Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኪድን የወለዱ እናት ማህፀነዎ የተባረከ ይሁን::የኪድ አድናቂወች የትናችሁ👍👍👍
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
በጣምምምምም የታደለ ሁሌ ልቅ አይደለም ቁጥብ ነው አድናቂው ነኝ በእውነት😍😍😍😂
@@_tube6978 በጣም የሚደነቅ ነዉ
ኪድ ምን አይነት ትግስት ነው ያለህ በፈጣሪ
Amen
አንደኛ ነኝ😘ይችን ፁሁፍ የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏😍😍
አሚንንን
አሚን
አሚንን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ውዴ
Amen Amen Amen
ኪድን የወለዱ እናትና አባት ሽ አመት ኑሩልን
ደምሩኝ እህት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ በቅንነት
አሚን አሚን
አሚን 💖
በትክክል በጠም ትግስታኘ አስተዋይ ወንድ ነው እግዝአብሔር ይበርክህ ኪድ
ወይኔ ሀብታም ነን ስትለው ክው አለ😂 ኪዲ ውጭ ሀገር ሆኖ የማያቅራራ ወንድ አንተን አየሁ ተባረክ 😍
የማሂን ድርቀት እሚያደንቅ 😂🤗😍😂😂😂😂
የኪዲ ትግስት ማን ነው እንዴ ደስ ያለው
እኔ
Eyasebikut neber ene bali bihone betif legetogn neber ayichilm endzi
ምርጥ ታጋሽ ነህ ኪድ ማሻአላህ
የወንድ ባህሪ ነው ያለው
ሰው ማለት ስብእና ማለት ጌታ ለኪድ ሰቶታል የምትሎ ላይክ የኔ አስተዋይ ኪዶ ተባረክ ካላችሁ በላይ ጌታ ያብዛችሁ አቦ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
አቫና ትምህርት ከጀመረች ቦሀላ ብዙም አተኛም ሌሊት እየተነሳች ታተናለች ስባል ሰማው እዉነት ነው ?
@@miftahMekonen ደምሪኝ ደመርኩሽ
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@@miftahMekonen አረኩህ ጥሩጥሩልቀቅ
ኪድ በእውነት የልጅ አስተዋይ ነው በስመአብ ልብህን አይቀይርብህ ማሂም ትወና አደኛ ነሽ ይመቻቹ😘😘
Ehete befetereshi tebaberign beteseb hugn wede sewedeshi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትግስት ኪድ እግዚአብሔር ይጠብቅ
AMin
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
አረ በሳቅ ገና ኢትዮጲያ ስትገቢ ከኤርፖርት ነው የሚቀጠቅጡሽ አረ በሳቅ ኪዲዬ ተመቸከኝ 🙄😁😁😂😂😂
Woyne yemachish😅😅😅😅😅
Kkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Betam😂😂😂😂
Kkkkkkkkk
ክክክክ
ማሄዋ ትወና ትቸያለሽ ስለሽ🤣ኪዴ ቃልም የለኝም የሰዉ ልጅ ስብናዉ ነው ሰዉ የሚስበለዉ ክምር የልጅ አዋቂ 🙏እንደምድር አሸዋ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ🙏🙏🙏
ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ኪድ ለተመልካች ያለህ ክብር ደስ ይላል
ኪድ አንደኛ የእዉነት በጠም ግበዝ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች የእዉነት ሀፍት ቀሪ ነዉ ፈሩሀ እግዚአብሔር ያለህ ዉንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💛💛💛💚💚💚
@@miftahMekonen እሽ ችግር የለም
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ ላይክ
Ene 👍👍👍❤❤❤
እንደማመር
እኔ በጣም ነው ምወዳቸው
እኔ ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች
ማሂ የባልሽን ጥንካሬ በደንብ እያየሽለት ነው ።እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ😘
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ አምልጦኝ ዛሬ ነው ያየውት ኪድ የእውነት አንተ ከልብ ወንድ ነክ እሙዬ ትሙት ሀብት ንብረት ምንም የማይመስልክ ለዚህ ስነምግባርክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ወንድሜ እኔ ቃላት አጠረኝ ስለአንተ ማውራት አቤት
ኪድ በነገራችን ላይ ማሂን ልታደንቃት ይገባል ።ሁሌ ጠንካራ ጎንህን ነው እያሳየችን ነው ያለችው።በ ፕራንኮቿ
betekekel
That is true
ትክክል
exactly man exactly
ዋው ኪድ የትንሽ ትልቅ አከበርኩክ ሀገር እንዲ ሆኖ ስንቱ ተርቦ የእውነት ትልቅ አስተዋይ ነህ ጌታ ይባርክህ
እንደኔ ኪዳን የሚወድ ሰው ላከ አረጉኝ የኔ አስተዋይ ረጀም እድሜ እመኛለሁ እውነትም አንተ ወንድ ነህ !!!!!!!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍
