#በውዱዕ_ፍቅር_ወደ_እስልምና_ክብር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

Комментарии • 451

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 2 года назад +9

    የእናት አባቴ አምላክ ውስጤን አጨላልሞ
    መክሊቴን አባክኖ ገዴንም አጣሞ
    በእውር ድንብር ስኖር ግራ ተጋብቼ
    ውስጣ ውስጤ በራ አላህን አግኝቼ፡፡

  • @ellachanal.6195
    @ellachanal.6195 2 года назад +204

    እኔንም ወደ እስልምና ያመጣኝ አላህ ተደረራቢ ምስጋና ይገባው በዚህ ብሮግራም ሳላወራ አላልፍም አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚን እስልምናን ስለወፈቀኝ

    • @zebura8062
      @zebura8062 2 года назад

      ማሻአሏህ

    • @Sada-pz2gj
      @Sada-pz2gj 2 года назад

      መሻ አላህ እድለኛ ነህ

    • @semiraremedan9687
      @semiraremedan9687 2 года назад

      😍😍

    • @konjo711
      @konjo711 2 года назад

      ማሻ አላህ አላህ ያጠንግርሽ

    • @RahmaRahma-io5eu
      @RahmaRahma-io5eu 2 года назад

      አላህ ወክበር አላህ ወክበር አልህምዱሊላህ

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 2 года назад +132

    በሳምንት 2ቀን ይቅረብልን ድምፃችን ይሰማ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነዉ

  • @sebahadinkedir605
    @sebahadinkedir605 2 года назад +7

    የምትናገሪውን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ። የሚገርም ኮንፊደንስ እና ብቃት ነው ያለሽ። ማሻአላህ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @user-lo2ld1nd6b
    @user-lo2ld1nd6b 2 года назад +49

    አላሁመ አተሰላም ወሚከሰላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም አላህ ሆይ አተሰላም ነህ ሰላምም ካተነው ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያርበል አለሚን

    • @user-qt1oj6rt6p
      @user-qt1oj6rt6p 2 года назад +1

      አሚን

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 2 года назад +1

      አሚንንን የረብ

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 2 года назад +2

      እስቲ ሰብ አድርጉኝ ውዶቼ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад +1

      @@asmatube1022 ነይ እንዛመድ ውዴ

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 2 года назад +1

      @@zdmaktube1151 እሺ እኔ መጠለው አንቺ በተመኝነት ነገ ብቅ በይ

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 2 года назад +9

    ጌታችን ሆይ አተ ሠላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው እና ሠላምን አውርድልን ሙስሊም አድርገህ እደፈጠርከን ሙስሊምም አድረገህ ግደለን አሚን 🤲🤲

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s 2 года назад +41

    ሙስሊም ለደረገኝ ፈጠር አሏህ ክብር ምስገና ይገባው ሙስሊም መሆን መተደል ነው በተፈጥሮ ሃይመኖት ተዎልዶ መኖር አልሃምዱልላህ ረቢል ዓለሚን

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      new blesh new tadleshal aydel

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 2 года назад +101

    እንደኔ ሶፊንና ፖሮግራሙን የምወድ ❤በለይክ ያሳያኝ👍

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +53

    ልባችንን አጠለጥላችሁት ሶፊ ውዴ ልቀቁልን🥺🥰የኔ መንገድ ሳምንትእስኪደረስ እችኩላለሁ የሰለምቴዎችን ታሪክ መስማት ደስ ይለኛል ☺️

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 года назад +2

    አተአላህ ይወድሀል ማሽአላህ ስለእናት ደስ የሚልሞኞቴነዉአላህይዘንልሽማሚ ሙስሊም ሆኖመሞት መታደል ለኛም ድአ አርጉልኝ
    የሚገርም ታሪክ ያስለቅሳል የደስታ እባ።

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 года назад +10

    እኛ ከዚህ የምንንማረው አላህ የጠየቅነውን እደሚሰጠን. ያባቱ ደአነው ዱአችን ምንም በዘገይ አድቀን ይቀበለናል ቡዱአእን ፅና. ሰለምቲውች ለቤተሰባችሁ ይህን ሀቅ እዴያገኙ. ያአላህ ነሉ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን

  • @user-dg3mo2xg5n
    @user-dg3mo2xg5n 2 года назад +9

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የኔ መንገድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
    የምጠላው ጎን አለው እርሱም
    ሴት ለሴት ወንድ ለወንድ ቢጠያየቁ
    ይበልጥ ኢስላምን ይገልፃል ብየ አምናለሁ
    አላህ ያማረ መንገዱን ይምራን
    በሀሳቤ የሚስማማ ካለ 👍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 года назад +16

