Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለምቴዎች እኮ ልዩ ናችሁ ወላሂ ሲስልሙ ከልባቼው ነዉ እኛን ይበልጣሉ🥰
በጣም የኔ ልዩ ደምሪኝ አበረታቺኝ
በጣምም
አው
ሷሊሀዬደምሪኝ
@@lubabatube7975 ደምሪነኝውደ
እኔም መምጣቴ አይቀርም እዚህ ቦታ ኢንሻ አላህ ሰለምቴ ነኝ እኔም የሰንበት ተማሪ ነበርኩ ያአላህ ደሞ እኔ ብቻ አለደለም ሙሉ ቤተሰቤ አሁንም በቅርቡ አክስቴ ከነባለቤቷ ጋ ሰለመች ደስታዬ ወደር የለውም ግን ቡዙ ፈተናሆች አሉ እሱም አላህ ደሞ ሰብሩን ይለግሰን ያረብ እስኪ ደዓ አድርጉልኝ ቁርሃን ለመቅራት ፈልጌ አልገባሽ ብሎኛል
አብሽሪ ይገባሻል አላህ እራሱ ገር አድርጎ ነው ያወረደው
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ እኳን አሏህ ወፈቃቺሁ ያፅናቺሁ አላህ ሦብሩን ይሥጣቺሁ
ዱአ እያደረግሽ ትንሽ ታገይ ከትንሽ ግዜ ቡሃላ የአላህን እርዳታ ታያለሽ ፡
ኢንሻአላህ በጣም ይገባሻል በርች ማሻአላህ አላህ ያብዛችሁ
_እኔም ሙሲሊሞችን በጣም ነበር የምጠላው ዛሬግን አልሀምዱሊላ ለኢስልምናየ ና ለእናቴ ለሀገሬ አገቴን እሰጣለሁ ከጨለማ አውጥተህ ወዴ ብረሀን ያመጣኸኝ ጌታየ አላህ ሆይ ምስጋና ለአተ ይገባህ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ኢስላም ሰላም ኢስላም ፍቅር በኢስላም ውስጥ ብዙ ነገር አለ_
ማሻአላህ
ማሻአላህ፣እህቴ
ማሻአሏህ
Maa shaaALLAH dear sister wellcome to Light ISLAM may ALLAH SAVE, love you ameeen
ማሻ አላህ አላህ ያጻናሺ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ኢንሸአላህ ወደ ኢትዮ ስመጣ በፕሮግራማችሁን እቀርባለው
ማሸአላህአላሁአክበር
ማሻ አላህ በርቺ አላህ ለወደደው ሰው ብቻ ነው እስልምናን የሚሰጠው ❤❤
መሻላተባርክላ።አላህያጠክርሽ።እብሽሪ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ጋብዙኝ በአላህ ረዥም ታሪክ አለኝ
አላህ ያጽናሽ ዉደዋ
Minber Tube Dewyelachew wuda
@@husnahassen4077 አሁን ውጭ ነኝ ስሄድ እደውልልቸዋለሁ ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ለመራን አላህ ምስጋና ይድረሰዉ
ማሻ አላህ❤❤❤
እኔም ሠለምቴ ነኝ ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።አላሀምዱሊላህ አዞሺ ጠክሪ።እኔ የሠለምኩት ቅዱስ ቁርአን አብቤ ነው።
ወላህ እኔነው በቅርብ ነው የሰለምኩት አልሃምዱሊላህ ደስተኛ ነው አላህ ያደለው ነው የሚሰልመው
የኔ ማር
በርች ውደ
😍ያጽናሽ
አላህ ያበርታሽ
Alhamdlilah ❣💫🌹
እኔም እቀርባለሁ ኢንሻ አላህ ሰለምቴወች ብዙ ነን
እእእ። really?Facebook ላይ MashaAllah ነሽ :)
@@Faiselmoha ❤😍
ان شا الله اختي
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ላመጣህኝ ጊታ
አልሀምዱሊላህ እኳን አላህወፈቀሺ
Mashaa allhaa
አልህምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ አላህ ወክበር
ሰለምቴዎች እንዴት እንደምቀናባቹ ወላሂ. ማሻአሏህ አሏህ ያጠንክራቹህ
በጣም ነው እምቀናባቸው ከእኛ እነሱ ይሻላሉ አላህ ይምራን ሁላችንንም
አሚንንንንን
ሒጂራዬ /ጀሞ አንችም ሰለምቴ ትመስሊኝ ነበር ንፅፅር ላይ ሳይሽ
@@rukiya6481 አደለሁም ልዩዬ
ሂጅራዬደምሪኝማር
ወላሂ ኢቃም እና ጂልባብ የለበሰች ሴትሳይ እንደት እንደምደሰትአላህ እኛም ይወፍቀን
አሚንንን
አሚን
ኢቃብ ሳይሆን ኒቃብ ነው ማማየ አላህ ይእዳሽ ልበሽ ደስስ የሚልና የሚያስውብ ነው
@@የሴቶችቅሬታሰሚሪም ጀዛከላህ እህቴእያወቅሺዉ ያዉ መዳም እና የመዳምስራ አናቴን ስለሚያጦዘኝ ነዉ
@@taibataiba.youtube4045 ወያኪ አልፍ ኸይር አይዞን ማማየ አላህ ያግራልን የማዳሟን ነገር ተይው ብቻ ረበና ሰከን ያርጋቸው እንጂ መች አናት ብቻ መዞር ምፅፅፅ
ስለ አለባበስሽ ላውራ ወይስ ስለ አስተሳሰብሽ ማሻ አላህ ውበትሽ ልዩ ነው
قانز محا مية you are beautiful
በጣም ማሻአላህ
አልሃምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ኢንሻአላህ በእኔ መንገድ እቀርባለሁ ሀገር ስመጣ
እኔም ደዉሉልኝ በቃ
@@huligebimediy1167 ኢንሻአላህ
ማሻ አሏህ ሀላፊነት አለብን በምንችለው የሂድያ ሰበብ እንሁን 👑🌹
የኔ እህት ደምሪኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ
@@አስያነኝየጎንደሯ የኔ እህት ደምሪኝ አበረታቺኝ
