የዋይፋይ ራውተር ዋጋ || ወርሃዊ እና አመታዊ ክፍያ || ተንቀሳቃሽ ዋይፋይ || የካቲት/2016 || ከውጭ ይዛችሁ ኑ ይሰራል የዚ አይነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 90

  • @boseapplicant9417
    @boseapplicant9417 7 месяцев назад +2

    Thank you brother

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      Welcome

  • @ZinetuYesuf
    @ZinetuYesuf 7 месяцев назад +1

    ጀዛኬላህ ኸይር ግን አገር ከመግዛትና ከሀረብ አገር መያዝ የትኛው ጥሩ ነው ትላለህ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 7 месяцев назад

    ማሻላህ በጣም አሪፍ ነው

  • @Too-h8n
    @Too-h8n 7 месяцев назад +1

    የኮርኔሥ ዲኮር በፎቶ ብትለቅ ሠዉ መርጦ ሊያሠራል

  • @SmanesSmanes
    @SmanesSmanes Месяц назад

    እባካችሁ እህት ወንድሞቸ እንዳታልፉኝ እኔ ሳውዲ ነኝ እና ሁሌ ኢንተርኔት እየሞላሁ ነው ምጠቀም እና የስልክ ዋይፋ ብገዛ ስንት ይሆናል እባካችሁ ንገሩኝ 😢😢😢

  • @mominamon1313
    @mominamon1313 4 месяца назад

    ማሚ ከወግዲ ጠልፊ መከነሰላም ብወስደው ይሰራል ወይ በአላህ ፈልጊነው ወይም ከወግዲ ቲሊ በአወጣ መአነሰላም ይሰራልኛል ወይ በአላህ የምታቁ ንገሩኝ

  • @ksablood6729
    @ksablood6729 Месяц назад

    ኢንተርኔት እለሌበት ቦታ ይሠራል ወይ??

  • @ashurah7673
    @ashurah7673 7 месяцев назад

    ወድም በፈጣሪ እዳታልፈኝ በብዛት የተቸገርንበት ነገር የእጅ ባትሪ አክባር ስራልን ሶስትዬ ልኬለሁ ተበላሸ አሁትም አባቴ ላኪ እያለ ነው ሠው አጣሁ እባክህ ስራልን

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 2 месяца назад

    ቪዶዉ የቆየነዉ ያገርዉሥጥ ይሻላል ወይሥ ካረብሐገር

  • @MekiyaDemisse
    @MekiyaDemisse 7 месяцев назад +1

    የማየዉ ዋይ ፋይ መዳሜ ደብቃ ትሄዳለች ብቻየን ስሆን ድምፅ ይቀዳልደ የማወራዉን ሁሉ ትሠማለች አልገባኝም

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      ካሜራ አለ ወይም ሪከርድ ማድረጊያ ማብሪያ ማጥፊያ ስር ወይም የሆነ ቦታ በዋይፋይ ነው የሚሰራው ደብቃ ይሆናል

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 6 месяцев назад

    ቀጣይ ለዬቱብ መስሪያ የሚሆን ተንቀሳቃሽ ከነ ስሙ ቢዲዬ ስራልን አምጥቶ ማትረፍም ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 Месяц назад

    ወርሃዊ እና አመታዊ ክፍያ? yetale

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq 2 месяца назад

    እኔ እፈልግ ነበር ግን ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @userasd5115
    @userasd5115 7 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @ትርጎተስፍነውያለው
    @ትርጎተስፍነውያለው 7 месяцев назад +2

    ዱባይ ምንዛሬስትነው

  • @LiyewAlemayehu
    @LiyewAlemayehu Месяц назад

    le pc yihonal ende?

  • @buswalemwubset7611
    @buswalemwubset7611 5 месяцев назад

    ወንድሜ ለገጠር የቱ ይሻላል በናትህ ንገረኝ

  • @MnbOhhf
    @MnbOhhf 3 месяца назад

    የትነዉያለሀዉለቤተሠብመግዛትፈልጌነዉያለህበትልዩቦታንገረኝ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 7 месяцев назад

