰይፉ እግዜር ያክብርህ አደነኩህ። እባክህ ምህረት አብ አሰፍንም አቅርብልን!!!!!
መጋቢ መምህር ሀዲስ እሸቱንም
አዎ 👍
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኩዋን ለነነዌ ፆም በሰላም በጤና አደርሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ስወድህ እኮ ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤✔✔✔
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር ዘበነ ለማ እምንወድህ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ደክተር መምህር ዘበለ ለማ በጣም ከምወደው ና ከማከብረው መምህር አዱኛው እርሶ ኖት ምሰኪያዙና ከቀጨኔ ድረሰ እየሄድኩኝእማር ነበር በጣም ነው የምወዶት እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤናዎት ጋር እመኝልዎታለው
የ 10 ሰአት ኢንተርቪ ብታደርግለትም እንዴት ተመስጠን መሰለህ የምንስማው የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትና ከኅላህ ትከተልህ አንደበት በመልካም ንግግር ሲገለፅ እንዴት ይማርካል መሰለህ መጭውን ፆም ለሃገራችን እንደ ነነዌ ህዝቦች ምህረትን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ድህነትን የሚያበዛ ፆም ያድርግልን
Amen amen amen
የተዋህዶ ፈርጥ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጡ ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እወደወታለው።💞💒💞💒💞😍😍😍😍😍😍😍
የኛ ብርቃዋይ የተዋህዶ ልጅ ጤና እድሜ ያብዛልን እስኪ መምህር ዘበነን የሚወድ ላይክ አማረኝ
የኛ በር ቃዋይ የተዋህዶ ልጀ ጤና እድሜ ያብዛልን
የእኔ ውድ መምህር ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ያርዝምልን
ውይይይ ሰይፍሻዬ በጣም ነው ምናመሰግነው እደዚ ቁም ነገር ያለው ሰው ስላቀረብክልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😍 ሰይፍሻ በናትህ በነካህ እጅህ መምህር ሮዳስ ታደሰን አቅርብልን ፕሊስ
የሕይወት ምግብ መጋቢያችን እንቁ አባት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን❤
👌❤
@@hiwi_ti3182 እማቲ♥️
ለዚች አገር ሚያስፈልጋት እደ አባታችን መምህር ዘበነ አይነት ምሁር አባቶች ነው ፈትፍተው ሚያጎርሱ መቼም አይጠገቡም ሰይፍሽ ሁሌም ትልልቅ መካሪ አባትና እናቶችን አቅርብልን
በክርሰቶሰ አዳኝነት ማመን ነው ትልቁ ትምህርት
በጣም መካሪ ኣባት ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅርራችርው ፈጣሪ ያብዛልን ኣሜን ሰይፉ ደግሞ ብውጣም ነው ምወድህ ዝግጅትህ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ኣሜን
0oo
እግዙበሕር,እደሜሄይጥልኝ
የተዋህዶ አንበሳ የኔ ምሁር ትልቅ እድሜ ተመየሁልክ
የነነዌ ህዝብን በምህረት የጎበኛ ቸር አባት ለሀገራችንም ለህዝባችንም ምህረትና ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን እግዚአብሔር ጾማችንን ጾመ ድህነት ጾመ ስርየት ሰይጣንን ድል መንሻ የኃጢአት መደምሰሻ መንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን።አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ማርያዊት የድንግል ማርያም ልጅ amen
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ የዘወትር ምርክዜ ነዎት ትምህርትዎ የምፅናናበት የምበረታበት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለተዋህዶ ለኢትዮጵያ ፈርጥ ነዎት እሳሳልዎታለሁ ዘወትር እሰዎን ያፈራች ማህፀን የተባረከች እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ከቡር ዶክተር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምሎት ለኛም ልቦና ያድለን። እናመሰግናለን
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኮሜንቶች በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው እየፃፋችው ያላችውት ደስ ሲል ሚንጫጫ መናፍቅ አላየውም
እንኳን አደርሳቸሁ ለፆም ነነዌ መምህርእዉነት ኢትዮጵያ እኛ እራሳቸን እንጠብቃትየፍቅር መፈለቃ የሰላም መኖር በአንድነት የሚኖርባት ኢትዮጵያ ነች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬መምህር እግዚአብሔር እረዢም እዴሜ ከጤናጋር ያድለዉት
ባንዲራው ግን የየት ሀገር ባንዲራ ነው?
ሰይፉ እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስለ አቀረብክልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
Gen yekrta ?memher seyenson betawot?yegzaberhern kale?besebeko?des yelegile ? Yegzahber?kele? yetemale .egzahber edemi. yesthe. Merte, yee.ortodoks,legi.!!
