Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤት ለንቦሳ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤ስወድህ
ብሩኬ ግን ለምን ቪድዮ አሰራም በቻናልህ
❤❤❤❤❤
አሜን ወንድሜ
ደሞ እየመጣክ ተኛ አሉ እሺ በቤታችን😁🙌
መክተፊያ እኔ አበረክታለዉ🙌😁
ቱ ክፋትህ ኤፋ😂😂😂
😂😂😂😊😊😊😊
እኔምካንተፍቅርይዞኛን ተረዳኝ😂😂😂😂😂
😂😂😂የተመታህ
አላልክም😂😂ያተስ ከፋ😂😂😂
ማነው እንደኔ አዛን ሲሰማ ደስ ያለው❤
Enemi Allah hamidulila 🎉🎉
Ene الحمد الله علي نعمة الإسلام💞.
እኔ ማሻ አላህ❤
እኔ በጣም ልብ ይከፈታል
እኔ
የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤😘😘😘
አሜንንንን ይችላል ❤❤❤
አሚን
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤
ማነው ስደት ምርር ያለውው😢👍👍
እኔ😢
እኔም ማርያምን😢😢😢😢😢
ምን ጥያቄ አለው ሁላችንም❤❤
Ene
እናትህንም አምጥተክ ሰፕራይዝ አርጋት ዋናው የናት ደስታ ማየት ነው😢
በትክክል በእውነት እናቴ የኔህይወት 😢💔💔
🎉🎉🎉🎉 ማርቆስ ልጄ ይሄ ትንሽ ነው ገና ሙሉ አፓርታማ ፎቅ ትገዛለህ ። ።።አንተና ሔለን ።።ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ።።❤❤❤ ዊና ጎበዙ ወንድማችሁን እንደምታኮሮት።።።እተማመንባችኋለሁ። በርቱ 🎉🎉 ያለም የጤና የምታድጉበት ቤት ይሁን 🎉🎉
ስዴተኞች የእርፍት እጀራ ይስጠን🎉🎉🎉
አሚን ያረብ ኡፍፍፍ
አሚንንንን
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️
Ameen Ameen Ameen
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌
እደኔ የሠው ቤት ምርርርር ያላችሁ ያልታሠበ ደሥታ እቤታችሁ ይጊባ
Amen amen amen ere edeni yemererew yelem
እኔም ምርርርርርር ያለኝ❤❤❤❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እኔ ግን ትልቅ ቤት ባትከራይ ባይ ነኝ ብርህን ቆጥበህ የራስህን እንድትገዛ ወንዶች ብዙም ቤት ውስጥ ሰለማትጠቀሙ ብሩ ነው የሚያስጨርሰው በተረፈ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉
ተከራይቶነውዴእኔደሞየራሱመስሎኝደስነበርያለኝማርያምንምነውይሔንያክልቤትይከራያል😢😢😢
እሰይ ደስ ይላል እንዲህ ነው ምርጥ ልጅ ማርክ ጀግና ቀጥል እንዳቆም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ባርኮ ይባርክህ ብዙ ገና እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድም ሁሉም ወንድም ይባላል ዊናን የሚወዳደር አይገኝም ልዩ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ
ቀጣይ ስትመጡ አዳድ እቃ ታመጣላቹህ አለ❤❤❤
አሉ የኔም ወንድም እደዊናነው በፉቅርጉዳይ እድናማክረው ነፃነት ይሰጠንነበር ዝሙት እዳንሰራ ስለሚፈራ 🎉
ለኔም አለኝ ምርጥ ወንድም ❤❤❤❤
በስመአብ የዊና እና የሔሉ ፍቅር እመቤቴ ትጠብቃችሁ የኔ ውዶች ❤✝️ ለእኅቱ ያለው ክብር ዊና በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ። ሁላችሁም መልካሞች ናችሁ ከምር
ደስ ስትሉ ጌታን አይለያችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤
ዊና ግን ከልቡ ሰው ነው ጌታን ❤ማርክዬ እንኳን ደስ አለህ🎉
