የዋይፋይ ራውተር ዋጋ እና ወርሃዊ እና አመታዊ ክፍያ ዋጋ ከውጭ ስትመጡ ይዛችሁ ለመምጣት ማወቅ ያለባችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 165

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 9 месяцев назад +10

    ሠላምክ ይብዛ ወንድም ሁሌ የምታቀርባቸው በአርብ ሀገር በጣም አስፈላጊ ነገሮችን ነው የምሰራልን በጣም የምፈልገው ይሄን ዋይፋይ ኢትዮጵያ ይሰራል አስራም እያልኩ ለመግዛት አስቤ የምጠየቀው ጨንቆኝ ነበር በጣም እናመሠግናልን ከበርልን 🌹🌹🙏ይሄ ቢድዬ ያስደሰተው በላይክ አሳዩኝ የመዳብ ቅመመ ቅመሞች 👍👍

  • @ttww9470
    @ttww9470 9 месяцев назад +4

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቀን አሚን አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 9 месяцев назад +19

    ለሁለት አመት መክፈል ይሻላል

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas7419 9 месяцев назад +2

    ጎበዝ እደዚህ ነው የምንፈልገው የሚያብራራ

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 9 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 9 месяцев назад +5

    Shukran

  • @5GUnboxing
    @5GUnboxing 9 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን ❤

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 9 месяцев назад +2

    እናመስግናለን ትርፍ መርጃ ነው❤❤

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta 9 месяцев назад +1

    አሪፍ መረጃ እናመሰግናለን

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 9 месяцев назад +6

    Rock 22 smart watch በጣም አሪፍ ነው ለ አባቴ እገዛ ነበር ግን ማን ይሰጥልኛ አሁን አማራ ክልል ጦርነት ስላለ አይመችም 😬

    • @astertube5406
      @astertube5406 8 месяцев назад

      ጦርኖት ፈጣሬ ያብርድልን የኔም ቤተስብ እዛው ናቸው

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 9 месяцев назад +4

    አሪፍነው በርታ እስኪ የላፕቶፐ ዋጋ እና አሪፍየሆነ ነገር አቅርብልን በተለይ ለት/ቤት የሚሆንን

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +1

      ላብቶብና አይባድ አቅረብልን ወድማችንንን

  • @የኛየኛ
    @የኛየኛ 9 месяцев назад +5

    ላይክ ❤ 👌👌👌👌👌👌👌

  • @astdyastdy7014
    @astdyastdy7014 9 месяцев назад +2

    በገጠር አካባቢ ይሰራል ግን ኔቶርክበለሌበት ቦታ

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 9 месяцев назад +4

    አላህ ይስጥህ ወዲሜዋ ሁሌእምታቀርበው መረጃ ደስይላል❤❤

  • @GhT-f6z
    @GhT-f6z Месяц назад

    ምርጥ ነው ወድጄዋለሁ

  • @ALEMETUBEአልሚ
    @ALEMETUBEአልሚ 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @hayatsaid7785
    @hayatsaid7785 9 месяцев назад +1

    ጀዛክላህ ኸይር ወድማችን
    እስኪ ላስቸግርህ ሢሚንቶ ሥንት ገባ ሌላው ደሞ ቤት እሰጀምሪ ነበር እና ሲፍቲ ታከር አስቆፍሮ ለመጨርስ ሰንት ብር ይፈጃል አሁን ባለው ላይ አየር

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 9 месяцев назад +1

      ሲሚንቶ አንድ ኩንታል 1600 ብር ነው

    • @zdzd-im5sd
      @zdzd-im5sd 9 месяцев назад

      አዉ እኔም በዚህ ወጋ ገዚቼዋለዉ​@@SELI.Jesus.love7

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 месяцев назад +1

    የስልኩ ዋጋ 30.000 ብር??የኔ የ 10 ወር የቤት ኪራዬ ነው አባቴ 👌👌

  • @rahalemitiku8374
    @rahalemitiku8374 9 месяцев назад +1

    ባትሪ አለህ

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @shimelistamirat3750
    @shimelistamirat3750 9 месяцев назад +1

    router unlimited ፍጥነቱ እየቀነሰ እየቀነሰ ይሄዳል። ለምንድነው?

  • @MeronMm-dh5pp
    @MeronMm-dh5pp 9 месяцев назад +1

    thanks🙏

  • @zinetadem5649
    @zinetadem5649 9 месяцев назад +3

    Wi-Fi ለ ቲቪ ያስጠቅማሉ እስኪ መልስልኝ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 9 месяцев назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህተሙላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጎበዝ ነክ በርታ ቴሌግራም መልስልኝ የጠየኩክን

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 месяцев назад +3

    ፎርጂ ዱባይ ሁለመቶ ዘጠኚድርሀም ድስካውንት መቶ ሀምሳነው ግዙ እህቶቸ

  • @martamar142
    @martamar142 5 месяцев назад

    D-Link ባትሪው ስንት ነው የት ነው ያለው እፈልጋለሁ

  • @moneybusiness777
    @moneybusiness777 5 месяцев назад

    xiqurun wifi tamchitinyal hetenaw migeny lasar faligenaw

  • @jemila602
    @jemila602 9 месяцев назад

    አህሌን ማሜ ዋትሳብ የሚሠራ ስልክ ቁጥር አስቀምጥ በትዛዝ የምታዴርስ ከሆነ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 9 месяцев назад +1

    ወንድም የ2አመቱ ሲም ላይ ነው ሚሞላው አይዘጋም ውሉ ቦታ ይሰራል ወይ አዲስ አበባ ብቻነው እባክክ መልሰልኝ ከይቅርታ ጋር

    • @afronews12
      @afronews12 9 месяцев назад

      ውሉ ቦታ ይሰራል data yemisera kehone btawchu

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 9 месяцев назад +4

    አለህ ይስጥልን

  • @MuletaAlemayehu
    @MuletaAlemayehu 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ እባክህ 15 ሺ ከነ አመት ክፉያው ኸፍዬ ገዝቼ ቡዙም አይሰራም አንድ ስልክ እራሱ አያስጠቅምም ሀዊ ነው ቀፎው 9 ሺ ነው የገዛሁት

    • @5gtube
      @5gtube  8 месяцев назад

      ሽጠው እና ሌላ ቀይር አንዳድ ኔት በደንብ የማይስቡ አሉ ከቦታው አንፃር

  • @FatumaMohamed-u6i
    @FatumaMohamed-u6i 9 месяцев назад +2

    sumsung A31 ስልክ ውሀ ገብቶበት ተበላሸብኝ ይሠራል ወይ 😢

    • @samiya6526
      @samiya6526 9 месяцев назад

      ለአንድ ሳምንት ፍሬዘር ውስጥ አስቀምጡት ከዛ ይሰራል

  • @housemaid2874
    @housemaid2874 9 месяцев назад +2

    ወንድም ትንሻ ዋይፋይ ወንዶቹ የሚይዞት ስንትነው የምትሸጠው እና ክፍያው

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 9 месяцев назад +1

    እኔ ገዝቼ ነበር ዋይፋይ ግን ግራ ገባኝ ከርዱ ከየት ነዉ የሚገዛዉ ከቴሌ ነዉ እዴ ወራዊ ክፍያ የምንከፍለዉ ወይስ ከሱቅ በአላህ መልስልኝ በይርብ ሀገር ልገባነዉ ??????????????????????????????????????...አተን አይቼ ነዉ የገዛሁት ወላሂ😌😌😌😌😌😌😌

    • @eshetu4953
      @eshetu4953 9 месяцев назад +1

      ኢትዮጵያ ስትሄጂ ከቴሌ ሲም ካርድ ዋይፋይ መግዛት ትችያለሽ አጠቃቀም አሳዮኝ በያቸው

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 9 месяцев назад

      @@eshetu4953 ማሬ በአድ ቀነዉ የሚሰጡኝ ወይስ ያመላልሳሉ ቀጠሮ እየያዙ?????

