Camera Canon 5D Mark 4 Unboxing Ethiopia ከውጭ ስትመጡ ምን አይነት ካሜራ ይዛችሁ ብትመጡ አሪፍ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 42

  • @5gtube
    @5gtube  Год назад +9

    Please 🙏 share like ቅመሞች ሸር ላይክ አይከፈልበትም

    • @Danatube721
      @Danatube721 Год назад +1

      እስኪ የስልክ ዋጋ አቅርብልን በሳምሰንግ ፣ሌንቮ፣ሆነር፣ሞቶሮላ፣ ሌሎችም ስልኮች
      5G network የሚሰራ
      ከ4500 - 5000 hours ባትሪ
      ከ32- 64 Gb storage ያለው
      ሁለት ሴም የሚይዝ
      Android 9. በላይ
      ካሜራ ከ4GB ራም በላይ የሆነ አቅርብልን

    • @tigisttegod8602
      @tigisttegod8602 Год назад

      አንደኛ ካሚራ እሚባለዉን ስሙን ላክልኝ ወድሜ

    • @5gtube
      @5gtube  Год назад

      @@tigisttegod8602 canon mark 4

    • @hanateshome8479
      @hanateshome8479 Год назад

      ስለ PlayStation ስራልን pls🙏

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Год назад +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 😋ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርብልን መረጃ ጠቃሚ ናቸው🙏🙏

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +4

    እናመሠግናለን በጣም

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 Год назад +2

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሜየ ማሻአላህ ተባረክአላህ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ መረጃነዉ ያካፈልከን✌✌

  • @hadiya9139
    @hadiya9139 Год назад +5

    ማሻአላህ ማሜ ምረጥ ነው ግን እዉነት ለመነገረ እዚህም በጣም ዉድ ነው ከ10ሽ እስከ 12ሸ ድራሀም ነው እዚህም ዉድ ነው በረታ

  • @user-Sadi
    @user-Sadi Год назад +3

    እናመሠግናለን

  • @Umuhamid
    @Umuhamid Год назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sofiyoutube5510
    @sofiyoutube5510 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሜ በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው በርታ ላይክ ሸር

  • @USANewYork-xm3bp
    @USANewYork-xm3bp 2 месяца назад

    nice unboxed

  • @mekonnentamiru6650
    @mekonnentamiru6650 Год назад

    Thank dear, can you share the link of Camera Canon 5D Mark 4 and Mark 3?

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i Год назад

    ግን ለዩቲብ የሚያስፈልገው ካሜራና ማይክ ብቻ ነዋ ማለት ውጭ ወጥተክ ለመቅረፅ ሚያስፈልገው ስንት ብር ይጨርሳል

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Год назад +2

    Aslamualekum አህለን ግን ካሜራ ዋጋው እንዴት ነው በጣም ውድ ነው እ

  • @kasahunhailu3895
    @kasahunhailu3895 Год назад +2

    Bro boya mic felge neber bemn lagegnk

  • @turabgagmaw
    @turabgagmaw Год назад

    Wow tank's for sharing I like it

  • @Richtube535
    @Richtube535 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜ ማሻአላህ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @haroni2982
    @haroni2982 5 месяцев назад

    ሠላም ወድማችን ሠላምህ ይብዛልን በዉስጥ ሥልክህ ላክልኝ

  • @ethio3232
    @ethio3232 Год назад

    የሌላ ሀገር ዜጋስ አዲስ ይዞ መግባት ይችላ ለሆነ ሰዉ ላመጣ ፈልጌ ነበር

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Год назад

    ወአሊኩምሠላምወራህመቱሏህአህለንማሜበርታ

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ Год назад

    እናመሰግናለን ቤተሰብአረኩህ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Год назад +1

    በርያልም ዉድ ነዉ እሔ

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 Год назад

    4000d Eos ኢትዮ ስንት ነዉ

  • @Kafutube
    @Kafutube 10 месяцев назад

    Adress የት ነው ምናገኘው

  • @hikma9245
    @hikma9245 Год назад

    12000 ሪያል እኮ ነው በቀላሉ 300 መቶ ሽ ብር በጣም ውድ ነው

  • @አማካሪሚድያ
    @አማካሪሚድያ Год назад

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ብሩ ዋጋዉ ግን😮

  • @badawimedia
    @badawimedia Год назад

    ❤❤

  • @rabeyramato4709
    @rabeyramato4709 Год назад

    እነመሰግነለን

  • @الانت-ص3ك
    @الانت-ص3ك Год назад

    200D ስንት ነው?

  • @lemlembenga8331
    @lemlembenga8331 Год назад

    Ye cameraw waga sent new be dereham

  • @lelisedalesa9610
    @lelisedalesa9610 8 месяцев назад

    Please Mulu eqa ye foto beti beti Sera lene

  • @NebilNb-gv2fe
    @NebilNb-gv2fe Год назад

    Eski selke weym username askmtelen camera meflg ale

  • @fsy1999
    @fsy1999 Год назад +1

    አጠቃቀሙን ቀጣይ አቅልብልን

  • @urgourgo6788
    @urgourgo6788 Год назад

    canon 2000ds sent new.

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад

    በሪያል 12ሺ 300 ሪያል በላይ ነው ሳኡዲ
    አገር ላይ 370 ከገዙኝ ይዤ ልምጣ ክክክክክክክክ

  • @MeseretSolomon-i2q
    @MeseretSolomon-i2q 4 месяца назад

    Yet new migegnew

  • @stube3784
    @stube3784 Год назад

    እናመሰግናለን ወድሜ በርታ👍