"የትግራይ ህዝብ የነብር ጭራ ይዟል ፣ መለቀቅ የለበትም" | በአማራ ክልል 2 የህልውና የትግል ጥሪ አለ..| Dr Dagnachew Assefa | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 525

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Месяц назад +61

    አይ ዶክተር ትገርማለህ።ትምህርት ማቋረጤ ቢቆጨኝም።ተምሮ ዶክተር ሆኖ አላውቅም ከማለት ስለተረፍኩ ተፅናናሁ።

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 Месяц назад

      አይ እውቀት ¡¡¡

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      Try to listen and understand what he said. If you don't understand what he said don't go to school . School is not for you!

  • @AllABOUTETHIOPIA-x2o
    @AllABOUTETHIOPIA-x2o Месяц назад +4

    ይሄ እበት ሽማግሌ አርፎ አይቀመጥም እንዴ!?

  • @basaznewdavo4768
    @basaznewdavo4768 Месяц назад +72

    ተምሮ እንደዚህ ከመሆን አለመማር ይሻላል

    • @husenali4882
      @husenali4882 Месяц назад +2

      በጣም። የሚገርመው 6 ኪሎ አካባቢ አረቄና ድራፍት ቤት ቁጭ ብሎ ለውዝ እየበላ ