Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እቺ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏
አሜን ደምሪሪሪሪኚ!!
አሜን
Amen lanchim
አሜን፫
እስቲ እንደኔ ማሂ+ኪድ በፍቅር የሚውድ ላይk ዱቅ ያድርግ
እንደምለር
kkkkkkkkkkkl
@@መዲነኝየረሱልወዳጅ ሴቶችየ ገባ በሉ ሸንቀጥ እንበል
እኔ ግን የኪድ ተግባር ሁሉ ያዝናናኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ያሰቃልም ያሳዝናልም
እንደኔ ልጂ የሚወድ የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ ልጂ የሚወድ Like
ሀዉቾ ደምሪኝ ሁቢ
@@zikratube3905 አንችም ጎራ በይ
መሻአላህ ፍጣሪይ ያሳድግልሺ
ውድ የኢስላምልጆች አላህ ለሮመዳን በሰላም ያድርሰን አላሁመ በልግና ረመዷን الهم بلغنا رمضان
አሚንንን ደምሪኚ እህት
አሚንንንንን ያረብ
Amiiiin
አሚን ያረብ
አሚን
ኢቫና😘😘 ማነው እንደ እኔ ልጅ ሚወድ
ene
እኔ
ሴቶች ብቻ ገባ በሉ ሸንቀጥ እንበል እሺ
ደምሩኝ
እንደኔ የገረመው የኢቫ አቀማመጥ ስርአት ያላት ልጂ ነች ስወዳት
እኔም ይሷን ነር ያየሁት ስወዳት ኢቫን
እንደማመር
የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የሮመዳዉ ወር በሰላም አደረሳቹ
እንካን አብሮአደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሴቶች subscrib አዲረጉ ሸንቀጥ እንበል አብረን
💔💐
እኳንአብሮያደረሰን
አይ ኪድ በሳቅ ገድልክኝ😂😂😂ማሃዬ ግን ጉድሽ ነዉ ቀጣይ ቅጣቱን ቻይው እንግድ ኤቫዬ የኔ ፍቅር እድግ በይልን 😍😍😍
ማሂና ኪድ ከምቀኝነትና ከአሉባልታ ከኮፒ ነፃ የሆኑ ምርጥ ጥንድ ዩቱቨሮች ስወዳችሁ♥ ኢቫናዬ እያየናት አደገች ጣፋጭ♥
ቀጣይ ማሂ መቻሉን ይስጥሽ እኛንም ለማየት ያብቃን አይኪድ ነብስሽን በገነት ያኑረዉ አላለም ክክክ
ጉድዋ ነውውው
ወላሒ እነሡ በሠሩት እኔ ይጨቀኛል እሠቃቀቃለሁ
@@nefisa3053 ወላሂ ይጨቃል ደሞ ተጨካክነው ነው ሚበቀሉት
እስኪ ቁረአን ሀድስ የምፈለጉ ቤተሰብና አድርጉልኝ
በሰው ቻናል ስም ከፍቶ ልመና የራሱ ቻናል አለው ኡስታዙ
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢስላም ልጆች እረመዳንን ፆመው ከተቀበላቸው ያድርገን መልካም የኢባዳ ወረ
ደምሩኝ ያገሬልጆች
አሚንለሀላችም
አሚንንንንን እንደማመር
@@መዲነኝየረሱልወዳጅ ደምሪኝ መዲ
ምን አለበት እንድ ኢቮና ሀገራችንንም እርጋ ባረጋልን ሰው ለይ አትደርስም የኔ ማር ስውዳት 🥰
የኪድን መሽኮርመም እንደኔ ሚያሥቀው ማነው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌 እኔም ስል ነበር ያሰቀኛል
ፖራክ አረጋት
ትክክል ኪድ የሠው ቅጭላት የሚነበብ ቢሆን አቤት ትክክል በዚህ ምድር "ወሸት ነውር አይሠራም ነበር ማሂ ውይ ያች ለት አዘኩልሽ😂😂😂😂
አሰላም ዋለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለረመዷን ወረ በሠላም አደረሠን ሲቀጥል ያሥቀየምኳችሁ ካላችሁ አውፉ በሉኝ እኔም አውፉ ብያለሁ አላህ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድረገን ።
subscrib አዲረጉ ሸንቀጥ እንበል
ወይኔ እነሱ ሲጯጯሁ ኢቫ ዞር ብላ አታያቸውም እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር።
ስወዳቹ ማይ ኪድን አሰቃየሽው እኮ እሬ ደሞ ስትጩሁ ኤቫና ዞር እንኳን ዞር ብላ አታያቹም ❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምነው እንደኔ ዬ ኪድን የሚጠበቅ እሰቲ 👍👍👍👍
እ
እንደኔ የኪድ ልፍለፋ የመንፈስ ወሬ የመሰለው አለ 🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙊ዘና አረጋችሁኝ የኔ ምርጦች 😘😘😘
His A
ፍቅርንተ
ወይኔ እኔ ፈራሁ ለማሂ🤦🏽♀️😂😂😂
ኢሄ ወር የፀጉር መላጫ ነው እንዴ ዩቱበሮች ሁሉ እየተላጩ ነው እኔም ጠብቁኝ ማሂ አደገ ፀጉርሽ ዋው ምርጦቼ ውድድድድ ይመቻቹ
ደምሪኚ ጨብየ
@@wolloyewatube5414 ኑእንዛመድ
ማሄ ፅናቱን ይስጥሽ🙄🙄ኪድ አንቺን ለማናደድ በሚያደርገው አክሽን ?😲😂😂
ማሻአላህ ውድ የኢስላም ልጁቺ እኮን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳቺሁ በተረፈታምራላቺሁ
ውድ የኢስላም ልጆች رمضن كرم እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ❤
ለሁላችንም ውዴ
رمضان كريم الله يكرمك
እኳንአብሮ አደረሰን👍
እኔኮ ከናተ ወሬ ኤቫየን ነው እዛ ማዶ የምትሰራውን የማየው ውይ ማሻአላህ ኤቫየ እድግ በይ
Hula kid gene eyasmesele new video yemiseraw. 🤭🤔
ኪድ ግን ለምን ትክክለኛውን መልስ አትመልስም ሁለየም ሥትጠይቅ እሷ ትቀልድባታለህ አዝግ
ሀዩ እንደማመር
@@zikratube3905 እሽ
ስአ
ማሂ ተራሽን ጠብቂ😀😂😀😂😀
ክክክክክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ኪድ ና ማሂ ወይኔ 😂😂😂😂ተጫወተችብህውድ ያኡመተል መሀመድ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን ጀምረው ከሚጨርሱት መካከል ያድርገን መልካም የኢባዳ ወር 😍
ሰላም ሰወች እስኪ ስራዬን እያያቹ በሀሳብ አግዙኝ ተስፋ ልቆርጥባቹ ነው....የ1 ደቂቃ ስራ ናት pls
Tesfama atkuretbn egna alen
Brta brta
Arif sra nw bteseb hognalew
ናቱ ማን
Betseb hognalw brta bta
👆👆👆ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል🔴 ❗️ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴
መጀመሪያ እወዳችኃለሁ ሲቀጥል ማሒዬ የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር የታባህ አትበይ እሽ እኔ የታባህ የታባሽ የሚል ሰው በጣም ነው የሚያናድድኝ እሽ ደሥ አይልብ እሡኑ እንደፈለገሽ ሰባብሪው
ማርያምን ስለ ማሂ እኔ ፈራሁ ቀንሽን ጠብቂ አይ ጉድሽ አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አለ የሀገሬ ሰው ፈጣሪ ይሁንሽ ማሂዬ
Yes የበፊቱጨዋታ ተመሷል ደስብሎኛል ጨዋታችሁ ናፍቆኚ ነበርእናተስ አልናፈቃችሁም ጋይሶች
ወይኔ ማሂ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም የምር በጣም ነው ያሣቅሽኝ ግን በቀጣይ ኪድ አላቅም ያከብድብሻል ቅጣቱን
እኔ እሣቀቃለሁ ይጨቀኛል አልሥቅም አልወድም በጭራሽ አእምሮዬ ይረበሻል ኡፍፍፍ
@@nefisa3053 እኔ ደሞ በጣም ነው የሚያሥቁኝ እነሡን ሳይ ደሥሥሥሥ ይለኛል ቢከፋኝ እራሱ እነሡን ካየሁ እረሳዋለሁ ሌላውን ደሞ በጣም ነው የምወዳቸው
@@askalezebene84 ሌላ ጊዜ ደሥ ይሉኛል ነገር ግን ቅጣታቸው በጣም እሣቀቃለሁ አሥበሺዋል አፍጫ ትንሽ ከተነካ እንዴት እንደሚያም አይን ያለቅሣል እሥከ እግርጣት ነው የሚሠማውሥሜቱ ከባድ ነው አነጋገሩ መልሡ በጣም ያሥቀኛል ቅጣቱ ግን ያረቢቢ ያሥፈራል
