ከተሸረሸረው የህዝብ ድጋፍ ጀርባ ያለው ምስጢር | ቃላችሁን አጥፋችኋል | ታሪካዊው እለት የእግዚአብሔር እጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • ከተሸረሸረው የህዝብ ድጋፍ ጀርባ ያለው ምስጢር | ቃላችሁን አጥፋችኋል | ታሪካዊው እለት የእግዚአብሔር እጅ

Комментарии • 270

  • @dawitadmasu231
    @dawitadmasu231 Месяц назад +10

    ስዬስለ ቦንቡ ፍንዳታ የሰጠኸው ገለፃ ትክክለኛ ነው፣እኔ ብዙ መንገድ ከተጓዝኩ በኋላ ነው ቦምብ መፈንዳቱን ያወኩት❤❤❤እውነትም የእግዚአብሔእ ጣልቃ ገብነት ነው❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +6

    ስዩሜ❤❤❤
    ሮቤል❤❤❤
    ወፉ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merimeri530
    @merimeri530 Месяц назад +10

    ስዬ የሁሉንም ንፁህና አስተዋይ ሰው ሃሳብን ወክለህ ስለምትገልፅልን እናመሰግናለን

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад +25

    ሥዩሜና ሮቤል ሰላም ብያለው ወደ ፊትም የድጋፍ ሰልፍ ቢደረግ ካለፈው የበለጠ ዕውነተኛ ደጋፊዎች ይኖራሉ ምክንያቱም ከዚያ በሁዋላ ብዙ የለውጥ ፍሬዎችን አይተናል እንኩዋን አደረሰን !!!!!!😘😘😘😘😘

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa2911 Месяц назад +6

    ሰላም ለስዬ ሮቤል ሰላም ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ችን ክብር ለመሪያችን ክብር ለጀግናው ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያ ሰራዊታችን

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 Месяц назад

    አብቹ አባ ቢያ የኢትዮጵያ ሀገራችን ጀግና ዕንቂ መሪያችን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ኑርላት እናመሰግናለን💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Месяц назад +11

    እረ ሰየ ሮባ ናፈቃችሁን ለማንኛውም ሰላም ብለናል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet8970 Месяц назад +14

    ስዬ በሰኔው 16ቱ ሰልፍ ላይ ነበርኩ ፤ እንዳልከው ምን እንደተፈጠረ ያወቅነው ቤት ከገባን በኋላ በዜና ነው እናም ብናውቅ ኖሮ ሊፈጠር ይችል የነበረውን ሳስብ ይዘገንናል ነገር ግን ባጋጣሚ ሳይሆን የመለኮት ጣልቃ ገብነት በግልፅ የታየበት የማይረሳ ቀን ሆኖ አልፈዋል ፡፡

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Месяц назад +20

    ሠላም ስዩሜ ሮባ እንደው ሀገራችን ጣጣዋ በዛ እንዳታድግ የምፈልጉ ግሳንግሶች የወገብ ቅማል ሆነውበታል፣በእንቶ ፈንቶ የምሸነፍ የለም።❤❤❤❤❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Месяц назад +14

    ቦንቡ ሲፈነዳ ሕዝቡ ቢያውቅ ኖሮ የሚሆን የነበረው ያስፈራል። እንደልከው የእግዚአብሔር ጥበቃ ብቻ እና ብቻ ነው።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Месяц назад

      Preset Drama 😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +20

    አረንጓዴ አሻራ ☘️🍀🌿🎄☘️🍀☘️🎄🌿🌵🌿🎄☘️🍀☘️🍀🎄💚☘️🍀🌿💚💚💚🎄🎄☘️🍀🌿🎄☘️🍀💚🎄☘️🍀🌿🎄💚☘️🍀🎄🌿☘️

    • @Chereka203
      @Chereka203 Месяц назад

      🌻🌳🪴🌴🦷🦿🫁🦷👹☘️🌲👺🌱🍀👹🌵😠🌷👹🌷🌵👹🪻🌲🌱👹🌲🌴☘️🌳👹🪴🌻⚘️🌿👹🌼👹🌷🦷🫁🫀🦷🌵🪻🍀🌱👹🌲🌴🦴🧠☘️🪴🌳⚘️🌿🌿

  • @AnewarSabir
    @AnewarSabir Месяц назад +5

    ስዩሚ እሮቤ ወፎ የዛኜ እና እራሱ እረችት እንጂ ቡንብ አልመሰለንም በጣም ደስ ብሎን ነበር የተመለስነው ግን የሚገረመው መሪው አውንም ድረስ በጣም ነው የማምነው እስከመጨረሻው ስዩሚ እሮቤ ወፎ ይጠብቃቹ

  • @WaD4606
    @WaD4606 Месяц назад +6

    God bless our country Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Месяц назад +4

    Only the devil can misunderstand this speech.Thank you for refreshing us with this historical call for righteousness.