  • @HabeebaB
    @HabeebaB 9 месяцев назад +1

    Seleka keter yelehem endat new aderas magegnat yemechalew

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 9 месяцев назад +1

    አሪፊ ነዉ

  • @PilpifsgTyrfgh
    @PilpifsgTyrfgh 9 месяцев назад +2

    ምን ያረግልናል ወድሜ የወይፋይፍ ሴም ካርድ ይሸጣል እደ መልስልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад +1

      አወን ይሸጣል ቴሌ ይሞላበታል

  • @ኢማንሠይድሙሀመድ
    @ኢማንሠይድሙሀመድ 9 месяцев назад +1

    ስልኩን ክፍለሀገር መላክትችላለህ?

  • @milliman654
    @milliman654 9 месяцев назад +1

    ማን ኛው ራውተር ውድ ኢትዮጵያ ይዛችሁ ብትሄድ ይስራል ይልከው የተሳሳት መረጃ ነው አይስራም ታሌ የሚያውቀውና የተመዘገብ መሆን አለበት።።

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      ይመዘገባል እኮ ታዳ ይሰራል አባ

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 9 месяцев назад +1

    ሰአቱና ስልኩ አንድ ላይ ነው ስድስት ሺ ያልከው በጣም ሀሪፍ ነው

    • @sha9357
      @sha9357 9 месяцев назад

      ስትቀንያስጠቅማል

    • @HayatEndris..Ethiopa
      @HayatEndris..Ethiopa 9 месяцев назад

      ክክክ ጀዋሉማ 30ሺ አለኮ እህት

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg 9 месяцев назад +1

    አይፎን ብሮማሰ ይሰራል ወይ ወሎ አካባቢ አይሰራም።እያሉን

    • @afronews12
      @afronews12 9 месяцев назад +1

      ይሰራል

  • @AnwarAnu-y5c
    @AnwarAnu-y5c 9 месяцев назад +19

    የት ይገኛል ዋጋ10600ብቻ

    • @afronews12
      @afronews12 9 месяцев назад

      ቴሌ አለ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 9 месяцев назад +3

      ከዚህብናመጣእዛይሰራልወይንገሩኝ

    • @toyba911
      @toyba911 9 месяцев назад

      @@lubabaasfaw846 አወ ይሰራል

    • @hayathayat7649
      @hayathayat7649 9 месяцев назад

      ​@@lubabaasfaw846አወ ከዚህ ውሰድ ውዶቸ

    • @dejen123
      @dejen123 9 месяцев назад +4

      10600 ዋጋው አይደለምኮ የባትሪው የመቆየት አቅሙ ነው

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
    @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 9 месяцев назад +2

    ሠላም ወንድሜ። ሳምሰንግ A15 5G ወይም A 25 5G የሚባሉ ቀፎዎች አገር ውስጥ ገብተዋል? በጣም የቅርብ ጊዜ የሳምሰንግ ምርቶች(latest) ናቸው። ዩቱይብ ላይ አይቼ ነው።