@@hanagoodr3359 ማሬ ዶክተርም ስለሆነ ነው
Edeme ke tane gare yestelen kalet yalegnem
መምህር ዘበነ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ተባረክልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እንውድሀለን
በእውነት ለመምህራችንብቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ሰይፋየ እናመስግን አለን
እባካችሁ መፅሓፉን በኢንተርኔት ዘርጉልን እናንብበው
መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጠዎት
መምህር የእኛ እንቁ የወንጌል ገበሬ እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን አንተ ምርጥ ሰው ሰይፉ በህይወትህ ዛሬ ገና ጥሩ ስራ ሰራህ እስቲ በነካው እጅህ መምህር ምህረተአብና መምህር ጳውሎስን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን እባክህ ሰይፍሻ
*መምህሬ አባቴ የተዋህዶ እቁ ሀሌም ኑርልን እንወድሀለን ውድድድድ መምህራችን*
በነካ እጂህ ምረታብን አቅርብልን
ትክክል ይምጡልን
ዉይይ በማርያም ፆለቴ ነዉ
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ምድር ናት የቃልኪዳኑን ግንብ የሚገነቡ ይገነባሉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ፡፡እመቤቴ እረጅም እድሜከጤና ትስጦት
ፍጣሪ ፅጋዉን ያ ብዛሎት
ውድ አባታችን መምህር ዘበነ ለማ እንኳን በደህና መጣህ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን
አሜን አባታችን በእድሜ ያቆይልን ውድ አባት የተዋህዶ እንቅ💖💖💖💖💖💖💖💖💖
God bless you all! God bless Ethiopia! Thank you Seifu for bringing the great person. Thank you Dr Zebene!
ሰይፍየ እግዚአብሔር ያክብርልን አቤት አክብሮት እኔ ከፊትህ የተቀመጥኩ ያህል ተሠማኝ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ወገኖቸ እደሰይፋ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ
የተዋህዶ ኣባት መምህራችን ዶ/ ር ዘነበ ኣምላክ ይጠብቆት እንድንዋደድ እግዚአብሄር ይርዳን
Amen Amen Amen
በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም የሚያሳዝን የሚያሳሳ ነው ከጦርነትና ከእርስበእርስ ግጭት ይልቅ ብዙ የሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች አሉ። በቻልነው ሁሉ ህዝባችንን እንርዳ ለደስታው እንጂ ለሃዘኑ ምክንያት አንሁን!!! ድንቅና አስተማሪ የሆነ ቆይታ መምህር ዘበነ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን 👌
ተወዳጅ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን ከነቤተሰቦችወት❤❤❤❤❤❤❤10000ሺ አመትኑርልን❤❤❤
ደሰ የሚል ትምርት እናመሰግናለን አሜን
ተዋህዶ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏
ኡፍ ማን ይግዛልኝ በእውነት አሜን ስረወ ሀይማኖት መፅሀፍ ላይ ያለው ትምህርት ደስ ይላል እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር
ሰይፉ ሳቱ በጣም አሳተርቀው ልብ ያነቃቃል ስማ ያገር ሰው ደግ ደግ አናስቤ አመበርሃነ ልቦና ታድለን
ቃለሂወት ያሰማልን፣መምህር፣እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ወደቀድመው ማንነታችን ይመልሰን 🙏🏽የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🏽
Ethiopia tiya Diy የኔ ቆንጆ የት ጠፋሽወልደሽ ነው ዩቱብ ላይ ጠፍተሻል
ሀያት አብደላህ አዎ ቆንጂት አሁን መጥቼያለው ጥሩ ግዜ ይኖረናል ብቅ በይ ❤️
ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃልህይወት ያሰማልን እርጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ከነቤተሰቦቾ፡፡
መጣህደ፡ሠይፍሻ፡ዋዉእናመሠግናለን
የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚያብሔር ይባርክ
መምህር ዶ.ር ዘበነ ለማ የተድዋህዶ እንቁአችን ,,,እድሜ እና ጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ
#ቀሲስ #ዶክተር #መምህር ዘባነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናልና #እውቀትና #ጥበብ #ጸጋን በአንድ ላይ ሰጥሐል #እግዚአብሔር አንተም እየተጠቀምበት ነው እድሜህን ያርዝመው💓💒💒💒💓💛💚
መምህር ከፖለቲካ ነፃ የሆንክ ውድ ሰው ነህ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን
ዉይ ሰይፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህበእውነት በጣም ነው ያደነኩህላንተም ቀረከት ነው እናመምህር ምህረታኣብንም እባክህን አቅርብልን የእውነት ላንተም ለኛም ትልቅ በረከት ነውአርቲሥቶችን ሥታቀረብ ኮሜንቱ ስድብ ብቻ ነው እንደዚህ አይነት ሥታቀርብ ግንየህዝቡ ምላሽ ደሥ ይላል
በእዉነትሰይፉ፡እግዛአብሄር፡ይስጥልን፡አባታችንን፡መምህር፡ዘነበን፡ስላቀረብክልን፡ሰይፉ፡የዋህ፡ነህ
ትንሸ ፍልሰፍና የሚያበዙ አይመሰልሸም መምህር
በጣም
ሴፉዬ ዛሬ መልካም ነገር አድርገሃል በጣም ይምንወዳቸው መምህራችን የስደት አባታችን መምህራችን እንወድችሆለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ብሰማ ብሰማ አልጠግብም እድሜ ና ጤና ለመምህር
Betam enji ewnet new.