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад +8

    በህዝብና በመንግሥት መሀል የነበረው እምነት (thrust) አሁን ላይ ቀነሰ እንጂ አልጠፋም።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад +6

    ሰላም ሰላም ስዬ 👋👋👋

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Месяц назад +6

    እናመሰግናለን ወርቆቻችን

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +5

    ሰላም ስዩሜ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mr1zd7gp7v
    @user-mr1zd7gp7v Месяц назад

    የእሸቴ አባት ስዩም ተሾመ ሰምቼህ አልጠግብም ማርያምን

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 Месяц назад +18

    ሰላም የሸቴ አባት ስዬ እናመሰግናለና ጠት ብዙ ሆኖ ሳይሆን ሶለሚጮሁ ነዉ አራቱ ኦንቁራሪቶች ናቸዉ ኦኛ የዶረ አብይ ደጋፊዎች ብዙ ነን አንጮህም ስራ ሊይ ነን አንጮህም መቶ ሀያ ሚሊዮን ነን ደጋፊዎች እናሸንፋለን

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash Месяц назад +4

    Public trust can only be maintained by keeping your promises & consistency of policy!!!

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 Месяц назад +3

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +38

    ስዬ ጀግናዉ የጀግናዉ አገር ወዳዱ ደፋሩ ታታሪዉ መሪያችን የአብቹ ወንድም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад +1

      ይኼ ጫታም መቼ ነው ከምርቃና ወጥቶ መሬቱ ላይ እውነታው የሚቀበለው ? እበት ነው

    • @eshetue6401
      @eshetue6401 Месяц назад +3

      Bertalegn siyee

    • @fikreserfago1644
      @fikreserfago1644 Месяц назад

      @@piealpha795p

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie Месяц назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Месяц назад +3

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeshBekele
    @MeshBekele Месяц назад +3

    ስዪሜ ሰላም ነዉ ምናልባት የኔ አስተያየት ከርእሱ ውጪ ቢሆንም አሁን ባለው የከተማ የቤት ማፍረስ እንቅስቃሴ የኛ አካባቢ ከሚፈርሰው አካባቢ አንዱ ነው ግን ምንም መሠረተ ልማት ያልተሟላለት ኮንዶሚንየም ለማሰፈር ደፋ ቀና እያሉ ነው የወያኔ ርዝራዦች ህዝብን ከመንግስት ለማጋጨት የሚሰሩ ግለሰቦች ግን ይህ እቅድ የመንግስት እንዳልሆነ እናውቃለን እንዴውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማንም ደሀ እናት እንዳታዝን ብለዋል ግን ርዝራዦቹ ግን ይህ እንዲሆን እያደረጉ ነዉ እባክህ ለሚመለከተው አሳውቅልን ከአዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ አካባቢ ነዋሪዎች

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ።

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Месяц назад +3

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert4564 Месяц назад +2

    ስዩሜ ሮቤል እግዚአብሔር ጥብቆ ለዛሬዋ ቀን ያበቃን በምክንያት ነው ውድቄ የምታየው እኔነኝ ጥሩ ህክምና አግኝቼ በመልካም ጤንነትላይ እገኛለሁ በዝያች ቀን ህይወታችንን ለማትረፍ ለተረባረብ እና ቆመን እንድንሄድ ላረጉ የህክምና ባለሟያዋች ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Месяц назад