    የኔ መንገድን ወላሂ ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
    የኔ መንገድ ዉስጤ ነዉ።።

  • @naifeabbaaseenaa2218
    @naifeabbaaseenaa2218 2 года назад

    ወይኔ
    አላህ ጀሊሉ አይታይም
    በፍጡራንም አይነካም
    ህያው ነው እሱ ለዘላለም
    ሀያል ነው እሱ ዛሬም ነገም
    አላህ አላህ አላህ
    አረ በአላህ እኔ የጅማ ልጅ ነኝ ይህ ነሺዳ በጅማ ራህማ መስጂድ መድረሳ ስንመረቅ በጀመዓ ስናቀርብ ትዝ ይለኛል 2005 ዓ.ል ወይኔ

  • @fidakabiweumiyaresulelahsa5797
    @fidakabiweumiyaresulelahsa5797 2 года назад +2

    እኔም በጣም ነው ምወዳቸው ሼኽ ሠኢድ አህመድ ሙሥጠፋ የሥደት አባቴ በሣቸው ትምህርት በጣም እውቀት ቀሥሚያለው አላህ እድሜያቸው ያርዝምልን

  • @omerabdella5944
    @omerabdella5944 2 года назад +7

    Mashallah I am eritrean but I love Ethiopian muslims program konjo program nw qetelubet allah yagezachu

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 года назад +11

    _አህለን ወመርሀበን ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ የኔ መገድ አሪፍ ፕሮግራም ነው ጌታችን ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊም አርገህ ግደለን መጨረሻችንንም አሳምርልን_ ያረብ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 2 года назад +25

    ሰላት እየሰገድኩኝ በማቆሜያ ተመትቻለሁ ብዙ ውጣ ውረድ ነው ሚያሳልፈት እስልምና ብቻ በመቀበላቸው
    አልሀምዱሊላ አለኒእመተል እስላም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад +1

      ደምሪኝ የኔውድ

    • @ramzya9912
      @ramzya9912 2 года назад

      @@zdmaktube1151 አኝቺም ደምሪኝ

    • @jemilakonjo4423
      @jemilakonjo4423 2 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
      @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад

      አሏህ በድንሺ ያፅናሺ የኔውድ አብሺሪልኝ

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 2 года назад +19

    የኔ መንገድ ሱሰኞች ላይክ አርጉ👍👍🥀🥀🥀🥀🥀😍😍😍😍😍

  • @abdulnasirabdulnasir8496
    @abdulnasirabdulnasir8496 2 года назад +7

    ያራብ መጨራሻችን አሰምርልን 🤲

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +2

      ወንድም በቅንነት ሰብስክራይብ አርገኝ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +6

    ሱብሀንአላህ:አልሀምዱሊላህ:ላኢላሀኢለላህ: አላሁወአክበር

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 года назад +7

    አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

    • @zebura8062
      @zebura8062 2 года назад +1

      صلى الله عليه وسلم

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад +4

    ወላሂ በሂወቴ ምን ያስዴስተኛል ወገኖቸ ወዴ እስሊምና ወዴተፈጠሩበት ኢስልምና ሲመጡ የዴስታዬ ብዛት ያስለቅሰኛል ለሰለምቴዎች ሁሉ አሏህ በድናችሁ ያፅናችሁ ፍትኒያውን ሁሉ ያቅልላቹ !!

  • @EmuyTube1
    @EmuyTube1 2 года назад +8

    ማሻአላህ የሶፊ ስርአት እና ስያቄ ስነመግባር ማነው ደስ የሚለው

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад

      ደምሪኝ የኔውድ እመልሳለሁ

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 2 года назад +11

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም❤
    እስልምና ምን ቃላተት ልስጥህ ብቻ አልሃምዱሊላህ የአለማቱ ጌታ ጥራህ ይገባህ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 года назад

    ማሻአላህ የአባት ዱአ አደራረግ በጣም የሚገርም ነው የቤተሰቦችህ አላህ። ለጀነት ይበልልህ 👍👍👍

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 Год назад

    ሱለይማን ኸድር አላህ እድሜህን ያርዝመው ጥንካሬህን እሰከመጨረሻው ያርግልህ

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h 2 года назад

    መሻአላህ ተባረክ እሮህማን ደስ የምትል ወድም አላህ ይጠብቅህ ፍፃሜህንም ያሳምርልህ ያረብ አላህኮ ባሮቺ አሉት እኛ አናውቃቺውምጂ

