ከውጭ ስትመጡ እነዚህን እቃ ይዛችሁ ኑ Wifi ዋጋ ና ወርሃዊ ክፍያ በሲም ካርድ የሚሰራ ተንቀሳቃሽ እና በገመድ የሚሰራ ዋጋ መረጃ አመታዊ ክፍያ ይቀንሳል
HTML-код
- Опубликовано: 2 ноя 2022
- ለተጨማሪ መረጃ 👉0912798855 ደውላችሁ ማናገር ትችላላችሁ
👉ቴሌግራም ይጎብኙ ሌሎችንም ኦን ላይን ገበያ መረጃ ለማወቅ
t.me/mohyasine_5g
🙏🇪🇹👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሠግናለሁ
የሞባይል ዋጋ በአዲስ አበባ
• የስማርት ስልኮች ዋጋ በዝርዝር ||...
Samsung Galaxy A13 Price in Ethiopia
• Samsung Galaxy A13 Rev...
የሚሸጡ ቤቶቾ ከብዙ አማራጭ ጋር
• {EP-01} 180 ካሬ G+3 የሚሸ...
#የዋይፋይራውተርዋጋ
#wifi
#ዋይፋይበነፃ
#ዋይፋይአንቴና
#ዋይፋይፍጥነትለመጨመር
#የዋይፋይዋጋ
#የዋይፋይአሰራር
#የዋይፋይፓስወርድለማየት
#የዋይፋይፓስወርድለመስበር
#የዋይፋይስምለመደበቅ
#ዋይፋይመሸጫ
#ዋይፋይ
#ራውተርየዋይፋይ
#Mobilepriceinethiopia
#mobileprice
#የሞባይልዋጋበአዲስአበባ,#የቤትዋጋበኮሞቦልቻ,#የቤትዋጋበደሴ,የቤት ዋጋ በኢትዮጵያ,የቤት ዋጋ በአዳማ,የብረት ዋጋ,የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ,የቤት ሽያጭ,ethiopia real estate house for sale,#ethiopiahouseforsale,ethiopia house for sale in addis ababa,ethiopia #houseprice,#adamahouse for sale,adama ethiopia house for sale,ቤት ዋጋ,#የጭቃቤት ዋጋ,ቤት አሰራር,የጭቃ ቤት አሰራር,#ቤትለመግዛት,ቤት ለመስራት,ቤት ማስዋብ,#ቤትሽያጭ አዲስ አበባ,የእንጨት ቤት አሰራር,የእንጨት ስራዎች,የእንጨት ዋጋ,DonkeyTube,Seifu ON Ebs,Ebc,ebstv, Hope Music Ethiopia, ZEMENTV, Seifu on EBS, Sunday With EBS, Tube, tenaadam, ሀሁ Ethiopia, Amharictube, Betoch Comedy, Topia, ESATtv, Shebella Entertainment, Dj Jop Ethiopia, Tenaadam, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Liham Melodym, EBS, Beteseb Ethiopia, Fana Television, DireTube, senselet, Ethiopian News, Ethiopia, Ethiopian music, Ethiopian Drama, Ethiopian movies, Micky show, Shukshukta, z habesha, , Seifu on EBS, nahom records, Sunday With EBS, Abel birhanu, Minew Shewa Tube, Doneky tube, ethioinfo, Amharictube, Amharic funny, Arada movies, Topia, Balageru tv, salkan tube, Betoch Comedy, ESAT TV, ADMAS MUSIC, Fana Tv, DireTube, Senselet, Ethiopian News, Ethiopia, Ethiopian music, Ethiopian Drama, Micky show, Shukshukta, Zehabesha, Mike miko, asham tv, amhariccomedy, habeshacomedy, ethiofun, kanatv, fun,EF, ethio forum, ethiopian forum, new ethiopian entertainment,Ethiopia, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf,ethiopia, drama, habesha, habesha movie, hachalu hundessa, ethiopian drama, ethiopian movie, ethiopian music, music, drarama comedy, comedy, arada movies, netsebraq, abel, abel birhanu,zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf,ሄኖክ ድንቁ ስለሜላት ነብዩ የተናገረው አሳፉሪ ነገርና ቬሮኒካ ያጋጠማት አስደንጋጭ ነገር | bereket, ሄኖክ ድንቁ, bereket, ethiopia, ዳናይት መክብብ ያጋጠማት አስደጋጭ ነገር እና ሳሮን አየልኝ ተመልሳለች | Seyifu On EBS, yd tom, Ethiopian new reaction video, new ethiopian amharic movie, eregnaye, saron ayelign, ethiopian movie, የአርቲስቶች ቅሌት, ethiopia reaction, ethiopian music, ethiopian tiktok, oromo music, ሀበሻ tiktok, habesha tiktok, አማርኛ ፊልም, ethiopian artist, gold digger prank, sambusa chick