mn aynet koltafa nsh anchi demo sew eyesafe ykolatefal
ማሂ ግን ትወና አንደኛ 👌👌ኪዲ ንዴትክ ሲያምርብክ 😂😂ጌታን ውይ ትግስቱ wow
የኔ ማሮች ይህንን ቪድወ አይቸ ኪድን አለ ማድነቅ አይቻልም ኪድየየየየየ❤እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን❤ውድድድድድድድድ በማያልቀው❤
ኪዶ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳተ ቢስብ ዋው ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም ጀግና
ማን ነዉ እንደኔ ኢቫና ከልቡን የሚወድ እስቲ በላይክ እጅ ወደላይ
ውይይይ እኔስ በኤቫና ፍቅር ልሞት ነው
@@lolhaioar4081 አይዞኝ እንዳይሞቱብን
ኪድ እኮ ትክክል ነው ወላሂ ስንት አለ የተራበ የተጠማ ፣ማሻአላህ ሀቂቃ አስተዋይነህ
እንዛመድ እህት
ምን ብዬ መፃፍ እንዳለብኝ ሁላ ኪድ ትክክለኛ የሠው ልጅ ትክክለኛ የሰው ውሀ ልክ ኪድ በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንተ ስክን ያለ ሊያውም ወጣት በእውነት ማሂ እራሱ ይሄን የተደበቀ ማንነቱን ስላሳየሽን እናመሠግናለን ጨዋ የጨዋ አስተዳደግ ነው ያደገው ክብር ለቤተሠቦቹ ወላ ክብረት አለኝ🙏
😃😃😃😃 😂😂😂🤣🤣🤣😂😂ማሂ ነብስሽ አይማርም እውነት በጣም ነው ኪድ ያሳዘነኝ ከልቡ ንፁህ ሰው ነው ሃሳቡን አጥብቆ ነው የተፀየፈው አከብራቹ ነበር አሁን ደግሞ ትልቅ ክብር አለኝ ላሳደጋቹ ቤተሰብ ጭምር!!! እግረ መንገዳቹን በሃብታቸው ለሚኮሩ ግብዳ ትምህርት ነው!!! ድቡሎቃዬ love you 😍 ❤️❤️
አንድኛ ነኝ ዛሬ ሰላም ፍቅር ለሃገራችን እምተመኙ በላይክ አሳዩኝ
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
ይህን የመሰለ ፔጅ እስካሁን 200,000 ሰብስክራይብ አለመግባቱ ይገርመኛል ይሄኔ ተሳዳቢ ቢሆኑ የት በደረሱ ማሂ & ኪድ ከብሎጎች ሁሉ የሁልጊዜ ምርጫዎቼ ናችሁ
Ehete befetereshi yezeshalehu tebaberign beteseb hugn wede🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄ ነው እውነት ሲያናድድ
ewnte. naw. habsha. sideb. & bilgen. selmiwade. naw.
Enee irasuu specs wungee nawo yamayachawo
ማርያምን በኪድ አስተሳሰብ ማስተዋል ትግስት እጅግ በጣም ነው የተገረምኩት አንተን የወለደች ማህፀን ለዘላለም ትለምልም አሜን አሜን አሜን ልቦናህን አይቀይረው በጣም በጣም አከበርኩህ እፍፍፍፍፍ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ማሂ የሌለ ተሳክቶልሻል በእውነት እንደዚህ ያለ አስተዋይ ጨዋ ትግተኛ ባል የሰጠሽን አምላክ አመስግኝው ክፉ አይንካችሁ። እወዳችኋለሁ
የኪድ አድናቂዎች ላይክ አርጉ
ጎበዝ ኪዲ ከወዶቹ አደኛ ብየሀለሁ ትግስተኛ ነህ የምር
ማነው እደኔ ኮሜት ማበብ የሚወደው እኔ እነሱን ሳልሰማ ኮሜት በማበብ ያልፈኛል
comment manbeb swed😁😃😂
እኔም
Enee 😍😍
@@muslimnang9792 ene
ካካካካካካካካካካካካካካ ወይኔ ምርጥ ፕራንኪ አቤት የባሏ ትዕግስትአቦ ይመቻችሁ .ሴቶቺ እንደ እሱ አይኔት ባል ይስጣችሁ
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ዛሬ የነ ማሂን መኪና ማፅዳት እፈልጋለሁ😂😂
Kikkiiiii kkkkk enem
ክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ለራሡ ክክክክ
ኪድ በጣም አደነኩሁህ የምር በጣም አርቆ አሳቢ ነህ የአንተ ውሎ ሳይሆን የሃገርህ ህዝብ የምታስብ ምርጥ ሰው😍
ሀብታም የበተነውን አይለቅምም አትልቀሚ ብሎ እርፍ😍😍
ሳላደንቅ አላልፍም ትግስትህን የኔ ባል ብሆን በጥፊ ነበር የምለኝ ምን አለህ ሁሉም ያበሻ ወንድ እንድ ትግስተኛ በሆነህ
የኔ እናት እኔም አድንቄዉላሁ ግን አሜሬካ ጄርመን እና ቻይና ያለ ወዶች ሣይወደ በግድ ነዉ ለሚሥቶቻቼወ ትግሥተኛ የሚሆኑት ቢመቶት እድሜልክ ሥለሚታሠሩ ሣዉድ ያሉትን ወዶች እየ በፕራክም ቢሆን ይመታሉ ግን ሁሉም አድ ነዉ ማለት አዴለም ባህሬ ይላያያል ግን ህጉም አይለቃቼዉ
ኪድ ጌታ ይባርክህ ያሳደገህ ቤተሰብ ጨዋ ናቸው
በትክክል
ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ
ማነዉ ከልቡ የሚወዳቸዉ እነዝክን እርግቦች ፍቅራችሑ ብዝዝት ይበል ኢባየ ሥወድሽ
Ehete wededddd saregeshi tebaberign beteseb hugn🙏🙏🙏🙏
እሽ ነይ አችም
ወይ. የኔ ሱሶች. መጣችሁ. በሳቅ. ሞትኩላችሁ. ኢቫየ. የኔ ጣፋጭ. እድጊልኝ. ኪድን የወለድች እናት ማህፀኗ ይለምልም. ፀባይ ስናይ. የሆነ ባል. ስለስጠሽ. ፈጣሪሽን አመስግኘ. የኔ ቆንጆ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ. ማሂየ.
