''ኢየሱስ በምድር ሳለ አውሮፓን አልረገጠም አፍሪካ ነው የነበረው''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ''ኢየሱስ በምድር ሳለ አውሮፓን አልረገጠም አፍሪካ ነው የነበረው''
    ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1/D
    Jossy in the House show interview with Dr. Zebene Lema D
    Copyright ©JTVEthiopia
    Click here Facebook page:- bit.ly/2GK0pn7
    Subscribe our channel JTV World:- bit.ly/2DBJcZS
    JTV Ethiopia:- bit.ly/2V0jCF7

Комментарии • 632

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 2 года назад +3

    በምን ቃል ልግለፀህ ብቻ እድሜ እነ ጤና ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🤲🤲🤲👌👌👌👌 ጆሴ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 лет назад +129

    ጆሲዬ እናመሰግናለን እግዚያብሔርን አመሰግነዋለሁ በዚህ ክፍዘመን እቁ መምሕር ስለሰጠን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን💒❤🙏

  • @tedrosmengistu5387
    @tedrosmengistu5387 5 лет назад +5

    ምንም ኣልጠገብኩም በጣም ከነበረኝ እዉቀት ጨመረልኝ እንዲህ ነዉ ሊቅ ማለት እግዚኣብሄሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ከሃገራችን አታዉጭልን አሜን አሜን አሜን

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 лет назад +30

    *መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የስስት ልጅ ነህ ፣ መንፈሳዊውን ከአለማዊ እውቀት ጋ አጣምሮ እግዚአብሔር ያደለክ መምህራችን ነህ ፣ በእውነት አንተን ለተዋህዶ ስለሰጠን እጅግ እናመሰግናለን ፣ ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋ ያድልልን ። ወንድማችን ጆሲየ አንተም ታላቅ ሰው ነህና እናመሰግንሃለን*

  • @dfghhggbjb1840
    @dfghhggbjb1840 6 лет назад +5

    ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ እንቁ እድሜህን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሶ ላንተ ያድርግልኝ ቃልላት የልኝም የማመሰግንበት

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 6 лет назад +2

    በጣም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ክፍል ሁለትን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚያብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ያቆይልን ጆሲዬ ላንተ ቃል የለኝም በጣም ነዉ ምናመሠግነዉ ይሔን የመሠለ እፁብ ድንቅ መምሕራችንን ስላቀረብክልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የኔ ወንድም

  • @ሳምሪነኝክርስቶስበደሙየገ

    የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ኩራት ዶ/ዘበነ ለማ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት
    የአገልግሎት ዘመነዎን ቸሩ ፈጣሪያችን ይባርክለዎት አሜን ፫

    • @anoud3268
      @anoud3268 6 лет назад +2

      አሜንንንንንን

  • @des895
    @des895 5 лет назад +5

    ትክክል ነው ሰው ሲያየን እናስደነግጣለን: ብዙ ነጮች ወይም ጥቁሮች ግርማ ሞገስ አላችሁ ብለው ብዙ ግዜ ሰምቻለሁ: እግዚዓብሔር ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇷አብዝቶ ይባርክ🙏🏽🙏🏾🙏🏼

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 6 лет назад +71

    እርሶን የመሰለ ታላቅ መምህር ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እንዴት መመርጥ ነው!!🙏🙏

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 6 лет назад +26

    በእውነት ከወትሮው በተለየ ሀገሬን እድወድ አደረጉኝ እፍፍፍፍ ደስ ሲል በሀገሬ እና በሀይማኖቴ ለዘላለም እኮራለሁ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ና ተዋህዶን ህዝቦቿን ጠብቅ ዘረኛንና የተዋህዶን ጠላቶች ገስጽልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋን ብዝት ያድርግዎት

  • @sadyali3436
    @sadyali3436 6 лет назад +6

    ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር መምራችንን እድሜን ያርዝም እደርሶ ያለ መምህር ያብዛል

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 6 лет назад +137

    አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት አንድ ጌታ ኤፌሶን 5÷4 ይላል ቅዱስ መፅሐፍ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፅናን።

  • @maksudamim4828
    @maksudamim4828 6 лет назад +3

    ለመምራችን ቃለ ይዎት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛንም የስማነውን በልባችን ቃጪል ይፃፍልን በአይምሮችን ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የሱ ቅዱስ ፍቃድ ይውንልን አሜን አሜን አሜን

  • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከክፉ ጠላት ቅድስት ቤተክስትያናችን ጠብቅልን

  • @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
    @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 6 лет назад +4

    ኢትዮጵያ አንድ ደማቅና በአለም ዙሪያ ሁሉ የሚያበራ ኮከብ አላት አርማ ውም ተዋህዶ ናት ።
    ዶ/መ/ዘበነ ለማ
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
    አሜን!