በእውነት ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ለመግለፅ ቃላቱበጣም ያጥረኛል፤ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት፤ በረከትዎትም እንዲያድርብን ይፀልዩልን አሜን
መምህረችን እድሜና ጤና ይስጦት የኦርቶዶክስ ብርቅዬ እንቁ
ለመምህራችን ቃል ሂወት ይሰማልን አሜን
መምህራችን አባታችን የተዋህዶ ስጦታችን እንዎድውት አለን
አሜን መምህር ለአገራችን ይፀልዩ አብዝተው የኛ አጥያት በዝታል
ዶ.ክ እናመሰግናለን ጥሩ መልእክት ነው የነገሩን ጥሩ ተናጋሪ ኖት ፈጣሪ ያክብርልኝ አንተ ሰይፉ ግን ታዝቤካለው አንድ ተራ አዝማሪ እንኳን ሙሉ የፕሮግራም ሽፍንክን ትሰጣለህ ምናለ ዛሬ የነዛን ነጭናጫዎች ንትርክ ከምታሰማን ሙሉን የሱን ብታረግልን ለማንኛውም 10q ይሄንንም አንተ ነክ የጋበዝከን ይቅርታ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶክተር ዘበነ ስለምወዳቸው ነው
እውነት ብለዋል መምህራችን የበፉቱን መተሳሰብን ፍቅሩን በረከቱን እንዲመልስልን የናንተ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን ፈጣሪለርሶም ፀጋውን ያብዛሎት አዘጋጁም ተባረክ
ሰይፉ ምነው ዝም አልክ ፈዘሀል ?እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት አባቶችን ይጠብቃልን ....ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገረ ናት ቃልኪዳኑን የምጠብቅ ይጠበቃል የሚያፈርስ ይፈራስል 😍😍
Ke telke sew gar sethon telke tehonalh!
ለ ዶ/ር ረዥም ጤናና እድሜ እመኝሎታለሁ እ/ር ይስጥልኝ እጥር ምጥን ያለ ትምህርት አዘል መልዕክት
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር ዘበነ ለማ
በእዉነት ለመምህረቸን እረጀም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን
አደኛ ነኝ በሠይፉ ሙት ላይክ
ገጭቸሻለሁ😂
አረ ይሄ ምላርግልህ ለነፈረስ ጭራም አልሆነ
በጣም ነው ደሥ ያለኝ መምሕር ዘበነን ሥለጋበዝክልን እናመሠግናለን
መምህራችን #ዝማሪያችን አስተማሪያችን #የምትወዱት የምታከብሩት #እስኪ እጃችሁን #አውጡ በላይክ #አሳዩኝ ነይ ነይ # ድንግል ሆይ ነይ #ነይ የሳት ባህር #ከቶ እንዳላየ #ብሎ የሚዘምር #መምህር ላይክ #ያንሰዋል ስል #እውነት ነው!