ወይኔ ኪድ ስትቁለጨለጭ አሣዘከኝ😂😂😂😂
ወይኔ ቀጣይ ጉድሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😄
እፈቫዬ የኔውድ በጣም ነው የምዎድሽ ኪድ በሣቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣መማሒ ጠቢቂ የኪድን ቅጣት አሁንላይ ፈራሁልሽ ቻይው
የኔ ምርጦችየ መጣችሁ ተናፍቃችሗል ማሂ ለቀጣይ ቅጣቱን ቻይው እግድህ😄
evaye sensratwa endet dess ylal yene tafach edig beyi 😍🥰🥰❤️❤️💋💋💋
ማሂ የኔ ቆጄ ስወድሽ በጣም ቆጄ ነሽ ፀባይ ስነሂ ማሂ ውድድድድድድድ❤
ኤቩ የኔ ጨዋ 😘😘😘 ድምፅዋ እንኳ አይሰማምኮ
ምላሹን ጠብቂ ማኒ እወይ ደስ ስትሎ
ቅቅቅቅቅ ቅቅቅቅቅ ኣታ ሞይተ ስሓቕ አላ ኪድ ሽኮር ስወድህ ኮ ፈጣሪ ነብስሽን ኣብ ገነት ያኑረው ይላታል ቅቅቅቅቅ ቅቅቅቅ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማሂተይ ሽኮር እንደው መልስሽን ጠብቂ
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች ለመልስ ምቱ ተዘጋጂ
በሂወቴ እንደዚ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂 ወይኔ በጌታ ማሀይ ጉድሽ ፈላ የኪድ በቀላ ደሞ አያድርስ ነው
ልክ ነሽ ትቻለው ቀጣይ ጉዷ ፈላ
ታየችኝ ስታለቅስ
ደግ አረግሽው እሄ ጨበሬ 😃😃😃😃 ኢቬየ የኔቅመም
ወይይይይ ኤቫናዬ እንዴት ጨዋ ነች በእግዚአብሔር የኔ ማር ቁጭ ብላ
ልክ ነህ የሌላሰውን ጭንቅላት ማንበብ ቢቻል ስንቱ ቤት ይፈርሳልም የሚታደስም አይጠፋም ነበር
ክክክክክክ ማሂ ሠራሽለት ኪድ ተበላህ ኤቫየ ደግሞ ድቡል ድቡል ስትል የኔ ቆጆ ሳሙልኝ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ኤባናን ሳሙልኝ
😂😂😂yibelih kid kkkkk krtswa temechegn??? Ychi chewatah tmechegnalech
የኬድን ቪዶ ለማየት ቸኮልኩ😂ማሂ ስታለቅሺ ታየሺኝ🤭🤭
ዋው የዚ ቤት ቤተሰው በመሆኔ ደሰተኛ ነኝ የማሂ ፀጉር የእድገቱ ፍጥነት እኔ ሰንት አመት ሆነኝ የማላደርግለት ነገር የለም አይረዝምም
Ye eva Chewanet gin yigermal 🤔🤔enante endi eyekewetachu zim maletua yene konjo edegilegn ❤❤❤
እይይይይ ዛሬ የመጨርሻ ነኝ አይሞላልሽ ነኝ የሀገር ጉዳይ ያሳስበው በየእምነታችን ዱአ እናድርግ እንፀልይ ስላሙን ያውርድልን አሚን በሉ
😄😄😄😄 nahi kid betam nw emtaskogi evaye konjo 😍😍😍
ወላሂ ትናትና ከጓድኛየጋ እያነሳናችሁነበር ጥፊ እያልን 😌እናት ግን በሰላም ነው እንድዚህመጥፋት ያብዛችሁት?? ኢቫየ ፍቅር እድግልኝማር
ማሒዬ አይዞሽ ኪድ ስለሚወድሽ አይጨክንብሽም አትፍሪ
እንግዴ በቀጣዩ. ፈጣሪ ይሆንሽ. ከአሁኔ. ማስብ ጀምራል.
በጣም ጥሩ አይ የሚመጣውን ቻይው እሽ ይቸ ሳቅ እናያለን ቆይ መቻ ማሄ ጎደሽ ነው 🙄🤣😂🤣😂
ማሂ ጉድሸ በቃ 😂😂😂😂
Nfsishin bgeneti yanurew🤣🤣🤣🤣🤣🤣 mhiye qexayu layi thinatun yisxish🙆
ማነው ማሂን እንደኔ የሚወዳት በlike
እረ በሳቅ ገደላቹኝ ኪድ አንደኛ ነው ተጫወትክባት እኮ ማሂ የዋ ነች በቀላሉ ትሸወዳለች
እኔጋ ያሉትን ልጆች ስረአትና ኢቫናን ሳይ ሰማይና ምድር ይገርማል ስረአቷ ❤️❤️❤️❤️❤️
ክክክክ
የወለድሻቸውን ልጆች እያማሽ ባልሆነ 🤔
@@selamtube3774 አደለም እማ የምሰራባቸውን ነው ያልኩት 😁
በጣም አላህ ያሣዲጋት
@@selamtube3774 እረ ከከከከከከከከ
ስፈታ አሳይን እንጅ ብልጥ ስቴረfi እንዳናይሽ ነው ?