    በናትህ መልስልኝ ቤቴን ሰራሚክ ከ ማድረግና በስሚቶ ብቻ ከማስለስለስ ዋጋው የቱ ይሻላል

  • @yonatankebede7007
    @yonatankebede7007 7 месяцев назад

    እባክህ የዲሊንክ D-Link ራውተር ባትሪ ተበላሽቶብኝ ገበያ ላይ ማግኘት አልቻልኩም የት አገኛለው

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 7 месяцев назад

    ያለኢተርኔት፣ይሠራልእደ፣በአላህ

  • @maryammo5401
    @maryammo5401 7 месяцев назад

    መሻአላህ ወደሀገር ሥንመጣ ማንኛውን ይዘን እንጣ

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 7 месяцев назад +1

    ወዳገር ሥገባ የትኛውን ይዘን ብገባ ጡሩነው ወደ አገር ሥመጣ

    • @rabiahamid7702
      @rabiahamid7702 7 месяцев назад

      እኔም እፋልጋለሁ መልስልን

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      አወን

  • @AboodAbood-o9u
    @AboodAbood-o9u 7 месяцев назад +1

    ከውጭአገርይዘንብንገባይሠራልናልኢቶጲያ

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      አወን ይሰራል

    • @AboodAbood-o9u
      @AboodAbood-o9u 7 месяцев назад

      @@5gtube እሺአመሠግናለሁ

  • @የሺየአገሬናፋቂ
    @የሺየአገሬናፋቂ 7 месяцев назад +1

    ከዱባይ ይዤበምጣ ይሰራል ወንድም ቴብሉን በቅርቡእመ ጣለሁ

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 7 месяцев назад +1

    ድንጋዮ አያብጥም አይበላሽም ቶሎ ከተበላሸስ መተካት እችላለን ሌላ ድንጋይ

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад +1

      አወን

    • @Fatima-li1lv
      @Fatima-li1lv 7 месяцев назад

      አሁን ሰአት ከሚሴይሰራልእድ ወድምምምም ለባሌእድግዛለት😢​@@5gtube

  • @FatimaaA223
    @FatimaaA223 7 месяцев назад

    ወንድሜ ከቻልክ መልስልኝ ደሞ ዛሬ ነው ለዚህ ቤት የተቀላቀልኩት 😊

  • @harryblu1375
    @harryblu1375 4 месяца назад

    Lte arif new ende ligzaw

  • @mmn6040
    @mmn6040 7 месяцев назад

    ወንድሜ መልስልኝ አያልቅም 24 ሰአት ብንጠቀም?????

  • @DemekAbera
    @DemekAbera 7 месяцев назад

    ኧረ የት ነክ በእናትክ ንገርኝ ሰልክህን ነገርኝ❤❤❤

  • @FatimaaA223
    @FatimaaA223 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ አማራ ክልል ይሰራል ካለ ኢንተርኔት ለባሌ ተገዛለ የነበረ እኔ ይ ውርጌሳ ልጅ ነኝ

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад +1

      ለግዜው ዳታ ዝግ ነው አይሰራም

    • @FatimaaA223
      @FatimaaA223 7 месяцев назад

      እሺ ወንድሜ ማንቸዉ ነው የሚሠራው ከቻልክ ንገረኝ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 7 месяцев назад

      ​@5gእና ምን ድነው የሚሰራውtube

  • @Anshamnsa-yx1rn
    @Anshamnsa-yx1rn 7 месяцев назад

    ዋጋወ ሰንት ነወ ይሚግዛወ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 7 месяцев назад +1

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉ወድም ዋጋዉ ስትነዉ

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      እዚሁ ላይ ተናግሬዋለሁ

    • @NasirArgada
      @NasirArgada 7 месяцев назад

      አው ይቻላል እኔም ሰምንን ከዱባይ እዤ ልሄድ ነው

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 7 месяцев назад

      @@NasirArgada ዱባይ ስትነዉ?ለቤተሰቤ ፈልጋለሁ ልጀን ካያሀት ከአመት በላይ ሆነኝ

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 7 месяцев назад +1

    ዋጋው ስትነው

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      ተናግሬዋለሁ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 7 месяцев назад

    አረብአገር ገዝተንየኸድልጆችአይሰራም አሉ⁉️⁉️⁉️እደትይሻላል

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 7 месяцев назад

      ኧረ ይሰራል

    • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
      @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 7 месяцев назад

      ምንአወኩኝ አይሰራም አትግዢአሉኝ ምድነወየሚሻለወ እኔኩዊየትነኝ⁉️ቪቫ ዘይን ዋዉይ እነዝህናቸወያሉት አሰረዱኝ አገርልገባሰለሆነነወ⁉️⁉️⁉️በተለይ🇰🇼🇰🇼🇰🇼ያላችሁተባበሩኝ