ለእኔ የታየኛ የእናቶቼ የእመቤቴቻንን ምስለ ስዕል ነን❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤️❤️❤️❤️🙏🙏
Inem
ስማዕቷ ቅድስት አርሴማም አለች❤❤❤
@@SaraAyalew-cg3hcእናቴ ኣርሴማ♥💐
❤🎉ቤት ለንቦንሳ ማርኬ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ❤አይ ኤፍሬም መክተፊያ😂😂
እመቤቴን እንዴት ደስ እንደምትሉ ሰማዕታ አትለያቹ ከክፉ ትጠብቃቹ
ደስ ስትሉ የኒ ቤት ነው ሲል ዊና እና ኤፍሬም ብድግ ሲሉ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
😂😂😂የኑሮው ዉድነት እኮ 😅😅😅
እንኳን ደስ አለህ ማርክ በርታ በቀጣይ ከሄሉ ጋር የምትኖርበትን ቤት ገዝተህ ታሳየናለህ።
ደስ ይለል እንኳን ደስ አለቹ🎉🎉🎉
የማዳም ቅመሞች ማርኬን 50k እናስገባው ዳይ❤❤❤❤
የኔ ቅን
@@roroathiopia3519 ነሽ
የኔ ቤት ነው ይላቸዋን ብሩኬ አተማነህ አላለም😂😂😂😂ለማንኛውም ታምራላችሁ❤❤❤❤
ወየው. የሂሉ ወድም የለለ ነው ማሻአላህ እቅፍ እድርጎ ሳም አድርጎ ከሂሉጋ ስትጋቡ ሙሉ እቃ እችላለሁ አለ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቺሁ መታደል ነው
ድራማ ሞኚ አትሁኚ
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ምኑ ነው ድራማው
@@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ አወ ደራማነው ፍቅረኛነነየሚሉት አባቶ ጋርም የሠሩት ድረማነው አትሞኙ
ግን ዉደታ ቢሆንሥ እህቱ አደለይ
ደስ ስትሉ ምርጥ በተሰብ
ግን እኮ ስሎች ለጌጥ አስቀሉም ፀሎት ቤት ነው የሚደረጉት አባችች ስቴ ተናግረዋአል
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ🎉🎉
❤ ደምሪኝ እማ
ደስ የምታሉት ነገርስ ፍቅራቹህን እግዚአቢሄር ያብዛላቹህ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሰይወድሜንኳንደስአለህ
Wow ማርክዬ ባርታ ባቂርቡ የራሳችሁን ትጋዛላችሁ ጎባዝ ባጣም ነው የምዋዳችሁ እናቴ ቂድስት አርሴማ ያሳባቹን ኡሉ ታሳካላችሁ best famliy❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ደሥ ብሎኛል ማርኬ ደሥታህ እሥከመጨረሻ ያርግል ወንድሜ
አይለያችሁ ውዶች ከምንም በፊት እህን የሚያስቀና ፍቅራችሁን በጣም ተንከባከቡት ❤ ማርኬ ቤት ለመግዛት ያብቃህ ወንድሜ
ዋው ማርኬ ደስ ይላል በርታ ፈጣሪ የራስህ ለመግዛት ያብቃህ 🥰🥰🥰🥰
የሄሉ አባት ከጋብቻ በፍት ምንም ኣይቻልም ያሉትን እንዳትረሳ ማርክ🤣🤣🤣 በጣም ነው ምወዳቹ😘
ክክክክክክክእምልልነበርመችምየመዳምቅመሞችፍጣነውቀድመሽኛል
😂😂😂😂😂
ብሎ ነበር እንዴ 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ደስ የምትሉት ፈጣሪ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቹ
ክክክ ወላ በሣቅ ማርክ ግቡ እነሡ ወደየት እያሉ 😂😂😂እናደግሞ ኤፍርየምእኔአላመንኩም አይይይይ በጣምነውደስየምትሉት
እኔም ምለው ስእል አድኖው እኮ የቤት ማስዋቢያ አይደለም የራሱ የሆነ የፀሎት ቦታ ነው መሆን አለበት እና አውርዳችሁ አንድ ቦታ አበጁለት።😥😥😥
ምርጥ ጓደኛሞች ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በቃ ተጋቡ ሄሉ ዳይ ወደ ትዳር በለው የኔው የት ነክ እደዚህ ቤት አስተካክለህ ጠብቀኝ በቅርቡ እመጣለው😢😢😢🎉😂😂
