Bekimos Media በኪሞስ ሚዲያ
Bekimos Media በኪሞስ ሚዲያ
  • Видео 67
  • Просмотров 109 465

Видео

ጥንቆላ ይሰራል ብሎ ማመን ይቻላል????#alghazali#burhanaddiseaster#philosophy#arebphilosophy
Просмотров 3,7 тыс.День назад
#burhan#easterphilosophy#alghazali philosophical discussion about easter philosophy and occultism
ምስራቃዊ የፍልስፍና ድባብ
Просмотров 19 тыс.21 день назад
#burhan#easterphilosophy#alghazali philosophical discussion about easter philosophy
ጃዋር ከቢቢሲ አማረኛ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ jawar mohammed interview with bbc
Просмотров 478Месяц назад
ጃዋር መሀመድ የአብይመንግስት ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለፉት ጊዜየያት እና ወደፊት ያለው የፖለቲካ እጣፋነወታ ምን እንደሚመስል ምን ማድረግ እንደሚሻል ከቢቢሲ አማረኛ ጋር ተወያይተዋል። የቪዲዮው ባለቤት ቢቢሲ አማረኛ ነው። Jawar Mohammed discussed with the BBC Amharic about what the past and the future of the ethiopian government will look like. The owner of the video is BBC Amharic.
እንግዳ ቲያትር ሸገር 2
Просмотров 514 месяца назад
part 1 ruclips.net/video/SIC3Cu6Bbgc/видео.html በእንግዳ ቲያትር ድርሰት: ትውና:ዳይሬክቲንግ: ተዋናዮቹ ላይ የተደረገ ሙያዊ ውይይት
እንግዳ ቲያትር ሸገር about engida theatre
Просмотров 534 месяца назад
` `እንግዳ ቲያትር ላይ የተካሄደ ውይይት
ነፃነት እኩልነት ወንድማማችነት የሚባሉት የዘመናዊነት መሰረተ ሀሳቦች በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ተሰተናገዱ?#andreas#modernity#philosophy
Просмотров 1515 месяцев назад
Professor Andreas Eshete is one of educated and influential person in Ethiopian history . As scholar he played different role in different circumstance. In this video Bekimos Media serve the discussion with Professor Andreas about the concept of modernism. interesting questions rise from different audiences about modernism and its uniqueness. For instance, Is modernity progress? What about Ethi...
ትዝታ ወሎ ቅኝት ነው ትዝታ ያሉት ፀጋዬ ደባለወቄ ናቸው።ሰርጸ ፍሬስብሃት ና ብርሀኑ ድጋፌ #sertse#brhanu digaffe
Просмотров 1255 месяцев назад
#sertse#brhanu#musicalthought የኛ አገር የሙዚቃ መንደሮች ወደ እስታይል አላደጉም ግን አራዳ የሚለውን እንደምሳሌ ማየት ይቻላል,,,, አንዳንድ ሙዚቃ እስታይሎች የመጡበትን ቦታና ማህበረሰብ ይወክላሉ ። ብዙ የአውሮፓየቅኝት ስሞች ጎሳ አመልካች ናቸው በዚህ በኩል የኢትዮጵያ ቅኝቶች በጎሳ ሳይሆን በቢታ መሰየማቸው እድለኚች ነን።
representation
Просмотров 756 месяцев назад
#podcast#woman#represention
dr dagnachew ፈረንጅ ለምሳሌ ጠገበ የሚል ቃል የላቸውም, ,,,
Просмотров 1,5 тыс.7 месяцев назад
#dagnachew#philosophy#podcast ruclips.net/video/rhuvO1WPtHM/видео.html በትራንድ ራስል ትልቅ ማቲማቲሺያን ና ፈላስፋ ነው ።የሚዎዳትን ልጅ ለማግኘት ሪኸርስ(ልምምድ) ያደርግ ነበር ።እሧን ለማግኘት ይጨነቅ ነበር ። እንደ አማልክቱ ለመሆን አትሞክር ,,,,, ፈረንጅ ለምሳሌ ጠገበ የሚል ቃል የላቸውም, ,,, ጥጋብን ማሸነፍ ከባድ ነው ። ከቆንጆ ሴት ጋር ተቀምጦ ስለሞራሊቲ የሚያስብ አለዎይ?
አዝማሪ
Просмотров 557 месяцев назад
#azmari#girumtebeje#sheger ruclips.net/video/glgHBgivq8s/видео.html