ውይ የኔ ውድ አለባበስሽ እደተመቼኝ ልነግርሽ አልችልም አላህ ይጠብቅሽ ሰለምቴዎች እኮ እቁ ናቸው
በጣም ወላሂ
ደምሪኝ ዉዴ
እስኪ በዱአችሁ አትርሱኚ ታናሽ ወድሜ ሀገር ለቆ ከሄደ አመት አለፈው ነብሱን ሊያድን ካለ መገዱ ሄደብኚ በኩፍር አይይይይ አላህ ይመልስልኚ አቋሙን ሳይ ምነው ይህን ሰበብ አድርጎ እስልምናን አላህ ይወፍቀው
አላህ ባለብት ይጠብቀዉ
አላህ፣በሰላም፣ይመልስልሽ
አላህ ይመልሰው ያረብብ
አላህ ይመልሰው
አብሽሪ።አላህይመልሰዉ።ያርብ
አንዲት ሰለምቴ እህታችን አለች ችግር ውስጥ ናት የምትችሉ ከሆነ ተባበርዋት
የት ነው ያለችው ውደ ኢትዮጵያ ናት
@@ባባዬእወድሃለሁ hager
Endet new maggnet yemnchelew
በምን መርዳት ይቻላል የት አለች
የት ነት ስልክ አላት
ስለምቴዎች የእውነት ልዩ ነቹ 😘😍በታለይ በዲነቻው ማሻአላህ ነቻው ከእኛ አስር እጥፍ ትሽለላቹ
ruclips.net/video/ART5p2N8WWo/видео.html
ሱበሀን አላህ እኔ በጣም የምወዳቸው ጎዶኞቸ ከክርስትና እምነት ወደ እስልምና የመጡት በጣም እስልምናን የሚጠሉ ነበሩ
የኔ መንገድ አንደኛ ፕሮግራም ❤የኔ ኒቃቢስት ስታምሪ😍😍ክርስቲያኖች ግን ለምን ነው እምጠሉን እኔም በአካል አጋጥሞኛል?!🤔
ሰሙ ነይ እንዛመድ
ሰሙ እህቴ ደምሪኝ አዲስ ነኝ የመጀመርያ ስራዬን አይልኝ
@@ፍቅርyoutube-x2m እንደማመር
@@ፍቅርyoutube-x2m እሽ
@@minatube7951 እሽ
*ንግስቷ አላህ በድንሽ ላይ ያፅናሽ*
ማሻአሏህ ያኡክተል ከሪም እንኳን ወደ ትክክለኛው እምነትሽ ተመለሽ ሀያቲ ሚንበሮች በርቱልን የአሏህ ጥበቃ ከናንተ ጋ ይሁን ውዶቸ
የኔ ውድ እህት ደምሪኝ
የት ናችሁ ያበናት እስኪ ሚዲያችንን እናበረታታ ላይክ ሸር እያረጋችሁ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኮሜት ማንበብ ውስጤነው የኔ መሰል ሰለምቲወች እንኳም አላህ ቅኑንመንገድ መራን
ማሻ አላህ አላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት እስልምና መጣሽ እህታችድ ሰለምቴዎች ጎበዝ ናቸው🌺🌺🌺🌹🌹💐💐💐
አላህ የተረጋጋ ህይወት በዱኒያም በአኼራም ያኑርሽ ያረበልዓለሚን አልሀምዱሊላሂ ዓላ ኒእመቲል ኢስላም ጀዛኩምአላህ ኸይር
ያገልብ ጋልዓደይ ማዓረይ ብዛት ብዓድና ረቢ ፅናዓቱ ያሃብኺ
ማሸአላህ በጣም ነው የሚገርመው ለሰለምቴዎች አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ያረብ
አላህ የሻውን ሰው ወደ ብርሃኑ ይመራል እህቴ አንቺን አላህ መርጦሻል
ማሻ አላህ ስለምቴዋች እኮ ካሉበት እምነት ወተው ሲመጡ ኢማናቸው ምንም አይነቀንቀውም አላህ ሳሊህ ልጆች ይወቅሽ በዲኑ ያጽናሽ ኢሙ
ነይ እንዛመድ እማ
ጥሎኝ ጠፋ ስትል አለገበሁም በጠም ነበር በመጨረሻ ግን አገበው ስትል በጠም ደስ አለኝ አለሀምድሊላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት አለህ መለሰሽ አለህ ይጨመርልሽ በእመንሽ በርቺ
ማሻ አላህ የኔ ውድ ኧረ አሁንስ እራሴን ታዘብኩት ኡፍፍ ውዶቸ በሰው አገር በሰው ቤት ኮሮና ታምሜያለሁ ዱአ አድርጉልኝ
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ
ፈፊ ደምሪኝ
ተሻለሽ?
አላህያሺርሺ አብሺሪ
ጀግነናሽ ጥንካሬ ያስቀናል ቡዙዎቹ የመስለም ፍለጎት ፈተነዉን ፈርተዉ ነዉ የማይሰልሙት
سبحان الله العظيم ❤ 😭😭إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَنْ يَشَاءُ
አላህ ይጨምርልሽ
Masha allah sister
صاح والله ماشاءالله تبارك الله يحفظك
@@የኢትዮልጅ-ተ5ኀ damireny wude jzk keyran
መጨረሻ ላይ የመለሰችው መልስ ለሁሉም ሴቶች መልስ ነው ጋዜጠኛው የወደ ፊት እቅድሽ ምንድን ነው ዳእዋ የማድረግ ፍላጎት አለሽ ሲላት የኢሙ መልስ እስልምናን የሰጠኝ አንድ ክብር ነው ሴት ልጅ ነኝ ሳህ ልጆች ወልጄ ልጆቼን በተርቢያ ማሳደግ ነው!!!! ያአላህ ምንኛ ያማረ መልስ ነው ሱብሀን አላህ አላህ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ይወፍቅሽ ያኡምሪ
አሏህ ፅናቱንም ይስጥሽ እህቴ ኢማንዬ የኔ እንቁ አሏህ ይጠብቅሽ ከነ አነጋገርሽም ውብ ነሽ አብሽሪ እስልምና ደሥ የሚል ህይወት ነው በርቺ በእስልምና አኑሮ በእስልምናም ይግደለን
ሰአዲ ደምሪኝ
በኒቃብና በጅልባብ የተዋበች ሴት ሳይ ደስ ይለኛል አላህ ይጨምርልሽ ኢማን
እኳንም ሰለምሽ የኔ ቆንጆ እንኳንም ወደተወለዲሺበት ሀይማኖት መጣሺ አላህ ይጠብቅሺ
ይህን ፕርግራም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው አልፎኝ አያውቅም በጣም ነው የምቀናባቸው የኔ ውዶች ጀዛኩመላህ ከይር ቀጥሉበት...........