  • @GtFy-i8v
    @GtFy-i8v 7 месяцев назад

    ወንዲሚ እፈልግ ነበር ግን አተ አትመልሰም በዋሳፕ እየፃፍኩልህ ነበር

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 8 месяцев назад

    የትነውላአባየእፈልግነበርሳአቱን

  • @YAYANiguse
    @YAYANiguse 9 месяцев назад

    Huawei አለኝ ግን ድንጋዩ እየሞተብኝ ስለሆነ አንተጋር ማግኘት እችላለው bro

  • @JemalMohammed-t1e
    @JemalMohammed-t1e 9 месяцев назад

    ስልክህን ላክልኝ የሞባይል ዕቃዎችን ከአንተው እንድገዛ

  • @nuradisali-wh1nv
    @nuradisali-wh1nv 2 месяца назад

    የት ነው አድራሻ

  • @TUBE-rh5hf
    @TUBE-rh5hf 9 месяцев назад +2

    ቁጥር አስቀምጥ እስማርት ከሆን

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 8 месяцев назад

    መልካም ወድሜ በርታ ስፈልግ ነበር

  • @ሀያትዩቱብ-ኈ9ጐ
    @ሀያትዩቱብ-ኈ9ጐ 8 месяцев назад +1

    ሀገር ይዞ መግባት የሚቻለው ምን አይነት ዋይፍ ነው ማሜ

    • @5gtube
      @5gtube  8 месяцев назад

      ሁሉም ይቻላል ይሰራል ውድ እንዳትገዥ ርካሹን ግዥ

    • @ሀያትዩቱብ-ኈ9ጐ
      @ሀያትዩቱብ-ኈ9ጐ 8 месяцев назад

      እሻአላህ

  • @Aggaaroo
    @Aggaaroo 9 месяцев назад +3

    Hi

  • @-rm4pu
    @-rm4pu 8 месяцев назад

    ስልኩ ለዩቱብ ለመስራት ይሆናልደ ኒቶርኩ ለመግዛት ፈልጌነው

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm 9 месяцев назад +2

    መላክ እፈልጋለሁ ግን አማራ ክልል ኔት አይሰራም

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 8 месяцев назад

    ስሉኩ ምኛ ነው እውጭ ይገኛል

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 9 месяцев назад

    Lemegzat yemnagegnibetn bota ngeren weyim slke kuter askemtln pelis 🙏

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ እዳታልፈኝ እኔከ7አመትበፊትዋይፍይ ሔዋውይ ቀፎነበረኝ አሥቀምጫለሁ ችግር ይኖረዋል እደ ማለቴ ሒጀ ባሥቀፍተው ይሠራል

    • @zadzad-yt4nh
      @zadzad-yt4nh 9 месяцев назад

      አው ማማ ምንም ችግር የለውም ቀፎውን ስለሆነ ሲም ትገዣለሽ እኔም እየተጠቀምኩኝ ነው

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 9 месяцев назад

      @@zadzad-yt4nh ሽኩረን የኔ እህት ግን እኔ እኮ ውጭነኝ

    • @lubaba355
      @lubaba355 9 месяцев назад

      ቀፎውን ይዘን ሴሙን ብቻ ዋጋ ስት ነው ቻ​@@zadzad-yt4nh

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 9 месяцев назад

    እስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልን ሀገርቤት እንድልክ

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt 9 месяцев назад +5

    👍👍👍👍👍💐💐

  • @Ksgshll
    @Ksgshll 5 месяцев назад +1

    ❤ወድሜ እኔ ዋይፋይ ለቤተሰብ እፈልጋለሁ በናትህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ 😢 ደግሞ ሰብስክራይብ አርጊያለሁ

  • @amanigh2321
    @amanigh2321 9 месяцев назад +1

    👍👍

  • @Yanet-v3r
    @Yanet-v3r 9 месяцев назад +2

    Benath ye Wi-Fi dngayun agegnalew

  • @SaraOmar-t7k
    @SaraOmar-t7k 9 месяцев назад

    የት ይገኛል

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 9 месяцев назад +3

    ምፈልገው መረጃሀ❤❤❤❤❤❤

  • @RAMETUBEE
    @RAMETUBEE 9 месяцев назад

    Afan oromo tin nuf himii❤❤ gatii isi

  • @አላህያለውአይቀር
    @አላህያለውአይቀር 8 месяцев назад

    የት ነው ያለው

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 9 месяцев назад

    በቅርብ ሀገር ልገባነዉ ከዚ በፊት የለቀከዉን ቪዲዮ አይቼ ገዝቼ ነበር ወድም 250 ድርሀም ወድም ጥያቄ ነበረኝ ኢትዮፕያ ሲም ካርድ ስንገዛ በአድ ቀን ነዉ ወይስ ተመዝግበን አላወኩም

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 9 месяцев назад +1

      እህትዋአላህበሰላም ያስገባሺ የሰውአገርበቃይበለን እርውላሂእኔእንካንተመጣሁ ግና5ውሬነውግን ቤተሰቦቸልጀእንደትእንደናፍቁኚ ውላሂ በኢሞእንዳራውራቸው ኢትዩጵያዳታ የለም ምንይሻለኛል ውላሂድህነትምን አለበት ያስብላል የሰውአገርእፍፍፍአገራችንንሰላም ያርግና ቤት ከፍተልኚእንኳን ትንሺይቀለኛል እዚህቋንቋውበጣምይከብዳል ስንትአመትስራሺውድ