😂😂😂😂😂😂
አላህ የራስህን ቤት ይስጥህ ማርክ ደግሞ የራስህን ትገዛለህ ሄሉንም አግብተህ ወልዳችሁ ያሳየኝ
የኔ ዉዶች ስታምሩ ፣እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ❤
የኔአብሮመደሰት 🎉🎉🎉❤❤❤የመዳምቅመሞች እኛደሞከስደትመልስየእርፍትእጀራይስጠን❤
ዊናየ ምርጥ ዉንድም እኮ ነህ ማርክ እንኳን ደሰ አለህ ❤❤❤❤
ዊና ስራውን ስለሚያቅ ልትበቀለኝ ከሆነ አላለም ማሻ አላህ
አረ ስደት ሰለቸኝኝኝኝኝ መቼ ነው ሀገሬ ሰላም ሁና የምገባው?😢 ደምሩኝ ቅመሞቸ
ፍቅራችሁ ደስ ስትሉ በማርያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤
ሄሎ ታደለሽ እንደዚህ አይነት ወንድሜ ስላልሽ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የሳኩት በዉና እና በኤፍሬም ነዉ የኔቤትነዉ ይላቸዋል ብድግ ብለዉ ሊሂዱ😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦች ማርክ ጎበዝ በርታ 🎉🎉 ኤፍሬም ኘርክ ነው😂😂😂😂
መሸአለህ መአሸአለህ መረኬ ጎበዝ ጣከራ ወንድመችን በረታ ወደፍት ትልቅ ደረጃ ትደረሰልክ ግን ግን ያታቢን ለሚን አበረቹ አልሆነችም ምረጥ ኢህታችንነት ለምለምዬ ሰወደት ኢሰነም ደስ ይበለት በቤቱ ሰፕረይዝ አረግልን ለምለምን ኮመንቴን አይትክ ዝም ብትል ዋ መረኬ🙄😏በታረፊ በረቱ
Mashahla allha marke batem dass telalchwu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜wehali endte ende mewdachu eko yena mirtoche
ወይኔ በማርያም ዊና ለሄሉያለዉፍቅር እመቤቴትጠብቃችሁየኔምርጦችየ❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
ቤት ለንቦሳ ብለናል እኛ የማዳም ቅመሞች የማዳም ቅመሞች በርቱልኝ ለኛም አንድ ቀን እረፍ,የምንልበት ቤት ይሰጠናል
ቢላ አላለም ቡሩኬ😂ኢፍ ደሞ መክተፊያ ኧረወየው😂 ዊና ደሞ ሽንኩርት 😂
እድለኛነሽ ወላሂ ለህቱ ያለው ክብር ማሻ አላህ
ፈያ ዋሊም ተመቸኝ ኤፊ😂😂 ደሞ ይሄ ግቢ አውቀዋለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዊና እድግ በል የአገር ሁሉ ምትበቃ ያርግህ
ዊና የኔ ደርባባ እንደዉሀለን
ያምራል ውለድ ክበዱበት ቤት ለቦሣ❤❤
ምክር እፈልጋለሁ ወደ ሀገር ልሄድ ነበር ላገባ ፈራሁ ሙህኘ ነው ምከሩኝ መድና ነኝ ያለሁት በቁርባን ማግባት ስለምፈልግ ግን ኧረ አትጃጃይ ተመልሰሽ ትመጫለሽ ይሉኛል ምከሩኝ ልቤን አንድ አርጉልኝ የስደት እህቶቸ አደራ
ኑሮአቸውን እየኖሩ እንድህ እሚሉትን አትስሚ እህቴ ዋናው አንች እሚያድፈልግሽ ካሟላሽ እነሱን ተያቸው
@@sara-tp5mh አመሰግናለሁ ማር ተመልሰሽ ልመጭ ይሉኛል እኔ ግራ ግብት ይለኛል ሽኩራን እህቴ አሁንም ምከሪኝ በብዙው
@@smera1438😢😢😢ዚም ብለሽ ሕጅ የኔው ባኣሁን ሳዓት ተስፋ ከእግዚአብሔር እንጅ ከሰው የለም ሃገር ቤት ያሉቹም እንደዛው እኔም እሀዳሎሁ 😢
ማርኬ ሀብታም ሁኖ ያሳየኝ ወላሂ የዚች. የልጅ አባት የተናገረው ንግግር መቸም አይረሳኝ እትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን ማርክ
ሳህ ወላ
ማሻአላህ ተባረከላህ ዋውውውውውውው እንኳን ደስ አለቹ
አልገባንም አንደየ ተከራይቼ ነው አንደዬ ገዝቼነው መልሥ እፈልጋለን ❤❤❤❤ግልፆ ተናገሩ