ማሻ አላህ አላህ እኳን ኤሄን ውብ እምነት ወፈቀሽ ደሞ በኒቃብ ተውበሻል🥰❤
ሰልምቴዋች እኮ ልዬ ናችሁ ስወዳችሁ ወላሂ ❤🇪🇹✔🇸🇦😍 ከአለባበሳቸው ጀምሩ በድናቸው ያላቸው ጥንካሬ !!!የኔ መንገድ ✔✔✔✔🇪🇹❤👍ግን ለምንዲን ነው የኢትዮጵያ ካፊሩች ሙስሊሞችን የሚጠሉት ሁሉም ስለምቴውች ሲናገሩ እስላም በጣም እንዴ ሚጠሉ ነው ሁሊየ ጥያቄ የሚሆንብኝ 🤔#ሁሊየ አቅሩብልን ሰልምቴዋችን በጣም ነው የምወዳቸው❤ ለሌሎችም ት/ት ይሆናል
የሚሠበኩት ሥለ ሙሥሊሞች መጥፎ ነገር ነው
በትክክል ከኛ ይሸለሉ
ሀዩ ደምሪኝ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ሙስሊም እድጠላ ያደረገችኝ አያቴ ነች አባቴ እናቴን አስልሞ ነዉ ያገባት እኔን አያቴ ወስዳ አሳደገችኝ እናቴን እራሱ ለማየት አልመጣም ስለማልወዳቸዉ እኔ ሰልሜ ሳታይ እናቴ መሞቷ ፀፀት ሆኖብኛል ቢያስ አፍዉ ሳትለኝ አባቴ እደት ደስ እዳለዉ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ማሬ በጣም ደስ ይላል
ያኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም በርቱእንኳን አለህ እስልምናን ወፈቃሽ እህቴ አለህ በዲንሽ ያፅነሽ
ሰለምቴዎች በዲናቸው ጠንካሮች ናቸው በዙ ጊዜ አጋጥሞኛል እደነቃለሁ
እረህማኑ ያሻውን ይመራል ማሻአላህ የኔእቁ አቤት ስታምሪ
ውዶቻችን ሴቶቻችንን ይዛችሁልን ስለመጣችሁ ሹክረንእህቴ ኢማን ማሻ አላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽየኢማን ኢማን አለሽ ረበና ያህፍዝሽ
እስልምና ሀቅ ነው ስድቅ ነው አማኛች ጠንክሩ 🕋🕌
ሰለምቲወችን ልንተባበራቸው ይገባል መከራና ስቃይ ግልት ሊገጥማቸው ይችላል ልናግዛቸው ይገባል ስልክ አስቀምጡልን
ያአላህ እንደት ድስ ይላል እንኩዋን ወደ መልካም እምነት መጣሽ መታደል ነው እኛም አለባበሳችንን ማሳመር አለብን
ውዴ አላህ እስከመጨረሻዉ ያፀናሽ
አሚን ያረብ
ሀሉም ለኸይር ነዉ. የጠሉት ይወራሳል. ይባላል. አልሀምዲሊላ. እንኮን. ወደተፈጠርሽበት መጣሽ. እህት አላህ ይጠብቅሽ
በትክክል የኔ መልካም ደምሪኝ
ደምሩኚ እደምራለሁ ዉዶቸ
ማሸአላህ አላህ እንኳን ወደ ምርጡ ጎደነ ማረሽ በርቺ ሴት ልጅ ፈተነ ሲገጥማት ነው ጠንከረ ምትሆነው
መሻላህ አቤት ውበት ሲለካ ለካም በኢጃብነው አላህይጨምርልሽ
አሚን የኔ ልዩ ደምሪልኝ
Mashalla
አላህ ያፅናሽ እህቴ ልጂሽንም አላህ የደስታሽ ምንጭ ያድርግልሽ
አሏህ የበለጠ ያጠንክርሽ የኔ ጠንካራ እህት
አላህ ይጠብቅሽ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ
ማሻአላ አላህ ይጨምልሺ በጣምደስይለኛል አለባበስሺ እስኪ እህቶቺ አለባበሳቺን እናስተካክል ወላሂ አድስሰልመው እዴት እዴገባቸው እኛ ከስልምና የተወለድን ብዞቻቺን በጣም ያሳዝናል እና ለራሳቺንነውሂጃብ ሙሉ
አብሽሪ ጅግናነሽ አጅብ በርች ብቻሽን አይደለሽም አብሸሪ
ኧረ በአላህ አንድ ያክስቴልጂ አቅርቡት ብዙ ፈተናም እየደረሰበትነው
የት ነው እሱ
የት ነው ሚስኪን አላህ ችግሩን ያቅልልለት
@@alfihabshawitea4532 ወሎ ወግዲ
@@rahmayimam885 አሚንንንን
ደውሉና ጠቁሟቸው እነሱኮ ካልተነገራቸው አያውቁም
ደስ ሲል አሁን አግብቻለው ስትል ደስ አለኝ
አልሀምዱሊላህ ሰው ቢጠላ አላህ ካልጠላሽ ምንም አትሆኚም አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ የኛ ጀግናውች በርቱ ኢማንየ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት መንገድ አላህ አመጣሽ መብሩክ
አጀብ ይቀፉኛል ስትል በጣም ተቃጠልኩኝ ግን ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ እስልምና ልዩ ነው አልሃምዱሊላሂ መታደል እኮ ነው ወላሂ
ትክክልውዴይቀፈናልይላሉባያውቁትእጅእሳትመሆኑንእነሱምይመጠነበርወደኛ
Subhanellahe
አይዋዱንም እኮ ግንአላህሲማልሰቻዉታመልከቱ
ተቃጠልኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወላሂ የእኔም እናት ስለምቴናት እና ሙስሊሞችን በጣም እጠየፋቸው ነበር ትል ነበር ሱባሀን አላህ አሁን ምርጥ ሙስሊም ሆነች እኔም በስቅ ሰበብ ስለምኩ አልሀምዱሊላህ☝ አልህኒእመተልኢስላም☝
ከ እሥልምና ምን ወደደሸ ለሚለው ጥያቄ ድንቅ መልሰ አንደ ፈጣሪን ቢቻ ነው ሚመለከው
الحمد الله
ማሻ አለህ ሰለምቴዎች በጣም ነዉ የሚወደቹ አለህ ይጨምርለቹ ተምረለቹ
Dammireny jzk keyran
እኔምሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላ ከእስልምና ከገባሁ እናቴን ወንድሜን እህቴን አስልሜያለሁ አባቴን አላህ እንዲመራልኝ ዱአ አርጉልኝ ሀባይብ
🌺ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ 🌺~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ በአላህ ፍቃድ ።🌺━════ ❁❁❁ ════━ ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ። ━════ ❁❁❁ ════━🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል ))))