ኪድ ማሂን እንዴት እንደሚበቀላት ለማየት ጓጓው
ኤቫዬ ውይ ስነስርዓትሽኮ ግሩም ነው በእውነት ታድለሽ ማሂዬ😍😍😍
ይሄን ጥያቄ ብትመልስ አሟሟቱ ላይቭ የተላለፈ ሰው ውይ ኪድ የሰውን ጭንቅላት መስረቅ ትችላለህ ማሂዬ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ
I need to ask you something about alibaba can I get some sofa from alibab
አሰላሙአሊኩም ውዶቸ እንኮን ለተከበረው እረመዳን አደረሰን አላህ በኢባዳ ፁመው ከሚጨረሱት ያዲረገን ያረብ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምነው ለኔ በሆነች ብዬ ተመኘሁ አላለም ኪዱ ክክክክክ ተበላህህህህ
በየትሀገርነዉ የጂብችኩል ፒዛ የሚያዘዉ ሀሀሀሀሀ አይ ኪዲ
ቻይና ይሆናል ክክክ
የይቱብ ተጠቃሚዮች ሁላቸዉም እከታተላለዉ ግን እደናተ በፍቅር የምወዳቸዉ የለም አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ 💖💖💖💖
እኔ ግን ጠቃሚ ጥግ ያለቿ ቅመም ነበር ሳይ የነበረው። እድግ በይ የኔ ጨዋ
Fetari ytebksh mahye bidru enja kkk tamralachu😘😘😘
😅😅😅ወይኔ በሳቅ መቼነዉ ሴትየሳመከዉ አላ ለችም ከባድነዉ ጥያቄዉ❤❤❤❤❤❤❤
ዊ ዊዊ ማሂ በሳቅ ገደለችኝ ሰራችለት🙆🙆😂😂😂😂😂😂
እኔ ቀጣይ የምለቁትን አላይም ኪዲ ስቅይት ነዉ የሚያረግሽ ዛሬ አንችም ጨክነሽበታል
ውዶቼ እዴት ናቹህ ኤቫዬ የኔ ጨዋ አንደኛ ነው ዛሬ ግን ማሂዬ የኪዱ ብቀላ ፈራሁልሽ ተዘጋጂብት ግን
Beautiful family 💚💛❤
😂😂😂😂😂 ወይ ኪድ አዛግ ነህ ማሂ ጉድሸ የዚህ መልሰ
ያርብ እደ ኤቫ አይነት 10ብወልድም አይቆጨኚ የኔጸባየ ሰነይ
20 የሻለሻል
@@AloAlo-pj3vt አሚን ይስጠኚ ዉዴ
Kkkkkkkkk wone mahi kedini galashi yelami ide ye fatari ale batami tasikalachu kidi ayizo 😲yimachachu 😂😂😂😂😂😂😂👍batu ❤💚💛
ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን የ መምህር ምህረተአብን አሰፋየ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰእና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ --
ደስስስ ትላላችሁ ግን ማሄና ኪድ ለቀልዶ ለኢትዮጵ ብላችሁ በእግዚአብሔር እና በቅድስት ድንግል ማርያም እና በቁሳን በመፀሐፍ ቅዱስ አትማሉጎሽሽሽ ማለት ለዉሸት ከ በቅዱስ ቃሉ አትማሉ እሽ ሌላዉ እዉዳችሗለሁ በርቱ 😘😘😘🌹🌹🌹🌹
ወኔ ፈራሁልሽ ይበቀልሻል ማሂ ውይይይይይይይ 🙈🙈🙊🙊🙊
ወይኔ ኪድ ግን ሢናደድ በጣም ነው ሚያሥፈራው ማሂ ግን አለመፍራትሽ አደንቅሻለሁ እኔ ብሆን ቶሎ እተወዋለው ሢናደድ ያው እሡ ምንም ቢያደርግ
እኔ ዛሬ ሳስባችሁ ነበር መች ነው ግን ማሂ ኪድ ላደረጋት ነገር የምትበቀለው እያልኩኝ። ኤቫዬ ወድድድድድ
🤣🤣ውይ ማሂ እረ ይቅርብሽ የሊጡ ይበቃሻል🤣xyz💁🏽♀️ እቀጥል
ለኮሜንት 1ኛ ነኝ wollcom mahi and kid love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mahi konjo betam nw yemwedish wow tseguresh edet edemiyamer !!!!!!!!!hulem eketatelalehu ( betam nw yemtsazinigh)kid edatabesachat
ነካክተሽ ቂም አስያዝሽው ተሳሳትሽ ማሂ ግን ምን አስበሽ ነው ከሴት አልወጣ አልሽ እንግዲ ምላሹን ቻይው
ኪኪኪኪ ኪድ አይዞህ ቻለው ማሂ 👍👍👍👍👍
👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅ 🙂💖
አሜን 😍😑
ወይኔ 🙉አልተረፈምም 🤣ለነገሩ መልሱም እልክ ያጋባልል እደ
ማሒና ኪድ የማጀቢያ ክላሳካሉን በማሪያም አጥፉት ጆሮ ያማል የእናተ ድምፅ ብቻ በቂ ነው ሁልጊዜ እናገራለሁ የተመልካች አስተያየት አክብሩ
እቺ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏
አሜን ደምሪሪሪሪኚ!!