  • @binitube7699
    @binitube7699 6 лет назад +13

    *ለመምህራችን እረጅም እድሞ እና ጣና ይድልልን የድንግል ማርያም ልጅ*

  • @አዱተናፋቂዋ
    @አዱተናፋቂዋ 6 лет назад +5

    የተውህዶ እንቁ ዶክተር ዘብነ ለማ እድሜና ይስጥልን ንጹ ኢትይኦጵያዊ ተዋህዶ ሆርቶዶክ ያረገኝ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @ዓወትንትግራይህዝብ
    @ዓወትንትግራይህዝብ 6 лет назад +61

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቸው ያር ዝም ልን አሜን😍

    • @sebelasefa982
      @sebelasefa982 6 лет назад +1

      መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን ያለልግሎት መንህን ይባርክ ፈጣር

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ስስቴ ቃል አጠረኝ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እየሳሳሁ አለቀ ጆሲ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ♥♥ እወዳችኋለሁ የሳምንት ሰው ይበል በጉጉት እጠብቃለሀ

  • @selamawitbanso3231
    @selamawitbanso3231 6 лет назад +4

    ታላቅ ስው!!!!!!!!!!!!!!!
    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!
    ቃለ ህይወት ያስማልን።።።

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    በቃ ለኔ አንደኛ አባት ነህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇹❤❤🇪🇹እንባዬ አልቆማለ ስለ ኢትዮጵያ ሲወራ የኔ ወርቅ ሀገሬ🇪🇹❤❤🇪🇹ሰላምሽ ይብዛልኝ እወድሻለው ማርያምን ሀገሬ🇪🇹❤😢😢😢

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 6 лет назад +8

    ወይ መታደል መምህራች ያለስስት እዉቀቶትን ስለሚያካፍሉን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 💚💛💚💛💚💛💚💛

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    መምህርቺን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🙏❤

  • @ወይንዋወይንዋ
    @ወይንዋወይንዋ 6 лет назад +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቃል በልቦናችን ያሳችርብን ጆሲም እናመሰግናለን በርታ

  • @jamarshadjamarshad9653
    @jamarshadjamarshad9653 6 лет назад +2

    ጆስዬ ስወድህኮ የምር የምወደውን ሰው ጋበዝክልኝ ኢትዮጵያዊነትኮ ሚስጥር ነው ባይገርምህ በኢትዮጵያዊነቴ በጣም ነው የምኮራው ደሞ ስደት ላይ ነኝ እና ስሜ አልገባ ሲላቸው ኢትዮጵያ፣ሐበሽ ሲሉኝ ከስሜ ይልቅ በሱ ሲጠሩኝ እዴት ደስ ይለኛል መሰለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን።

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጆሲ እግዚአብሔር ያክብርህ መምህራችን ቃለሂት ያሰማልን አሜን።፫

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 6 лет назад +3

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዛቢሄር እድሜህን ያርዝምልህ ያሁሉ ፈልጠት የሰጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ላጠራሩ ይሁን ጆሲየ ተባረክልን እናመስግናለን 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍💚💚💛💛❤❤

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 6 лет назад +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን እረቡኒ (መምሕር) የአገልግሎት ዘመንሆን እግዚአብሔር ይባርክሎት የኢትዮጵያ አባት ናት 💚💛❤️

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 лет назад +12

    መምህር ዘበነ ምንም ብያወራ አይጠገብም እድሜህ ይርዘም ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 6 лет назад +11

    ይህን የመሰለ
    እውነት በደብ ብትሰራበ መምህር ዘበነ ልጆቻ አይጠፉም ነበር
    ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት መገድ ስለሆነች ነው ጠላት ሚበዛባት

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 6 лет назад +9

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን
    ይባርልዎ
    ጆሰዬ እናመሰግናለን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖር እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ አብቃን እባክህ 😢የተዋህዶ ጀግና መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘለአለም የጠብቅህ

  • @sarasaid5186
    @sarasaid5186 6 лет назад +17

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ዘመኖትን ይባረክ።

  • @mesimesi6397
    @mesimesi6397 6 лет назад +4

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት አገራችንን ኢትዩጵያ ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን

  • @etyopyawetemanenatekerate9357
    @etyopyawetemanenatekerate9357 6 лет назад

    የውነት ዛሬ አመሠገንኩህ ጆሲ መ ምህር በድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ ቃለሂወት ያሠማልን መ ምህራችም

  • @ረቡኒነውናአስተማረኝምስጋ

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ውድ እንቁ መምህራችን እናመሰግናል ጆሲ ኑርልን ።

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 6 лет назад

    የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መምህር . መምህር ዘበነ ለማ
    ' ቸር አምላክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘምንህን በጥበብና በፀጋው እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰቶ ይባክልን ! አሜን !!!
    እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ ምልጃዋ አቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን ! አሜን !!!
    እናመሰግናለን ቅዱስ እግዚአብሔር በፈቀደ መጠን መንፈስ ቅዱስ ባንተላይ አድሮ ገና ብዙ እንደሚያስተምረን እንጠብቃለን . ይቆየን ...

  • @hw4347
    @hw4347 6 лет назад +2

    ስለ እውነት የዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ትምሕርት እና ዕውቀት እንደዚሁም ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል ለሰዓታት ቢደመጡ የማይሰለቹ ናቸው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።

  • @tewhedohayimanotemarr7722
    @tewhedohayimanotemarr7722 6 лет назад +15

    መምህር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን የኛ ጀግና ጆሲ ከልብ እናመሰግናለን

  • @raafat2739
    @raafat2739 6 лет назад

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘበነ ለማ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    Ethiopia እግዚአብሔር ይባርክ የድግል ልጅ አማኑኤል ❤⛪🙏

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 лет назад +1

    መምህር ዘበነ ብስማህ ብሰማ አልጠግብም። ታሪካችንን አሳልፈው በነጮች የሚለውጡትን ልቦና ይስጣቸው።

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 6 лет назад

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችውን ይባርክልን እውነት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 6 лет назад +2

    Memeher Dr Zebene Kale Hiwot yasemalen Egziabehare Edemay Yesetote Amen 💚💛❤

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 6 лет назад +70

    መምህራችን እናመሰግናለን። መናፍቃን ለናተ ይጠቅማል በደን ስሙ ።መምህር ዘበነ ሙሁር ነው ሁሉንም ሀይማንት አጠንቅቆ ያውቃል ። እና ትክክለኛውን ኦርቶዶክስን እምነት ተከተሉ ። ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 6 лет назад +2

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም በሰማነው ቃል ያጽናን

  • @hanaaddhik4921
    @hanaaddhik4921 6 лет назад +1

    መምህር ፀጋው ያብዛሎት የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጆሲ እናመሰግናለን

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት

    ለእሙይ ሃገሬ ኢትዮጵያ ሰላም አዉርድልን ጌታ ሆይ አሜን አሜን አሜን

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 лет назад +9

    መምህራችን አባታችን መካሪያችን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።እማአምላክ አትለየዎት

  • @shiferawabebe6240
    @shiferawabebe6240 6 лет назад +2

    መምህር ዶክተር ዘበን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 6 лет назад +1

    መምህር እግዚአብሄር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድሎት
    በዝቺ ስንዱ በሆነች እምነት የፈጠረን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @yohanayearesma1253
    @yohanayearesma1253 6 лет назад +1

    ጆሲ ህፃን ሮቤልን ጋብዝልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @እጠበኝቆሽሻለውኣምላኬሆይ

    በመጀመርያ ክብር እና ምስጋና ለ እግዛብሄር ይሁን ሁለተኛ ደሞ ጆሲ ከልብ እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ዘበና ለማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃልህ ኣይጠገብም በጭራሽ እግዛብሄር ይጠብቅህ ከመናፍቅ ዐይን ያውጣህ

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 6 лет назад +11

    በጣም እናመሰግናለን እጠብቃችኋለሁ እግዚአብሄር ያክብራችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 6 лет назад

    መምህር እግዚአብሔር ከዚክ የበለጠ ከፍ ከፍ በልልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ልብ ካልንዉ ኢትዮጵያ ኩራታቸን ነዉ ✥✥✥✥🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ጀሲ ከልብ አመሰግናለሁ ምርጥ ሰዉ