አስገቢኝ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ጀሊሉ ስለወደደሽ ነው ኢስላምን የሰጠሽ አልሀምዱሊላህ ኮሜንት ላይ ብዙ ሰላምቴ አላቹ ደስ ስትሉ
ዉድ የሀገራችን ልጆች ሁሌም ሰላምና ጤና አይለያቹ🔴
ማሻ አላህ በእውነት በጣም ጀግናነሽ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱሊላህ ከችግር በሆላ ምችት
ማሻ አላህ ሚበሮች አሪፍ ነገር እየሰራቹ ነው በርቱ አላህ ያግዛቹ
ነይ እንዛመድ ውዴ
@@kedjiatube5472 ኑእኔምጋ እንዛመድ
ኧረ ተው እኔም ደምሩኝ😨
@@susubintjamal43 ነይ
@@tube-zf8mm እሺ🌺
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሰወች እደት ሰለምሺ ሲሉኝ ማብራራቱ ይደክመኚና አላህ መርጦኝ እዲለኛ ሁኝ እላቸው አለሁ አልሀምዱሊላህ አልሀም ዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ 😊
ማሻ አላህ ደሞ አለበባስሽ ስየምር አላሁ አክባር አላህ ስመርጥ እንዲህ ነው
ማሻአላህ ሌሎችንም አላህ ወደ እዉነት ያምጣቸዉ
እስልምና ሰላም ነው እንካን ሰለምሽ አልሀምዱሊላህ
አለሀምዱሊላሕ እኔም ሠልሜአለሁ የኔም ፈተናአልቆ አጋራችሁ ይሆናል ብቻ እድአልፈው ዱአአድርጉልኝ እሔትወድሞቸ እደነዚሕ አይነቶችን ሣይ እፀናናለሁ የኔም ታሪክ አልፎ አይይሆናል ኢንሻአላሕ። 😔
ማሻ አላህ እኔ በምን ልግለፅሽ ጎበዝ ጀግነ 💪💪💪💪👌👌👌👌👌👍👍👍
ማሻ አላህ ሰለምቴወች ብዛታችሁ ኮመንታተሮች
እህቴ ኣሏህ ያጽናሽ ብዙ ይህን የእሥልምናን ብርሀን ያልታደሉ ሠዎች ኣሉ ኣሏህን ኣመሥግኝከእሥልምና የበለጠ ሀብት የለም።እኔም ሠለምቴ ነኝ ኣልሀምዱሊሏህመሥለሜ ብዙ ፊትና ደርሦብኛል ብቻ ኣልሀምዱሊሏ😥
ማሻ አላህ አብሽሪ አማኘ ይፈተናል ነብዩላህ ዩሱፍ ሌሎችም ምንዳው ጀነት ነው አላህ ጥናቱን ይስጥሽ
መሸአላህ ተባረክ አሏህ አላህ ለሁሉም ሁዳ ይስጠው
ኢማን ጀግኒት ደስ ስትል ! አላህ ይጠብቅሽ
ማሻአላ. ደሥትያለሽ. ግን ምናምን።ምናምንነገር።ምን ሽምነው።አላነፃፀርችልኝም።።አላህይጨምርልሽማማየ
አላህ ያጸናት እህታችንንን ሚንበሮች ቀጥሉበት በጣም ለሙስሊሞች ሆነ ለኢ አማኞች ትምህርት ይሰጣል ደካማ ጎናችንን እንዲናይ ያደርገናል እያቀረባቹሁት ያላቹሁት
መሻአላህ በጣም ደስይላል አላህ አምሳያችሁን ያብዛልኝ ዉዶች
በተለይ ኣሁን ላይ ትዳር ላይ መሆን ሽ ደስ ኣለኝ ፈተናሽ ብዙ ነው ዱንያ
ያሰላም የሰለምቴዎች ጥንካሬ ይአጅባለረ አቦ ኢኸላሱን ይሰጣችሁ በሁሉም ነገረ
ዉዲቱ እህቴ አልሀምዱሪላህ ጥንካሬሺ ደስ ይላል ጡሩ ባልም አላህ ስለካሰሺ ደስ ይላል አልሀምዱሪላህ
ኢማንየ💚🌷ባችና በመሰሎችሽ እኮ እየወደደሆችሁ እቀናባችሁ አለሁሙተናቂብ ሴት ውስጤ ናት😍
ነይ እንደማመረ ውዴ
ማሻ አላህ አለህ የጠንክርሽ እህቴ😍😍😍
አሰላም ወአልኩም ወረህመተላህ ወበረከቱ ስባሀን አላህ ይገሪማል አላህ የፈለገዉን ሰዉ ቀጥተኛዉ መገድ ይመራል ይገርማል የኔ ህወት ጋር ይመሳሰላል ግን የኔ ይለያል በጣም በጣም ከባድ ፈተና አሳልፌለሁ በመስሌም ከዝህ ሁሉ ፈተና የማይረሳኝ ወልጄ 3ወር ልጅ ይዤ ከቤት ስያስወጡን በጣም ከፍቶኝ የዛካ ጥሬ የተዋጣዉን ስሰጡኝ ለኔ በጣም ከባድ ግዜ ነበሪ ግንይሁን እጅ መሰለሜን አምኘበት ስለገባሁ ምንም አይመስለኝም አንድ ቀን እደማልፍ አቅ ነበር አላሀምድልላህ እስላም ያደረገኝ ጌታ ምስገና ይድረሰዉ አሁንም በስደት ሁኜ እንኳን አይተዉኝም ቤተሰቦቼ እኔ ብቻ ነኝ ግን አላሀምድልላህ አላህ አለኝ አሁንም በሰዉ አገር ልጄ ይዤ ነዉ ምሰራዉ ለምን ልጄን ብልክም ክርስትያን ያረጉልኛል ብየ አላሀምድልላህ አንድ ቀን እኳን ስራ ወጥቼ አላቅም አላህን እለምነዋለሁ ካላተ ምንም እደለለኝ አተ ታቃለህ በእወተኛ እስልምኔቴ ይሁን እለዋለሁ አላህ ስትለምነዉ ድአ ስታርግ ላተ ቅርብ ነዉ እንሻአላህ አላህ ብሎት አጌሬን ስገባ በናተ ቀርቤ የህወት ታርኬን አካፍላቹሀለሁ እንሻአላህ ብዙ ብዙ ያሳለፍኳቸዉ ችግር እና ስቃ አሉ እፀፍኳቸዉ ዉየ እኳን ባድር አያልቅም አላሀምድልላህ ህወት ይጥላል አላሀምድልላህ ዓለንዕመት እስላም ይሄን የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹሁ ይብዛ
ምን አስታወስኩ መስላችሁ እህቴን ሳወራት በአንድ ሪክርድ ከ 10 ጊዜ ብእላይ ምናምን ነገር እያለች አቃጥላኝ ምን አይነት ፋሺን ነዉ እያልኩ ነበር አሁን ይህችም ስትል አጋጣሚው ገረመኝ😂🥺
አዎ እኔም ገረመኝ ግን ልምድ ይሆናል
ሀሀሀሀ በምናምን ነገር ጨረሰችው እኮ
የኔ እህት ደምሪኝ አዲስ ነኝ አበረታቺኝ የመጀመርያ ስራዬን አይልኝ
አያገርምሞ. ልብህመም ያለበሠዉነዉ ትፉሽ ሥለሚጥር ነዉ እኔም ያመኛን ብዙ ሥወራ ትፉሸ ይቆረጣን እነ እያረፉኩነዉ. ማወራዉ ሲመኛ በተለይ ትፉሽ አይወጣልኛም.