አሜን
Amen lanchim
አሜን፫
አሜን
እስቲ እንደኔ ማሂ+ኪድ በፍቅር የሚውድ ላይk ዱቅ ያድርግ
እንደምለር
kkkkkkkkkkkl
@@መዲነኝየረሱልወዳጅ ሴቶችየ ገባ በሉ ሸንቀጥ እንበል
እኔ ግን የኪድ ተግባር ሁሉ ያዝናናኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ያሰቃልም ያሳዝናልም
እንደኔ ልጂ የሚወድ የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ ልጂ የሚወድ Like
ሀዉቾ ደምሪኝ ሁቢ
@@zikratube3905 አንችም ጎራ በይ
መሻአላህ ፍጣሪይ ያሳድግልሺ
ውድ የኢስላምልጆች አላህ ለሮመዳን በሰላም ያድርሰን አላሁመ በልግና ረመዷን الهم بلغنا رمضان
አሚንንን ደምሪኚ እህት
አሚንንንንን ያረብ
Amiiiin
አሚን ያረብ
አሚን
ኢቫና😘😘 ማነው እንደ እኔ ልጅ ሚወድ
ene
ene
እኔ
ሴቶች ብቻ ገባ በሉ ሸንቀጥ እንበል እሺ
ደምሩኝ
እንደኔ የገረመው የኢቫ አቀማመጥ ስርአት ያላት ልጂ ነች ስወዳት
እኔም ይሷን ነር ያየሁት ስወዳት ኢቫን
እንደማመር
የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የሮመዳዉ ወር በሰላም አደረሳቹ
እንካን አብሮአደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሴቶች subscrib አዲረጉ ሸንቀጥ እንበል አብረን
💔💐
እኳንአብሮያደረሰን
አይ ኪድ በሳቅ ገድልክኝ😂😂😂ማሃዬ ግን ጉድሽ ነዉ ቀጣይ ቅጣቱን ቻይው እንግድ ኤቫዬ የኔ ፍቅር እድግ በይልን 😍😍😍
ማሂና ኪድ ከምቀኝነትና ከአሉባልታ ከኮፒ ነፃ የሆኑ ምርጥ ጥንድ ዩቱቨሮች ስወዳችሁ♥ ኢቫናዬ እያየናት አደገች ጣፋጭ♥
ቀጣይ ማሂ መቻሉን ይስጥሽ እኛንም ለማየት ያብቃን
አይኪድ ነብስሽን በገነት ያኑረዉ አላለም ክክክ
ጉድዋ ነውውው
ወላሒ እነሡ በሠሩት እኔ ይጨቀኛል እሠቃቀቃለሁ
@@nefisa3053 ወላሂ ይጨቃል ደሞ ተጨካክነው ነው ሚበቀሉት
እስኪ ቁረአን ሀድስ የምፈለጉ ቤተሰብና አድርጉልኝ
በሰው ቻናል ስም ከፍቶ ልመና የራሱ ቻናል አለው ኡስታዙ
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢስላም ልጆች እረመዳንን ፆመው ከተቀበላቸው ያድርገን መልካም የኢባዳ ወረ
ደምሩኝ ያገሬልጆች
አሚንለሀላችም
አሚንንንንን እንደማመር
@@መዲነኝየረሱልወዳጅ ደምሪኝ መዲ
አሚን ያረብ
ምን አለበት እንድ ኢቮና ሀገራችንንም እርጋ ባረጋልን ሰው ለይ አትደርስም የኔ ማር ስውዳት 🥰
የኪድን መሽኮርመም እንደኔ ሚያሥቀው ማነው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌 እኔም ስል ነበር ያሰቀኛል
እንደማመር
ፖራክ አረጋት
ትክክል ኪድ የሠው ቅጭላት የሚነበብ ቢሆን አቤት ትክክል በዚህ ምድር "ወሸት ነውር አይሠራም ነበር
ማሂ ውይ ያች ለት አዘኩልሽ😂😂😂😂
አሰላም ዋለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለረመዷን ወረ በሠላም አደረሠን ሲቀጥል ያሥቀየምኳችሁ ካላችሁ አውፉ በሉኝ እኔም አውፉ ብያለሁ አላህ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድረገን ።
subscrib አዲረጉ ሸንቀጥ እንበል
ወይኔ እነሱ ሲጯጯሁ ኢቫ ዞር ብላ አታያቸውም እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር።