ዋው ኪድ ዛሬ ደስ የሚል ንግግር ሲናገር ሰማሁ።አሉ እንዲህ የሚላላጡብን ዩቱበሮች የምር። ገንዘብ ካለሽ እርጂ ሲላት በተለይ ዋው። ትክክለኛ ማንነቱን አውቀናል በጣም ደስ የምትለው።ግን ፕራንክ መሆኑ አሪፍ ነው
ማሂ እና ኪድ የሚመቻችሁ ላይክ 👍 አርጉ
ምንም የምለው የለኝም እደ ኪድ አይነቱን ባል ይስጠኝ ብቻ እለሁ ሀላስ
ማአሻ አላህ ከፀባይ ፀባይ ከሰርአት ሰርአት እዉነተኛ ሰዉ ነህ አቦ ከክፉ ነገር ረቡል አለሚን ይጠብቅልኝ. ሰለ ሀገር ሰታሰብ ወዲያ ነዉ like የገጨሁት ማሂዬ የምርጥ ተዋናይ ነሽ አረ ኪድም ትችሉበታላቹ ግን አትጥፉ
ወላሂ ፀባየ ስናይ ነው እንዛመድ እህት
ክክክክክ እረ በሣቅ ማሂ እስኪ የኪድ ትግዕስት አድናቂዎች
ኪድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በተግባር አሳይተሀል እናመሰግናለን
ማሂ ብቻዋን ከመጣች የሆነ ነገር አለ ማለት ነው😂እስቲ ኤቫን ያላቹ👍👍
@@miftahMekonen አረ ምን ጣጣ አለዉ🙋♀️
አሰተዋይ ኪድ ገዘብ ካለሽ ሂደሽ ርጂ 👍100/% 100
ይህ ቃል በጣምነዉየተመቸኝ
ምናለበት ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ትዕግሥት ባኖራቸው❤
ዉይይይ ይሄን የፍቅር ቤተሰብ ማነዉ እደኔ የሚወድ
ናዝሬቶች ያገሬ ልጆች!!!We Love you So Much !!!
ክክክክክ ወይኔ ማነው እንደኔ በሳቅ የደከመ ኪድ እና ማሂ ሄቫና ይለያሉ እኮ ማሂ ያንች ብር ለኛ ምንም አያርግልን ሰምተሻል ኪድ ከምር ምርጥ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ በስማም
@@miftahMekonen እሽ እርጌአለሁ
አቤት ስታምሩ 😍😍😍ውይ ኪድ ትግስት አድሎሀል። እግዚያብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣምነው የምወዳችሁ 😍💕
*በማሂ ትወና በኪድ ትግስት የተደነቀ*
በቅንነት ደምሪኛ ሀዉሊ
ማሻአላህ ኪድ የተባርክ ልጅ ነህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ማሂ ሰራሽለት ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቹ
ወላሂ የመጀመሪያዬ ስኮምት ዛሬ ኪድ እንድኮምት አስገደደኝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እንዳተው ሰው ያብዛልን ብቻ አላቅምምምምም ኪድ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኦ ፈጣር ሆይ እንደዝ አይነት ታጋሽ ወንድ 100000ብሆንም ይወለድ ስወዳቹ ከኩፉ ነገር ፈጣር አምላክ ይጠብቃቹ የኔ ልዮች እ/ያ ኣገራችን ህዝባችንም ሰላም ያድርግልን ።
ኪድ የኔ ጀግና ወንድ የኔ ታጋሽ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ኢቫዬን እግዚያብሄር ያሳድጋት
ማነው እነዚክን ጥንዶች የሚወድ
ኪድ ሀብታም ከሆንሽ ለምን ትለቅሚያለሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ይመቻችሁ ማሂ ትወና ስትችይ 😂😂ውድድድድድ 😘😘😘😘❤❤❤❤
እለ እንደ😂
ኪድ ማሂየ አብዳብኝ ነው ብለክ ዝም አትልም ክክክክክ በታተነችው አለማየት መልካም ነገር
Baga nagaa dhufteen bayyee sii jaladha mee namai akka koo jalatani like tuqaa ❤❤🙏🏼🙏🏼
💓
ኬድ ፀባይ A ነህ በጣም የታደለች እነትህ አንተን የወለደች እነት አድንቄሀለሁ ወላሂ
ሮጬ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃ናዉ የገባሁት አህለን🙌🙌🙌🙌🙌 ማሂ እና ካዲ ሁሉ ነገራቸው የሚዉድ በላይክ ሊያቹ
የወንዶች ልጆችን ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ..