  • @adamgirmu
    @adamgirmu 6 лет назад

    መጽሃፍቅዱስ እና ታሪከ በእውቀት ሲተነተን እንዴት ይማርካል ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሲዬም ተባረክ ብዙ እውቀት ሸምተናል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 лет назад +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን

  • @haile952
    @haile952 6 лет назад +3

    አቤት መርጬ ሳይሆን ተመርጬ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
    ጆሲ እግዚያብሄር ያክብርልን
    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን

  • @addisualemnehworku2542
    @addisualemnehworku2542 2 года назад

    የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ኩራት ዶ/ዘበነ ለማ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት
    የአገልግሎት ዘመነዎን ቸሩ ፈጣሪያችን ይባርክለዎት አሜን ፫
    31

  • @wezwezvishmano1603
    @wezwezvishmano1603 5 лет назад

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን!!
    የአገልግሎት ዘመኑን ያብዛልን፡፡

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 6 лет назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በኦርቶዶክስ አፅንተህ አኑረን እንቁ መምህራን አድሜና ጤናዉን ይስጥልን ጆሲዬ እናመሰግናለን ሰለጋበዝክልን ይህን የመሰለ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @weynshetbeshah8338
    @weynshetbeshah8338 6 лет назад

    በእውነት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እውቀትንና ጥበብን ያድልህ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሃለሁ
    ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን በዚሁ ቀጥልበት ሀይማኖት አባቶችን ስትጋብዝ ብዙ እማናውቀውን ልናውቅና ልንማር እንችላለን ስለዚህ በርታልን

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 6 лет назад

    ቀሲስስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን እኩዋን ለአብይ ጾም አደረሰዎት ጆስዬ አኩዋን አደረሰክ ከልብ እናመሰግናለን በስደት እምትኖሩ አህት ወድሞቼ ኦርቶዶክሳዊያን አኩዋን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ !❤

  • @ተዋህዶክብሬ
    @ተዋህዶክብሬ 6 лет назад

    ፈትፍቶ ላጎረሰን ትምርት እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሳማልን ያአገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንቁ መምህራችን ክፉ አይንካልን እንወዳቸዋለን

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 6 лет назад +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጆሴየ እናመስግን አለን ወንድማችን መልካም ስው ነህ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @anoud3268
      @anoud3268 6 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን እህት

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 6 лет назад +1

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዞሎት እግዚብሄር አምላክ የተዋህዶ እቁ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 лет назад

    የተዋህዶ እንቁ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኦት ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ጆሲ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @hannahanna6767
    @hannahanna6767 6 лет назад +31

    ተዋህዶ እምነት መሆን መመረጥ ነዉ በእምነቴ በተዋህዶ እኮራለዉ

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 года назад

    ጆስዬ፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ተመስገን፣አምላኬ፣እደዚህ፣አይነት፣አስተዋይ፣እግዛቤሄርን፣የሚፈራሰው፣ስላለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokmula2596
    @henokmula2596 6 лет назад +19

    በጉጉት እንጠብቃለን ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የቤተክርስቲያችን እንቁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በተለይ አሁን ላለንበት በየብሔሩ የመከፋፈል ሁኔታ የኢትዮጵያ ታሪክ በይበልጥ ሰፋ ባለ መልኩ ቢቀርብልን ችግሩን ይቀርፈዋል ብዬ አስባለው

  • @abenetbersu4628
    @abenetbersu4628 6 лет назад +15

    እውነት ኦርቶዶክስ በመሆናቹ አመስግኑ ፡፡መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡

    • @musaabdo6446
      @musaabdo6446 6 лет назад +1

      መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @mengistudegu9844
    @mengistudegu9844 5 лет назад +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዶክተር

  • @seblemamo5538
    @seblemamo5538 6 лет назад

    ከዚህ ውዥንብር ከበዛበት አለም እረፍት የሚሰጥ የነፍስ ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር መምህር ዘበነ

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 6 лет назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራችን እድሜና ጤና ሰላሙን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @mesfinbelay5360
      @mesfinbelay5360 6 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን::

