ከውይይቱ Excerpt from a discussion on Fano and the New Amhara Nationalism- Prof. Messay and Ato Lidetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • #ethiopia

Комментарии • 40

  • @guuguu70
    @guuguu70 4 дня назад +7

    አቶ ልደቱ እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም በጣም ጎበዝ ንግግር አዋቂ እና የአቋም ሰው ነህ ብዬ አምናለሁ ነገርግን መንቻካ እና ደረቅ አውቃለሁ ባይ የሚመስል መልስ ነው ለፕሮፌሰሩ እየመለስክ ያለኸው እሳቸው ለስለስ ያሉና ነገሮችን መሰለኝ፣ይመስለኛል የሚል ቃል ነው የሚጠቀሙት እና እባክህ ትንሽ ለዘብ ያለ ንግግር፣ ለታላላቆችህ አክብሮትን ፣በውስጥህ ያለውን ቅንነት በአንደበትህ ለመግለጽ ሞክር፣ በተረፈ ጨዋ ፖለቲከኛ ነህ

    • @likemekuas1132
      @likemekuas1132 4 дня назад +1

      ልደቱ በርታ ::ሐቀኛ ነህነና ኢትዬጵያ ባንተ ተስፋ አላት ::

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 3 дня назад +4

    Lidetu: you’re making the Amharan movement illegitimate. Fano is making a significant difference in Ethiopian politics.

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 2 дня назад +3

    ልደቱ በአጭሩ ስነግርህ ትላንት ዛሬ አይደለም :: ዛሬ ላይ ቢኖሩ ኖሮ ፕሮፌሰር አስራት ብሔርተኛ የአማራ መሪ ይሆኑ ነበር ነፍሳቸውን ይማር:: ምክንያቱ ደሞ ግልፅ ነው አንተ ትላንትና ላይ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለህ ተቸክለህ ስለቀረህ ያለውን reality ልትቀይረው አትችልም ይበቃሀል :: ትላንት ዛሬ አይደለም ::

  • @AbyssiniaEthiopia45
    @AbyssiniaEthiopia45 2 дня назад

    Thank you Lidetu

  • @wallelegntaye752
    @wallelegntaye752 4 дня назад +3

    ልደቱ አያሌው ብስለት አለው ሲባል፣ ከጭንቅላቱ ላይ የተቀመጠ ትልቅ ኢነርጅ (ፖዘቲቪ/ነጋቲቭ) አለበት፡፡ ከዚህ በፊት በሚስጥር የተቀበለው ታላቅ ውለታ ከአይምሮ ሊጠፋ አይችልም፡፡ ለውይይቱ ጥሩ ቢመስልም ከፍተኛ ክትትል እና እውቀት ያላቸው ኢትዮጵያኖች እንዳሉም ባይረሳ ጥሩ ነው፡፡ ሊቀየሩ የማይችሉ ሰዎች የተፈጠሩበት ሀገር ሆነች፤ ኢትዮጵያ፡፡

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 4 дня назад +3

    የፋኖ ትግል መበቀል ነው ወይስ የአማራን ብሶትና ስቃይ ለማስወገድ የሚደረግ ትግል? ለምሳሌ በኦሮሚያ ክልል አማራ ብዙ ስቃይና መከራ ሲቀበል አማራ ክልል ላይ ግን ሁሉም ብሔር በሰላም ይኖራል።

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 4 дня назад

    By the way there are youths from different ethnic groups who fled from the defense forces and joined Fano in its struggle to topple government. The accrued atrocities on the Amahara people since Woyane is the pretext for Fano's struggle, but the scope of the goal is beyond that!