እቱብ ብርኖ ምን ችግር አሌ
ኪድ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ስነስርአትህን💯💯💯 ለኪድ🏆
Wowwww Kidi Yena Asetwaye Welahi Endanet Ayenet Bale Magegint Kebadi new Yenaw Behuen Ketekite Neber Yemeyadergin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አስተዋይ ነው የምር ማሂየ ምርጥ ባል አለሽ 😍😍
እዴዛሬ ስቂ አላቅም ብር አበታተን ማሂ አዴኛ ብትን ብትትን 😂😂😂😂😂💓❤❤😘😘😘😘😘😘
Ende telat genzeb 😂
ደምሩኝ እህት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ
እኒም በፈጣሪ
Wowo baga nagan dhufte jecha like godha Namin akka koo jalatan 💯❤️
Ishii lubuu
Tolee
Wowwww❤️❤️
ኪድ ምርጥሠው አለማድነቅ አይቻልም ትግሥትህን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ሚሂ የኔ ቀበጥ ተሣክቶልሻል
🤣ማሂዬ በሂወት ዘመኔ የሰው ቪዲዮ አስቆኝ አያቅም ነበር 🤣🤣🤣🤣ይመችሽ ወድ ብቻ የሚበትን🤣🤣አንደኛ❤❤👍
ዋዉ ኪድ ምርጥ አሳዳጊ ያሳደገህ የዉነት ምርጥ ሠዉ ነህ አንደኛ ሁሉም ሠዉ እንደ አንተ በሆነ
WOW ኪድ ምርጥ አሳዳጊ ያሳደገህ ነህ ወንድም ትግስትህ የእውነት ምርጥ ስው ሁሉም ስው እንደ አንተ በሆነ ደስ ስይል
ሃሃሃሃሃ እቤት አላድርም አላለም የምር ግን ማሂ በጣም እድለኛ ነሽ እዲ ፀባየ ሰናይ ባል እስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስጊኝ ስወዳቹሁ
ኪድ በምን ቃል ልግለፅክ እናት ወለደች አተን በተባረከ መሀፀን ውውውውውይይይይይይይይ
ምርጥ ኢቶጲያ አውይ አተነህ በጣም ትግሥተኛነህ 👍💯💯እዳተያለውን ይሥጠን ወላሂ ሣላደቅህ አላልፍም በጣም ጓበዝ ነህ ሥነመግባርህ ሥረአትህ ትግሥትህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ 👍👍
ውይ እድልሽ የኔው ቢሆን በጥፊ አይኔን አጥፍቶት ነበር😂
ኪድ እንዳንተ አይነት ባል ፈጣሪ መርቆ ይስጠኝ
አሚን ይሰጠን
*ኪድ ወላሂ በጣም ተጋሽ ነህ አደነኩክ በጣምምም እኔ ብሆን አለቀልሽ ነበር በጣም ታገሰሽ*
Mahiya😂😂😂🤣🤣🤣❤️❤️kid😂❤️the best family ever ❤️❤️❤️
ጉርኘነሽ
❤❤😂👍
😃😃😃😃👒😂😅😅😆😆
😃😃😃😂
😂😂😂😂😂😂 ሀብታም አይለቅምም አላለም ኪዲ ትግሥትህን ሥወዲልህ ደርባባዬ ካሁን ካሁን በጥፊ አለሺ ብዬ ተሣቀኩ ማሂ አደኛ ነሺ።😍
ማሂ ፕ ብራንክ እኮ 1ኛ ነሽ ዋውው ትወናዉ ምናምን። 👌ኪዲ ደሞ ምርጥ ወድ 👏
አብታም በትኖ አይለቅምም አለ አይ ኪዲ😂😂😂ማሂ ግን ትወና አደኛ👌 ኪዲ አፀፋውን መመለስ አለብክ እዲ አናዳክማ 😂😂😂
ግን ተመልካቾች አሁን ምንይላት አሁን በጥፊ አላት እያለ እደኔ ገላው የሚበጠቅ ማነው
እኔ ነበር እንደዛ ያሰብኩት
ማሂ ኢባ ኪድ ገናሳያችሁ ነው ላይክ የማረጋቹ ውድድድድድ ነው የማረጋ ችሁ 🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘❤❤❤❤ኢባን ሳሙልኝ 💋
ደምሪኝውዴ
በቃ እናተ ብቻ ፕራክ ስሩ አለቀ ኪድ ቃል የለኝም ተባረክ ትግስተኛ አይገልፀውም የእውነት ፍቅራቹ ይለምልም አሳብክ ሁሉ የሚሣካበት ንብረት ይስጥክ የሠራከው ይባረክ ልዩ ናችው
ኪዱ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ ትግስትህ👌👌👌👌👌
አንደኛ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ 👍👍 አች ማሂ እደዚህ ይደረጋል እኔንም አቃጥለሽኝ ነበር 😂😂 ፕራክ መሆኑ ደግ ኪድ ትግስትህን አለማድነቅ አይቻልም እኔ በጥፊ ይልሻል ብየ ነበር ቀጣይ ያተ ነው እንደዚህ እዳቃጠለችህ ብድርህን መልስ 😂
ኪድ ግን በጣም በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ ስረአት ያለህ ለሴት ልጅ ክብር ያለህ ነህ 👍👍👍👍👍🌷🌷💐💐💐
ካድ አላህ ይጨምርልህ ጌታይ ሆይ ከስጥህኝ ጥሩ ትዳር ያረብ አቤት ትግስት ከይት አዳበርከዉ ግን ሁል ጊዜም ትግስተኛነህ
ወይ እናተ ጉደኞች 😂😂😂😂ኪድ በእውነት ትዕግስት ስጥቶሀል በስመአብ የኔ ጌታ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር እዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ
ኪድየ በመብርሃን ትግስቱን አብዝቱ ነው የሰጠህ ፈሩሀ እግዚአብሔር ያለህ ዉንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክል ነህ ሃፍት ምንም አይሰራም አምላክን የምለምነዉ የኔ ባል እዳንተ እንዲያደርግልኝ ነዉ እወዳችዋለዉ ኢቫን ያሳድግላችው በጣም ናፍቃኛለች ሳሙልኝ
ኪድ በእውነት የምትገርም ሰው ነህ ስርዓትህ keep it up ማሒዬ ሁሉም ያምርብሻል
ማሂ ወደ ዋላ መለሽኝ የቅብጠቴን ዘመን እደተጋባን ሰሞን እንዲ ቀብጬ ነበር በዋላ አደብ ገዛው እድሜዬ ሲጨምር
😂😂😂😂በሀብታም ደረጃ ብትደመሪ እንኳን አንድ ሺኛ አትሆኝም አለ 😁😁😁ትግስትክ ግን እውነት በጣም ሃቀኛ ወንድ ነክ ጢባር እንደማይወድ ያስታውቃል ያምራል በጣም ❤️
😂😂😂😂
ትልቅ ትምህርት ነው ኪድ የተናገረው ማንም ያንቺን ኑሮ ማየት አይፈልግም ያለው የእኛ ቱልድ ትንሽ ሳገኝ ይቀየራል አለ ትክክል
ዋው ፕራንክን አንች ስሪው ጀግኒት እውነት ግን ማሂዬ ባልሽ መልካም አስተሳሰብ ያለው ጨዋ ያሳደገው ትሁት ሠው ነው ፈጣሪ ባላችሁበት ፍቅርናሠላምን ያድላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ
አሁን ይሔ ምርጥ ፕራክ ቲክቶክ ላይ ይጨፍሩበታል 😂😂😍😍😍😍 ኪድ የምር እንኳንም የኢቫና አባት ሆንክ😂😍😍