መምህራችን በእውነት እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን ሴፉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ነገር እየሰራህ ነው የእምነት መምህራን በክርስትናም በሙስሊምም እየጋበዝክ ፍሬ ያለው ነገር እንድንማር እንድናውቅ ያስፈልገናል ዘፋኝ እና ተዋናይ ብቻ ሳይሆን ሌሎቹም ጋብዝልን በዚው ቀጥል ጎበዝ ( #ወደላይ #እግዝአብሔር #ወደ #ጎን #ሰውን #እናስብ ). ምርጥ መልክት ነው
ሌላ ተራ አርቲስት ብሆን እያላከለካችሁ ነበር ኮሜንት ያምትፅፉ እስቲ ይሄን የአንድነት ትምህርት ሰምታችሁ ግንዛቤ የጫበጣችሁ ማልካሙን ፃፉ የሀይማኖት ትምህርት አይደለም።
የኔ ቆንጆ መምህራችን ያስተማሩን እንደምሳሌ አድርገው ያሉት ተዋደዱ ነው እዚጋር ተሳስተሻል እህቴ ተራ አርቲስት ማለትሽ ጥላቻን ያሳድራል ስለዚህ ሁሉንም በቅነት አስቢው
@@munamuna4596 ተራ አርቲስት ማለት ጥለቻን የምዬማለክት ሳይሆን መንፈሳዊያን አይደሉም ለማለት ነው። ያልገበው ከለ ይጣይቃኝ አስራደለሁ
@@ከበቡሽየእናቷልጅ በትክክል
ምን ላርግሽ
@@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ መርቅኝ ምርቃት እውዳለሁ
ነፍሴ ታልደስች እንደዚህ አይነት ትምህርት ነበር የምመኘው እግዚአብሔር እረጂምእድሜ ና ጤና ይስጥልን እናመስግናለንሰይፍሻ መፅሐፉን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት። 🙏💚💛❤️
ቃለህውት ያስማልን እቁዬ ዶ/ር
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክእንኳን ኣደረሰቹ ለፆመ ነነዌ
ውድድድድድድድ የኔ አባት
እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ …ሰይፉ አንተንም ከልብ አመሰግናለሁ
ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ እቁ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
Wow betam deshe yemele gelte yehune agelate merachen egezabhre berketone yabezalote 😍😍😍
አሜን😘
Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ...ኢትዮጵያ ነን ሁላችንም
በእውነት መምህራችን አባታችን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ይጨምርልህ ደጋግሜ ባዳምጥህ አይጠገብም ትምህርትህ እግዝያብሄር ይባርክህ
በወነት ሁላችንም ልክ እንደእረሶ ቢያስብ የት በደረድን ነበር ግን ምን ያደረጋል •••••••
ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ አምላክ እንደ እርሰወ ያሉ ሰወችን ያብዛልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቻለሁ !!ሰይፋ በጣም እናመሠግናለን ሁሌም እንደነዚህ አይነት ሰወችን እንደምትጋብዝ ተስፋ አደርጋለሁ
ዘመኖት ይባረክ
እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን አሜን
ዘቤ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህር ዘበና እድሜና ጤና ይሰጥህ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
Meli Meli meli pls subscribe my channel
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ተወልጄ ያደኩት አውቶቡስ ተራ
አዲሱ ሚካኤል አከባቢ ነው
ሁሌም ስያስተምር ምስማው መልካም
ነገር ነው በጣም ጎበዝ ስው ነው
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ሀያት አብደላህ
ወንድማለም የአንተም እድሜ ይርዘም። እንዲህ ተከባብረን ተዋደን ለዘላለም በሰላም እንኖራለን።
zedingil አሚን
ምን አስተማረች እስካሁን ? ስለላሴዎች ነው?
Sultan Muhe
ተው እንከባበር ወንድሜ ። በማይቀለደው አትቀልድ።
ሀያት አብደላህ ላንቺም እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናመሰግናለን
ማሻአላህ ጉንዳን ያገባታል በዚህ ምድር ላይ ደስ የሚል ት/ት ነው እናመሰግናለን ዘረኝንት ጥንብ ናት ተብላናል እኛም ሙስሊሞች የሰው ልጅ ክቡር ፍጡር ነው የሚለውን ይዘን ተከባብረን ተዋድን መኖር ነው እናመሰግናለን መምህር
Aa A tekikil yena asteway
ewnet new
እውነት ነው
Ur right sister 👍
ትክክል ነው የኔ ውድ
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።እንኳን ለፆመ ነነዌ ፆም ልዑል እግዚአብሄር አምላክ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።ፆሙ የበረከት ጾም ያድርግልን አሜን ፆሙ ለጥያቄዎቻችን መመለሻ የጠላታችን ድል መንሻ የሀጢያታችን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ይሁንልን
ነገ ሰኞ የካቲት 11 ፆመ ነነዌ ይጀምራል
አኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
Amen
መምህር ዘበነ በመንፈሳዊ በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና እረጅም እድሜ ተመኘሁ
የ ኛ ኩራት የተ ዋህዶ ፈርጥ God bless you❤️❤️❤️⛪️⛪️💒💒⛪️
Hani Harar haniiiii pls subscribe my channel
ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ
ወደላይ እግዚአብሄር
ወደጎን ሰውን ውደድ ምርጥ መልክት
መስመሩን ያሰመሩብንን ሰዎች ፈጣሪ ይፋረደን !!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዬተዋህዶ ውበት ዬተዋህዶ ጀግና በድሜ በጸጋ ያቆይልን ሰይፍሽ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን
Amen Amen Amen erjem edima ena tena yesitelen
Fetare edem na segawun yabzalot memrachen
Y
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አምላክ ቅዱሰን እሪጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
አሜን
አላህ ይስጥልን ጎበዝ ሰዉ
አሜን
Amen amen amen yena melkam sewu
@@kanzrqasr8301 amen amen amen
አሜን ሀገራችንን መልካም ያርግልን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዘበነ የኛ ብርቅ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን እንሳሳልሃለን ሺ አመት ኑርልን በጣም ውድድድድድድድድድድድድ እመአምላክ ትጠብቆት
Amen👐
አሜን
ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል amen
ዶር ዘበነ ሁሉንም ሐይማኖቶችን የዉቃል ነገር ግን እየሱስ ክርስቶስን አያዉቀዉም, ተረት ተረት የላም በረት.....
