Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነሽ ባክሽ?በጣም ጎበዝ አወያይ ፤ከዕውቀት ጋር ።ለእነዚህ ሁለት ሰዎች ፤ምስጋና አቅርቡልኝ ።
የኛ አስተሳሰብ ለማጥናት እንደዚህ አይነት ቻናሎች መመልከት
ዋው ማሜ
ፍልስፍና በጣም ስለ ምወድ፣ ሁሌ I read Philosophy Books. ነገር ግን እንደዚ አይነት discourse ማድመጥ ምረጥ ዕውቀት ምሰጥ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። Thanks!
ገባህ፣ ገባህ፣ ገባህ፣ የሚለው ቃል ትክክል አይመስለኝም። ያሳንሳል። ይታረም።
ይገርማል ሰባት ወር ሆኖት ከተለቀቀ አንድም ኮሜንት የለም
Political definition of morality is materiality
እሚገርም ውይይት
ማሰብ አቁመናል አንመረምርም እየመጣን እንሄዳለን በተቀደደልን ቦይ እንሄዳለን ወዴት እንሄዳለን ???🤔🤔🤔
Good 👍
ቡርሀን አዲስ ጎበዝ ነው
Tebarkulgn broyee
❤❤❤❤❤
Who is the doctor in this dialogue? 🤔
Dr. Dagnachew Asefa
ብርሃን አዲስ የፍልስፍና ክፍል አንድ እና የኢትዮጵያ ፍልስፍና ጸሐፊው ነው? በድምጽ አላውቀውም የምታውቁ💁
የመፅሀፉ ደራሲ ብሩህ የሚባል ነው ይሄኛው ሌላ ነው ።
East vs west, developed vs underdeveloped , modern traditional, 1st, 2nd and
የራሳችሁን ሳትፈልጉ የሌሎች አይመጣላችሁም ከራሳችሁ ጀምሩ
Muslims are not only areb correct it
One answer to one of the questions raised:ruclips.net/video/Fl1nJC3lvFs/видео.html
እረ ፕሮፌሠር የአሜሪካ ቤተክሪሥቲያኖች አብዛኞች የመጠጥ መጠጫ አደሉም እንዴ?? እንዲሁም የዳንሥና ጭፈራ ነው የሚበዛው ከስንት አንዳንድ ነው የሚጸልዩት እንዲሁም ምግብ ለመብላት ነው ሠዎች የሚሔዱት
Zerooo...siffer.without out siffer numbers would be valuless..muslims created siffer or what later named be zero.amazing
ዳኛቸው የኣሜሩካ ታክሲ ሽፌር::
What is wrong about driving taxi?
አንተ የበሰበሰክ ሰውየ ዕውቀት ሊኖርህ ይችላል ግን አጠቅምም
Stop the insults. Argue the points and tell him his weaknesses. Make sense.
@amanwehib8367 የምዕራብ ምክንያት ተኮር የምስራቅ አምላክ ተኮር እንደሆነ ፍልስፍና የተማረውም ያልተማረውም ያቃል የምስራቅ በለጠ አነሰ ለኛ ዳቦ ይሆነናል? ጀግና ማለት ለህይወትና ለኑሮ ጠቃሚ የሆኑ ፍልስፍናዎችን በጭር ባጭር ለህዝብ በሚገባ ቋንቋ አውጥቶ ለህዝብ እንዲዳረስ አድረጎ በህዝብ የአስተሳሰብ ልህቀት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው እንጂ ሙሉ የጀርመን ፈላስፋ ያሉት ማላዘን ትረካ ነው የሚሆነው
@@annitmul1614 የፍልስፍና አላማ ተሠርቶ ያበቃለት fast food መመገብ የለመደ ትውልድ ማፍራት ሣይሆን ግብአቱ ተሠጥቶት ወይም ግብአት አዘጋጅቶ ራሡን በራሡ መመገብ የሚችል ትውልድ መፍጠር ነው። እናም ይሄ ውይይት ተራ ትረካ ሣይሆን ግብአት ነው። መቼሥ የግብአትን ግብአትነት የሚያውቀው የሚሠራው ፈጠራ ያለው ሠው ነው።
የቆየ ሪከርድ ነው አንድ አረፍተነገር ማወቅ እና በጥልቀት ማወቅ ይለያያል አትፍጠን@@annitmul1614
ማነሽ ባክሽ?