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +16

    ሰፍ ብዬ ነውኮ እምጠብቀው
    ማሻ አሏህ አሏህ ይባርክ ፊይክ ወንድማችን አሏህ ይጨምርልክ 👍💐አሏህ ጀሊሉ አይታይም ሀያል ነውሱ ለዘላለም እሚለውን ነሽዳ አስታውሰዋለሁ ልጆች ሆነን መድረሳ አንለው ነበር

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @firdwos
      @firdwos 2 года назад

      @@ellachanal.6195 መርሃባ እህት

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад

      @@firdwos እሺውዴ ጀዛክከላኸይር

  • @lulaseid5803
    @lulaseid5803 2 года назад +2

    We really need to share the program to our friends who are not muslim yet .

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw 2 года назад +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ሲል ያአላህ ኻቲማየን አሳምርልኝ 😍😍😍😍😍

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад

      ደምሪኝ የኔውድ በቅንነት

  • @lubabamohammed3124
    @lubabamohammed3124 2 года назад +3

    ማሻአላ ላለኢላ ሀኢለላ አላህ ይቀበልህ ይጠውል ኡምረክ ያረቢ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад

      ደምሪኝ የኔውድ እህት

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 года назад +4

    ማሻአላህ ወድማችን ወላሃ የኔመገድ ሰት የተደበቁ ጀግኖቾን አሰተዋወቅሺን ሱብሀን አላህ

  • @user-mw5bm1fi6c
    @user-mw5bm1fi6c 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @meriemtube4869
    @meriemtube4869 2 года назад +2

    መሸአላ አላህ ያብዛን
    የሙሀመድ ኡመቶች
    የኔመንገድ በርቱ

  • @zeharabintjemal2980
    @zeharabintjemal2980 2 года назад +12

    የኔ መንገድ በሳምት 2ጊዜ ቢሆን ቢየ ተመኝሁ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 года назад +13

    ውድ የሜንበር ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

  • @makeyamakeya430
    @makeyamakeya430 2 года назад +4

    ይሄኘሮግራም ኢማናችንን እንድናድሰና አላህ የሰጠንን ኒእማ አንድናመሰግን መንገድ ሁኖናልለኘሮግራሙ አቅራቢወቹና ለተጋባዠ እንግዶች ጀዛኩሙ አለህ ከይር

  • @kadijbalcha5674
    @kadijbalcha5674 2 года назад +3

    ሱበሀንአላህ እጅግ በጣም የሚስገርም ታረክ የኔ ማር ሶፊ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 2 года назад +6

    ጀዘኩምአለህ ከይር የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግረም በነፍቆት ምጠብቀው ሶፊ ከይቅርታ ገ ሴቶቹን አንቺ ብተቀርቢ ወንዶችን ወንዶቹ የቅርቡ

    • @mduae1898
      @mduae1898 2 года назад +1

      አይስሙም ይሻል ነበር

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @khairiaabdella7472
    @khairiaabdella7472 2 года назад

    Masshallah what a wonderful program wallhi yena menged ye buzu sewochi hiwot mekyera lihone yemichl new to Muslim and non mumsilm, ለኛ ለሙስሊሞች ማስታወሻ እራስን መፈተሻ እንዲሁም የቆምንበትን መመርመሪያ ነው ለክርስቲያኖች ደሞ እውነትን ማወቂያ ነው። ማሻአላህ ሶፊ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ፣ የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች፣ አጠያየቅሽ አንደበት እሩትነትሽ በቃ ባጠቃላይ አርት ውስጥሽ እንደሆነ እና ለዚህ ብሮግራም የምትመጥኚው ሰው ነሽ። አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ። ደብዳቤ ነው ያደረኩት ያው የኔ መንገድ ውስጤ ስለሆነ ነው

  • @zmzm1055
    @zmzm1055 2 года назад +4

    ማሽአላህ የኔ መንገድ ምጥ ብሮግራም ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 года назад +6