ቤት ለቦሳ ማርክ በጣም ደስ ብሎኛል በቅርቡ ደሞ የራስክን ቤት እደምገዛ ተስፋ አለኝ ከዚ የበለጠ ሄሉን ስርፕራይዝ ታደርጋታለክ ኤፊ ብሩኬ ዊናዬ የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ አላህ አይለያቹ ❤❤
ብሩኬ መስቀልህ በጣም ያምራን ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል የኔወንድሜ እንኳን ደስስስአለህ በርታ
ደስ ይላል ፕራንክ እንዳይሆን ቢቻ
በርታ ግን እደፍቅረኛ ልታማክራት ይገባል አባቴ ለብቻህ መወሰን አይቻልም ❤❤እና የሄሉ አባት ከጋብቻ በፊት ያሉትን እዳትረሳ 😂😂😂መልካም ግዜ
😂😂😂
ትክክል
😂😂😂😂
😂😂😂😂saaa
😅😅😅😅😂
ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤❤ የኔ ውዶች❤❤❤❤
ማነው የኤፍሬም ፍርሀት እና አክት የሚያሥቀው❤❤❤❤በላይክ አሳዩኝ
ደስይላል ማርክየ ቤት ለቧሳ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉
እናመከራየት ነው ሰብራይዝ የሰውነገር የሰውነው እኔደሞ የገዛህ መስሎኝ😅😅😅😅
Wowww 🎉🎉🎉🎉 enkon des alachu gobez neh beruke berta kezi belay antbekaln❤❤❤❤❤
ጎበዝ አላህ ከራስህ የሆነውን ይስጥ በርታ
ጥሩ ነበር ግን አሁን በሂወት የመኖር ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ ይመስለኛል
ለምን
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y መጭውን ታየዋለህ ያኔ ለምን ትለኛለህ
ሰላም ጤና ይስጣችሁ ቤት ለቦሳ ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ለምትኖሩ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ አሜን ስወዳችሁ እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ ትማራላችሁ
እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እውድችውልው አዩልዩችው ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዋዋዋዋዋዋዋዋደስ ይላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅🎉🎉❤❤❤❤
የኔውዶች ደስትሉፍቅራችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስብሎናል
እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቃችሁ❤
የሄለን የፀጉር እስታይል ይመቸኛል ሁሌ ለልጀ አደርግላታለሁ አይ ላቭ ሄለን
ክክክክክክ
መብርንቅ በጣም ደሴ የልለ ❤️❤️
እግዚአብሄርይጠብቃችሁስታምሩ❤❤
የሔሌን ድንግል መደርመሻ 😂😂አልጋ 😅🎉🎉ብራንባሰበሮሎት ኣ😅😅 በቅርቡ
ይሄ ቀን ይሄ ጫወታ የት ላግኘው ናፈቀኝ 💔💔💔💔ሕይወት እንቆቅልሽ የሆነበት ዘመን😭😭😭
ስታምሩ መልካም ቤት ይኙላችሁ አይለያችሁ ቆንጆች 💘💘💘💘💘
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤እልልልልልመጨረሻቹሁያስማርልንአሜንንንን
ምን ሼ ነው አላለም😅😅😅😅😅😅
ማርቆሥ ❤የፍሪም ❤ብሩኬ❤ ውይና ❤ሄሉ❤ ወላሂ ቃል የለኝም ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የተባረከ ይሁን❤❤ማርኮ❤የኔ❤ቅን❤አዋቂ አሰተዋይ ወንድሜ❤❤በራሰህ ቤት ያሳርፍህ❤ከነ እናትህ❤ሄሉ❤ሰወዳቹ ተባረኩ
ብዙ ጊዜ ፕራክ ሰለሚደረጉ ማመን አቃታቸው 😂😂😂😂😂😂