(PhD በተረት)
@@ብልፅግናለኢትዮጵያ ቅቅቅቅ ታድያ እንቺ ነሽ ኢየሱስን የምታውቂ??
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጥህኝ አመሰግናለሁ ዶክተር
tebarek antem
የቃልኪዳን ሀገር ስለሆነች የቃልኪዳኗን ሀገር የሚገመቡ ይገነባሉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ
አሜን መምህር በረከቶት ይደርብን
YINEBEB TUBE I love that 👍
ስወዳቸው የተዋሕዶ ኩራት መምህራችን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን
ዶክተር መምህር ዘበነ በጣም እጀግ በጣም እናመሰግናለን የማይጠገብ ቢሰሙት የማይሰለች የሀገርን አድነትን አሰተላልፈዋል ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰይፉ እናመሰግናለን
ሴፍሻዬ እግዚአብሔር ያክብርክ እውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ውድና እንቁ አስተዋይ የተዋህዶ ልጅን ስለጋበዝክልን መ/ዶ ዘበነ ለማ ስወደው 😘😘😘🇪🇹
የአመቱ ምርጥ ሴፉ ሾው ፕሮግራምየተዋህዶ ጀግናችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን
ለማሪያም ምስጋና ስተት ከነበረ
ለክብሯ መበርከክ ሃፅያት ከነበረ
ቀድሞ የሚቀዘፍ ገብርኤል ነበረ
እዉነት ነው 😍😍😍
በትክክል
Its cool never heard of that
እሰይ የኔ ሚጣዬ እመቤቴ በሰማይ ምስክር ትሁንሽ😘
በምድር ስለ ወላዲተ-አምላክ ስለመሠከረሰሽ የኔ ውድ🙏❤
ትክክል
ዋውውውውው
ዶ/ር👍! መታደልን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም! ይባላልና የእውነት የታደልክ ነህ የእውቀት አዋቂ አርጎሀል የድንግል ልጅ👍❤🙏
ሰይፉ እግዜር ያክብርህ አደነኩህ። እባክህ ምህረት አብ አሰፍንም አቅርብልን!!!!!
መጋቢ መምህር ሀዲስ እሸቱንም
አዎ 👍
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኩዋን ለነነዌ ፆም በሰላም በጤና አደርሳችሁ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ስወድህ እኮ ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤✔✔✔
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን
መምህር ዘበነ ለማ እምንወድህ የተዋህዶ አርበኛ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ደክተር መምህር ዘበለ ለማ በጣም ከምወደው ና ከማከብረው መምህር አዱኛው እርሶ ኖት ምሰኪያዙና ከቀጨኔ ድረሰ እየሄድኩኝእማር ነበር በጣም ነው የምወዶት እረጀም እድሜ ከሙሉ ጤናዎት ጋር እመኝልዎታለው
የ 10 ሰአት ኢንተርቪ ብታደርግለትም እንዴት ተመስጠን መሰለህ የምንስማው የድንግል ማርያም ልጅ ከፊትና ከኅላህ ትከተልህ አንደበት በመልካም ንግግር ሲገለፅ እንዴት ይማርካል መሰለህ መጭውን ፆም ለሃገራችን እንደ ነነዌ ህዝቦች ምህረትን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ድህነትን የሚያበዛ ፆም ያድርግልን
Amen amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የተዋህዶ ፈርጥ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጡ ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እወደወታለው።💞💒💞💒💞😍😍😍😍😍😍😍
የኛ ብርቃዋይ የተዋህዶ ልጅ ጤና እድሜ ያብዛልን እስኪ መምህር ዘበነን የሚወድ ላይክ አማረኝ
የኛ በር ቃዋይ የተዋህዶ ልጀ ጤና እድሜ ያብዛልን
የእኔ ውድ መምህር ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ያርዝምልን
ውይይይ ሰይፍሻዬ በጣም ነው ምናመሰግነው እደዚ ቁም ነገር ያለው ሰው ስላቀረብክልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😍 ሰይፍሻ በናትህ በነካህ እጅህ መምህር ሮዳስ ታደሰን አቅርብልን ፕሊስ
የሕይወት ምግብ መጋቢያችን እንቁ አባት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን❤
👌❤
@@hiwi_ti3182 እማቲ♥️
ለዚች አገር ሚያስፈልጋት እደ አባታችን መምህር ዘበነ አይነት ምሁር አባቶች ነው ፈትፍተው ሚያጎርሱ መቼም አይጠገቡም ሰይፍሽ ሁሌም ትልልቅ መካሪ አባትና እናቶችን አቅርብልን
በክርሰቶሰ አዳኝነት ማመን ነው ትልቁ ትምህርት
በጣም መካሪ ኣባት ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅርራችርው ፈጣሪ ያብዛልን ኣሜን ሰይፉ ደግሞ ብውጣም ነው ምወድህ ዝግጅትህ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ኣሜን
0oo
እግዙበሕር,እደሜሄይጥልኝ
የተዋህዶ አንበሳ የኔ ምሁር ትልቅ እድሜ ተመየሁልክ