    Subehane allah Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏🤲💙💖

  • @user-xf9lh5mk2w
    @user-xf9lh5mk2w 2 года назад +10

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ ደሥ ይላል አሏህ ይጨምርላቺሁ
    ከተፈጥሮ የተሠጠኚ ነገር ሆኖር ሠላምቴ ወቺን ፈልጊ ነው የማዳምጠው በጣም ይመቹኛል
    ሚዳየ ላይ ገብቸ እነሡ ብቻ ነው ማዳመጥ የሚመቸኚ
    ክፍል ሁለት እንዲትለቁልን

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @mekusuleiman1898
    @mekusuleiman1898 2 года назад

    አላህ ማሻ አላህ ምን ያማረ ታሪክ ነው ባአላህ አላህ በመገድ ያፀናን ኢላሂ የሰጠህን ፀገ ተቆጥሮ አያልቅም ከሰጠህን ሁሉ እስልምናችን ታላቅ ነው እና አልሐምድሊላህ እናመሰግንሀለን
    ሜበሮች ጀዛክ አላህ ክይር አላህ ያበርታቹው ሶፊ ማሻ አላህ አቀራረብሽ እርጋታሽ በርቺይ ሀያቲቲቲ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад +13

    አህለነንንንንንንን ሶፊየሚወድ ላይክክክ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለው በኮመነት

  • @hailaseid2220
    @hailaseid2220 2 года назад +1

    አላህ ጀሊሉ አይታይም
    በፍጡሮቹ አይነካም
    ሀያል ነው እሱ ለዘላለም
    ሀያል ነው እሱ ዛሬም ነገም
    አላህ አክበር ፣
    አላህ አክበር ፣ አላህ አክበር
    ኮከብ ጨረቃ ፀሐይን
    መሬት ባህሩን ሰማይን
    መላኢኮችን ሰውን ጅን
    አስገኝቶታል ፍጥረቱን
    አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር
    የላከው ፍጡር መሀመድ
    አድር ሰው ሄድ መልዕክቱን
    አይመለኩም እንደ ጌታ
    አላህ አክበር. ላኢላህ አኢለላህ. አላህ አክበር
    አላህ አክበር. ኢንሻ አላህ አላሁ አክበር

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 года назад

    አለይከረበና ቢልሁስነል ኺታሚ

  • @zenibaa5738
    @zenibaa5738 2 года назад +1

    መሸአላህ ተባረህአላህ

  • @user-tj7gi1pb4n
    @user-tj7gi1pb4n 2 года назад +4

    ማሻአላህ አህለን የኔ መንገዶች 🌷🌷🌷🌷
    ሶፊየ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @helenabdu1111
    @helenabdu1111 2 года назад +23

    አላህ ጀሊሉ አይታይም
    በፍጡሮቹ አይመካም
    ህያው ነው እሱ ለዘላለም
    ሀያል ነው እሱ ዛሬም ነገም
    ላኢላሀኢለላ
    አሸናፊነው ክንድ ብርቱ
    አይወገርም በፍጥረቱ
    አይሰቀልም አካላቱ
    ሞት አይነካውም ብሂወት
    ላኢላሀኢለላህ
    ................

    • @ethiopia5992
      @ethiopia5992 2 года назад +2

      ትክክል 100%

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +2

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @muktarabdu9108
    @muktarabdu9108 2 года назад +1

    መሻአላህ ደስ ሚል ፕሮግራም ነበር አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም በዲናችን ላይ ያፅናን እንግዲህ ቅዳሜን በናፍቆት እንጠብቃለን

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 2 года назад +9

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ የኔ መንገድ ጀመረ ኑ አብረን እንይ በጉጉት መጠብቀው የቅዳሜ አድማቂዬ ነው ሱፉ ቅመም ስውድሽ እኮ አላህ ይጠብቅሽ ሀባይቢ ሰብስክራይብ አድርጉኝ😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 2 года назад +12

    የእኔ መንገድ በሳምንት 1 ግዜ በጣም ትንሽ ነውበሳምንት 2ቴ ቢሆን 😍

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад +1

    አህለን ውድ የኔመንገድተከታታይ የሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃች ሀገሬሰላምሽ ይመለስ

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s 2 года назад +2

    ኢንሻ አላህ በጉጉት እንጠብቀላን እንደው እስከ ሰምንት በይቆይ እንለላን

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 года назад +2

    Wa wr wb sofy

  • @user-sr8uv3lr7r
    @user-sr8uv3lr7r 5 месяцев назад

    ባረከላሕ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር አሚን 🤲
    እስላም ማለት በአንድ ፈጣሪ የሚያምን ነው
    ፅዳት መፀዳዳት ከኪታሮት በሺታ መፅዳት መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት መፀዳዳት ነው 👈