    • @yosepha.a2014
      @yosepha.a2014 6 лет назад

      ኧረ ኧረ ውሸት !!!
      ይሄ ሰውዬ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንዲህ ይንቃል? አያውቁም ብሎ ነው?
      ሰይጣን እንኳን እንደዚህ አይዋሽም፡
      እንደው በቀላሉ : ኢትዮጵያ እምነትን ለግብፅ አስተማረች ብለዋል :-
      እንደዛ ከሆነ አባ ሰላማ (ሶርያዊው ፍሬምናጦስ ) በ325 ዓም፡ ክርስትናን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ካመጡ በኀላ (ይህ የሆነው በንጉሥ አብርሃ ወአፅበሃ ዘመን ነበር ) ከጥቂት አመት በኋላ ወደ ግብፅ ሄደው ለግብፁ ጳጳስ የኢትዮጵያ ንጉስ ክርስትናን ተቀብሏል ህዝቡም ጥሩ ነው ስለዚህ የሚያስተምር ጳጳስ ይላክላቸው ባሉ ጊዜ ; የግብፅ ጳጳስም ቋንቋውን የምታውቅ አንተ ነህ በማለት ጳጳስ አርገው ሾመው መልሰው ላኳቸው ስማቸውም አባ ከሳቴ ብርሃን ተባለ::እሳቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጳጳጳሳ ነበሩ ::ከዛ ጀምሮ ለ1400አመታት ያህል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት በሙሉ ከግብፅ የተላኩ ግብፃውያን ነበሩ፡፡
      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1951 ዓም የራሷ ጳጳስ ኖራት ስማቸውም አቡነ ባስሊዮስ ይባል ነበር ፡፡ ይህ ማለት ቤተክርስቲያኗ ከግብፅ ቤተክርስቲያን የበላይ ጠባቂነት ነፃ የወጣችበት ጊዜ ነበር፡፡
      2ኛ አቡነ ቲዎፍሎስ
      3ኛ አቡነ ተክለሃይማኖት
      4ኛብፁእ አቡነ መርቆሪዎስ (አሁን ከአሜሪካ የመጡት)
      5ኛ አቡነ ጳውሎስ
      6ኛ አቡነ ማቲያስ
      ከላይ የተጠቀሱት 6ቱ ጳጳሳት ብቻ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ የቀሩት 105 ጳጳሳት በሙሉ ግብፃዊ ነበሩ ፡፡ይህ እውነት የሚሳየን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርትን አመራርን ባህልን ስታገኝ የኖረችው ከግብፅ ነበር ይህ የማንሸሸው እውነት ሆኖ ሳለ ዘበነ ታሪኩን ገልብጦ ኢትዮጵያ ለግብፅ አስተማረች በማለት ህዝቡን የሚያደናግረው ለምንድነው ??
      በውሸት ለእግዚአብሔር ምስክር መሆን አይቻልም!!
      እግዚአብሔር ቅዱስና እውነተኛ ነው !!!
      መረጃ ከፈለጋችሁ ከታሪክ መፅሀፍትና ከኢንተርኔት የኢትዮጵያ ጳጳሳት ታሪክ ብላችሁ አረጋግጡ ፡፡

    • @ehitagaberalecell2433
      @ehitagaberalecell2433 6 лет назад

      አሜን

  • @jifarjilo1603
    @jifarjilo1603 5 лет назад +1

    ጆሲ የሌሎችን እምነት መምህራንን ማቅረብ አለብህ

  • @ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ

    መምህራቸን ቃለህይወት ያሠማልን ሀገራቸን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን፫

  • @ኢትዮጵያሀገሬኢትዮጵ-ቈ3ቈ

    መምህር ዶ /ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ይባርክህ

  • @ስለማይነገርስጦታውእግዚያ

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጆሲዬ አተም እግዚያብሔር ይጠብቅክ እናመሰግናለን ስለጋበስክልን

  • @ኒኔኒኔ
    @ኒኔኒኔ 6 лет назад +1

    እንጠብቃለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በፀሎታቸው አስቡኝ

  • @masreshaenyew8183
    @masreshaenyew8183 6 лет назад

    በእውነት ቃለህይ ትን ያሰማልን አባታችን መምህራችን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    መምህራችንቃለሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ይኑሩ አሜን ፫

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልን መምህር ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
    💚💛❤ 💒💒💒⛪⛪⛪

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 6 лет назад +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    መምህር ዘበነ ቤተክርስቲያን በአገልግሎቷ በጸሎቱ አንድ ልብ አንድ ሃሳብ ከሆነች የአገራችን ንም የሰላም እጦት አንድ ማድረግ እንችላለን የምዘርፈው የምገለው የምሳደበው የምደበድበው የእኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሰው ነው አሁንም በእግዚአብሔር ስም እለምናለሁ ተደማጭነት ስላላችሁ በዚህ ዘመን በትጋት ልርሰሩ ይገባል አገልጋዬች ንቁ ቸልተኝነቱ ይብቃ