tiktok, ዳናይት መክበብ, danayit mekbib, ሳሮን አየልኝ,ዳናይት መክብብ ያልጠበቀችው ነገር ፣ የቲክቶከሯ አነጋጋሪ ቪዲዮ, new ethiopian amharic movie, eregnaye, አይዞሽ ገለቴ, saron ayelign, ale_tube, ሳሮን አየልኝ, ale tube, ethiopian movie, የአርቲስቶች ቅሌት, ethiopia reaction, ethiopian music, ethiopian tiktok, aletube, ale tub, ethiopian youtuber aletube, ale tube ethiopia, ale tube new, oromo music, ሀበሻ tiktok, habesha tiktok, አማርኛ ፊልም, ethiopian artist, gold digger prank, sayat, ዳናይት መክብብ, danayit mekbib, dink lijoch, donkey youtube ድንቅ ልጆች, sambusa chick, selam,Zena Tube, Mereja today, ashruka, abel birhanu, ethiopian news, ethio 360, new ethiopian music, new ethiopian comedy, miko mikee, Netsebraq, minew shewa tube, andafta, feta daily, bboytomy33, ethiopian drama, Bereket media, genet nigatu, Addis Films, Abbay Media, Donkey tube, ke guada, memihir tesfaye abera, fegegta react, Sami Studio, yegna tv, Yeneta Tube, Arts tv, Sile HiwotTV, Habesha Chewata, ከናቲ ጋር, Abrelo HD, Dallol Entertainment, Aser Tad, ebstv worldwide, Dawit,Ethiopia, Seifu on EBS, #SeifuFantahun, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, ebs sunday show yesterday full show, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs sunday show today live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ጸሀዬ ዮሀንስ,#ቤት #ሽያጭ #የቤትደላላ #አፓርታማ #የጋራመኖሪያቤት #ኮንደሚኔም #ቤቶች #ኢትዮቲክቶክ
ሀሪፍ መርጃ ነው በርታልን የመዳም ቅመሞች ደግሞ ያሰባችሁትን በሙሉ ፈጣሪ አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 👍👍👍👍👍
አሚን ያረብ
@@user-rz6bh8cw2n የሁላችንም ምኞት ነው አላህ ያሳካልን እህት
አገራችን ርካሺ ነዉ ትንንሾቹ እቃዉ ግን ጥራቱ ይለያያል
አሜን አሜን አሜን
በጣም ጥሩ ነዉ 🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹
ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድ ቀጥልበት ጎበዝ
ማሻአላህወንድምአመሠግናለሁለመረጃህ
እናመሠግናለን ወንድም
ወለይኩም አሰላም አህሌን ማሜ ማሻአላህ ትሩ ትምህርት ነው ይዘሀልን የመጣህው በርታልን
የዋይፋዩ የወርክፍያ አልነገርከንም
በተረፈ በጣምአሪፍነው በርታ
ባለ ገመዱ ከ 500 ጀምሮ ገመድ የሌለው ደሞ ከ1000 ጀምሮ አለ
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
እናመስግናለን በርታ
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን ቀልጠፍ ያለመረጃ
እናመሰግናለን
ማሻአላህ ሀገራችን እየተሻሻለችነው
አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካትሁ
ማሻአላህተባርክአላል
Bexam enamesegenalen wendem 🙏
Betam.neber.emfelgew. enamsegenalen.🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕selam.lagerachen😘😘😘
ደምሪኛዋ❤❤🎉
ማሻአላህ የቆርቆሮ ዋጋ ንገረን
Nama 4 ol yoo ta'e baayyee hoo'aa jedhani hangam dhugaadha Wi-Fi diqqishooleen kiisitti deemaniin tun?
በወር 1000 ከከፈልኩ የፈለኩትን መጠቀም እችላለው ወሩ እስኪደርስ አያልቅም መልስልኝ በአለህ 🙏🙏
በርታወድምምርጥሰው
ኢቶ ብንገዛው ችግረ ያመጣልዴ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ መረጃ ነው
ሠላም
ወንድሜ እባክ መልስልኝ ካገር ውጭ ነኝ የቤት ውስጥ ዋይ ፋይ ማለቴ ተንቀሳቃሽ ያልሆነወን ማምጣት እችላለው ይሰራል
ግን. ለምድነው የማቆመው. ባሌግዝቶነበር. አርት ቅን ሶስትቀን ስርቶ ያቅማል😢
ትንሿ ዋይ ፋይ በኖርማን ሲም ነው እሚሰራው
Nice work 💪💪💪💪👍
Thanks ✌
@@5gtube ቁጥርህን አስቀምጥልን
Be wer snt new ye gemedu ??