  • @anwarmohammed5197
    @anwarmohammed5197 2 года назад

    አላህ ጀሊሉ አይታይም በፍጥሮቹ አይመካም ህያዉ ነዉሱ ለዘላለም ሀያል ነዉሱ ዛሬም ነገም ጀዛከላህ ኡሰታዝ ደሴ ላይ ልጅነቴን እንድወድ ካደረጉኝ ነሸዳወች አንዱ ነበር ያኔ የነበረዉ ጀመአ በጣም ደሰ ይል ነበር

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 2 года назад +2

    ወላሂ አስታወስኩት ደሴ ሰኞ ገበያ መስጂድ እንለው ነበር አላህ ጀሊሉአይታይም
    በፍጡሮችም አይመካም
    ሀያልነው እሱ ለዘላለም
    ሀያል ነው እሱ ዛሬም ነገ
    ላኢላ ሀኢለላህ ትዝታ ወደሆላ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 года назад +3

    ياسلام اللهم لك الحمد والشكر
    اللهم أحسن خاتمتنا يارب العالمين

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @AboIkram182
    @AboIkram182 2 года назад +2

    Jazakum allah kher

  • @abdiyea
    @abdiyea 2 года назад +2

    Maasha Allah. Good job, Keep it up!

  • @sebahadinkedir605
    @sebahadinkedir605 2 года назад +2

    ሱሌ ምርጥ👌

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @LayillBintMusba
    @LayillBintMusba 2 года назад +14

    ማሻአለህ. ወለህ. እሄ. ፖሮግለም. ሱሱ ሆነብኝ. በጉጉት. ነዉ. የምጣብቀቹ.

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @aaii2973
    @aaii2973 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል የአያትህ አሟሟት እናም ልክ እንደ አያትህ ምርጥ አክስት አለችኝ ሸሀዳ ብቻ የቀራት ሌላው ተዘርዝሮ አልቅም መልካምነቷ ዱአ አድርገላት ሀላችሁም ይሄን ኮሜት የምታነቡ የእስላም ልጆች አክስታን በጣም ነው የምወዳት ግን በተሳሳተ መንገድ ሰላለች ታሳዝነኛለች ልፋቷ በኩቱ እንዳይቀር እፈራለሁ አሀን ወደ ሰማንያ አመት ይሆናታል ቀሪው እሜዋ በእስልምና እዲሆን ትልቁ ምኞቴ ነው ወላሂ እንድሷ አይነት በጎ ሰው የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ብቻ በዱአችሁ አትርሷት ለሸሀዳዋ

    • @muktarabdu9108
      @muktarabdu9108 2 года назад

      መጨረሻዋን በእስልምና አላህ ያድርግላት

    • @aaii2973
      @aaii2973 2 года назад

      አሜንንን ያረብብብብ

  • @freedomfreedom447
    @freedomfreedom447 2 года назад +3

    Very good programme and amazing story continue.

  • @meyatube6010
    @meyatube6010 2 года назад

    ስለቆየ እረሳሁት ልሳሳት እችላለሁ
    አላህ ጀሊሉ አይታይም
    በመዳፎቹ አይነካም
    ታጋሽ ነው እሱ ለዘላለም
    ሀያል ነው እሱ ዛሬም ነገም
    ላኢላሀኢሏህ
    የሴቶች ቆንጆ መርየም…
    ይቀጥላል ያአላህ ወደኋላ መለስከኝ

  • @taybatube194
    @taybatube194 2 года назад

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
    አሏሁ አክበር👍ማሻ አላህ👍ገነ ይቀጥለል👍ጉዞ ወደ ኢስለም👍አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን👍

  • @nuriaahmedin5647
    @nuriaahmedin5647 2 года назад

    ደስ ሲል ማሻአላህ

  • @fatemamohammed7466
    @fatemamohammed7466 2 года назад

    Masha allhe enken weda denle eslam baslame mathe wendenhen allhe yahmirlehe

  • @anshatube
    @anshatube 2 года назад +4

    አህለን ሚብሮችን እኩንዲህና መጣቻሁ የኔ መንግድ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጠሎ በጣም ብዙ ትምህርት አለው

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ እንደማመር ደምሪኝ

  • @zeynebahmed9315
    @zeynebahmed9315 2 года назад +2

    Des yelal entebkaln mashaAllah bertuu

  • @saadabedru7440
    @saadabedru7440 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም አህቴ ስወድሽ ማሻአላህ አላህ ይውደድሽ!!!!!👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-uh5ms2wo1r
    @user-uh5ms2wo1r 2 года назад +2