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 7 месяцев назад +1

    የኒ ባል 9500ነው የገዛው ከዛ ለሁለት አመት ያሰሞላው ደሞ 17500ነው

    • @Gei-qy9si
      @Gei-qy9si 7 месяцев назад

      እእእሰባት ሺያለኮነው ዴመቁ

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад +1

      😮17500 ነው ወይስ 7500 አረጋግጭ

    • @sadahussen6004
      @sadahussen6004 7 месяцев назад

      @@5gtube ወላሂ አሰራ ሰባትሺ አምሰመቶ ብሎኛል 17500 😥

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 7 месяцев назад

      😂​@@sadahussen6004

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 7 месяцев назад

      ​@@sadahussen6004ራስሺልከሺለት ነው ኣ😂

  • @GtFy-i8v
    @GtFy-i8v 7 месяцев назад

    ወንዲሜ እፈልጋለሁ ለቤተሰቦቼ አዲርሰልኝ 😢

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 7 месяцев назад +2

    5ጅ 9500ነዉ ያልከዉ መግዣዉ ሲሆን ለሁለት አመት7000ሺ ነዉ ሚሞላዉ አደል ወድም እደገባኝ ከሆነ ጀዛክ አላህ ኸይር ከአማራ ክልል እተሬት የለም ለወድሜ ብገዛለት መጠቀም ይችላልወይ እተሬ ሳይኖር ዋይፋዉ ይሰራል ወድም

    • @5gtube
      @5gtube  7 месяцев назад

      አይሰራም ያለ ኢንተርኔት

    • @LsilaLaila
      @LsilaLaila 7 месяцев назад

      የምትገዥው 6ሺ 5መቶ የ2አመት ካስሞላሽ 7 ሺ 5መቶ ነው አጠቃላይ 14ሺ

    • @GtFy-i8v
      @GtFy-i8v 7 месяцев назад +2

      ወዲሜ በጣም ነው የምፈልገው ተባበርኝ አር መልሰልኝ እንዴት እደማገኝው 😢 ለቤተሰቦቼ ማዲርሰ ከቻልህ አዲረሰልኝ አማራ ክልል

  • @HanaYouTube-hu1cx
    @HanaYouTube-hu1cx 7 месяцев назад

    እኔ ውጭ ነው ያለሁት ይዥ ብመጣ ይሰራል እንደ ኢትዮጵያ

    • @sebhatenegeh
      @sebhatenegeh 7 месяцев назад

      awo yeseral

    • @sebhatenegeh
      @sebhatenegeh 7 месяцев назад

      አዎ ይሰራል

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 7 месяцев назад

      ይቻላል

    • @RabiaAhmed-ue7fk
      @RabiaAhmed-ue7fk 7 месяцев назад

      ዳታ የሚሠራበት ሀገር ሁሉ ይሠራል

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 7 месяцев назад

      @@RabiaAhmed-ue7fk ከዚህ ገዝተን ብንሄድ ኢትዮጵያ ይሰራል እህቶቼ 5G ቻናል ላይም ለቆል ከፊት ወደ ሃላ ተመለሱና ሰርቶል ቪዲዮ እዩት👁👁👈

  • @Anshamnsa-yx1rn
    @Anshamnsa-yx1rn 7 месяцев назад

    ይነዝህን ዋጋ ነግርን

  • @Gei-qy9si
    @Gei-qy9si 7 месяцев назад

    ወድም ያመት ስትነው ወድሜ ግዥልኝ እያለኝነበር 7000 ለቀፎው ወይስ ክፍያው ክፍያውስ ባደየነውዴ የሚከፈለው አሁላይ ዳታየለም አገራችን እና ይሰራልዴ አሁን ዋይፋዩ መልስልኝኝኝ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 7 месяцев назад

      ዋይፋይእኮ ይሰራል ባልተቤቴ አረየከፈለ ያወራኛል በኢሞ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 7 месяцев назад

      እዴት ​@@MadenaUae-lw9wy

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 месяца назад

      ​@@MadenaUae-lw9wyእቴርነት የለለው ቦታ እሄ ዎይፋይ ብገዛው ይሰራልኛል ወይ ማርዎ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 месяца назад

      @@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ ቻርቺ ያማያቋርጥ ከሆነ አወ ግን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 месяца назад

      @@MadenaUae-lw9wy እሽ ታድያ ሰት ገዛሽው ቆፎው ብቻ ማሬዎ ንገሪኝ😍❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 6 месяцев назад +1

    መጨረሻላይ ያነሣሐው በኢትዬጰያ 6 400 ብር ነው ልግዛው ለይቱብ ይሆናል

    • @5gtube
      @5gtube  6 месяцев назад

      ግዥ ይሆናል

  • @ሡደይስ
    @ሡደይስ 7 месяцев назад

    አብይ ስቱን አከሰረዉ አለ ዳታ ወግቶ 6000ተሞልቶ ወራቱ አበቃ