Bro internet yelelebet akebabi w yiseral wey
Nama
👍
Sim atekakem asayen biro
እናመስግናለን ለመረጃዉ ተንቀሳቃሽዋ ዋይፋ እኛ ሀገር የለም ???
እኛ ሀገር ale ethio telecom
Galatoomi
baayee Galatoomi
ኢትዬ የለም ተንቀሳቃሹ እዚህ ካለሁበት ሀገረ ውድ ነው በጣም
Suoer
👍👍👍👍
ግን ከውጪ ካመጣን እዴት ይሰራል ኢትዮጵያ ላይ ??
Wow, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ጀዛከላህወድም የቱይሻላልፖይፈይፍ5G@4Gየትኛወይሻላል ዋዉይሰራል????????
አሁን 4G ነው የሚሰራው ወደፊት ስለሚጠቅም 5G ውድ ካልሆነ 5ጅ ውን ግዙ
አሬፈመርጀነው ግን ብሮው በኤቶነውበድላር ያምታውራው
በኢትዮ ነው
Please naa deebisi
ኮቢ እራይት እዳይዝህ ድምፁን አጥፋው
እናመሰግናለን ማሜ በርታ ሸር👍👍
ትንሿን እራውተር ይዘን ብንመጣ እሱን መጠቀም እችላለን ቴሌ ከኛ ካልገዛችው አይሉም ?? መልስልኝ 🙏🙏🙏🙏
አይሉም
@@5gtube አመሠግናለው 🙏🙏🙏
ብሩ በየት አገር ነው ግልፅ ብታደርግ
ethiopian bir new ግልፅ ነው
አሰላሙ አለይኩም ወረሰህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ይቅርታ ወድሜ ጥያቄ ነበረኝ መቸም ሁሌም እደጠየቅኩ ነው ሁዋውይ ስልክ ጎግል አይሰራም የሚሉት እውነት ነው
ይሰራል ጎግል የማይሰራ ስልክ የለም
@@5gtube አይ ሁዋውይ አይሰራም ቻይ ና እና አሜሪካ ስለተጣሉ ጎግል ታግዷል ሁዋውይ ስል ሲሉ ፈምቸ ነው
ውሸት ነው ይሰራል የኔ ህዋውየ ነው ግጥም አድርጎ ይሰራል
@@5gtube ዋዊ ብዙወች ጎግል አይሰሩም በተለይ ቅርብ ጊዜ የተመረቱተት
Yet naw
ገጠርይሠራልዋይፋዩ ወይሥለከተማብቻነው
ይሠራ network kale
30ሺስት
Ante gar ale tenkesakashu
በጂ ተይዛ የምትቀሳቀሰው ትንሿ ዋይፋይ ያለኒቶረክ ትሰራለይ ወይ ማለቴ ገጠረ ላለንው
አይሰራም በኔትወርክ ነዉ ሚሰራ
Dlink ስንት ሠው ያስጠቅማል
6 eske 9 wifi
ግድግዳላይ የሚሰቀለውን Wifi ክፍያውን ለምን ሳትነግረን ቀረህ🥺🥺
ከ500 ጀምሮ አስከ 1500 ብር አለ እንደ አቅም
@@5gtube በወር ነው
አይስማም
ምኑ??
የዋይፋ ዋጋ ና ወራዊ ክፍያ አልነገርክም
ከውጭ የገቡት ይሰራሉ እንደ እኔ አይሰሩ ይሆን እያልኩ ነበር ሀዋዊ ልገዛ አስቤ
ይሰራል እኛስ የምንጠቀምበት ከውጭ እኮ ነው የመጣው
@@5gtube አመሰግናለሁ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብዙ መስራት ትችላለህ
@@5gtube እሽ ኢትዮጵያ ላይ ምንም የምስተካከል የለም. ክፍያውስ
ዋየርለሱ ስንጠቀም በወር 1000ብር ነው የምንሙላው ወይስ ቅናሽ አለው
በወር 1000 ነው የአመት መክፈል ከቻላሽ ግማሽ በግማሽ ይቀንሳል 500 ብር
Vhib0925