  • @birukgreek319
    @birukgreek319 4 дня назад +2

    LEDET ❤

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 3 дня назад +1

    'ፋኖ' በል በደንብ 'ኖ' ን አጥብቀህ ፕሮፌሰር መሣይ።

  • @likemekuas1132
    @likemekuas1132 4 дня назад

    ልደቱ በርታ ::ሐቀኛ ነህነና ኢትዬጵያ ባንተ ተስፋ አላት ::

  • @IsaacAbula
    @IsaacAbula 2 дня назад

    What does Ledetu want to happen in Ethiopia

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 3 дня назад +1

    በታሪክ ተወቃሽ እንዳትሆን

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 4 дня назад +2

    ልደቱ የሚያነሳው ወይም የሚሄድበት ሀሳብ ትክክለኛ መሬት ያለውን እውነታ የሚያሣይ ነው እውነታው ይሄ ነው ።

  • @addisujimilu7924
    @addisujimilu7924 3 дня назад

    Ato Eldetu yekeserkug politian nege endalew kene kesaraw ebetu bekemete yeshalewale neber. Amhara erasu Amhara neg blo ye Amhara kelelen mekotatere new yemefelegew eyale fano blo eyetagele eyaleb ye Beher federalism ayetekememe malete 1+1= 4 new endemalet new.bmBekesere politics yemelewete hager yelem.Segemer yebeher politics le hager ayekorekorem blo yenegerehe manew tadeya federalism keyet meta ...federalism malete eko begara hono hageren makom new.

  • @mele5886
    @mele5886 2 дня назад

    ጋሽ ልደቱ ማኒፌስቶውን ለምን እርሶዋ አይፅፉለትም ጋሼ እርስዋ ከአማራ እንደሆኑ ይታወቃል

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 3 дня назад

    ልደቱ አያሌው እባክህ አትጥፍ አንተ ለፋኖ የማትደገግፈው።

  • @yohannestamene5046
    @yohannestamene5046 2 дня назад +1

    ፋኖ ድርድር የለም ማለቱን አለመስማታችሁ ይገርመኛል። ፋኖ መሳሪያ ያነሳው በድርድር የፓለቱካ ፓርቲ ለማቋቋም አይደለም።
    ፍኖ አራት ኪሎ ደርሶ አይመለስም መንግስት ነው የሚሆነው።

    • @sofutube9605
      @sofutube9605 2 дня назад

      ኢትዬጰያ ብዙ ብሄረ አለ ስለዚህ ዲርዲር ነው ዘላቂ ሰላም የሚያመጣው ።

    • @yohannestamene5046
      @yohannestamene5046 2 дня назад

      @@sofutube9605 ብሄር በራሱ ፖለቲካ አይደለም። አንድ አገር ህዝቡን ለማስተዳደር በጤና ፣ በትምህርት ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ አስተዳደር ሃሳብ ላይ ተመስርቶ የሰው ልጂ መብትና ፍትህን በእኩልነት የሚመራ ሳይንስ ወይንም ጥበብ ነው። የሃገራችን ፖለቲካ ሃሳብ የለውም ጭቅጭቅና መናቆር ብቻ ነው። እንኳን መጣላት አንድ ቀን ተያይቶ የማያውቀውን ሰው ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ እያሉ የተምታታባቸው የፖለቲካ ሊቅሃን እያሉ እራሳቸውን የሚጠሩ ቂሎች ህዝቡን አጫረሱት። ሰላማዊው ህዝብ እርስ በርሱ በማያውቀው ነገር እንዲገዳደል አደረጉት። የሰው ልጂ ማንነቱ በመጀመሪያ ከአውሬ የሚለየው ሰውነቱ ነው ከዛም የሚኖርበት አካባቢ ቋንቋው የስራው ሞያ ባህሉ ወዘተ ሰውየውን ከዛም ማህበረሰቡን ሊገልፁት ይችላሉ ነገር ግን ይህ ፖለቲካ እዥንዳ ወይንም ፕላን አይደለም ።
      ሰው በሰላም በፍቅር እንደሰው አብሮ የሚኖርበትን መንገድ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ሊነግረው አያስፈልገውም። ሰው ሲፈጠር አዋቂ ነው እንሰሳ አይደለም። ስለዚህ ያገሬ ሰው ንቃ እርስ በርስህ አትባላ። በሰላም ኑር። ያልበደለህን ግለሰብ ጠላት እያደረክ ስትገዳደል አትኑር። ብሄር ብሄረሰብ ህዝብን እርስ በርስ የሚያገዳድል የሰይጣን መንገድ እንጂ የፖለቲካ አስተሳሰብ አይደለም።

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 3 дня назад

    Down with Amhara chauvinism