የገጣሚውን አይን ለመዋስ ሞክር
Просмотров 5107 месяцев назад
#dagnachewassefa#ዳኛቸው አሰፋ#gebrekirstos ruclips.net/video/9PlTnCTZRs4/видео.html ገበረ ክርስቶ ደስታ እድገቱ ና የትምህርት background እውነት የስእል ስራውን ያስቻለው የውጭ ጉዞው ነው ወይ ኢትዮጵያም በነበረ ጊዜ ነው መሰረቱን ያገኘው? ገብረክርስቶስ ደስታ የደግነት ማንነቱን ያገኘው ወይም የሂዎት ዘይቤ ያረገው ለምፅ ከያዘው በኋላ ነው ይህ ህመሙ በስራዎቹም ላይ ተንፀባርቋል የሚል አስተያየት ያላቸው ሰዎች አሉ በዚህ ላይ ዳኛቸው አሰፋ ተሀዝቦቱን ያጋራናል።በሌላ በኩል ደግሞ ከግጥም ስራዎቹ ና ከስእል ስራው በትኛው ነው መጠራት ያለበት ብለው ሀሳብ የገባቸው አሉ እና ይሄ...
ከውሸት ጋር ተደራድሮ የእውነት ቤት አይሰራም! !!!አርበኛ ዘመነ ካሴ
Просмотров 7198 месяцев назад
ከውሸት ጋር ተደራድሮ የእውነት ቤት አይሰራም! !!!አርበኛ ዘመነ ካሴ
ዘላለማዊነት ውስጥ ጊዜ የሚባል ነገር የለም ።fasil and nati
Просмотров 1628 месяцев назад
ruclips.net/video/on3tlNjVh4w/видео.html
ቴዎድሮስ ገብሬ
Просмотров 1779 месяцев назад
ቴዎድሮስ ገብሬ
የፕሌቶ ሀሳብ ደስ ይላል ግን በገሀዱ አለም አይሰራም።
Просмотров 1419 месяцев назад
የፕሌቶ ሀሳብ ደስ ይላል ግን በገሀዱ አለም አይሰራም።
ዩፍታሄ በአለማየሁ
Просмотров 1679 месяцев назад
ዩፍታሄ በአለማየሁ
የሆነ ትስስር ይኖረን ይሆን ብዬ እጠራጠራለሁ? ብርሀኑ ዘርይሁን # አለማየሁ 2
Просмотров 17710 месяцев назад
የሆነ ትስስር ይኖረን ይሆን ብዬ እጠራጠራለሁ? ብርሀኑ ዘርይሁን # አለማየሁ 2
ቡርሀን አልኬንዲ የምስራቁ አለም የፍልስፍና አባት ነው።
Просмотров 81810 месяцев назад
ቡርሀን አልኬንዲ የምስራቁ አለም የፍልስፍና አባት ነው።
ዳኛቸው ና ቡርሀን እኛ የተጎዳነው ራሳችንን ባለማጥናታችን ነው
Просмотров 1,9 тыс.10 месяцев назад
ዳኛቸው ና ቡርሀን እኛ የተጎዳነው ራሳችንን ባለማጥናታችን ነው
ዳኛቸው አሰፋና ቡርሀን አዲስ የምእራብ ምስራቅ የሚባለው ጅኦግራፊ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው።
Просмотров 12 тыс.10 месяцев назад
ዳኛቸው አሰፋና ቡርሀን አዲስ የምእራብ ምስራቅ የሚባለው ጅኦግራፊ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው።
ስብሀት ገብረእግዚአብሄር ጓደኛዬ ነው። Artist tibebe terffa ጥበበ ተረፋ
Просмотров 1 тыс.10 месяцев назад
ስብሀት ገብረእግዚአብሄር ጓደኛዬ ነው። Artist tibebe terffa ጥበበ ተረፋ
feminism ስለሴቶች,,አለማየሁ ገላጋይ
Просмотров 13711 месяцев назад
feminism ስለሴቶች,,አለማየሁ ገላጋይ
yonas admasu ዮናስ አድማሱ,,,,,,ዘመናዊ የለውጥ አቀንቃኝ ጻህፍት ከአድማጭ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት መልስ::
Просмотров 15611 месяцев назад
yonas admasu ዮናስ አድማሱ,,,,,,ዘመናዊ የለውጥ አቀንቃኝ ጻህፍት ከአድማጭ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት መልስ::
አርበኛ ዘመነ ካሴ አስደማሚና ታሪካዊ ንግግር
Просмотров 37411 месяцев назад
አርበኛ ዘመነ ካሴ አስደማሚና ታሪካዊ ንግግር
ጠባችን ከአብይ ጨፍ-ጫፊ ስርአት እንጅ ከመከላከያ ጋር አይደለም!!!ምሬ ወዳጆ
Просмотров 2,4 тыс.Год назад
ጠባችን ከአብይ ጨፍ-ጫፊ ስርአት እንጅ ከመከላከያ ጋር አይደለም!!!ምሬ ወዳጆ
የአበርብር የልጅነት ትዝታም ወደ መቃብር ይወርዳል በጤዛ ፊልም.....ሚኒሊክ መርእድ
Просмотров 185Год назад
የአበርብር የልጅነት ትዝታም ወደ መቃብር ይወርዳል በጤዛ ፊልም.....ሚኒሊክ መርእድ
ዳኛቸው assefa ሀሳብ /ታሪክ አና ሞራሊቲ/ if you want to be good do good/
Просмотров 2,6 тыс.Год назад
ዳኛቸው assefa ሀሳብ /ታሪክ አና ሞራሊቲ/ if you want to be good do good/
ይልማ ሀይሉ/ይህ መንግስት ወንጀለኛ ስለሆነ መውረድ ነው ያለበት !!!
Просмотров 78Год назад
ይልማ ሀይሉ/ይህ መንግስት ወንጀለኛ ስለሆነ መውረድ ነው ያለበት !!!

