ስራ ክቡር ነው የበግ እርባታ በሀገርቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 22

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀሙ አካባቢህን እንድሁም ገበያ ስትሄድ እየቀረፅክ ልቀቅ በተረፈ ጥሩ ስራ ነው የትም ቢሆን ከሰራ ጥሩ ደረጃ ላይ ይደረሳል ወንድሜ ቀጥልበት ጉዞ ወደ ፊት

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад

    መሻአላህ በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ስራ አይይናቅም እኔም ሀሳቤ ከብት እርባታ ነው እስኪ ወንድሜ በሙያህ አግዜዘኝ ሀገር ልገባ በጣም ትንሽ ወራት ነው የቀረኝ ቶሎ ወደ ስራ መግባት ነው የምፈልገው

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Год назад +1

    በርቱ በርቱ

  • @muhabatemam7343
    @muhabatemam7343 2 года назад

    Masha Allaha woy botawu siyamiri gobaz barita miriti sira new👍👍👍👍

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Год назад

    ጎበዝ በርታ

  • @fonemediaኤፍዋንሚድያ

    በርታ ወንድሜ እኔም ስመለስ ለመለስ ለመስራት አስቤያለሁ

  • @rahmahhassn8878
    @rahmahhassn8878 2 года назад +1

    ሀገሬ ጠክር ጀማል

  • @binetmohammediloveethiopia1961

    ጎበዝ ጠንክር

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

    በ👍ር👍ታ👍

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 2 года назад

    በጣም ያምራል

  • @aminat2298
    @aminat2298 2 года назад +1

    ከትንሺ ተነስቶ ነው ትልቅ ደረጃ እሚደረሰው ጠንክር

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 2 года назад

      ጀግና በርታ🙏🙏👍👍👍

  • @YohanisdebebeTeklemedkin-hl9ct

    ብሮ ሁለት በግ ይዘሽ እርባታ እያልሽ ትሰክሻለሽ እዴ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад

    Berta..gobez...Hager.yishalal

  • @fafesied2564
    @fafesied2564 2 года назад

    ማሻአላህበርቱ

  • @ethiopianhager4841
    @ethiopianhager4841 2 года назад

    Gobozii barita

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 Год назад

    ጒበዝ በሪታ

  • @neimamohammed7894
    @neimamohammed7894 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ እኔም ሀራ አያቶች አሉኝ እና ሀራ ለርባታ የሚመች ለምለም ሀገር ነው

  • @wollo133
    @wollo133 2 года назад

    ቀጣይ የበጎች ስም ጥቀስ

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Год назад

    በርታ🌹🌺🍊👍