    Egziabher Tilik New!!! Siyee♥♥♥♥♥

  • @eskindirnigussie5169
    @eskindirnigussie5169 Месяц назад +1

    በጣም ይገርማል በፈጣሪ ተዓምር ነው የተረፍኩት
    ክብሩን እሱ ይውሰድ
    እኔ እዛው አካባቢ ነበርኩ ጩኸቱ እስከዛሬ ጆሮዬ ላይ አለ
    በጣም ይገርማል በመጀመሪያው አንፑላንስ ነው የወጣሁት
    አንድ ልጅ በጣም ደንግጣ ስትርበተበት ይዣት አንፑላንሱ ውስጥ ገባን
    እኔ ምንም አልሆንኩም ደህና መሆኔንም ያወኩት ቆይቼ ነው
    ብዙ የተመቱ እግራቸው የተቆረጠ መተንፈስ የከበዳቸው ብዙ ልጆች በኃላ አንፑላንሱ ውስጥ ተጨመሩ
    ቲሸርቴ ደም በደም ሆኖ ሱሪዬ ተበላሽቶ ነበር የሚገርመኝ ወጣቶቹ መንገድ ከፍተውልን ቀይ መስቀል ስንደር እኛ ደህና ስለሆንን ወረድን እግሬ አውጪን ስንል ሰው ገና ቲሸርት እየገዛ እየዘመረ ይገባ ነበር
    እኛ ድንጋጤው አለቀቀንም
    የሆነውን ብዙ ሰው አለማወቁ ጉዳቱን የእርስበርስ ትርምሱን ቀንሶታል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +42

    አብቹን የሚጠብቅ ፈጣሪ አይተኛም አያንቀላፋም 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +6

    ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አያንቀላፋም በፈተና የፀና መሪ ነዉ ያለን የማንቂያ ደወል የተደወለበት ቀን ነበር አልሆነም እነእንትና አልተሳክቶም አሁንም በየቦታዉ አትቦጫራቁ

  • @alemumtarekegn5500
    @alemumtarekegn5500 Месяц назад +1

    Thank you brother Seyoum. I believe that prime minister Abiy Ahmed is the only magnificent leader Ethiopia has never had before.

  • @astergebre4873
    @astergebre4873 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o Месяц назад +3

    ሠላም ብያለው ከድሬ ይድረሥሽ ለሥዩሜና ሮባ

  • @DogisoMagasha
    @DogisoMagasha Месяц назад +2

    Siyum ya arda lij aydlam tenetanaw sedibu Hulu dasi yilagnal❤❤❤Ethiopia tiqdam

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Месяц назад +1

    ባርታ፣ሱዬ፣❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie Месяц назад +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @seblemolla7911
    @seblemolla7911 Месяц назад

    Tebarek ስዩሜ , you make my day as usual.

  • @african-2000
    @african-2000 Месяц назад

    God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @denadebebe2508
    @denadebebe2508 Месяц назад +1

    ስለግሩም ጫላ ንገረን

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 Месяц назад

    ስዬ ፣ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃል ማለት እውነት ነው ፡፡

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Месяц назад +3

    ስዬ እኔ ቦንብ መፈንዳቱን ያወኩት ኡራኤል ስደርስ የጓደኛችን ሚስት በቲቪ ሰምታ ደውላ ነግራው ነው። እውነት ነው እዛው አውቀን ቢሆን ኖሮ ችግሩ የከፋ ይሆን ነበር።

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад +1

    Selamachu yebeza seya robale

  • @Jomoabd-hh8kr
    @Jomoabd-hh8kr Месяц назад +3

    ስዩሜ ሕዝብምእኮ በምርጫ ቃሉን ጠብቆዋል

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Месяц назад +7

    ሥዩሜ አሁን ገና ልንጣላ ነው እንዴት የአዲስ አበባ ህዝብ የለም ትላለህ እኛ ቦንቡ ከፈነዳበት 100 ሜትር ላይ ሆነን ሥንደግፍ የነበርን የአዲስ አበባ ልጆች ነበርን ትልቅ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ።

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Месяц назад +2

    እኔ በመድረኩ በኩል ማህል ላይ ነበር በጣም ሚገርመው ማይክ የወደቀ ነበር የመሰለኝ።

  • @user-hr5qd9jt7u
    @user-hr5qd9jt7u Месяц назад +3

    በመንግሥትና በህዝቡ መሀል የነበረው መተማመን የተሸረሸረበት ዋንኛ ምክንያት የለውጡ ተዋንያን ፍላጎትና ምኞት የተለያየ በመሆኑ ነው።

  • @androidhs5860
    @androidhs5860 Месяц назад +26

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ የተረፍከው ለ ኢትዮጵያ ነው ኪዳነ ምህረት ታኑርህ 🌹🌹🌹

  • @GDM82879
    @GDM82879 Месяц назад

    ስዬ ሮቢ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Месяц назад +1

    እኔና ልጄን እግዚአብሔር ነው ያወጣን

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Месяц назад +7

    ስዩም ስመኝ ብቻ ሳይሆን አጫሉንም አትርሳው ።።።ጥቆማ!!!በጎንደር ከተማ ውስጥ ጃዊሳዎች(ፋኖዎች) ራሳቸውን ለውጠው ለማኝ፣ሊስትሮ፣የመንገድ ላይ ንግድ እየነገዱ መረጃ እያቀበሉ ማታ ራሳቸውን ቀይረው ቀን ያጠኑትን ሙስሊሙን በማገት በሚሊየን እየጠየቁ ነው!!!!