Комментарии

  • @mustejab-y3c
    @mustejab-y3c 8 часов назад

    ዋው ማሜ

  • @BinAlfatih
    @BinAlfatih 2 дня назад

    I haven't seen as such brilliant young man philosopher like Muhammed Ali(Burhan Addis) yet.

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz 3 дня назад

    ማሜ ጥያቄ ነበረኝ እና በሜሴንጀር ወይም ሌላ አማራጭ ካለህ እባከህ

  • @Oduuambaa
    @Oduuambaa 3 дня назад

    ፍልስፍና በጣም ስለ ምወድ፣ ሁሌ I read Philosophy Books. ነገር ግን እንደዚ አይነት discourse ማድመጥ ምረጥ ዕውቀት ምሰጥ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። Thanks!

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 3 дня назад

    ማነሽ ባክሽ? በጣም ጎበዝ አወያይ ፤ከዕውቀት ጋር ። ለእነዚህ ሁለት ሰዎች ፤ምስጋና አቅርቡልኝ ።

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 4 дня назад

    Political definition of morality is materiality

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 4 дня назад

    Muslims are not only areb correct it

  • @zerafgobeze6872
    @zerafgobeze6872 4 дня назад

    ገባህ፣ ገባህ፣ ገባህ፣ የሚለው ቃል ትክክል አይመስለኝም። ያሳንሳል። ይታረም።

  • @Wudeleje
    @Wudeleje 5 дней назад

    ቡርሀን አዲስ ጎበዝ ነው

  • @endex777
    @endex777 6 дней назад

    ብርሃን አዲስ የፍልስፍና ክፍል አንድ እና የኢትዮጵያ ፍልስፍና ጸሐፊው ነው? በድምጽ አላውቀውም የምታውቁ💁

    • @bekimosmedia19
      @bekimosmedia19 5 дней назад

      የመፅሀፉ ደራሲ ብሩህ የሚባል ነው ይሄኛው ሌላ ነው ።

  • @BeyeneTesema-id8jw
    @BeyeneTesema-id8jw 6 дней назад

    የገብረክርስቶስ ግጥም ነው?

  • @Wudeleje
    @Wudeleje 7 дней назад

    በጣም የሚወደድ ምሁር

  • @al-aha
    @al-aha 7 дней назад

    የራሳችሁን ሳትፈልጉ የሌሎች አይመጣላችሁም ከራሳችሁ ጀምሩ

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat 8 дней назад

    Dagnachew, what's up with You, are you glamorizing Slavery, Colonialism ? Isn't Eurocentrism the philosophy that white is might, intellectual, white, wise... Europeans will civilize barbarian, ignorant Africa ?