እኔ በቀልድ የጀመርኩት "ማለቴ ማለቴ" ስል አሁን በቁም ነገሩም ማለቴ ሳልል አላወራም ልምድ መጥፎ ነው
የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ የምር አላህ አድሎሻል ከፈተናወቹ ይሰውርሽ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ
በጣም የምወደው ብሮግራም የኔ መንገድ
@@atyub እሺ
በአላህ አለባበስሽ ሲያምር በአላህ ይሁንብኝ ሂጃብ ጂልባብ ንቃብ የሚለብሱ እህቶቼን ሳይ ወላሂ ነው የምላችሁ እንባ ይተናነቀኛል የያረብብብብ አንተው በሂጃባችን በዲናችን አፅናን ያረብብብብ እህቴ ማሻ አላህ እንኳንም ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት አላህ መርስሽሽሽ
ወላሂ እኔም ሥቀናባቼዉ ሥወዳቼዉ ሀገር ሄጄ አንዴ ኒቃብ የለበሡትን ሣይ በቃ እቅፍ አርጌ ብሥማቼዉ ደሥታየ ነዉ እህቶቼም ኒቃቢሥትናቼዉ ኢንሻአሏህ እኔም እንድህ ሣልዋብ አልቀርም በቅርብ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ለምን እስከዛሬ አለበሽም ልበሽ እህቴ ስራም ላይ ሆነን መልበስ እንችላለን እኮ
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ኢንሻአላህ ዉድዋ እለብሣለሁ ኦላይን ጅልባብና ኒቃብ ኦርደር አድርጊያለሁ
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አወ ልበሺ ውበታችን ነው
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እሺ ገልቢ 🌹🌹
እዉነት ጀግና ብዬሻለሁ እህቴ!!
አላህ ያፅናሽ እቴ
ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ በማትጠገበዉ ጀነት ይሠብስበን🌴🌴🌴
ቁጥራን ሥጡኝ ማድነቅና ስጦታ መስጠት እፈልጋለሁ ለነማን በተረፈ አላህ ተብየው እወዳችሀለሁ
ብርቱ ሰው ነሽ ማሻአላህ አላህ የሚወደውን ይፈትናል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ. ጎበዞች ናቸው ሰለምቴዎች ማሻአላህ
ማሻ አላህ እህታየ አማን ማሻ አላህ አላህ ይጨምል አለሀምዱላሉህ እኔም እሰለምና ተቀብልሁ አለሀምዱላሊህ ትልቅ ደሰታነው
ስለምቴዎች እኮ ልዩ ናችሁ ወላሂ ሲስልሙ ከልባቼው ነዉ እኛን ይበልጣሉ🥰
በጣም የኔ ልዩ ደምሪኝ አበረታቺኝ
በጣምም
አው
ሷሊሀዬደምሪኝ
@@lubabatube7975 ደምሪነኝውደ
እኔም መምጣቴ አይቀርም እዚህ ቦታ ኢንሻ አላህ ሰለምቴ ነኝ እኔም የሰንበት ተማሪ ነበርኩ ያአላህ ደሞ እኔ ብቻ አለደለም ሙሉ ቤተሰቤ አሁንም በቅርቡ አክስቴ ከነባለቤቷ ጋ ሰለመች ደስታዬ ወደር የለውም ግን ቡዙ ፈተናሆች አሉ እሱም አላህ ደሞ ሰብሩን ይለግሰን ያረብ እስኪ ደዓ አድርጉልኝ ቁርሃን ለመቅራት ፈልጌ አልገባሽ ብሎኛል
አብሽሪ ይገባሻል አላህ እራሱ ገር አድርጎ ነው ያወረደው
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ እኳን አሏህ ወፈቃቺሁ ያፅናቺሁ አላህ ሦብሩን ይሥጣቺሁ
ዱአ እያደረግሽ ትንሽ ታገይ ከትንሽ ግዜ ቡሃላ የአላህን እርዳታ ታያለሽ ፡
ኢንሻአላህ በጣም ይገባሻል በርች ማሻአላህ አላህ ያብዛችሁ
_እኔም ሙሲሊሞችን በጣም ነበር የምጠላው ዛሬግን አልሀምዱሊላ ለኢስልምናየ ና ለእናቴ ለሀገሬ አገቴን እሰጣለሁ ከጨለማ አውጥተህ ወዴ ብረሀን ያመጣኸኝ ጌታየ አላህ ሆይ ምስጋና ለአተ ይገባህ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ኢስላም ሰላም ኢስላም ፍቅር በኢስላም ውስጥ ብዙ ነገር አለ_
ማሻአላህ
ማሻአላህ፣እህቴ
ማሻአሏህ
Maa shaaALLAH dear sister wellcome to Light ISLAM may ALLAH SAVE, love you ameeen
ማሻ አላህ አላህ ያጻናሺ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ኢንሸአላህ ወደ ኢትዮ ስመጣ በፕሮግራማችሁን እቀርባለው
ማሸአላህአላሁአክበር
ማሻ አላህ በርቺ አላህ ለወደደው ሰው ብቻ ነው እስልምናን የሚሰጠው ❤❤
ማሻአላህ
መሻላተባርክላ።አላህያጠክርሽ።እብሽሪ
መሻላተባርክላ።አላህያጠክርሽ።እብሽሪ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ጋብዙኝ በአላህ ረዥም ታሪክ አለኝ
አላህ ያጽናሽ ዉደዋ
Minber Tube Dewyelachew wuda
@@husnahassen4077 አሁን ውጭ ነኝ ስሄድ እደውልልቸዋለሁ ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ለመራን አላህ ምስጋና ይድረሰዉ
ማሻ አላህ❤❤❤
እኔም ሠለምቴ ነኝ ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።አላሀምዱሊላህ አዞሺ ጠክሪ።
እኔ የሠለምኩት ቅዱስ ቁርአን አብቤ ነው።
ማሻአላህ
ማሻ አላህ
ወላህ እኔነው በቅርብ ነው የሰለምኩት አልሃምዱሊላህ ደስተኛ ነው አላህ ያደለው ነው የሚሰልመው
የኔ ማር
በርች ውደ
😍ያጽናሽ
አላህ ያበርታሽ
Alhamdlilah ❣💫🌹
እኔም እቀርባለሁ ኢንሻ አላህ ሰለምቴወች ብዙ ነን
እእእ። really?