የኔ ወዶች በጣም ነወ የመወዳች❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሄሉና ማርክ ይህን ቪድዮ ያለፋችሁበትን ያልተለያየ ጓደኛሞችን ጨምሮ እንኳን ለናንተ ለተመልካች ያንገበግባል ምን ይሁን የለያቹ ዘመድ ሆናቹ ካልሆነ ምንም የሚገታቹ አይኖርም የልጅነት ፍቅር ይለያል አይዟቹ ወንድም እህት ሆናቹ ተጠያየቁ
አልገባኝም ቤቱ የራሱ ነው ከሆነ ማሻአላህ ጎበዝ
ማሻአላህ ዊና ለየት ያለ ወድም ነው ይጨምርልህ አቦ
ማርኬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክላችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤
ማሻ አላህ አንኳን ደስ አላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክክ የሔሉን አባት አሥታዉሠዉ ነዉ የፈሩት
የሄሉዬ ወድም መልካምነት ቃል የለኝም ቅን ብሮ እኮ ነህ ዊንታ👍❤ሁላቹም ፍቅር ናቹ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፍውራቹን ያብዘልኝ እንኳን ደስ አልቹ👍🙏❤️❤️❤️
ቤት ለንቦሳ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
ሊቢሬ አላልክም ይመችህ😂😂😂😂😂😂😂😂 ቤት ለቦሳ❤❤❤❤

መሸአለህ መአሸአለህ መረኬ ጎበዝ ጣከራ ወንድመችን በረታ ወደፍት ትልቅ ደረጃ ትደረሰልክ
ግን ግን ያታቢን ለሚን አበረቹ አልሆነችም ምረጥ ኢህታችንነት ለምለምዬ ሰወደት ኢሰነም ደስ ይበለት በቤቱ ሰፕረይዝ አረግልን ለምለምን ኮመንቴን አይትክ ዝም ብትል ዋ መረኬ🙄😏በታረፊ በረቱ
Mashahla allha marke batem dass telalchwu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜wehali endte ende mewdachu eko yena mirtoche
ወይኔ በማርያም ዊና ለሄሉያለዉፍቅር እመቤቴትጠብቃችሁየኔምርጦችየ❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
ቤት ለንቦሳ ብለናል እኛ የማዳም ቅመሞች የማዳም ቅመሞች በርቱልኝ ለኛም አንድ ቀን እረፍ,የምንልበት ቤት ይሰጠናል
ቢላ አላለም ቡሩኬ😂ኢፍ ደሞ መክተፊያ ኧረወየው😂 ዊና ደሞ ሽንኩርት 😂
እድለኛነሽ ወላሂ ለህቱ ያለው ክብር ማሻ አላህ
ፈያ ዋሊም ተመቸኝ ኤፊ😂😂 ደሞ ይሄ ግቢ አውቀዋለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዊና እድግ በል የአገር ሁሉ ምትበቃ ያርግህ
ዊና የኔ ደርባባ እንደዉሀለን
ያምራል ውለድ ክበዱበት ቤት ለቦሣ❤❤
ምክር እፈልጋለሁ ወደ ሀገር ልሄድ ነበር ላገባ ፈራሁ ሙህኘ ነው ምከሩኝ መድና ነኝ ያለሁት በቁርባን ማግባት ስለምፈልግ ግን ኧረ አትጃጃይ ተመልሰሽ ትመጫለሽ ይሉኛል ምከሩኝ ልቤን አንድ አርጉልኝ የስደት እህቶቸ አደራ
ኑሮአቸውን እየኖሩ እንድህ እሚሉትን አትስሚ እህቴ ዋናው አንች እሚያድፈልግሽ ካሟላሽ እነሱን ተያቸው
@@sara-tp5mh አመሰግናለሁ ማር ተመልሰሽ ልመጭ ይሉኛል እኔ ግራ ግብት ይለኛል ሽኩራን እህቴ አሁንም ምከሪኝ በብዙው
@@smera1438😢😢😢ዚም ብለሽ ሕጅ የኔው ባኣሁን ሳዓት ተስፋ ከእግዚአብሔር እንጅ ከሰው የለም ሃገር ቤት ያሉቹም እንደዛው እኔም እሀዳሎሁ 😢
ማርኬ ሀብታም ሁኖ ያሳየኝ ወላሂ የዚች. የልጅ አባት የተናገረው ንግግር መቸም አይረሳኝ እትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን ማርክ
ሳህ ወላ
ማሻአላህ ተባረከላህ ዋውውውውውውው እንኳን ደስ አለቹ
አልገባንም አንደየ ተከራይቼ ነው አንደዬ ገዝቼነው መልሥ እፈልጋለን ❤❤❤❤ግልፆ ተናገሩ