ኪድ ፈጣሪ ይባርክህ እውነቱን ተናገርክ
ውድ እህቴ ይቅርታ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ኧረ ኪድ ምችትትትትትትትትትት ይበልህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ትግስትህ እንደት እንደሚያስቀና
@@miftahMekonen ኧረ ጣጣ የለውም ሠብ አድርጌያለሁ እንደማመር እኔንም ሠብ አድርጉኝ
😀😀😀 ማሂ መሳካቱ ተሳክቶልሻል የመልስ ምቱን ግን አሲቢበት ኪድ ይሰራልሻል 😀 በነገራችን ላይ የሚገርም ስነምግባር ነው ያላቹ በጣም ደስ ትላላቹ ኪድ ከልብክ ስርሃት ያለክ ወንድ ነክ አከብራቹሃለው እወዳቹዋለው ኢቫዬ ማሂ ኪድ እመቤቴ ሁሌም ደስተኛ ታርጋቹ 🙏❤
😁😁😀🤣 በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ ማሂ ጨምረሻል
ኪድን የወለዱ እናት ማህፀነዎ የተባረከ ይሁን::
የኪድ አድናቂወች የትናችሁ👍👍👍
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
በጣምምምምም የታደለ ሁሌ ልቅ አይደለም ቁጥብ ነው አድናቂው ነኝ በእውነት😍😍😍😂
@@_tube6978 በጣም የሚደነቅ ነዉ
ኪድ ምን አይነት ትግስት ነው ያለህ በፈጣሪ
Amen
አንደኛ ነኝ😘ይችን ፁሁፍ የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏😍😍
አሚንንን
አሚን
አሚንን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ውዴ
Amen Amen Amen
ኪድን የወለዱ እናትና አባት ሽ አመት ኑሩልን
ደምሩኝ እህት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ በቅንነት
አሚን አሚን
አሚን 💖
Amen
በትክክል በጠም ትግስታኘ አስተዋይ ወንድ ነው እግዝአብሔር ይበርክህ ኪድ
ወይኔ ሀብታም ነን ስትለው ክው አለ😂 ኪዲ ውጭ ሀገር ሆኖ የማያቅራራ ወንድ አንተን አየሁ ተባረክ 😍
የማሂን ድርቀት እሚያደንቅ 😂🤗😍😂😂😂😂
የኪዲ ትግስት ማን ነው እንዴ ደስ ያለው
እኔ
Eyasebikut neber ene bali bihone betif legetogn neber ayichilm endzi
ምርጥ ታጋሽ ነህ ኪድ ማሻአላህ
እኔ
የወንድ ባህሪ ነው ያለው
ሰው ማለት ስብእና ማለት ጌታ ለኪድ ሰቶታል የምትሎ ላይክ የኔ አስተዋይ ኪዶ ተባረክ ካላችሁ በላይ ጌታ ያብዛችሁ አቦ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
አቫና ትምህርት ከጀመረች ቦሀላ ብዙም አተኛም ሌሊት እየተነሳች ታተናለች ስባል ሰማው እዉነት ነው ?
@@miftahMekonen ደምሪኝ ደመርኩሽ
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@@miftahMekonen አረኩህ ጥሩጥሩልቀቅ
ኪድ በእውነት የልጅ አስተዋይ ነው በስመአብ ልብህን አይቀይርብህ ማሂም ትወና አደኛ ነሽ ይመቻቹ😘😘
Ehete befetereshi tebaberign beteseb hugn wede sewedeshi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትግስት ኪድ እግዚአብሔር ይጠብቅ
AMin
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
አረ በሳቅ ገና ኢትዮጲያ ስትገቢ ከኤርፖርት ነው የሚቀጠቅጡሽ አረ በሳቅ ኪዲዬ ተመቸከኝ 🙄😁😁😂😂😂
Woyne yemachish😅😅😅😅😅
Kkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Betam😂😂😂😂
Kkkkkkkkk
ክክክክ
ማሄዋ ትወና ትቸያለሽ ስለሽ🤣ኪዴ ቃልም የለኝም የሰዉ ልጅ ስብናዉ ነው ሰዉ የሚስበለዉ ክምር የልጅ አዋቂ 🙏እንደምድር አሸዋ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ🙏🙏🙏
ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ኪድ ለተመልካች ያለህ ክብር ደስ ይላል
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ኪድ አንደኛ የእዉነት በጠም ግበዝ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች የእዉነት ሀፍት ቀሪ ነዉ ፈሩሀ እግዚአብሔር ያለህ ዉንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💛💛💛💚💚💚
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@@miftahMekonen እሽ ችግር የለም
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ ላይክ
Ene 👍👍👍❤❤❤
እንደማመር
እኔ በጣም ነው ምወዳቸው
እኔ ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች
ማሂ የባልሽን ጥንካሬ በደንብ እያየሽለት ነው ።እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ😘
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ አምልጦኝ ዛሬ ነው ያየውት ኪድ የእውነት አንተ ከልብ ወንድ ነክ እሙዬ ትሙት ሀብት ንብረት ምንም የማይመስልክ ለዚህ ስነምግባርክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ወንድሜ እኔ ቃላት አጠረኝ ስለአንተ ማውራት አቤት
አሚን
ኪድ በነገራችን ላይ ማሂን ልታደንቃት ይገባል ።ሁሌ ጠንካራ ጎንህን ነው እያሳየችን ነው ያለችው።በ ፕራንኮቿ
betekekel
That is true
ትክክል
exactly man exactly
ዋው ኪድ የትንሽ ትልቅ አከበርኩክ ሀገር እንዲ ሆኖ ስንቱ ተርቦ የእውነት ትልቅ አስተዋይ ነህ ጌታ ይባርክህ
እንደኔ ኪዳን የሚወድ ሰው ላከ አረጉኝ የኔ አስተዋይ ረጀም እድሜ እመኛለሁ እውነትም አንተ ወንድ ነህ !!!!!!!!
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
mn aynet koltafa nsh anchi demo sew eyesafe ykolatefal
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ማሂ ግን ትወና አንደኛ 👌👌ኪዲ ንዴትክ ሲያምርብክ 😂😂ጌታን ውይ ትግስቱ wow
የኔ ማሮች ይህንን ቪድወ አይቸ ኪድን አለ ማድነቅ አይቻልም ኪድየየየየየ❤እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን❤ውድድድድድድድድ በማያልቀው❤
ኪዶ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳተ ቢስብ ዋው ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም ጀግና
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ማን ነዉ እንደኔ ኢቫና ከልቡን የሚወድ እስቲ በላይክ እጅ ወደላይ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ውይይይ እኔስ በኤቫና ፍቅር ልሞት ነው
@@lolhaioar4081 አይዞኝ እንዳይሞቱብን
ኪድ እኮ ትክክል ነው ወላሂ ስንት አለ የተራበ የተጠማ ፣ማሻአላህ ሀቂቃ አስተዋይነህ
እንዛመድ እህት
ምን ብዬ መፃፍ እንዳለብኝ ሁላ ኪድ ትክክለኛ የሠው ልጅ ትክክለኛ የሰው ውሀ ልክ ኪድ በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንተ ስክን ያለ ሊያውም ወጣት በእውነት ማሂ እራሱ ይሄን የተደበቀ ማንነቱን ስላሳየሽን እናመሠግናለን ጨዋ የጨዋ አስተዳደግ ነው ያደገው ክብር ለቤተሠቦቹ ወላ ክብረት አለኝ🙏
😃😃😃😃 😂😂😂🤣🤣🤣😂😂ማሂ ነብስሽ አይማርም እውነት በጣም ነው ኪድ ያሳዘነኝ ከልቡ ንፁህ ሰው ነው ሃሳቡን አጥብቆ ነው የተፀየፈው አከብራቹ ነበር አሁን ደግሞ ትልቅ ክብር አለኝ ላሳደጋቹ ቤተሰብ ጭምር!!! እግረ መንገዳቹን በሃብታቸው ለሚኮሩ ግብዳ ትምህርት ነው!!! ድቡሎቃዬ love you 😍 ❤️❤️
አንድኛ ነኝ ዛሬ ሰላም ፍቅር ለሃገራችን እምተመኙ በላይክ አሳዩኝ
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ይህን የመሰለ ፔጅ እስካሁን 200,000 ሰብስክራይብ አለመግባቱ ይገርመኛል ይሄኔ ተሳዳቢ ቢሆኑ የት በደረሱ ማሂ & ኪድ ከብሎጎች ሁሉ የሁልጊዜ ምርጫዎቼ ናችሁ
Ehete befetereshi yezeshalehu tebaberign beteseb hugn wede🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄ ነው እውነት ሲያናድድ
ewnte. naw. habsha. sideb. & bilgen. selmiwade. naw.
Enee irasuu specs wungee nawo yamayachawo
ማርያምን በኪድ አስተሳሰብ ማስተዋል ትግስት እጅግ በጣም ነው የተገረምኩት አንተን የወለደች ማህፀን ለዘላለም ትለምልም አሜን አሜን አሜን ልቦናህን አይቀይረው በጣም በጣም አከበርኩህ እፍፍፍፍፍ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን
ማሂ የሌለ ተሳክቶልሻል በእውነት እንደዚህ ያለ አስተዋይ ጨዋ ትግተኛ ባል የሰጠሽን አምላክ አመስግኝው ክፉ አይንካችሁ። እወዳችኋለሁ
የኪድ አድናቂዎች ላይክ አርጉ
ጎበዝ ኪዲ ከወዶቹ አደኛ ብየሀለሁ ትግስተኛ ነህ የምር
ማነው እደኔ ኮሜት ማበብ የሚወደው እኔ እነሱን ሳልሰማ ኮሜት በማበብ ያልፈኛል
comment manbeb swed😁😃😂
እኔ
እኔም
Enee 😍😍
@@muslimnang9792 ene
ካካካካካካካካካካካካካካ ወይኔ
ምርጥ ፕራንኪ አቤት የባሏ ትዕግስት
አቦ ይመቻችሁ .ሴቶቺ እንደ እሱ አይኔት ባል ይስጣችሁ
አሚን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ዛሬ የነ ማሂን መኪና ማፅዳት እፈልጋለሁ😂😂
Kikkiiiii kkkkk enem
ክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ ለራሡ ክክክክ
ኪድ በጣም አደነኩሁህ
የምር በጣም አርቆ አሳቢ ነህ የአንተ ውሎ ሳይሆን
የሃገርህ ህዝብ የምታስብ ምርጥ ሰው😍
ሀብታም የበተነውን አይለቅምም አትልቀሚ ብሎ እርፍ😍😍
ሳላደንቅ አላልፍም ትግስትህን የኔ ባል ብሆን በጥፊ ነበር የምለኝ ምን አለህ ሁሉም ያበሻ ወንድ እንድ ትግስተኛ በሆነህ
የኔ እናት እኔም አድንቄዉላሁ ግን አሜሬካ ጄርመን እና ቻይና ያለ ወዶች ሣይወደ በግድ ነዉ ለሚሥቶቻቼወ ትግሥተኛ የሚሆኑት ቢመቶት እድሜልክ ሥለሚታሠሩ ሣዉድ ያሉትን ወዶች እየ በፕራክም ቢሆን ይመታሉ ግን ሁሉም አድ ነዉ ማለት አዴለም ባህሬ ይላያያል ግን ህጉም አይለቃቼዉ
ኪድ ጌታ ይባርክህ ያሳደገህ ቤተሰብ ጨዋ ናቸው
በትክክል
ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ
ማነዉ ከልቡ የሚወዳቸዉ እነዝክን እርግቦች ፍቅራችሑ ብዝዝት ይበል ኢባየ ሥወድሽ
Ehete wededddd saregeshi tebaberign beteseb hugn🙏🙏🙏🙏
እሽ ነይ አችም
ወይ. የኔ ሱሶች. መጣችሁ. በሳቅ. ሞትኩላችሁ. ኢቫየ. የኔ ጣፋጭ. እድጊልኝ. ኪድን የወለድች እናት ማህፀኗ ይለምልም. ፀባይ ስናይ. የሆነ ባል. ስለስጠሽ. ፈጣሪሽን አመስግኘ. የኔ ቆንጆ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ. ማሂየ.
ዋው ኪድ ዛሬ ደስ የሚል ንግግር ሲናገር ሰማሁ።አሉ እንዲህ የሚላላጡብን ዩቱበሮች የምር። ገንዘብ ካለሽ እርጂ ሲላት በተለይ ዋው። ትክክለኛ ማንነቱን አውቀናል በጣም ደስ የምትለው።ግን ፕራንክ መሆኑ አሪፍ ነው
ማሂ እና ኪድ የሚመቻችሁ ላይክ 👍 አርጉ
ምንም የምለው የለኝም እደ ኪድ አይነቱን ባል ይስጠኝ ብቻ እለሁ ሀላስ
ማአሻ አላህ ከፀባይ ፀባይ ከሰርአት ሰርአት እዉነተኛ ሰዉ ነህ አቦ ከክፉ ነገር ረቡል አለሚን ይጠብቅልኝ. ሰለ ሀገር ሰታሰብ ወዲያ ነዉ like የገጨሁት ማሂዬ የምርጥ ተዋናይ ነሽ አረ ኪድም ትችሉበታላቹ ግን አትጥፉ
ወላሂ ፀባየ ስናይ ነው እንዛመድ እህት
ክክክክክ እረ በሣቅ ማሂ እስኪ የኪድ ትግዕስት አድናቂዎች
ኪድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በተግባር አሳይተሀል እናመሰግናለን
ማሂ ብቻዋን ከመጣች የሆነ ነገር አለ ማለት ነው😂እስቲ ኤቫን ያላቹ👍👍
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@@miftahMekonen አረ ምን ጣጣ አለዉ🙋♀️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሰተዋይ ኪድ ገዘብ ካለሽ ሂደሽ ርጂ 👍100/% 100
ይህ ቃል በጣምነዉየተመቸኝ
ምናለበት ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ትዕግሥት ባኖራቸው❤
ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ
ዉይይይ ይሄን የፍቅር ቤተሰብ ማነዉ እደኔ የሚወድ
ናዝሬቶች ያገሬ ልጆች!!!We Love you So Much !!!
ክክክክክ ወይኔ ማነው እንደኔ በሳቅ የደከመ ኪድ እና ማሂ ሄቫና ይለያሉ እኮ ማሂ ያንች ብር ለኛ ምንም አያርግልን ሰምተሻል ኪድ ከምር ምርጥ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ በስማም
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@@miftahMekonen እሽ እርጌአለሁ
አቤት ስታምሩ 😍😍😍ውይ ኪድ ትግስት አድሎሀል። እግዚያብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣምነው የምወዳችሁ 😍💕
*በማሂ ትወና በኪድ ትግስት የተደነቀ*
በቅንነት ደምሪኛ ሀዉሊ
ማሻአላህ ኪድ የተባርክ ልጅ ነህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ማሂ ሰራሽለት ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቹ
ወላሂ የመጀመሪያዬ ስኮምት ዛሬ ኪድ እንድኮምት አስገደደኝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እንዳተው ሰው ያብዛልን ብቻ አላቅምምምምም ኪድ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኦ ፈጣር ሆይ እንደዝ አይነት ታጋሽ ወንድ 100000ብሆንም ይወለድ ስወዳቹ ከኩፉ ነገር ፈጣር አምላክ ይጠብቃቹ የኔ ልዮች እ/ያ ኣገራችን ህዝባችንም ሰላም ያድርግልን ።
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
ኪድ የኔ ጀግና ወንድ የኔ ታጋሽ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ኢቫዬን እግዚያብሄር ያሳድጋት
ደምሩኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ
ማነው እነዚክን ጥንዶች የሚወድ
እኔ
ኪድ ሀብታም ከሆንሽ ለምን ትለቅሚያለሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ይመቻችሁ ማሂ ትወና ስትችይ 😂😂ውድድድድድ 😘😘😘😘❤❤❤❤
እለ እንደ😂
ኪድ ማሂየ አብዳብኝ ነው ብለክ ዝም አትልም ክክክክክ በታተነችው አለማየት መልካም ነገር
Baga nagaa dhufteen bayyee sii jaladha mee namai akka koo jalatani like tuqaa ❤❤🙏🏼🙏🏼
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
💓
ኬድ ፀባይ A ነህ በጣም የታደለች እነትህ አንተን የወለደች እነት አድንቄሀለሁ ወላሂ
ሮጬ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃ናዉ የገባሁት አህለን🙌🙌🙌🙌🙌 ማሂ እና ካዲ
ሁሉ ነገራቸው የሚዉድ በላይክ ሊያቹ
የወንዶች ልጆችን ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ..
እቱብ ብርኖ ምን ችግር አሌ
ኪድ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ስነስርአትህን💯💯💯 ለኪድ🏆
Wowwww Kidi Yena Asetwaye Welahi Endanet Ayenet Bale Magegint Kebadi new Yenaw Behuen Ketekite Neber Yemeyadergin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አስተዋይ ነው የምር ማሂየ ምርጥ ባል አለሽ 😍😍
እዴዛሬ ስቂ አላቅም ብር አበታተን ማሂ አዴኛ ብትን ብትትን 😂😂😂😂😂💓❤❤😘😘😘😘😘😘
Ende telat genzeb 😂
ደምሩኝ እህት ያገሬ ልጆች ደምሩኝ
እኒም በፈጣሪ
Wowo baga nagan dhufte jecha like godha Namin akka koo jalatan 💯❤️
Ishii lubuu
Tolee
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
Wowwww❤️❤️
ኪድ ምርጥሠው አለማድነቅ አይቻልም ትግሥትህን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ሚሂ የኔ ቀበጥ ተሣክቶልሻል
🤣ማሂዬ በሂወት ዘመኔ የሰው ቪዲዮ አስቆኝ አያቅም ነበር 🤣🤣🤣🤣ይመችሽ ወድ ብቻ የሚበትን🤣🤣አንደኛ❤❤👍
ዋዉ ኪድ ምርጥ አሳዳጊ ያሳደገህ የዉነት ምርጥ ሠዉ ነህ አንደኛ ሁሉም ሠዉ እንደ አንተ በሆነ
WOW ኪድ ምርጥ አሳዳጊ ያሳደገህ ነህ ወንድም ትግስትህ የእውነት ምርጥ ስው ሁሉም ስው እንደ አንተ በሆነ ደስ ስይል
ሃሃሃሃሃ እቤት አላድርም አላለም የምር ግን ማሂ በጣም እድለኛ ነሽ እዲ ፀባየ ሰናይ ባል እስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስጊኝ ስወዳቹሁ
ኪድ በምን ቃል ልግለፅክ እናት ወለደች አተን በተባረከ መሀፀን ውውውውውይይይይይይይይ
ምርጥ ኢቶጲያ አውይ አተነህ በጣም ትግሥተኛነህ 👍💯💯እዳተያለውን ይሥጠን
ወላሂ ሣላደቅህ አላልፍም በጣም ጓበዝ ነህ ሥነመግባርህ ሥረአትህ ትግሥትህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ 👍👍
ውይ እድልሽ የኔው ቢሆን በጥፊ አይኔን አጥፍቶት ነበር😂
ኪድ እንዳንተ አይነት ባል ፈጣሪ መርቆ ይስጠኝ
አሚን ይሰጠን
*ኪድ ወላሂ በጣም ተጋሽ ነህ አደነኩክ በጣምምም እኔ ብሆን አለቀልሽ ነበር በጣም ታገሰሽ*
Mahiya😂😂😂🤣🤣🤣❤️❤️kid😂❤️the best family ever ❤️❤️❤️
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ጉርኘነሽ
❤❤😂👍
😃😃😃😃👒😂😅😅😆😆
😃😃😃😂
😂😂😂😂😂😂 ሀብታም አይለቅምም አላለም ኪዲ ትግሥትህን ሥወዲልህ ደርባባዬ ካሁን ካሁን በጥፊ አለሺ ብዬ ተሣቀኩ ማሂ አደኛ ነሺ።😍
ማሂ ፕ ብራንክ እኮ 1ኛ ነሽ ዋውው ትወናዉ ምናምን። 👌ኪዲ ደሞ ምርጥ ወድ 👏
አብታም በትኖ አይለቅምም አለ አይ ኪዲ😂😂😂ማሂ ግን ትወና አደኛ👌 ኪዲ አፀፋውን መመለስ አለብክ እዲ አናዳክማ 😂😂😂
ግን ተመልካቾች አሁን ምንይላት አሁን በጥፊ አላት እያለ እደኔ ገላው የሚበጠቅ ማነው
እኔ ነበር እንደዛ ያሰብኩት
ማሂ ኢባ ኪድ ገናሳያችሁ ነው ላይክ የማረጋቹ ውድድድድድ ነው የማረጋ ችሁ 🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘❤❤❤❤ኢባን ሳሙልኝ 💋
ደምሪኝውዴ
በቃ እናተ ብቻ ፕራክ ስሩ አለቀ ኪድ ቃል የለኝም ተባረክ ትግስተኛ አይገልፀውም የእውነት ፍቅራቹ ይለምልም አሳብክ ሁሉ የሚሣካበት ንብረት ይስጥክ የሠራከው ይባረክ ልዩ ናችው
ኪዱ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ
ትግስትህ👌👌👌👌👌