    በጣም እንጅ እንዴት ይረሳል አላህ ጀሊሉ
    ልጅነቴን አስታወስከኝ ደሴላይ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ዴስ ሲል ይህ ፕሮግራም

  • @user-ty4np1vv4x
    @user-ty4np1vv4x 2 года назад +4

    ❤️❤️❤️❤️🥰ሥወደው የኔምገድ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 года назад +4

    ማሻአላህ መጣሺ የኛጀግናችን ቆጆ

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p 2 года назад

    ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ እንዳው አንዳንድ ጊዜ የሠለምቴ ወንድምና እህቶቸን እሺቲሀድ ሳይ ምነው እኔም ያስብለኛል ግን ደግሞ ጌታየ የመረጠልኝ ከሙስሊም ቤተሰብ መወለደን ስለሆነ በጣም ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ ሁላችንንም በራህመቱ በጀነቱ ይሰብስበን ያረብ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 года назад

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ እንኩን መጣችሁ ምረጥ ፓሩግራምነው

  • @shareararso9323
    @shareararso9323 2 года назад +5

    The best program ever sofi tnx a lot 🙏

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን

  • @ethiosiltatube6738
    @ethiosiltatube6738 2 года назад +3

    ሱብሀነላህ በጣም ደስ የሚል ነው ያዛሬውደሞ ማሻአላህ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад

      እንደማመር

    • @ethiosiltatube6738
      @ethiosiltatube6738 2 года назад

      @@zdmaktube1151 ደርኩሽ ውድ እኔምጋ ብቅበይ ገናአዲስነኝ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 года назад

      @@ethiosiltatube6738 እሺ

  • @mehubah8981
    @mehubah8981 2 года назад

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቹ

  • @emukalid5602
    @emukalid5602 2 года назад +4

    ما شاء الله تبارك الله

  • @ami_su
    @ami_su 2 года назад

    ያአላህ ምን ዓይነት ዕድል ነዉ ካተከማችን አላህ ያስምርልን

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 года назад

    ማሻአላህ ደስየሚል የኔመንገድ አህለን ሚንበሮች

  • @user-et1ws6xr7h
    @user-et1ws6xr7h 2 года назад +1

    ምረጥ ነዉ

  • @user-ve7bi2pc4u
    @user-ve7bi2pc4u 2 года назад

    ሱብሀንአላህ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግከኝ አላህ ምስጋና ይድረስህ ትክክል አንዳንድ ቤት አከራዮች ሙስሊም ውሀ ያባክናል በለዉ ያስባሉ ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ በኢስላም አበርታኝ።

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 года назад +10

    አይከፍትም
    አታጓጓጓን የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ
    ይመስላል

    • @yusratube7257
      @yusratube7257 2 года назад

      @H bint Ethiopia 🇪🇹 ነይ እንደማመር

  • @haqihaqika7066
    @haqihaqika7066 2 года назад +6

    ደስ ይላል በርቱ ።❤️❤️❤️

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @zeynbbenteslammasala9847
    @zeynbbenteslammasala9847 2 года назад +3

    አላህ ጀሊሉ አይታይም
    በፍጥሮቹ አይነካም
    ህያውነው እሱ ለዘላለም
    ሀያል ነው እሱ ዛሬም ነገም

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @ummukhire3715
    @ummukhire3715 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ሱብሃን አላህ ይህ ፕሮግራምምምምምምምምምምምም ጀዛኩምሏህ ኸይር ቀጣዩን በጉጉትትትትትት ኢንሻ አላህ

  • @MoMo-lu1ei
    @MoMo-lu1ei 2 года назад +1

    መሻአላ አላህ አክበር

  • @nejibabedru6946
    @nejibabedru6946 2 года назад

    betam new yemwodesh sofi allah yechmerlish

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 2 года назад

    ሱባሀን አላህ ያረቢ ያባቱ ድዋ አይገርምም አላሁመ እህድነ ያአላህ

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp 2 года назад

    ደስ ይላል ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላኒእመቲል ኢስላም

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 2 года назад

    Bene menged program enbayen mekotater alchim alhamdulilah muselim ladergegn allah mesgana yegbaw

  • @bahrbro8801
    @bahrbro8801 2 года назад

    Mashallah Allah yichamrilk