የነነዌ ህዝብን በምህረት የጎበኛ ቸር አባት ለሀገራችንም ለህዝባችንም ምህረትና ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን እግዚአብሔር ጾማችንን ጾመ ድህነት ጾመ ስርየት ሰይጣንን ድል መንሻ የኃጢአት መደምሰሻ መንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን።
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
ማርያዊት የድንግል ማርያም ልጅ amen
አሜን አሜን አሜን
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ የዘወትር ምርክዜ ነዎት ትምህርትዎ የምፅናናበት የምበረታበት
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለተዋህዶ ለኢትዮጵያ ፈርጥ ነዎት
እሳሳልዎታለሁ ዘወትር እሰዎን ያፈራች ማህፀን የተባረከች እላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ከቡር ዶክተር መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምሎት ለኛም ልቦና ያድለን። እናመሰግናለን
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኮሜንቶች በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው እየፃፋችው ያላችውት ደስ ሲል ሚንጫጫ መናፍቅ አላየውም
እንኳን አደርሳቸሁ ለፆም ነነዌ መምህር
እዉነት ኢትዮጵያ እኛ እራሳቸን እንጠብቃት
የፍቅር መፈለቃ የሰላም መኖር በአንድነት
የሚኖርባት ኢትዮጵያ ነች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
መምህር እግዚአብሔር እረዢም እዴሜ ከጤናጋር ያድለዉት
ባንዲራው ግን የየት ሀገር ባንዲራ ነው?
ሰይፉ እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስለ አቀረብክልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
Gen yekrta ?memher seyenson betawot?yegzaberhern kale?besebeko?des yelegile ? Yegzahber?kele? yetemale .egzahber edemi. yesthe. Merte, yee.ortodoks,legi.!!
@@hanagoodr3359 ማሬ ዶክተርም ስለሆነ ነው
Edeme ke tane gare yestelen kalet yalegnem
መምህር ዘበነ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ተባረክልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እንውድሀለን
በእውነት ለመምህራችንብቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ሰይፋየ እናመስግን አለን
እባካችሁ መፅሓፉን በኢንተርኔት ዘርጉልን እናንብበው
መምህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጠዎት
መምህር የእኛ እንቁ የወንጌል ገበሬ እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን አንተ ምርጥ ሰው ሰይፉ በህይወትህ ዛሬ ገና ጥሩ ስራ ሰራህ እስቲ በነካው እጅህ መምህር ምህረተአብና መምህር ጳውሎስን እንግዳ አድርገህ ጋብዝልን እባክህ ሰይፍሻ
*መምህሬ አባቴ የተዋህዶ እቁ ሀሌም ኑርልን እንወድሀለን ውድድድድ መምህራችን*
በነካ እጂህ ምረታብን አቅርብልን
ትክክል ይምጡልን
በትክክል
ዉይይ በማርያም ፆለቴ ነዉ
በትክክል
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ምድር ናት የቃልኪዳኑን ግንብ የሚገነቡ ይገነባሉ የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ፡፡እመቤቴ እረጅም እድሜከጤና ትስጦት
ፍጣሪ ፅጋዉን ያ ብዛሎት
ውድ አባታችን መምህር ዘበነ ለማ
እንኳን በደህና መጣህ።
ሰይፍሻ እናመሰግናለን
አሜን አባታችን በእድሜ ያቆይልን ውድ አባት የተዋህዶ እንቅ💖💖💖💖💖💖💖💖💖
God bless you all! God bless Ethiopia! Thank you Seifu for bringing the great person. Thank you Dr Zebene!
ሰይፍየ እግዚአብሔር ያክብርልን አቤት አክብሮት እኔ ከፊትህ የተቀመጥኩ ያህል ተሠማኝ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ወገኖቸ እደሰይፋ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ
የተዋህዶ ኣባት መምህራችን ዶ/ ር ዘነበ ኣምላክ ይጠብቆት እንድንዋደድ እግዚአብሄር ይርዳን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም የሚያሳዝን የሚያሳሳ ነው ከጦርነትና ከእርስበእርስ ግጭት ይልቅ ብዙ የሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች አሉ። በቻልነው ሁሉ ህዝባችንን እንርዳ ለደስታው እንጂ ለሃዘኑ ምክንያት አንሁን!!!