  • @mekyumek9855
    @mekyumek9855 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 9 дней назад

    ማሰብ አቁመናል አንመረምርም እየመጣን እንሄዳለን በተቀደደልን ቦይ እንሄዳለን ወዴት እንሄዳለን ???🤔🤔🤔

  • @የሳምሶን_ታሪክ
    @የሳምሶን_ታሪክ 9 дней назад

    ሀይማኖቱን ብቻ ሳይሆን የአረብን ማንነት ተሸካሚ መሆን ይደብራል።

  • @nawedkedir4734
    @nawedkedir4734 9 дней назад

    Zerooo...siffer.without out siffer numbers would be valuless..muslims created siffer or what later named be zero.amazing

  • @agelaconstruction2190
    @agelaconstruction2190 9 дней назад

    ዘረኝነትገለባ አደረገን

  • @AhimedAkiml
    @AhimedAkiml 9 дней назад

    ማሜ አላህ እድሜህን ያርዝመው አይ ስለ ዘረኝነት ቢሆን ያወራው ህዝቤ ይጋጋ ነበር።

  • @AhimedAkiml
    @AhimedAkiml 9 дней назад

    ማሜ አላህ እድሜህን ያርዝመው አይ ስለ ዘረኝነት ቢሆን ያወራው ህዝቤ ይጋጋ ነበር።

  • @Emun-k7k
    @Emun-k7k 9 дней назад

    ዳኛቸው የኣሜሩካ ታክሲ ሽፌር::

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 10 дней назад

    One answer to one of the questions raised: ruclips.net/video/Fl1nJC3lvFs/видео.html

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 10 дней назад

    Teachings of Al ghazali had also impacted the Arab civilization in negative ways: ruclips.net/video/tcHPU-aOJAY/видео.html

  • @nuayimabd
    @nuayimabd 10 дней назад

    Eyetahe wegegitegia yehonal bezu giza arebawi new mesraqwi felsefna pershia Babylon ye chaina Hindu selthana yeareboch aydelime ye mejemriyaw Conlaization be Islam sem areboch mezebrewal ye Egypt seltana ye areb ayedlemi

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 11 дней назад

    Who is the doctor in this dialogue? 🤔

  • @PIPAWs
    @PIPAWs 12 дней назад

    ከርዕሱ ብወጣም፣አጋጣሚውን ልጠቀምና ...ለፍልስፍና ማሰላሰል ነው ወይስ ማንበብ ይበልጣል? ቡርሃን አዲስ ምን እንደሚል አባካችሁ ጠይቁልኝ። በተጨማሪ ሰው ሳያነብ በማሰላሰል ብቻ አሳቢ/ፈላስፋ መሆን ይችላል? ውጫዊ ፋልስፈና or ውጫዊ ፍልስፍና ይበልጣል?

    • @Value-rd8se
      @Value-rd8se 12 дней назад

      ሳታነብ ከምን ተነስተህ ታሰላስላለህ? ሳትበላ እንዴት ትፀዳዳለህ😂

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 12 дней назад

    አንተ የበሰበሰክ ሰውየ ዕውቀት ሊኖርህ ይችላል ግን አጠቅምም

    • @amanwehib8367
      @amanwehib8367 10 дней назад

      Stop the insults. Argue the points and tell him his weaknesses. Make sense.

    • @annitmul1614
      @annitmul1614 9 дней назад

      @amanwehib8367 የምዕራብ ምክንያት ተኮር የምስራቅ አምላክ ተኮር እንደሆነ ፍልስፍና የተማረውም ያልተማረውም ያቃል የምስራቅ በለጠ አነሰ ለኛ ዳቦ ይሆነናል? ጀግና ማለት ለህይወትና ለኑሮ ጠቃሚ የሆኑ ፍልስፍናዎችን በጭር ባጭር ለህዝብ በሚገባ ቋንቋ አውጥቶ ለህዝብ እንዲዳረስ አድረጎ በህዝብ የአስተሳሰብ ልህቀት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው እንጂ ሙሉ የጀርመን ፈላስፋ ያሉት ማላዘን ትረካ ነው የሚሆነው

    • @ቢትያውያን
      @ቢትያውያን 9 дней назад

      ​@@annitmul1614 የፍልስፍና አላማ ተሠርቶ ያበቃለት fast food መመገብ የለመደ ትውልድ ማፍራት ሣይሆን ግብአቱ ተሠጥቶት ወይም ግብአት አዘጋጅቶ ራሡን በራሡ መመገብ የሚችል ትውልድ መፍጠር ነው። እናም ይሄ ውይይት ተራ ትረካ ሣይሆን ግብአት ነው። መቼሥ የግብአትን ግብአትነት የሚያውቀው የሚሠራው ፈጠራ ያለው ሠው ነው።