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Месяц назад

      what about behachalu tegabe mekenyat yemotew mesken hezbes.

    • @sumeyanuredin8458
      @sumeyanuredin8458 Месяц назад

      @@hibretdessalegn1498 እረ በጀዌ ቀዌ ተከበብኩ የተረፈረፈውስ መደመር ብለው የለ ይደምሩት!!

    • @user-ov1ge6gw2t
      @user-ov1ge6gw2t Месяц назад

      ቀዳዳ

    • @sumeyanuredin8458
      @sumeyanuredin8458 Месяц назад

      @@user-ov1ge6gw2t የውሻ ልጅ ደግ መሃይም ኦርቶ አማራ ፋኖዎች ዩትዩበሮች ለታሪክ ሳትቀሩ ትጠፋላችሁ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Месяц назад +17

    ስዬ ጀግናው ❤❤🇪🇹
    አብቹኮን የሚጠብቅ የድንግል ማርያም ልጅ ነው አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየው🇪🇹🇪🇹❤☝️🙏🙏
    በአቋሜ የፀና የሱ ደጋፊ ስለሆኑኩኝ ኩራት ነው ሚሰማኝ ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +2

    ሁሉም የሰፈሩን ሰው ይደግፋል ተሸውዶ ወይ አውቆ ወይ በእውቀት ማነሰ እና መንግስት ስራው ለህዝብ ወርዶ አለማስረዳት ወይ ለውጥ የሁሉም በጎፍቃድ ይፈልጋል ተነሱ ብሎ መከረ የመከረው አደረገ ቃል በተግባር ከማን ጎደለ

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anwarnassir4926
    @anwarnassir4926 Месяц назад

    Abiy Ahmed Ali ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu Месяц назад +5

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    ኢትዮጵያ.በፈጣሪ.እጅ.ናት.ፈጣሪ.ይጠብቃታል

  • @henockmitiku9257
    @henockmitiku9257 Месяц назад +3

    የአራዳ ልጅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Месяц назад

    እናመሰግናለን D.M.C ዳንኤል ማሞ

  • @MartaTeka
    @MartaTeka Месяц назад +3

    🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Месяц назад +2

    ስዩም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Месяц назад +2

    ስዩሜ በጣም ለውጥ አለህ አሁን ነገርነው መሰለኝ ።

  • @tedladiressie8472
    @tedladiressie8472 Месяц назад

    ስዩሜ፣
    እኛ ወደሰልፉ የመጣነው አራት ሆነን ነበር። ከስቴጁ ፊትለፊት በሚታየው
    የግምብ አጥር ጥግ ቆመናል። ፍንዳታው ሲሰማ ከኤሌክትሪክ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ተማመንን። የአብይ ንግግር ስላለቀ፣ ቀጣይ ነገር ስለማይታይ፣ ወደስታዲየም አቅጣጫ ግርታን የፈጠረብን የሕዝብ መበተን ታየን። ሁላችንም ልክ ያልሆነ ነገር ተሰምቶናል። ሆኖም ወደቤታችን ለመሄድ የኡራኤልን አቅጣጫ መጓዝ ያዝን። መሀል ላይ ስንደርስ የወንድሜ ባለቤት ደውላ በድንጋጤ ደህና ስለመሆናችን ጠየቀችኝ። ምንም የተፈጠረ ነገር እንደሌለ ስነግራት ቦምብ እንደፈነዳ በቴሌቪዥን አብይ እየተናገረ እንደሆነ ነገረችኝ። አዎ፣ ቦምብ መሆኑ ቢታውቅ ኖሮ ባካባቢያችን ይፈጠር የነበረውን ትርምስና እልቂት እያወራን ወደቤታችን ደረስን። በወቅቱ የመድረኩ መሪ ግሩም ጫላ ያሳየውን ምንም እንዳልተፈጠረ የሚያስመስል አነጋግርም በጣም አድንቀን ነበር።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад

    ▫️Thank you #Robel_Mitiku | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 Месяц назад

    መቼም ሰኔ 16/10/10 ዓ፡ም እኛ ቦንቡ ሲፈነዳ የክብር መድፍ ነው ብለን ስንጨፍር ነበር ስዩሜ እንዳለው እኔ በግሌ ብዙ ከተጓዝን በኃላ ከቤት በtv ሰምተው ሲደውሉልኝ ሸው ጠይቄ ነው ያወቅኩት ሁሌም የሚገርመኝ ይሄ ነው ስዩሜ እንዳለው ፊት ያሉት ብቻ ናቸው ምን እንደተፈጠረ ያወቁት እንጂ 99 %ቱ ምንም አላወቅንም ነበር፡፡

  • @NetsanetTeame-wv9zx
    @NetsanetTeame-wv9zx Месяц назад +1

    Bertu yethiopia ljoche ewnten mnagern ketlu hzbnm endnka true sera new egzabre ethioian ybarke

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏#❤❤❤❤❤❤#

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 Месяц назад +28

    ስየም ሮቤል ወፉ እንዴት ናችሁ ስዩሜ አንተና ዶክተር አቢይ ሰኔ አስራ ስድስትን ቅድስት ኪዳነምሕረትን በየአመቱ ዘክሩ እሷ ናት እናታችሁ ኪዳነ ምሕረት በቀሚሷ ሸሽጋ አገሪቱን ከእልቁት ዶክተር አቢይንና ሁላችሁንም ያዳነች እሷ ናት ክብር ለእመቤቴ

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o Месяц назад +3

      ዉርደታም ወራዳ

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 Месяц назад +1

      ምን?????? ምን አይነት ይሆን ይሄ ቀሚስ ውስጥ ልብስ አርጋ ይሆን?

    • @GesesewNegash
      @GesesewNegash Месяц назад +1

      ሰላም

    • @tesfayebanje257
      @tesfayebanje257 Месяц назад

      1

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      ይኼ ጫታም መቼ ነው ከምርቃና ወጥቶ መሬቱ ላይ እውነታው የሚቀበለው ? እበት ነው

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s Месяц назад

    The deepest sin against the human mind is to believe things without evidence/Aldous H./

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa2911 Месяц назад +1

    እውነት ሁሌም አሸናፊነች አብቾ እውነት ውስጡ ስላለ እውነትን ስለያዘ እውነት አሸናፊነው ለዚነው አብቾ የሚያሸንፈው

  • @enush7338
    @enush7338 Месяц назад

    ስዬዬዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbuduArohman
    @AbuduArohman Месяц назад +1

    አብቸእናሱዩሜኑሮልን

  • @tadiyostadiyos7489
    @tadiyostadiyos7489 Месяц назад +2

    Seya aba tenten

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf Месяц назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-sn4py4hz3b
    @user-sn4py4hz3b Месяц назад

    🗣👁

  • @GezahegnGebertsadik
    @GezahegnGebertsadik 29 дней назад

    Bertu

  • @zewdituyitref6774
    @zewdituyitref6774 Месяц назад

    Well done 🎉🎉

  • @danielfeyissa2124
    @danielfeyissa2124 Месяц назад

    Keep doing good seye and sometimes try to criticize the primenester and the pp party if they are doing anything wrong

  • @MojoAssefa
    @MojoAssefa Месяц назад

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад

    💕💕💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @jirunega
    @jirunega Месяц назад +1

    ስዬ

  • @Adonawitzelalem
    @Adonawitzelalem Месяц назад

    ቃል የምነት እዳነው

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 Месяц назад

    ነበረ በል ስዩሜ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +25

    ቦምብ ያፈነዱት አሁን ጭንቅላታቸዉ ፈንድቷል

    • @yafilms2169
      @yafilms2169 Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @Chereka203
      @Chereka203 Месяц назад