Facebook ላይ MashaAllah ነሽ :)
@@Faiselmoha ❤😍
ان شا الله اختي
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ላመጣህኝ ጊታ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላህ እኳን አላህወፈቀሺ
Mashaa allhaa
አልህምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ አላህ ወክበር
ሰለምቴዎች እንዴት እንደምቀናባቹ ወላሂ. ማሻአሏህ አሏህ ያጠንክራቹህ
በጣም ነው እምቀናባቸው ከእኛ እነሱ ይሻላሉ አላህ ይምራን ሁላችንንም
አሚንንንንን
ሒጂራዬ /ጀሞ አንችም ሰለምቴ ትመስሊኝ ነበር ንፅፅር ላይ ሳይሽ
@@rukiya6481 አደለሁም ልዩዬ
ሂጅራዬደምሪኝማር
ወላሂ ኢቃም እና ጂልባብ የለበሰች ሴት
ሳይ እንደት እንደምደሰት
አላህ እኛም ይወፍቀን
አሚንንን
አሚን
ኢቃብ ሳይሆን ኒቃብ ነው ማማየ አላህ ይእዳሽ ልበሽ ደስስ የሚልና የሚያስውብ ነው
@@የሴቶችቅሬታሰሚሪም ጀዛከላህ እህቴ
እያወቅሺዉ ያዉ መዳም እና የመዳምስራ
አናቴን ስለሚያጦዘኝ ነዉ
@@taibataiba.youtube4045 ወያኪ አልፍ ኸይር አይዞን ማማየ አላህ ያግራልን የማዳሟን ነገር ተይው ብቻ ረበና ሰከን ያርጋቸው እንጂ መች አናት ብቻ መዞር ምፅፅፅ
ስለ አለባበስሽ ላውራ ወይስ ስለ አስተሳሰብሽ ማሻ አላህ ውበትሽ ልዩ ነው
قانز محا مية you are beautiful
በጣም ማሻአላህ
አልሃምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ኢንሻአላህ በእኔ መንገድ እቀርባለሁ ሀገር ስመጣ
እኔም ደዉሉልኝ በቃ
@@huligebimediy1167 ኢንሻአላህ
ማሻ አሏህ ሀላፊነት አለብን በምንችለው የሂድያ ሰበብ እንሁን 👑🌹
የኔ እህት ደምሪኝ አዲስ ጀማሬ ነኝ
@@አስያነኝየጎንደሯ የኔ እህት ደምሪኝ አበረታቺኝ
ውይ የኔ ውድ አለባበስሽ እደተመቼኝ ልነግርሽ አልችልም አላህ ይጠብቅሽ ሰለምቴዎች እኮ እቁ ናቸው
በጣም ወላሂ
ደምሪኝ ዉዴ
እስኪ በዱአችሁ አትርሱኚ ታናሽ ወድሜ ሀገር ለቆ ከሄደ አመት አለፈው ነብሱን ሊያድን ካለ መገዱ ሄደብኚ በኩፍር አይይይይ አላህ ይመልስልኚ አቋሙን ሳይ ምነው ይህን ሰበብ አድርጎ እስልምናን አላህ ይወፍቀው
አላህ ባለብት ይጠብቀዉ
አላህ፣በሰላም፣ይመልስልሽ
አላህ ይመልሰው ያረብብ
አላህ ይመልሰው
አብሽሪ።አላህይመልሰዉ።ያርብ
አንዲት ሰለምቴ እህታችን አለች ችግር ውስጥ ናት የምትችሉ ከሆነ ተባበርዋት
የት ነው ያለችው ውደ ኢትዮጵያ ናት
@@ባባዬእወድሃለሁ hager
Endet new maggnet yemnchelew
በምን መርዳት ይቻላል የት አለች
የት ነት ስልክ አላት
ስለምቴዎች የእውነት ልዩ ነቹ 😘😍በታለይ በዲነቻው ማሻአላህ ነቻው ከእኛ አስር እጥፍ ትሽለላቹ
ruclips.net/video/ART5p2N8WWo/видео.html
ሱበሀን አላህ እኔ በጣም የምወዳቸው ጎዶኞቸ ከክርስትና እምነት ወደ እስልምና የመጡት በጣም እስልምናን የሚጠሉ ነበሩ
የኔ መንገድ አንደኛ ፕሮግራም ❤
የኔ ኒቃቢስት ስታምሪ😍😍
ክርስቲያኖች ግን ለምን ነው እምጠሉን እኔም በአካል አጋጥሞኛል?!🤔
ሰሙ ነይ እንዛመድ
ሰሙ እህቴ ደምሪኝ አዲስ ነኝ የመጀመርያ ስራዬን አይልኝ
@@ፍቅርyoutube-x2m እንደማመር
@@ፍቅርyoutube-x2m እሽ
@@minatube7951 እሽ
*ንግስቷ አላህ በድንሽ ላይ ያፅናሽ*
ማሻአሏህ ያኡክተል ከሪም እንኳን ወደ ትክክለኛው እምነትሽ ተመለሽ ሀያቲ ሚንበሮች በርቱልን የአሏህ ጥበቃ ከናንተ ጋ ይሁን ውዶቸ
የኔ ውድ እህት ደምሪኝ
ruclips.net/video/ART5p2N8WWo/видео.html
የት ናችሁ ያበናት እስኪ ሚዲያችንን እናበረታታ ላይክ ሸር እያረጋችሁ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኮሜት ማንበብ ውስጤነው የኔ መሰል ሰለምቲወች እንኳም አላህ ቅኑንመንገድ መራን
ማሻ አላህ አላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት እስልምና መጣሽ እህታችድ ሰለምቴዎች ጎበዝ ናቸው🌺🌺🌺🌹🌹💐💐💐
አላህ የተረጋጋ ህይወት በዱኒያም በአኼራም ያኑርሽ ያረበልዓለሚን አልሀምዱሊላሂ ዓላ ኒእመቲል ኢስላም ጀዛኩምአላህ ኸይር
ያገልብ ጋልዓደይ ማዓረይ ብዛት ብዓድና ረቢ ፅናዓቱ ያሃብኺ
ማሸአላህ በጣም ነው የሚገርመው ለሰለምቴዎች አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ያረብ
አላህ የሻውን ሰው ወደ ብርሃኑ ይመራል እህቴ አንቺን አላህ መርጦሻል
ማሻ አላህ ስለምቴዋች እኮ ካሉበት እምነት ወተው ሲመጡ ኢማናቸው ምንም አይነቀንቀውም አላህ ሳሊህ ልጆች ይወቅሽ በዲኑ ያጽናሽ ኢሙ
ነይ እንዛመድ እማ
ጥሎኝ ጠፋ ስትል አለገበሁም በጠም ነበር በመጨረሻ ግን አገበው ስትል በጠም ደስ አለኝ አለሀምድሊላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት አለህ መለሰሽ አለህ ይጨመርልሽ በእመንሽ በርቺ
ማሻ አላህ የኔ ውድ ኧረ አሁንስ እራሴን ታዘብኩት ኡፍፍ ውዶቸ በሰው አገር በሰው ቤት ኮሮና ታምሜያለሁ ዱአ አድርጉልኝ
አብሽሪ አላህ ያሽርሽ
ፈፊ ደምሪኝ
ተሻለሽ?