ድንቅና አስተማሪ የሆነ ቆይታ መምህር ዘበነ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን 👌
ተወዳጅ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን ከነቤተሰቦችወት❤❤❤❤❤❤❤10000ሺ አመትኑርልን❤❤❤
ደሰ የሚል ትምርት እናመሰግናለን አሜን
ተዋህዶ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏
ኡፍ ማን ይግዛልኝ በእውነት አሜን ስረወ ሀይማኖት መፅሀፍ ላይ ያለው ትምህርት ደስ ይላል እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር
ሰይፉ ሳቱ በጣም አሳተርቀው ልብ ያነቃቃል ስማ ያገር ሰው ደግ ደግ አናስቤ አመበርሃነ ልቦና ታድለን
ቃለሂወት ያሰማልን፣መምህር፣እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ወደቀድመው ማንነታችን ይመልሰን 🙏🏽የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🏽
Ethiopia tiya Diy የኔ ቆንጆ የት ጠፋሽ
ወልደሽ ነው ዩቱብ ላይ ጠፍተሻል
አሜን
ሀያት አብደላህ አዎ ቆንጂት አሁን መጥቼያለው ጥሩ ግዜ ይኖረናል ብቅ በይ ❤️
ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃልህይወት ያሰማልን እርጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ከነቤተሰቦቾ፡፡
መጣህደ፡ሠይፍሻ፡ዋዉእናመሠግናለን
የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚያብሔር ይባርክ
መምህር ዶ.ር ዘበነ ለማ የተድዋህዶ እንቁአችን ,,,እድሜ እና ጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ
#ቀሲስ #ዶክተር #መምህር ዘባነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናልና #እውቀትና #ጥበብ #ጸጋን በአንድ ላይ ሰጥሐል #እግዚአብሔር አንተም እየተጠቀምበት ነው እድሜህን ያርዝመው
💓💒💒💒💓💛💚
መምህር ከፖለቲካ ነፃ የሆንክ ውድ ሰው ነህ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን
ዉይ ሰይፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
በእውነት በጣም ነው ያደነኩህ
ላንተም ቀረከት ነው እና
መምህር ምህረታኣብንም እባክህን አቅርብልን
የእውነት ላንተም ለኛም ትልቅ በረከት ነው
አርቲሥቶችን ሥታቀረብ ኮሜንቱ ስድብ
ብቻ ነው እንደዚህ አይነት ሥታቀርብ ግን
የህዝቡ ምላሽ ደሥ ይላል
በእዉነትሰይፉ፡እግዛአብሄር፡ይስጥልን፡አባታችንን፡መምህር፡ዘነበን፡ስላቀረብክልን፡ሰይፉ፡የዋህ፡ነህ
ትንሸ ፍልሰፍና የሚያበዙ አይመሰልሸም መምህር
በጣም
ሴፉዬ ዛሬ መልካም ነገር አድርገሃል በጣም ይምንወዳቸው መምህራችን የስደት አባታችን መምህራችን እንወድችሆለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ብሰማ ብሰማ አልጠግብም እድሜ ና ጤና ለመምህር
Betam enji ewnet new.
በእውነት ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ለመግለፅ ቃላቱ
በጣም ያጥረኛል፤ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት፤ በረከትዎትም እንዲያድርብን ይፀልዩልን አሜን
መምህረችን እድሜና ጤና ይስጦት የኦርቶዶክስ ብርቅዬ እንቁ
ለመምህራችን ቃል ሂወት ይሰማልን አሜን
መምህራችን አባታችን የተዋህዶ ስጦታችን እንዎድውት አለን
አሜን መምህር ለአገራችን ይፀልዩ አብዝተው የኛ አጥያት በዝታል
ዶ.ክ እናመሰግናለን ጥሩ መልእክት ነው የነገሩን ጥሩ ተናጋሪ ኖት ፈጣሪ ያክብርልኝ አንተ ሰይፉ ግን ታዝቤካለው አንድ ተራ አዝማሪ እንኳን ሙሉ የፕሮግራም ሽፍንክን ትሰጣለህ ምናለ ዛሬ የነዛን ነጭናጫዎች ንትርክ ከምታሰማን ሙሉን የሱን ብታረግልን ለማንኛውም 10q ይሄንንም አንተ ነክ የጋበዝከን ይቅርታ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶክተር ዘበነ ስለምወዳቸው ነው
እውነት ብለዋል መምህራችን የበፉቱን መተሳሰብን ፍቅሩን በረከቱን እንዲመልስልን የናንተ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን ፈጣሪለርሶም ፀጋውን ያብዛሎት አዘጋጁም ተባረክ
ሰይፉ ምነው ዝም አልክ ፈዘሀል ?እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት አባቶችን ይጠብቃልን ....ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገረ ናት ቃልኪዳኑን የምጠብቅ ይጠበቃል የሚያፈርስ ይፈራስል 😍😍
Ke telke sew gar sethon telke tehonalh!