      ምን አለ በዛንጊዜ አናቱ ቢፈነዳ አብአይ😢😢😢🦷🤒🤒🥱🦴☠️💀🦷💀☠️🦴

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +2

      @@Chereka203 የዘር ማንዘርህ ጭንቅላት ይፈንዳ አናትህ ይፈንዳ ፋንዶ

    • @Chereka203
      @Chereka203 Месяц назад

      @@Hulem_Tesfa_Ale አንተን 🧠ቦንቡ በቂጥሕ 🧠ገብቶ🧠 አነንጀት🫁 ጉበትሕን 🫁🦴💀🫀ያዉጣሕ🦴💀🦷🦿🫀🫁

    • @Chereka203
      @Chereka203 Месяц назад

      @@Hulem_Tesfa_Ale ያማራደም አጥንት አይጥሕን ያጥፋዉ 🪰🦧🦧🪰🤧🪰🪰🪰🦧🪰🪰🦧🪰🦧🪰🦧🪰🦧🪰🪰🦧🫁👹🤧🤒

  • @andrewmillecam7518
    @andrewmillecam7518 Месяц назад +1

    እረ ስዩሜ የአዲሳባ ሰው የት ነበረ አልክ????? ይሁን ግን አሁንም እንወድሃለን። ሁልጊዜ እውነትህ ያመዝናል። የወያኔን ዘመን ትራውማ therapy ያገኘሁት ባንተ ፕሮግራሞች ነውና። ሆኖም እኔ የማውቀው የቀረ ያዲሣባ ልጅ አልነበረም!!!! I took my only daughter closer and closer to the podium for her to witness on her own the HOPE of Ethiopia. we both could have died at that point as we were very close to the site where the bomb exploded። I still see a bright light at the end of the tunnel. Even in this hard times, I still regard the man as the HOPE of this beautiful country. And it is not far. Never far, my friend!!!!

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Месяц назад +6

    ሰላም ስዩም እና ሮቤል እንዴት ከረማችሁ እኔ ሰላም ነኝ የፕሮግራማችው ቆሚ አድማጭ ነኝ እባካችሁ ሰለ ዲያስፖራው እና በንብረት ላይ የሆነ ዝግጅት ስሩ እስቲ?!!ሰለሞን ቡናሮ ጎበና ነኝ ከደበደቡ አፍሪካ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +4

    ስየ ያራዳአ ልጂ ወያኔ ትረስት አጣ በህዝብ

  • @zenashzerihun1451
    @zenashzerihun1451 Месяц назад

    አሺ ስዮመ የዛሬው ፕሮግራም ለብልፅግና ድጋፍ ሰልፉ አስመሰልከው

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Месяц назад

    ስዩሜ ሮቤል ወፉ አብቹ ታሪክን ለመመዝገብ ለመመስከር ላበቃችሁ ፍጣሪ እናቱን ጨምሮ ታላቅ ምሥጋና ይገባቸዋል:: እንክዋን አደረስችሁ አደረሰን❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🎉🎉🎉💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥦🥬🌺🌷🥦🍇🌹🌹🌹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Месяц назад +1

    አራተኛ ምንም አይደለም በርቱ አትጥፋ

  • @biniyamasefa8494
    @biniyamasefa8494 Месяц назад

    ምንወዳቹ ስዬ እና ሮቢ በጉምሩክ ዙሪያ በጣም አሳዛኝ የ ህዝብን ሀብት ወደ ጉልበተኞች እና ግለሰቦች በተቀናጀ ዘረፋ ህግን ፓሊስን በመጠቀም በሚሊየን የሚቆጠር ሀብት መብት አልባ አርጎ በማስፈራራት መንጠቅን የቆመ ህንጻ መነጠቅን እየሰማን ነው በዚህ ጉዳይ ሰምታችሁ እውነት ውሸቱን አጣርታችሁ ለመንግስትም ለህዝብም የሚጠቅም ነገር ከናንተ እንጠብቃለን ሌላ ደሞ በምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ብዙ የህግ ከለላ ችግር መኖሩን ተከትሎ ብዙ እንቅስቃሴ በፍርሀቻ እያየን አደለም ለዚህ ቀዳዳ መፍትሄ በናንተ መሸፈን እንዳለበት አምናለሁ

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c Месяц назад

    Be tam Des yemilegne ke tibebegnawe meriyachen Dr Abey gon enanetene ye mesele ager wedade ye eweket meneche ye hunachehu bemenorachehu leol egeziabeheren amesegenalehu

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Месяц назад

    እውነት ነው የእ/ር እጅ አለበት

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 Месяц назад

    Ethio fourm አዳምጡ ስለ ሰኔ 16

  • @destameasa2450
    @destameasa2450 Месяц назад

    I was there about 40 meters

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Месяц назад

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