አላህያሺርሺ አብሺሪ
ጀግነናሽ ጥንካሬ ያስቀናል ቡዙዎቹ የመስለም ፍለጎት ፈተነዉን ፈርተዉ ነዉ የማይሰልሙት
سبحان الله العظيم ❤ 😭😭
إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَنْ يَشَاءُ
አላህ ይጨምርልሽ
Masha allah sister
صاح والله ماشاءالله تبارك الله يحفظك
ruclips.net/video/ART5p2N8WWo/видео.html
@@የኢትዮልጅ-ተ5ኀ damireny wude jzk keyran
መጨረሻ ላይ የመለሰችው መልስ ለሁሉም ሴቶች መልስ ነው ጋዜጠኛው የወደ ፊት እቅድሽ ምንድን ነው ዳእዋ የማድረግ ፍላጎት አለሽ ሲላት የኢሙ መልስ እስልምናን የሰጠኝ አንድ ክብር ነው ሴት ልጅ ነኝ ሳህ ልጆች ወልጄ ልጆቼን በተርቢያ ማሳደግ ነው!!!! ያአላህ ምንኛ ያማረ መልስ ነው ሱብሀን አላህ አላህ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ይወፍቅሽ ያኡምሪ
አሏህ ፅናቱንም ይስጥሽ እህቴ ኢማንዬ የኔ እንቁ አሏህ ይጠብቅሽ ከነ አነጋገርሽም ውብ ነሽ አብሽሪ እስልምና ደሥ የሚል ህይወት ነው በርቺ በእስልምና አኑሮ በእስልምናም ይግደለን
ሰአዲ ደምሪኝ
በኒቃብና በጅልባብ የተዋበች ሴት ሳይ ደስ ይለኛል አላህ ይጨምርልሽ ኢማን
እኳንም ሰለምሽ የኔ ቆንጆ እንኳንም ወደተወለዲሺበት ሀይማኖት መጣሺ አላህ ይጠብቅሺ
ይህን ፕርግራም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው አልፎኝ አያውቅም በጣም ነው የምቀናባቸው የኔ ውዶች ጀዛኩመላህ ከይር ቀጥሉበት...........
ማሻ አላህ አላህ እኳን ኤሄን ውብ እምነት ወፈቀሽ
ደሞ በኒቃብ ተውበሻል🥰❤
ሰልምቴዋች እኮ ልዬ ናችሁ ስወዳችሁ
ወላሂ ❤🇪🇹✔🇸🇦😍 ከአለባበሳቸው ጀምሩ በድናቸው
ያላቸው ጥንካሬ !!!
የኔ መንገድ ✔✔✔✔🇪🇹❤👍
ግን ለምንዲን ነው የኢትዮጵያ ካፊሩች
ሙስሊሞችን የሚጠሉት ሁሉም ስለምቴውች
ሲናገሩ እስላም በጣም እንዴ ሚጠሉ ነው
ሁሊየ ጥያቄ የሚሆንብኝ 🤔
#ሁሊየ አቅሩብልን ሰልምቴዋችን በጣም ነው የምወዳቸው❤ ለሌሎችም ት/ት ይሆናል
ነይ እንዛመድ እማ
የሚሠበኩት ሥለ ሙሥሊሞች መጥፎ ነገር ነው
በትክክል ከኛ ይሸለሉ
ሀዩ ደምሪኝ
እኔም ሰለምቴ ነኝ ሙስሊም እድጠላ ያደረገችኝ አያቴ ነች አባቴ እናቴን አስልሞ ነዉ ያገባት እኔን አያቴ ወስዳ አሳደገችኝ እናቴን እራሱ ለማየት አልመጣም ስለማልወዳቸዉ እኔ ሰልሜ ሳታይ እናቴ መሞቷ ፀፀት ሆኖብኛል ቢያስ አፍዉ ሳትለኝ አባቴ እደት ደስ እዳለዉ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ማሬ በጣም ደስ ይላል
ያኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም በርቱ
እንኳን አለህ እስልምናን ወፈቃሽ እህቴ አለህ በዲንሽ ያፅነሽ
ሰለምቴዎች በዲናቸው ጠንካሮች ናቸው በዙ ጊዜ አጋጥሞኛል እደነቃለሁ
እረህማኑ ያሻውን ይመራል ማሻአላህ የኔእቁ አቤት ስታምሪ
ውዶቻችን ሴቶቻችንን ይዛችሁልን ስለመጣችሁ ሹክረን
እህቴ ኢማን ማሻ አላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ
የኢማን ኢማን አለሽ ረበና ያህፍዝሽ
እስልምና ሀቅ ነው ስድቅ ነው አማኛች ጠንክሩ 🕋🕌
ሰለምቲወችን ልንተባበራቸው ይገባል መከራና ስቃይ ግልት ሊገጥማቸው ይችላል ልናግዛቸው ይገባል ስልክ አስቀምጡልን
ያአላህ እንደት ድስ ይላል እንኩዋን ወደ መልካም እምነት መጣሽ መታደል ነው እኛም አለባበሳችንን ማሳመር አለብን
ውዴ አላህ እስከመጨረሻዉ ያፀናሽ
አሚን ያረብ
ሀሉም ለኸይር ነዉ. የጠሉት ይወራሳል. ይባላል. አልሀምዲሊላ. እንኮን. ወደተፈጠርሽበት መጣሽ. እህት አላህ ይጠብቅሽ
በትክክል የኔ መልካም ደምሪኝ
ደምሩኚ እደምራለሁ ዉዶቸ
ማሸአላህ አላህ እንኳን ወደ ምርጡ ጎደነ ማረሽ በርቺ ሴት ልጅ ፈተነ ሲገጥማት ነው ጠንከረ ምትሆነው
መሻላህ አቤት ውበት ሲለካ ለካም በኢጃብነው አላህይጨምርልሽ
አሚን የኔ ልዩ ደምሪልኝ
Mashalla
አላህ ያፅናሽ እህቴ ልጂሽንም አላህ የደስታሽ ምንጭ ያድርግልሽ
አሏህ የበለጠ ያጠንክርሽ የኔ ጠንካራ እህት
አላህ ይጠብቅሽ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ
ማሻአላ አላህ ይጨምልሺ በጣምደስይለኛል አለባበስሺ እስኪ እህቶቺ አለባበሳቺን እናስተካክል ወላሂ አድስሰልመው እዴት እዴገባቸው እኛ ከስልምና የተወለድን ብዞቻቺን በጣም ያሳዝናል
እና ለራሳቺን
ነው
ሂጃብ ሙሉ
አብሽሪ ጅግናነሽ አጅብ በርች ብቻሽን አይደለሽም አብሸሪ
ነይ እንዛመድ እማ
ኧረ በአላህ አንድ ያክስቴልጂ አቅርቡት ብዙ ፈተናም እየደረሰበትነው
የት ነው እሱ
የት ነው ሚስኪን አላህ ችግሩን ያቅልልለት
@@alfihabshawitea4532 ወሎ ወግዲ
@@rahmayimam885 አሚንንንን