ለ ዶ/ር ረዥም ጤናና እድሜ እመኝሎታለሁ
እ/ር ይስጥልኝ እጥር ምጥን ያለ ትምህርት አዘል መልዕክት
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር ዘበነ ለማ
በእዉነት ለመምህረቸን እረጀም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን
አደኛ ነኝ በሠይፉ ሙት ላይክ
ገጭቸሻለሁ😂
አረ ይሄ ምላርግልህ ለነፈረስ ጭራም አልሆነ
በጣም ነው ደሥ ያለኝ መምሕር ዘበነን ሥለጋበዝክልን እናመሠግናለን
መምህራችን #ዝማሪያችን አስተማሪያችን #የምትወዱት የምታከብሩት #እስኪ እጃችሁን #አውጡ በላይክ #አሳዩኝ ነይ ነይ # ድንግል ሆይ ነይ #ነይ የሳት ባህር #ከቶ እንዳላየ #ብሎ የሚዘምር #መምህር ላይክ #ያንሰዋል ስል #እውነት ነው!
መምህራችን በእውነት እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን ሴፉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ነገር እየሰራህ ነው የእምነት መምህራን በክርስትናም በሙስሊምም እየጋበዝክ ፍሬ ያለው ነገር እንድንማር እንድናውቅ ያስፈልገናል ዘፋኝ እና ተዋናይ ብቻ ሳይሆን ሌሎቹም ጋብዝልን በዚው ቀጥል ጎበዝ ( #ወደላይ #እግዝአብሔር #ወደ #ጎን #ሰውን #እናስብ ). ምርጥ መልክት ነው
ሌላ ተራ አርቲስት ብሆን እያላከለካችሁ ነበር ኮሜንት ያምትፅፉ እስቲ ይሄን የአንድነት ትምህርት ሰምታችሁ ግንዛቤ የጫበጣችሁ ማልካሙን ፃፉ የሀይማኖት ትምህርት አይደለም።
የኔ ቆንጆ መምህራችን ያስተማሩን እንደምሳሌ አድርገው ያሉት ተዋደዱ ነው እዚጋር ተሳስተሻል እህቴ ተራ አርቲስት ማለትሽ ጥላቻን ያሳድራል ስለዚህ ሁሉንም በቅነት አስቢው
@@munamuna4596 ተራ አርቲስት ማለት ጥለቻን የምዬማለክት ሳይሆን መንፈሳዊያን አይደሉም ለማለት ነው። ያልገበው ከለ ይጣይቃኝ አስራደለሁ
@@ከበቡሽየእናቷልጅ በትክክል
ምን ላርግሽ
@@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ መርቅኝ ምርቃት እውዳለሁ
ነፍሴ ታልደስች እንደዚህ አይነት ትምህርት ነበር የምመኘው እግዚአብሔር እረጂም
እድሜ ና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን
ሰይፍሻ መፅሐፉን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት። 🙏💚💛❤️
ቃለህውት ያስማልን እቁዬ ዶ/ር
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ
እንኳን ኣደረሰቹ ለፆመ ነነዌ
ውድድድድድድድ የኔ አባት
እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ …ሰይፉ አንተንም ከልብ አመሰግናለሁ
ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ እቁ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
Amen amen amen
Wow betam deshe yemele gelte yehune agelate merachen egezabhre berketone yabezalote 😍😍😍
አሜን😘
Amen Amen Amen kale hiwoten yasemalen
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ...ኢትዮጵያ ነን ሁላችንም
በእውነት መምህራችን አባታችን እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ ይጨምርልህ ደጋግሜ ባዳምጥህ አይጠገብም ትምህርትህ እግዝያብሄር ይባርክህ
በወነት ሁላችንም ልክ እንደእረሶ ቢያስብ የት በደረድን ነበር ግን ምን ያደረጋል •••••••
ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ አምላክ እንደ እርሰወ ያሉ ሰወችን ያብዛልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቻለሁ !!ሰይፋ በጣም እናመሠግናለን ሁሌም እንደነዚህ አይነት ሰወችን እንደምትጋብዝ ተስፋ አደርጋለሁ
ዘመኖት ይባረክ
እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን አሜን
ዘቤ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህር ዘበና እድሜና ጤና ይሰጥህ
ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
Meli Meli meli pls subscribe my channel
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን