የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ ራዕይ ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • የዮሐንስ ራዕይ በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን መጨረሻ ይገኛል። ይህ የመፅሃፉ ክፍል በክርስቲያኖች የአለም ፍፃሜ ጥናት ውስጥ ዋና ሚና አለው። የተፃፈው በኮይኔ ግሪክ ሲሆን አርዕስቱ አፖካሊፕሲስ ነው። ትርጉሙም መግለጽ ወይም ማሳየት ማለት ነው። ፀሃፊው ራሱን በፅሁፉ ውስት ዮሃንስ ብሎ ያሳወቀ ሲሆን ፍጥሞ የምትባል በኤጊያን ባህር የምትገኝ ደሴት ላይ እንደነበር ታላቅ ድምፅ እንደሰማና ፅሁፉንም እንዲፅፍ እንደታዘዘ ይገልፃል። ይህኛው ዮሃንስ በውርስ መሆን ያለበት ሐዋርያው ዮሃንስን ቢሆንም አዳዲስ ጥናቶች የተለያዩ ምልከታዎችን ይሰነዝራሉ ከነኝህ ውስጥም ሌላ የፍጥሞ ዮሃንስ የሚባል ሰው እንደነበር ይገልጻሉ። ብዙ አዳዲስ አጥኝዎች ፅሁፉ የተፃፈው በ95 አ.ም ነው ሲሉ አንዳንዶች ግን በ70 አ.ም ነበር ብለው ይገምታሉ። በዚህ ራዕይ ወይም ትርዒት ስለዚሁ አለም መጨረሻው ቀን ትንቢት በሕልሙ ያቀርባል።
    መፅሀፉ በሦስት ክፍል ይዋቀራል። የመጀመሪያው የማስታወሻዎች ሲሆን ሁለተኛው የፍፃሜውና ሦስተኛው የትንቢት መልእክቶች ናቸው።

Комментарии • 183

  • @YitagesuDaneil
    @YitagesuDaneil Месяц назад +1

    ጌታ ለዘለለም ይበርክህ

  • @user-kt8mp1jl6o
    @user-kt8mp1jl6o 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ስለ አተ የተባረክ ይሁን አሜንንን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እረጅም እድሜ ጤና ይጭመርልህ አሜንንን እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባረክ አሜንንን

  • @tsegeredabekele5195
    @tsegeredabekele5195 3 месяца назад

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ተባረክ ፓስተር

  • @natinathnael5344
    @natinathnael5344 2 года назад +69

    እኛ ኢትዬጵያውያን አንተን ቲዬሎጅን በመንፈስ ቅዱስ ቅባት የሚያስተምር በማግኘታችን እድለኞች ነን በእውነት እግዛብሄር አንተንም ቤተስብህንም ይባርክ አሜን ።

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 4 месяца назад +2

    ትንቢተ ዳንኤልን ደብተሬን ይዤ ቁጭ ብዬ ጨርሼ ተማርኩት የሚገርመው ምንም እንደማላውቅ ተረዳሁበት ብዙ እጅግ ብዙ ነገር ተማርኩኝ
    አሁን ደግሞ ራእይን ጀመርኩ እግዚአብሔር ብዙ እንደሚያስተምረኝ አምናለሁ ፓስተር ጊዜ ወስደህ ለኛ ብለህ እታስተማርከን ስላለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ we love you ❤

  • @shshsgjeheev4172
    @shshsgjeheev4172 9 месяцев назад

    Ame eeeee. Tebarkuuuuuu

  • @YohanesAlehegn-td2hz
    @YohanesAlehegn-td2hz Месяц назад

    ተባረክ

  • @user-dc4cf7eb4j
    @user-dc4cf7eb4j 7 месяцев назад

    May God Bless you

  • @user-nd6cg2od8v
    @user-nd6cg2od8v 5 месяцев назад

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @Phoneshop-iv9ts
    @Phoneshop-iv9ts Год назад

    አሜንን

  • @user-gz8xt4mo8k
    @user-gz8xt4mo8k 10 месяцев назад

    ዘመናችዉን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-eq9lv6es9t
    @user-eq9lv6es9t 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ባርክህ።

  • @TasheFayiso-lt3hq
    @TasheFayiso-lt3hq 7 месяцев назад

    Geta Eyasus yebarke

  • @user-im1jf2ko4f
    @user-im1jf2ko4f 8 месяцев назад

    Amen amen

  • @danielermias9768
    @danielermias9768 11 месяцев назад

    Wow ወዮ ልሊ የሚችለው ያልዳነው ሰው😍

  • @saraak5904
    @saraak5904 Месяц назад

    Geta yebarkoti❤❤❤❤

  • @pastordegefadirirsa
    @pastordegefadirirsa Месяц назад

    Blessd man

  • @abenezerwolde1339
    @abenezerwolde1339 11 месяцев назад

    wow What ablessed man tankyou

  • @user-gm2xv5wl9d
    @user-gm2xv5wl9d 10 месяцев назад

    ተባርከሀል

  • @user-vh4zt2lb1l
    @user-vh4zt2lb1l Год назад

    paster God bless u alot !

  • @hawijeses
    @hawijeses 10 месяцев назад

    66 enyan yederesen mechereshaw 😥geta yebarekachew

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 2 года назад +24

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ! በብዙ ተጠቅመናል። አንተ በረከታችን ነህ። አንተንና ቤትህን አብዝቶ ይባርክ!

  • @user-gi1qn6vf4u
    @user-gi1qn6vf4u 3 месяца назад

    Geta yibarki tabarki 👍 ♥️

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 года назад +6

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    አሜን ቶሎ ና

  • @user-jh1yt8nq5l
    @user-jh1yt8nq5l 8 месяцев назад

    Good blessed

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 года назад +1

    ወይ! ጌታ የወደደህ ፓስተር አስፋው! እርፍ እንዳደረግኸኝ ጌታ ያሳርፍህ! እኔን ጨምሮ ብዙ የወንጌል አማኞች "የራዕይ መፅሀፍ ያስፈራኛል..." ስንል ኖረናል! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትንሽ ከጌታም ከአገልጋዮችም ከተማርኴቸው የተነሳ በመጠኑም ቢሆን ተለውጫለሁ። ነገር ግን እንደ ዛሬ ገብቶኝና ደስታን ሞልቶኝ አያውቅም
    የዮሐንስ ራዕይ መፅሀፍ በጥቅልሉ " ኢየሱስ አሸነፈ" ነው የሚለው!
    አንዳንድ እምነቶች ግን ትኩረት የሚሰጡትና የስብከታቸው መጀመሪያም ማሳረጊያም አድርገው የሚሰብኩት " ዘንዶው፣ አሸዋው፣ አንበሳ፣ ጥጃ፣ ንግስቲቱ፣ ሕፃኑ ተነጠቀ፣"የሚለውን ብቻ ይዘው ለስህተት ትምህርታቸው እየሰነጣጠቁ ይጠቀሙበታል።
    ኢየሱስ አሸነፈ! ክብር ለኢየሱስ።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን አሌሉያ ኢየሱስ ይመጣል የዘላለም ተስፋችን አሜን ፓስተርዬ ተባረክልኝ

  • @simretaraya624
    @simretaraya624 2 года назад +8

    Tebarek Pastor Asefaw, you are the best Bible teacher. May the Lord bless you and your family abundantly🙏🏽

  • @birhandemiss920
    @birhandemiss920 2 года назад +4

    ፓስተር አስፋው በቀለ "ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ" አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክህ!!!.በእውነት ትምህርቶችህ ህይወቴን ለውጦታል እግዚአብሔር("ያህዌ") ለሠለሞን የልብ ስፋትን /ጥበብንና እውቀትን / እንደሠጠው ለአንተም ይስጥህ

  • @kalabyeshitaye
    @kalabyeshitaye Год назад

    pastor tebarek

  • @dawitworkuofficial2776
    @dawitworkuofficial2776 9 месяцев назад +1

    ስሜ ዳዊት ወርቁ እባላለው ፓስተር ያንተን ትምህርት በሙሉ ተከታትያለው በጣም ተጠቅሚአለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @milkiaspaulos6763
    @milkiaspaulos6763 Год назад

    ይህን ቃል ሳነበው የጌታችን ኢየሱስ ዳግም መምጣት ለአማኞች ወይም መነጠቅ ከታላቁ መከራ በፊት ወይም መሃል ላይ ነው የሚለውን ሃሳብ እዳልቀበል ካደረገኝ ነገር አንዱ ነው። ምክንያቱም ፊተኛው ትንሳኤ (ንጥቀት) የሚለው እውነት የአውሬውን ቁጥር ለመቀበል ፍቃደኛ ያልሆኑትንም ከዚህም የተነሳ መከራ ተቀብለው የሞቱትን ሰለሚጨምር ነው።
    Revelation 20 (አማ) - ራእይ
    4: ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ።
    5: የቀሩቱ ሙታን ግን ይህ ሺህ ዓመት እስኪፈጸም ድረስ በሕይወት አልኖሩም። ይህ የፊተኛው ትንሣኤ ነው።
    6: በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ዳሩ ግን የእግዚአብሔርና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉ ከእርሱም ጋር ይህን ሺህ ዓመት ይነግሣሉ።

  • @adelahuwerede5047
    @adelahuwerede5047 Год назад

    ጥሩ። ይታያል

  • @chalikeb3485
    @chalikeb3485 Год назад

    MarNata

  • @user-gw6ib2fp5c
    @user-gw6ib2fp5c Год назад +1

    እ/ግ ይባርክኅኅኅኅኅ ሌሎችን እደዚ ኣድርግሀ ኣስተመርንንንን፡ ያው እየሱስ እስከ ሚመጣ ድርስ!!!😮😮😮😮😮😮

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +7

    ፓሰተርዬ ሰለ ነበርን ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ
    ለአንተም ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን ዘርማዘር ይባረክ በኢየሱስ ክርሰቶስ ሰም 🙏 እንወድሃለን ❤❤ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ቃሉ ሁሌም አዲሰ ሰለሆነ እንቀጥላለን ፓሰተርዬ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 года назад +2

    ፓስተር አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    አየሱሰ ይመጣል

  • @HEME-ly1ov
    @HEME-ly1ov 10 месяцев назад

    👐🙏

  • @almey.7770
    @almey.7770 2 года назад +14

    እየሱስ ይመጣል::
    አሜን ሃለሉያ!

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ፓስተር እግዚአብሄር አሁንም የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ አምናለሁ የራዕይን መፅሀፍ እንደምትጨርስልን እከታተላለሁ ተባረክልኝ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад

    መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ ስጀምር እፈራው ነበር አሁን ግን ሳነበው ይሁን ሳስበው ደሥስ ይለኛል ።

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 7 месяцев назад

    እውነት ነው ብዙን ግዜ ዮሗንሰ ራዕን ብዙ ጊዜ አልተሰበከም አሁን ግን ጌታ ሰዎች ሰጠን ክብ ር ለጌታ ይሁን አሜን

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Год назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN THE IYESUSI KIRISITIYOS DILI NESITUWALI

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад +3

    Pastor. አሥፋዉ። ዘመንሕ የተባረከ ይሑን።።እግዚአብሔር በአሑኑ ሠአት እንደዚ አድርጎ የሚያሥተምር የሚመክር መታደል ነዉ በእዉነት ተባረክልነ።።።((ገነት ዮሐንሥ Josefin) ከ Stockholm

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Год назад

    ከሰማዪ የተከፈት በረአየዉ በዙን የተቀመጠ ዉን

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 Год назад

    የአባት ጉርሻ የሚያጠግብ የማያስጨንቅ። የጌታ ጸጋ ይብዛልዎ።

  • @kassahunasres
    @kassahunasres Год назад +3

    Pastor, I'm an Orthodox Christian follower and I got your teaching important.

    • @ruthtewodros3353
      @ruthtewodros3353 8 месяцев назад

      Tadiya mn titebikaleh wendime.
      Getan tekebel.
      Geta yiwedihal.
      Ewnet hiwot menged eyesus nw.
      Yemiyamnibign bimot enkuan hiyaw yihonal tebilo tetsefual.

    • @kassahunasres
      @kassahunasres 8 месяцев назад

      I do not understand what are you talking about? you mean join a protestant organization because I am Christian (follower of Jesus) absolutely true God with his holy communion, Angeles, & martyrs.@@ruthtewodros3353

  • @Laboratory100
    @Laboratory100 Год назад +1

    thanks!

  • @yirgategegn6298
    @yirgategegn6298 Год назад

    GoD plasyou

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Год назад

    የተወደድክ ፓስተር እድሜህ ይርዘምልን

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 2 года назад +1

    ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ተባረክልኝ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад +1

    YE REVELATION METSAF YE BEREKET METSIHAF NEWU YE TESFA METSIHAF NEWU. HALLELUJAH AMEN

  • @mizanchbazza1160
    @mizanchbazza1160 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክህ ይበርክ በኢየሱስ ስም ተበራክ ወወወወወወወዉ

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 2 года назад +2

    አሜን ! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ፡ ዕድሜ ዘመንህን አለምልሞ ፡ መስዋዕትህን በመቀበል ፡ በማያልቅ በረከት ይባርክህ።

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 2 года назад +3

    I thank God for you. A very good explanation of this difficult part of the Bible. God bless you. Praise be to God!

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 года назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesyemengistu4989
    @tesyemengistu4989 2 года назад +2

    ጌታእየሱስ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg 7 месяцев назад

    አሜን ጌታች እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል

  • @danielermias9768
    @danielermias9768 11 месяцев назад

    revelation -overt,disclosing.,revealing

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Год назад

    አሜን ተባረክ ከዚበበለጠ ጌታ ይጠቀም ብክ

  • @user-st7nl5zi3n
    @user-st7nl5zi3n 11 месяцев назад

    ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ ይግለጥልህ ተባረክ

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад +1

    ተባረክ ፓስተር አጅግ በጣም ተጠቅሜአለው: ባዶነቴንም ተረድቻለው

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 2 года назад +1

    ፖስተር በእውነት ጌታ እየሱስ ይባረክህ የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ , ዬሀንስ ራእይን በጣም መማር የምፈልገው ነበር የረዳህ ጌታ ይባረክ ❤️🙏🏽

  • @dawitworkuofficial2776
    @dawitworkuofficial2776 9 месяцев назад

    ፖስተር ተባረክ ተጠቅሜ አለው

  • @zewdy8803
    @zewdy8803 Год назад

    ቃላት ያጥረኛል ብቻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 года назад +1

    ክብርለሥሙ ይሁን !
    ሥሙ መጀመሪያ መጨረሻ የሌለው ነውና።

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 2 года назад +1

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ ።
    ክብር ለእርሱ ይሁን አሜንንን!!!

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 2 года назад +1

      # አሸናፊ ነዉ ጌታዬየሱስ፤ ሁሉንይረታልኤልሻዳይነው
      #...ጨለማውም አላሸነፈውምተብሎእንደተፃፈው ነው

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Год назад

    ፓሠተረ በብዙ ተባረክ እደተ አይነቱን ሺአመት ያኑርልን

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 2 года назад

    ከዘፍጥረት እሰከ ራዕይ ጸጋውን አብዝቶ ሳይሰለቸን፤ትምህርቱም ሳያመልጠን ለዚህ ክብር ላበቃን ጌታ ክብር ይሁንለት

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 2 года назад +1

    አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ና🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Год назад

    Egzabeher Yemesgen Sele Kalu Hallelujah Amen 🙏 🙌

  • @HabtamuFekadu-zl6vv
    @HabtamuFekadu-zl6vv Год назад

    I love you pastor .

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አስፋው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት በትክክል ቃሉን ሰለሚሰተምሩ ብዙ እድሜ ከጤንነት ጋር እርሶም ቤተሰቦቹ።

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረክ እድሉን ስላገኘሁ

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Год назад

    እስከዛሬ የትነበርኩ ነው ያስባለኝ ትምሀርቶችህ ነገሬ ሲቀየር ይታወቀኛል ተባረክ ደግሞም ይብዛልህ

  • @mazaassefa3510
    @mazaassefa3510 Год назад

    Geta zemenhen yebark

  • @belachewbasango7119
    @belachewbasango7119 Год назад

    Maganu maassirohe maganu mancho
    Kaayyokki gordunnita ikkitohe
    እግ/ር ይባርክህ የእግ/ር ሰዉ እድልህ ፈንታ የሰማይ ይሁንልህ

  • @getachewaweke9739
    @getachewaweke9739 Год назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @teruyedesta5986
    @teruyedesta5986 Год назад

    Amen Amen Amen Pastor Yesemay amlak yebarkeh zemwneh yebark.

  • @user-lf8zg2kn9d
    @user-lf8zg2kn9d Год назад

    የተባረክ አባት❤❤❤❤❤

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር እግዚአብሔር እኔም ምስክር ነኝ በዚህ ትምህርት በጣም በብዙ ተጠቃሚ ነኝ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ መድረስ በጣም መታደል ነው አንድም ቀን አምልጦኝ አያውቅም

  • @tamesgenwolde2699
    @tamesgenwolde2699 Год назад

    geta zeman hiwotikin yibark silanta ye geta sim yibarek❤❤

  • @dula9830
    @dula9830 Год назад

    Pastor Asfaw, May God bless you, this is the best place to understand the word of GOD

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f Год назад

    God bless you all Yes Jesus is came amen !

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Год назад

    Egziyabher yemsgn ankahgne ye egziyabher sew bruk neh 😍😍😍

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 2 года назад +1

    Amen God is good all the time am so blessed thank God! and Bless you Pastor Asfaw Bekel love you also

  • @danielermias9768
    @danielermias9768 11 месяцев назад

    revelation is pictorial vision

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 2 года назад

    Amennnnn tebarek Pastery zemen ybarek yantu hulu ybarek yezemenach abat tebarek

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад +1

    Tebarek bebzu pastor 🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌿🌿🌿💎💎💎

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo4241 2 года назад

    ፓስተር ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ እንዲህ እያስታጠቀን ስላለን።

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад +1

    Amen marinete geta huy tolu na 🙏❤

  • @danielermias9768
    @danielermias9768 11 месяцев назад

    jesus is victorious

  • @Purpel1990
    @Purpel1990 2 года назад +1

    Praise God

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 2 года назад

    ስላንተ ጌታ ይባረክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад

    ፓስተር ፀጋው ይብዛልህ

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 2 года назад +2

    GOD bless you and your family abundantly 🙏🏾

  • @asmeromghebrezighabiher4282
    @asmeromghebrezighabiher4282 2 года назад

    Wow Ezighabiher ybark I am blessed May the lord bless you

  • @tenatena6145
    @tenatena6145 2 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @Ruthbaba46
    @Ruthbaba46 2 года назад +1

    አሜን ተባረክ