ደውሉና ጠቁሟቸው እነሱኮ ካልተነገራቸው አያውቁም
ደስ ሲል አሁን አግብቻለው ስትል ደስ አለኝ
አልሀምዱሊላህ ሰው ቢጠላ አላህ ካልጠላሽ ምንም አትሆኚም አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ የኛ ጀግናውች በርቱ ኢማንየ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት መንገድ አላህ አመጣሽ መብሩክ
አጀብ ይቀፉኛል ስትል በጣም ተቃጠልኩኝ ግን ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ እስልምና ልዩ ነው አልሃምዱሊላሂ መታደል እኮ ነው ወላሂ
ትክክልውዴይቀፈናልይላሉባያውቁትእጅእሳትመሆኑንእነሱምይመጠነበርወደኛ
Subhanellahe
አይዋዱንም እኮ ግንአላህሲማልሰቻዉታመልከቱ
ተቃጠልኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወላሂ የእኔም እናት ስለምቴናት እና ሙስሊሞችን በጣም እጠየፋቸው ነበር ትል ነበር
ሱባሀን አላህ አሁን ምርጥ ሙስሊም ሆነች እኔም በስቅ ሰበብ ስለምኩ አልሀምዱሊላህ☝ አልህኒእመተልኢስላም☝
ከ እሥልምና ምን ወደደሸ ለሚለው ጥያቄ ድንቅ መልሰ አንደ ፈጣሪን ቢቻ ነው ሚመለከው
الحمد الله
ማሻ አለህ ሰለምቴዎች በጣም ነዉ የሚወደቹ አለህ ይጨምርለቹ ተምረለቹ
Dammireny jzk keyran
እኔምሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላ ከእስልምና ከገባሁ እናቴን ወንድሜን እህቴን አስልሜያለሁ አባቴን አላህ እንዲመራልኝ ዱአ አርጉልኝ ሀባይብ
🌺ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ 🌺
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ በአላህ ፍቃድ ።🌺
━════ ❁❁❁ ════━
ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ።
━════ ❁❁❁ ════━
🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል ))))
አስገቢኝ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ጀሊሉ ስለወደደሽ ነው ኢስላምን የሰጠሽ አልሀምዱሊላህ ኮሜንት ላይ ብዙ ሰላምቴ አላቹ ደስ ስትሉ
ዉድ የሀገራችን ልጆች ሁሌም ሰላምና ጤና አይለያቹ🔴
ማሻ አላህ በእውነት በጣም ጀግናነሽ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱሊላህ ከችግር በሆላ ምችት
ማሻ አላህ ሚበሮች አሪፍ ነገር እየሰራቹ ነው በርቱ አላህ ያግዛቹ
ነይ እንዛመድ ውዴ
@@kedjiatube5472 ኑእኔምጋ እንዛመድ
ኧረ ተው እኔም ደምሩኝ😨
@@susubintjamal43 ነይ
@@tube-zf8mm እሺ🌺
እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሰወች እደት ሰለምሺ ሲሉኝ ማብራራቱ ይደክመኚና አላህ መርጦኝ እዲለኛ ሁኝ እላቸው አለሁ አልሀምዱሊላህ አልሀም ዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ 😊
ማሻ አላህ ደሞ አለበባስሽ ስየምር አላሁ አክባር አላህ ስመርጥ እንዲህ ነው
ማሻአላህ ሌሎችንም አላህ ወደ እዉነት ያምጣቸዉ
እስልምና ሰላም ነው እንካን ሰለምሽ አልሀምዱሊላህ
አለሀምዱሊላሕ እኔም ሠልሜአለሁ
የኔም ፈተናአልቆ አጋራችሁ ይሆናል
ብቻ እድአልፈው ዱአአድርጉልኝ እሔትወድሞቸ
እደነዚሕ አይነቶችን ሣይ እፀናናለሁ የኔም ታሪክ አልፎ አይይሆናል ኢንሻአላሕ። 😔
ማሻ አላህ እኔ በምን ልግለፅሽ ጎበዝ ጀግነ 💪💪💪💪👌👌👌👌👌👍👍👍
ማሻ አላህ ሰለምቴወች ብዛታችሁ ኮመንታተሮች
እህቴ ኣሏህ ያጽናሽ ብዙ ይህን የእሥልምናን ብርሀን ያልታደሉ ሠዎች ኣሉ ኣሏህን ኣመሥግኝ
ከእሥልምና የበለጠ ሀብት የለም።
እኔም ሠለምቴ ነኝ ኣልሀምዱሊሏህ
መሥለሜ ብዙ ፊትና ደርሦብኛል ብቻ ኣልሀምዱሊሏ😥
ማሻ አላህ አብሽሪ አማኘ ይፈተናል ነብዩላህ ዩሱፍ ሌሎችም ምንዳው ጀነት ነው አላህ ጥናቱን ይስጥሽ
መሸአላህ ተባረክ አሏህ አላህ ለሁሉም ሁዳ ይስጠው
ኢማን ጀግኒት ደስ ስትል ! አላህ ይጠብቅሽ
ማሻአላ. ደሥትያለሽ. ግን ምናምን።ምናምንነገር።ምን ሽምነው።አላነፃፀርችልኝም።።አላህይጨምርልሽማማየ
አላህ ያጸናት እህታችንንን ሚንበሮች ቀጥሉበት በጣም ለሙስሊሞች ሆነ ለኢ አማኞች ትምህርት ይሰጣል ደካማ ጎናችንን እንዲናይ ያደርገናል እያቀረባቹሁት ያላቹሁት
መሻአላህ በጣም ደስይላል አላህ አምሳያችሁን ያብዛልኝ ዉዶች
በተለይ ኣሁን ላይ ትዳር ላይ መሆን ሽ ደስ ኣለኝ ፈተናሽ ብዙ ነው ዱንያ
ያሰላም የሰለምቴዎች ጥንካሬ ይአጅባለረ አቦ ኢኸላሱን ይሰጣችሁ በሁሉም ነገረ
ዉዲቱ እህቴ አልሀምዱሪላህ ጥንካሬሺ ደስ ይላል ጡሩ ባልም አላህ ስለካሰሺ ደስ ይላል አልሀምዱሪላህ
ኢማንየ💚🌷
ባችና በመሰሎችሽ እኮ እየወደደሆችሁ እቀናባችሁ አለሁ
ሙተናቂብ ሴት ውስጤ ናት😍