    • @muluastaxqe1133
      @muluastaxqe1133 9 месяцев назад +2

      @@BrtukanAhmed-y8tአሚን ዉዴ አብሽሪ ማሬ እኔ 6 አመቴ ነዉ ወላሂ ግን አላሀምዱሊላሂ ልገባነዉ አያልፍ የለ አለፈ አቺ ደሞ በርቺ አይዞሽ ለኔም ዱኣ አርጊልኝ ማሬ አቺም አብሽሪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 9 месяцев назад

      @@muluastaxqe1133 እሺውድአይዞሺልኚ ስድስት አመትየአላህ ቆይተሻል በሰላምከቤተሰቦቺሺ ያገናኚሺ ቋንቋቸውግን ይከብዳል ውላሂውድ በቻአላቅም ግንሁሉንም እሰራለሁ መመለስከባድነው እኔእንኳን 2አመትተጨርስኩ እገባለሁ ምንአባቱየሰውአገርአገርአይሆንም እህትዋ ቶሎመመለስነውለልጀውድእናአንቺምእስተምትሔጂድርስ ሰላምያቆይሺ

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 9 месяцев назад +1

    ሮጂ የዋይፋይ ራውተር ገዝተን ስሪጅ ኔት ያለበት ቦታ ይሰራል መልስልኝ??

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      አወን ይሰራል ኔቱ ግን ፍጥነት የለውም

  • @JamalKadir-s6j
    @JamalKadir-s6j 9 месяцев назад

    ስልክ ቁጡር ለክልኝ

  • @redwave4776
    @redwave4776 9 месяцев назад +5

    👍👍👍👍👍

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 9 месяцев назад

    የት ሰፈሪ ነዉ

  • @GamilahAin-kg3uo
    @GamilahAin-kg3uo 9 месяцев назад +1

    የትነው እራያ ቆቦነው😢😢

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 8 месяцев назад

    በወር አድሺብር ለኔት ከየት ይመጠል

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 8 месяцев назад

      ለአንድ አመት በዲስካወንት ስድስት ሺብር ነበር የዛሬ አመት ለቤት የከፈልኩላቸው

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 9 месяцев назад +1

    ወንድም ስሙ ማነው

  • @WolloCheffaaRoobit
    @WolloCheffaaRoobit 8 месяцев назад +1

    ጥያቄ አለኝ ወንድሜ

    • @5gtube
      @5gtube  8 месяцев назад

      ጠይቁ 09 12 79 88 55 ኢሞ ዋትሳፕ

  • @MazaMaaazaa
    @MazaMaaazaa 9 месяцев назад +3

    WiFi hulum and new wagaw

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      ይለያያል እንደ አስጠቃቀሙ እና እንደ ባትሪው

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 9 месяцев назад

    ስልኩ

  • @seaditube8667
    @seaditube8667 9 месяцев назад

    ስልኩ ስንት አልከው

  • @sha9357
    @sha9357 9 месяцев назад

    ላዉቶብስስትነውዋጋ

  • @zebibaBintislam
    @zebibaBintislam 9 месяцев назад

    እስቲ ወድ አገር ላክልኝ

  • @jamila3850
    @jamila3850 9 месяцев назад +7

    ለገጠር ሰላሳሽ በሬመግዥውን ፍየሊቢገዙይሻላል እድችነሽናአአለ 😂😂😂😂

  • @dawitassefa8575
    @dawitassefa8575 8 месяцев назад +1

    ባትሪ ብዙ የሚቆይ ተንቀሳቃሽ ራውተር የቱ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  8 месяцев назад

      ሁዋዌ አሪፍ ነው

  • @Gei-qy9si
    @Gei-qy9si 9 месяцев назад +3

    አገራችን ርካሽነው ኔት

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 9 месяцев назад +1

      አው ረካሽ ነው ለሰራ ሰው በጣም አሪፍ ነው

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 9 месяцев назад +1

    እሺ ወንድም የስልኩ ስም ምንድን ነው

  • @HayatEndris..Ethiopa
    @HayatEndris..Ethiopa 9 месяцев назад

    ሰአቱን ለኔነበር በመዳምቤት 😢😢

  • @temesgen3223
    @temesgen3223 9 месяцев назад

    ከዉጭ ይዘን ብንመጣ በየወር ልንከፋል ነዉ🤔

    • @temesgen3223
      @temesgen3223 8 месяцев назад

      @@ስለማይነገርስጦታውእ-ዠ9ሰ ገባኝ 😍

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu 9 месяцев назад

    ረጅም ሰአት ተራ ወሬ በማውራት ነው ምታሳልፈው
    አጠር አጠር አድርገህ አታስረዳምንዴ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 9 месяцев назад +1