በጣም ጎበዝ አወያይ ፤ከዕውቀት ጋር ።
ለእነዚህ ሁለት ሰዎች ፤ምስጋና አቅርቡልኝ ።
የኛ አስተሳሰብ ለማጥናት እንደዚህ አይነት ቻናሎች መመልከት
ዋው ማሜ
ፍልስፍና በጣም ስለ ምወድ፣ ሁሌ I read Philosophy Books. ነገር ግን እንደዚ አይነት discourse ማድመጥ ምረጥ ዕውቀት ምሰጥ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። Thanks!
ገባህ፣ ገባህ፣ ገባህ፣ የሚለው ቃል ትክክል አይመስለኝም። ያሳንሳል። ይታረም።
ይገርማል ሰባት ወር ሆኖት ከተለቀቀ አንድም ኮሜንት የለም
Political definition of morality is materiality
እሚገርም ውይይት
ማሰብ አቁመናል አንመረምርም እየመጣን እንሄዳለን በተቀደደልን ቦይ እንሄዳለን ወዴት እንሄዳለን ???🤔🤔🤔
Good 👍
ቡርሀን አዲስ ጎበዝ ነው
Tebarkulgn broyee
❤❤❤❤❤
Who is the doctor in this dialogue? 🤔
Dr. Dagnachew Asefa
ብርሃን አዲስ የፍልስፍና ክፍል አንድ እና የኢትዮጵያ ፍልስፍና ጸሐፊው ነው? በድምጽ አላውቀውም የምታውቁ💁
የመፅሀፉ ደራሲ ብሩህ የሚባል ነው ይሄኛው ሌላ ነው ።
East vs west, developed vs underdeveloped , modern traditional, 1st, 2nd and
የራሳችሁን ሳትፈልጉ የሌሎች አይመጣላችሁም ከራሳችሁ ጀምሩ
Muslims are not only areb correct it
One answer to one of the questions raised:
ruclips.net/video/Fl1nJC3lvFs/видео.html
እረ ፕሮፌሠር የአሜሪካ ቤተክሪሥቲያኖች አብዛኞች የመጠጥ መጠጫ አደሉም እንዴ?? እንዲሁም የዳንሥና ጭፈራ ነው የሚበዛው ከስንት አንዳንድ ነው የሚጸልዩት እንዲሁም ምግብ ለመብላት ነው ሠዎች የሚሔዱት
Zerooo...siffer.without out siffer numbers would be valuless..muslims created siffer or what later named be zero.amazing
ዳኛቸው የኣሜሩካ ታክሲ ሽፌር::
What is wrong about driving taxi?
አንተ የበሰበሰክ ሰውየ ዕውቀት ሊኖርህ ይችላል ግን አጠቅምም
Stop the insults. Argue the points and tell him his weaknesses. Make sense.
@amanwehib8367 የምዕራብ ምክንያት ተኮር የምስራቅ አምላክ ተኮር እንደሆነ ፍልስፍና የተማረውም ያልተማረውም ያቃል የምስራቅ በለጠ አነሰ ለኛ ዳቦ ይሆነናል? ጀግና ማለት ለህይወትና ለኑሮ ጠቃሚ የሆኑ ፍልስፍናዎችን በጭር ባጭር ለህዝብ በሚገባ ቋንቋ አውጥቶ ለህዝብ እንዲዳረስ አድረጎ በህዝብ የአስተሳሰብ ልህቀት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው እንጂ ሙሉ የጀርመን ፈላስፋ ያሉት ማላዘን ትረካ ነው የሚሆነው
@@annitmul1614 የፍልስፍና አላማ ተሠርቶ ያበቃለት fast food መመገብ የለመደ ትውልድ ማፍራት ሣይሆን ግብአቱ ተሠጥቶት ወይም ግብአት አዘጋጅቶ ራሡን በራሡ መመገብ የሚችል ትውልድ መፍጠር ነው። እናም ይሄ ውይይት ተራ ትረካ ሣይሆን ግብአት ነው። መቼሥ የግብአትን ግብአትነት የሚያውቀው የሚሠራው ፈጠራ ያለው ሠው ነው።
የቆየ ሪከርድ ነው
አንድ አረፍተነገር ማወቅ እና በጥልቀት ማወቅ ይለያያል አትፍጠን@@annitmul1614