ቤት ለቦሳ ማርክ በጣም ደስ ብሎኛል በቅርቡ ደሞ የራስክን ቤት እደምገዛ ተስፋ አለኝ ከዚ የበለጠ ሄሉን ስርፕራይዝ ታደርጋታለክ ኤፊ ብሩኬ ዊናዬ የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ አላህ አይለያቹ ❤❤
ብሩኬ መስቀልህ በጣም ያምራን ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል የኔወንድሜ እንኳን ደስስስአለህ በርታ
ደስ ይላል ፕራንክ እንዳይሆን ቢቻ
በርታ ግን እደፍቅረኛ ልታማክራት ይገባል አባቴ ለብቻህ መወሰን አይቻልም ❤❤እና የሄሉ አባት ከጋብቻ በፊት ያሉትን እዳትረሳ 😂😂😂መልካም ግዜ
😂😂😂
ትክክል
😂😂😂😂
😂😂😂😂saaa
😅😅😅😅😂
ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤❤ የኔ ውዶች❤❤❤❤
ማነው የኤፍሬም ፍርሀት እና አክት የሚያሥቀው❤❤❤❤በላይክ አሳዩኝ
ደስይላል ማርክየ ቤት ለቧሳ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉
እናመከራየት ነው ሰብራይዝ የሰውነገር የሰውነው እኔደሞ የገዛህ መስሎኝ😅😅😅😅
Wowww 🎉🎉🎉🎉 enkon des alachu gobez neh beruke berta kezi belay antbekaln❤❤❤❤❤
ጎበዝ አላህ ከራስህ የሆነውን ይስጥ በርታ
ጥሩ ነበር ግን አሁን በሂወት የመኖር ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ ይመስለኛል
ለምን
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y መጭውን ታየዋለህ ያኔ ለምን ትለኛለህ
ሰላም ጤና ይስጣችሁ ቤት ለቦሳ ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ለምትኖሩ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ አሜን ስወዳችሁ እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ ትማራላችሁ
እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እውድችውልው አዩልዩችው ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዋዋዋዋዋዋዋዋ
ደስ ይላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅🎉🎉❤❤❤❤
የኔውዶች ደስትሉፍቅራችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስብሎናል
እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቃችሁ❤
የሄለን የፀጉር እስታይል ይመቸኛል ሁሌ ለልጀ አደርግላታለሁ አይ ላቭ ሄለን
ክክክክክክ
መብርንቅ በጣም ደሴ የልለ ❤️❤️
እግዚአብሄርይጠብቃችሁስታምሩ❤❤
የሔሌን ድንግል መደርመሻ 😂😂አልጋ 😅🎉🎉ብራንባሰበሮሎት ኣ😅😅 በቅርቡ
ይሄ ቀን ይሄ ጫወታ የት ላግኘው ናፈቀኝ 💔💔💔💔ሕይወት እንቆቅልሽ የሆነበት ዘመን😭😭😭
ስታምሩ መልካም ቤት ይኙላችሁ አይለያችሁ ቆንጆች 💘💘💘💘💘
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢❤❤እልልልልልመጨረሻቹሁያስማርልንአሜንንንን
ምን ሼ ነው አላለም😅😅😅😅😅😅
ማርቆሥ ❤የፍሪም ❤ብሩኬ❤ ውይና ❤ሄሉ❤ ወላሂ ቃል የለኝም ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ይሥጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የተባረከ ይሁን
❤❤ማርኮ❤የኔ❤ቅን❤አዋቂ አሰተዋይ ወንድሜ
❤❤በራሰህ ቤት ያሳርፍህ❤ከነ እናትህ❤ሄሉ❤ሰወዳቹ ተባረኩ