ስወዳቹ ማይ ኪድን አሰቃየሽው እኮ እሬ ደሞ ስትጩሁ ኤቫና ዞር እንኳን ዞር ብላ አታያቹም ❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ምነው እንደኔ ዬ ኪድን የሚጠበቅ እሰቲ 👍👍👍👍
እ
እኔ
እንደኔ የኪድ ልፍለፋ የመንፈስ ወሬ የመሰለው አለ 🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙊ዘና አረጋችሁኝ የኔ ምርጦች 😘😘😘
His A
ፍቅርንተ
ወይኔ እኔ ፈራሁ ለማሂ🤦🏽♀️😂😂😂
ኢሄ ወር የፀጉር መላጫ ነው እንዴ ዩቱበሮች ሁሉ እየተላጩ ነው እኔም ጠብቁኝ ማሂ አደገ ፀጉርሽ ዋው ምርጦቼ ውድድድድ ይመቻቹ
ደምሪኚ ጨብየ
@@wolloyewatube5414 ኑእንዛመድ
ማሄ ፅናቱን ይስጥሽ🙄🙄ኪድ አንቺን ለማናደድ በሚያደርገው አክሽን ?😲😂😂
ማሻአላህ ውድ የኢስላም ልጁቺ እኮን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳቺሁ በተረፈታምራላቺሁ
እንደማመር
ውድ የኢስላም ልጆች رمضن كرم እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ❤
ለሁላችንም ውዴ
رمضان كريم الله يكرمك
እኳንአብሮ አደረሰን👍
እኔኮ ከናተ ወሬ ኤቫየን ነው እዛ ማዶ የምትሰራውን የማየው ውይ ማሻአላህ ኤቫየ እድግ በይ
Hula kid gene eyasmesele new video yemiseraw. 🤭🤔
ኪድ ግን ለምን ትክክለኛውን መልስ አትመልስም ሁለየም ሥትጠይቅ እሷ ትቀልድባታለህ አዝግ
ሀዩ እንደማመር
@@zikratube3905 እሽ
ስአ
ማሂ ተራሽን ጠብቂ😀😂😀😂😀
ክክክክክ
እንኳን ደህና መጣችሁ ኪድ ና ማሂ
ወይኔ 😂😂😂😂ተጫወተችብህ
ውድ ያኡመተል መሀመድ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን ጀምረው ከሚጨርሱት መካከል ያድርገን መልካም የኢባዳ ወር 😍
ሰላም ሰወች እስኪ ስራዬን እያያቹ በሀሳብ አግዙኝ ተስፋ ልቆርጥባቹ ነው....የ1 ደቂቃ ስራ ናት pls
Tesfama atkuretbn egna alen
Brta brta
Arif sra nw bteseb hognalew
ናቱ ማን
Betseb hognalw brta bta
👆👆👆ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል🔴 ❗️ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴
አሜን
መጀመሪያ እወዳችኃለሁ ሲቀጥል ማሒዬ የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር የታባህ አትበይ እሽ እኔ የታባህ የታባሽ የሚል ሰው በጣም ነው የሚያናድድኝ እሽ ደሥ አይልብ እሡኑ እንደፈለገሽ ሰባብሪው
ማርያምን ስለ ማሂ እኔ ፈራሁ ቀንሽን ጠብቂ አይ ጉድሽ አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አለ የሀገሬ ሰው ፈጣሪ ይሁንሽ ማሂዬ
Yes የበፊቱጨዋታ ተመሷል ደስብሎኛል ጨዋታችሁ ናፍቆኚ ነበርእናተስ አልናፈቃችሁም ጋይሶች
ወይኔ ማሂ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም የምር በጣም ነው ያሣቅሽኝ ግን በቀጣይ ኪድ አላቅም ያከብድብሻል ቅጣቱን
እኔ እሣቀቃለሁ ይጨቀኛል አልሥቅም አልወድም በጭራሽ አእምሮዬ ይረበሻል ኡፍፍፍ