    እረጉድነወ 30ሺጭራሽ

  • @mariabitar3778
    @mariabitar3778 9 месяцев назад

    🙏🏻👍

  • @sadamuhamad3455
    @sadamuhamad3455 9 месяцев назад

    ዋይፋዩን እዚህ ብንልክ ከሱ ኔቱን ይሞሉታል ወይ

  • @WolloCheffaaRoobit
    @WolloCheffaaRoobit 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @techtronics7
    @techtronics7 9 месяцев назад

    3G አይመከርም

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 9 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ይሸጣል ወይስ ኢትዮጵያ አለ

  • @ሡደይስ
    @ሡደይስ 9 месяцев назад +1

    ጥሩ ነበር አዳ ተሞልቶ አብይ እያለ ምን ይታመናል ስቱ ሞልቶ ከሰረ

    • @AbcAbc-kn1ek
      @AbcAbc-kn1ek 9 месяцев назад

      አወን ወላሂ ዝብሎ ሂድ 6ውሩ

  • @lubaba355
    @lubaba355 9 месяцев назад +1

    ቀፎውን ይዘን ብንመጣ ሴሙ ብቻ ዋጋ ሰንት ነው

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      30 ብር ሴሙ ብቻ

    • @lubaba355
      @lubaba355 9 месяцев назад

      @@5gtube ያመት ክፍያውስ

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 месяцев назад

    ሲጀመር የአመቱን አንዴ ነው የሚያስከፍሉት በየወሩ አይደለም የሚያስከፍሉት ሌቦች ናቸው ሳምንታዊ 300 ብር ውድ ነው ወርሀዊው ራሱ ውድ ነው ቴሌ ሌባ ነው በኮንትሮባንድ የሚገባውን በነጻ እየተቀበለ በዚህ ዋጋ ይሸጣሉ ዘራፊዎች ናቸው ተመጣጣኝ የሆነ አቅርቦት የላቸውም 🤔🤔

  • @destamilove8048
    @destamilove8048 9 месяцев назад +1

    ትግራይ መላኽ ትችላለህ ወንድሜ።።መቀሌ ማለት ነው ትችል መሆነ ፃፈልኝ

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      ለማን እልክዋለሁ የሚቀበል ካለ ከደሴ መኪና ከተገኘ እልከዋለሁ

    • @destamilove8048
      @destamilove8048 9 месяцев назад

      @@5gtube የሚቀበል ሰው ኣለ ዋይፍኣዩ የ2 ኣመት ሞልተህ ላከልኝ ወንድሜ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 9 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ግበርለይ ጎል ዓደይ❤

  • @kubarmohamad
    @kubarmohamad 9 месяцев назад +1

    ሀገር ዋጋ ሥት ነው

  • @HiDd-ec5rq
    @HiDd-ec5rq 9 месяцев назад +2

    ዳታ ተለቀቀ የተባለው ውሸት ነው እዴ

    • @5GUnboxing
      @5GUnboxing 9 месяцев назад

      መልሶ ተቋረጠ እስከ ለሊቱ ድረስ ነው የሰራው

    • @PilpifsgTyrfgh
      @PilpifsgTyrfgh 9 месяцев назад

      እና የወይፋይፍ ሴም ካርድ ይሸጣል እደ ሀይቅ እፋልጋለሁ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 9 месяцев назад +2

    ትሸጣለህደ አተ

    • @5gtube
      @5gtube  9 месяцев назад

      አወን

    • @tamerdubai9317
      @tamerdubai9317 9 месяцев назад +2

      ስልክህን አስቀምጥልን ለኔ ወረኢሉ ትልክልኛለህ​@@5gtube

    • @alamalam9404
      @alamalam9404 9 месяцев назад

      አንድሢኖሥንትብሎኪትይይዛል

    • @alamalam9404
      @alamalam9404 9 месяцев назад

      ብሎኬአንድዪመግዛትእፈልጋለሁ