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 6 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከረዥም እድሜ እና ጤና ጋር መምህር ዘበነ ለማ። ወንድም ዮሴፍ ገብሬ አንተ ሀገርህን ኢትዮጵያን ከልብህ የምትወድ ድንቅ ወጣትእግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @sintuabebe8902
    @sintuabebe8902 6 лет назад

    መምህራችንን ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝመው ከጤና ጋር የበለጠ እውቀታቸውን ይጨምርላቸው ጆሲ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 6 лет назад +77

    ውይይ አረ አስርዝምልን ጆስየ እኛ የማይጠገብ እቁ ሰው ነው

  • @John-zg9om
    @John-zg9om 6 лет назад

    መምህር ዘበነ ለማ
    የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ!!!

  • @senedok579
    @senedok579 6 лет назад

    አቤት እውቀት መምህር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት የተዋህዶ እንቁዋች

  • @heronheron119
    @heronheron119 6 лет назад

    በጣም ጥሩጊዜ ጆሲዬ እናመሠግናለን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መዳኒያለም ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብን ይስጥህ
    ሳምት በጉጉት እጠብቃለን አድጥያቄ ላሳ አዲሱን መፀሀፍ የነውምናገኝው ሠው ሀገር ያለነው ለማንበብ ጎጎሁ በጣም 👌👌👌👌👌👌

  • @askalemariamamsalu6788
    @askalemariamamsalu6788 6 лет назад

    በቅድሚያ ጆሲን ከልብ እናመሰግናለን ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ነህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡

    • @በጌታደሰይበላቹ
      @በጌታደሰይበላቹ 6 лет назад

      ታሪኩ መሀመድ

    • @በጌታደሰይበላቹ
      @በጌታደሰይበላቹ 6 лет назад

      ጆሲዬ መልካም ሰው ።አንድ ነገር ለሳሰብክ የሌላ ሀይማኖቶችን መብት አተጣሰ ሌላ ችግር እንዳይፈጠር አደራ ጆሲ ሰው የፈለገውን ሀይማኖት የከተል መብቱ ነው ። ሰለ ሀይማኖት ባታነሳ እመረጣለሁኝ ጆሲ ባንተ አመለካከት ሌላ ሀይማኖት ለምን ኖረ የሚል አመልካከት ነው ባታነሳው ጥሩ ነው በሚቀጥለው ጢያቄ 2 ኛ ክፍልክ ላይ ጆሲ

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    በሰመሀብ የሚጣፍጥ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 6 лет назад

    በእውነት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @aboneshworku5257
    @aboneshworku5257 6 лет назад

    ዋው መምህራችን እድሜና ጤና ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድልልን ጄሲ አንተንም እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ግን መምህራችን አንድ ነገር ልጠይቆት እንደረሴ አንደበቴ እንዲጣፍጥና እንደ ጆሲ መልካም ሰው እንድሆን ምን ይመክሩኛል በእውነት ክፋቴን ሀፅያቴን እኔነቴ ሁሉ ያስጠላኛል እባኮትን ይምከሩኝ

  • @solomonyirga1977
    @solomonyirga1977 6 лет назад

    ጆሲ በጣም ታላቅ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ዶ/ር ዘበነ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw7750 5 лет назад +1

    ጆሲ በእግዚአብሔር ስም ይዤሀለው ስዓቱን አስረዝመው ምንም ቢያወሩ የማይጠገቡ መምህር ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላንተም ለመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ይስጥልን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @T27-r2x
    @T27-r2x 6 лет назад

    መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ጆሲ አንተም እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ የዛሬው ምንም ያየሁ ሳይመስለኝ አለቀብኝ ፣ መምህር ብዙ ነገር ያሳዩናል አጠያየቅህን ሰፋ አርግልን ።

  • @አፀደየማርያልጅእግዚአብሔ

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህወይትን ያሰማልን አሜን; ምርጥ ሰው ጁሴ ሰላምህ ይብዛልን!!)

  • @samsonassefa4697
    @samsonassefa4697 6 лет назад

    ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እንደአንተ አይነት መምህርን አያሳጣን ለነገሩ ኦርቶዶክስ ሲፈጥራት ማህፀነ ለምለም ናት ምክንያቱም የተገነባችው በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተገነባች ናት