    • @MiftahMohammed-l6q
      @MiftahMohammed-l6q 2 дня назад

      የቆየ ሪከርድ ነው አንድ አረፍተነገር ማወቅ እና በጥልቀት ማወቅ ይለያያል አትፍጠን​@@annitmul1614

  • @Abrehamgudayu
    @Abrehamgudayu 12 дней назад

    ሙሃመድ (ቡርሃን) አንተን አለማድነቅ ስለማይቻል ብቻ ፃፍኩኝ

  • @MohammedSeid-sr5tj
    @MohammedSeid-sr5tj 12 дней назад

    East vs west, developed vs underdeveloped , modern traditional, 1st, 2nd and

  • @abduletifhussen3659
    @abduletifhussen3659 13 дней назад

    ጋዜጠኛዋ ማን እንደሆንሽ ራስሽን አላስተዋወቅሽንም👍👌👌👌👌

  • @zelekekolcha-en5md
    @zelekekolcha-en5md 15 дней назад

    Good 👍

  • @YusufNure-u1e
    @YusufNure-u1e 15 дней назад

    ቡርሃን አዲስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedirali2514
    @kedirali2514 16 дней назад

    ቡርሃን 👍👍

  • @MaixMaix77
    @MaixMaix77 17 дней назад

    It's nice and warm ❤😂🎉

  • @MahmmudEdris
    @MahmmudEdris 18 дней назад

    እሚገርም ውይይት

  • @Eio1385
    @Eio1385 20 дней назад

    Ethiopia ethiopia eyalachu atazgun abo..... Dhoch, mehaymoch nen yhe new migeltsen ahun kzhet wst atnuru day wede sra

  • @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
    @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg 20 дней назад

    እረ ፕሮፌሠር የአሜሪካ ቤተክሪሥቲያኖች አብዛኞች የመጠጥ መጠጫ አደሉም እንዴ?? እንዲሁም የዳንሥና ጭፈራ ነው የሚበዛው ከስንት አንዳንድ ነው የሚጸልዩት እንዲሁም ምግብ ለመብላት ነው ሠዎች የሚሔዱት

  • @MezidAbuki-e6i
    @MezidAbuki-e6i 20 дней назад

    የኛ አስተሳሰብ ለማጥናት እንደዚህ አይነት ቻናሎች መመልከት

  • @Tofikali-y3t
    @Tofikali-y3t 20 дней назад

    Selame meshafe endte new menagegew

  • @RejebTofik
    @RejebTofik 21 день назад

    Selam endet nachu anbabi negn lemalet yikebdal gn anebalew ye philosophy book anbibe alakm gn audio semchalew philosophy betam ewedalew mn metsaf lanbib thanks

    • @Admasuarage
      @Admasuarage 18 дней назад

      በዘርዓያዕቆብ የፍልስፍና ት/ቤት የተዘጋጀውን "የፍልስፍና ትምህርት ቅጽ አንድ "አንብበው

    • @mohammedfentaw777
      @mohammedfentaw777 9 дней назад

      ኦሾ

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 Месяц назад

    አንተ ትክክለኛው እይታ ያለህ ሰው ነህ በእውነት አሁ አገሪቱ ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ለቅንጦትና ለትር ነገር እንጂ ብዙሃን የሚጠቀሙበት እነሱ ብቻ ናቸው እሱንም ገንዘቡን ከኢትዮጵያ ህዝብ ሰርቀው።

  • @maekel6789
    @maekel6789 Месяц назад

    ሁሉም የአድስአበባ ህዝብ መደዘዝ ነው በየሜዳው ውደቅ ብሎ ቤት ሲያፈርስባቸው ቢንቀሳቀሱ ይህ ሁሉ አባገነን ብልፅግና አይጎለብትም ነበር የአድስ አበባ ህዝብ ነው መከራውን የሚበላው የሚቀምሰው ፅዋውን

  • @asnaramsee8468
    @asnaramsee8468 Месяц назад

    Tebarkulgn broyee

  • @BikatMedia-zv9ge
    @BikatMedia-zv9ge 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DSM2030
    @DSM2030 2 месяца назад

    ይገርማል ሰባት ወር ሆኖት ከተለቀቀ አንድም ኮሜንት የለም

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 3 месяца назад

    የእኛ ወርቅ ምድር እኮ ናት ሸንኮራ የሁሉ መገኛ ለደጁ ያብቃችሁ

  • @mmh24434
    @mmh24434 4 месяца назад

    ምርጥ