@@nefisa3053 እኔ ደሞ በጣም ነው የሚያሥቁኝ እነሡን ሳይ ደሥሥሥሥ ይለኛል ቢከፋኝ እራሱ እነሡን ካየሁ እረሳዋለሁ ሌላውን ደሞ በጣም ነው የምወዳቸው
@@askalezebene84 ሌላ ጊዜ ደሥ ይሉኛል ነገር ግን ቅጣታቸው በጣም እሣቀቃለሁ አሥበሺዋል አፍጫ ትንሽ ከተነካ እንዴት እንደሚያም አይን ያለቅሣል እሥከ እግርጣት ነው የሚሠማውሥሜቱ ከባድ ነው አነጋገሩ መልሡ በጣም ያሥቀኛል ቅጣቱ ግን ያረቢቢ ያሥፈራል
ወይኔ ኪድ ስትቁለጨለጭ አሣዘከኝ😂😂😂😂
ወይኔ ቀጣይ ጉድሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😄
እፈቫዬ የኔውድ በጣም ነው የምዎድሽ ኪድ በሣቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣መማሒ ጠቢቂ የኪድን ቅጣት አሁንላይ ፈራሁልሽ ቻይው
የኔ ምርጦችየ መጣችሁ ተናፍቃችሗል
ማሂ ለቀጣይ ቅጣቱን ቻይው እግድህ😄
evaye sensratwa endet dess ylal yene tafach edig beyi 😍🥰🥰❤️❤️💋💋💋
ማሂ የኔ ቆጄ ስወድሽ በጣም ቆጄ ነሽ ፀባይ ስነሂ ማሂ ውድድድድድድድ❤
ኤቩ የኔ ጨዋ 😘😘😘 ድምፅዋ እንኳ አይሰማምኮ
ምላሹን ጠብቂ ማኒ እወይ ደስ ስትሎ
ቅቅቅቅቅ ቅቅቅቅቅ ኣታ ሞይተ ስሓቕ አላ ኪድ ሽኮር ስወድህ ኮ ፈጣሪ ነብስሽን ኣብ ገነት ያኑረው ይላታል ቅቅቅቅቅ ቅቅቅቅ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማሂተይ ሽኮር እንደው መልስሽን ጠብቂ
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች ለመልስ ምቱ ተዘጋጂ
በሂወቴ እንደዚ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂 ወይኔ በጌታ ማሀይ ጉድሽ ፈላ የኪድ በቀላ ደሞ አያድርስ ነው
ልክ ነሽ ትቻለው ቀጣይ ጉዷ ፈላ
ልክ ነሽ ትቻለው ቀጣይ ጉዷ ፈላ
ታየችኝ ስታለቅስ
ደግ አረግሽው እሄ ጨበሬ 😃😃😃😃 ኢቬየ የኔቅመም
ወይይይይ ኤቫናዬ እንዴት ጨዋ ነች በእግዚአብሔር የኔ ማር ቁጭ ብላ
ልክ ነህ የሌላሰውን ጭንቅላት ማንበብ ቢቻል ስንቱ ቤት ይፈርሳልም የሚታደስም አይጠፋም ነበር
ክክክክክክ ማሂ ሠራሽለት ኪድ ተበላህ ኤቫየ ደግሞ ድቡል ድቡል ስትል የኔ ቆጆ ሳሙልኝ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ኤባናን ሳሙልኝ
😂😂😂yibelih kid kkkkk krtswa temechegn??? Ychi chewatah tmechegnalech
የኬድን ቪዶ ለማየት ቸኮልኩ😂ማሂ ስታለቅሺ ታየሺኝ🤭🤭
ዋው የዚ ቤት ቤተሰው በመሆኔ ደሰተኛ ነኝ የማሂ ፀጉር የእድገቱ ፍጥነት እኔ ሰንት አመት ሆነኝ የማላደርግለት ነገር የለም አይረዝምም
Ye eva Chewanet gin yigermal 🤔🤔enante endi eyekewetachu zim maletua yene konjo edegilegn ❤❤❤
እይይይይ ዛሬ የመጨርሻ ነኝ አይሞላልሽ ነኝ የሀገር ጉዳይ ያሳስበው በየእምነታችን ዱአ እናድርግ እንፀልይ ስላሙን ያውርድልን አሚን በሉ
😄😄😄😄 nahi kid betam nw emtaskogi evaye konjo 😍😍😍
ወላሂ ትናትና ከጓድኛየጋ እያነሳናችሁነበር ጥፊ እያልን 😌እናት ግን በሰላም ነው እንድዚህመጥፋት ያብዛችሁት??
ኢቫየ ፍቅር እድግልኝማር
ማሒዬ አይዞሽ ኪድ ስለሚወድሽ አይጨክንብሽም አትፍሪ
እንግዴ በቀጣዩ. ፈጣሪ ይሆንሽ. ከአሁኔ. ማስብ ጀምራል.
በጣም ጥሩ አይ የሚመጣውን ቻይው እሽ ይቸ ሳቅ እናያለን ቆይ መቻ ማሄ ጎደሽ ነው 🙄🤣😂🤣😂
ማሂ ጉድሸ በቃ 😂😂😂😂
Nfsishin bgeneti yanurew🤣🤣🤣🤣🤣🤣 mhiye qexayu layi thinatun yisxish🙆
ማነው ማሂን እንደኔ የሚወዳት በlike
እረ በሳቅ ገደላቹኝ ኪድ አንደኛ ነው ተጫወትክባት እኮ ማሂ የዋ ነች በቀላሉ ትሸወዳለች
እኔጋ ያሉትን ልጆች ስረአትና ኢቫናን ሳይ ሰማይና ምድር ይገርማል ስረአቷ ❤️❤️❤️❤️❤️
ክክክክ
የወለድሻቸውን ልጆች እያማሽ ባልሆነ 🤔
@@selamtube3774
አደለም እማ የምሰራባቸውን ነው ያልኩት 😁
በጣም አላህ ያሣዲጋት
@@selamtube3774 እረ ከከከከከከከከ
ስፈታ አሳይን እንጅ ብልጥ ስቴረfi እንዳናይሽ ነው ?
ኪድ ማሂን እንዴት እንደሚበቀላት ለማየት ጓጓው
ኤቫዬ ውይ ስነስርዓትሽኮ ግሩም ነው በእውነት ታድለሽ ማሂዬ😍😍😍
ይሄን ጥያቄ ብትመልስ አሟሟቱ ላይቭ የተላለፈ ሰው ውይ ኪድ የሰውን ጭንቅላት መስረቅ ትችላለህ ማሂዬ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ
I need to ask you something about alibaba can I get some sofa from alibab
አሰላሙአሊኩም ውዶቸ እንኮን ለተከበረው እረመዳን አደረሰን አላህ በኢባዳ ፁመው ከሚጨረሱት ያዲረገን ያረብ
እንደማመር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምነው ለኔ በሆነች ብዬ ተመኘሁ አላለም ኪዱ ክክክክክ ተበላህህህህ
በየትሀገርነዉ የጂብችኩል ፒዛ የሚያዘዉ ሀሀሀሀሀ አይ ኪዲ
ቻይና ይሆናል ክክክ
ክክክክክ
የይቱብ ተጠቃሚዮች ሁላቸዉም እከታተላለዉ ግን እደናተ በፍቅር የምወዳቸዉ የለም አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ 💖💖💖💖
እኔ ግን ጠቃሚ ጥግ ያለቿ ቅመም ነበር ሳይ የነበረው። እድግ በይ የኔ ጨዋ
Fetari ytebksh mahye bidru enja kkk tamralachu😘😘😘
😅😅😅ወይኔ በሳቅ መቼነዉ ሴትየሳመከዉ አላ ለችም ከባድነዉ ጥያቄዉ❤❤❤❤❤❤❤
ዊ ዊዊ ማሂ በሳቅ ገደለችኝ ሰራችለት🙆🙆😂😂😂😂😂😂
እኔ ቀጣይ የምለቁትን አላይም ኪዲ ስቅይት ነዉ የሚያረግሽ ዛሬ አንችም ጨክነሽበታል
ውዶቼ እዴት ናቹህ ኤቫዬ የኔ ጨዋ አንደኛ ነው ዛሬ ግን ማሂዬ የኪዱ ብቀላ ፈራሁልሽ ተዘጋጂብት ግን
Beautiful family 💚💛❤
😂😂😂😂😂 ወይ ኪድ አዛግ ነህ ማሂ ጉድሸ የዚህ መልሰ
ያርብ እደ ኤቫ አይነት 10ብወልድም አይቆጨኚ የኔጸባየ ሰነይ
እንደማመር
20 የሻለሻል
@@AloAlo-pj3vt አሚን ይስጠኚ ዉዴ
Kkkkkkkkk wone mahi kedini galashi yelami ide ye fatari ale batami tasikalachu kidi ayizo 😲yimachachu 😂😂😂😂😂😂😂👍batu ❤💚💛
ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ
የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን
የ መምህር ምህረተአብን
አሰፋ
የ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና
የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
እና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ --
ደስስስ ትላላችሁ
ግን ማሄና ኪድ ለቀልዶ ለኢትዮጵ ብላችሁ በእግዚአብሔር እና በቅድስት ድንግል ማርያም እና በቁሳን በመፀሐፍ ቅዱስ አትማሉጎሽሽሽ ማለት ለዉሸት ከ በቅዱስ ቃሉ አትማሉ እሽ
ሌላዉ እዉዳችሗለሁ በርቱ 😘😘😘🌹🌹🌹🌹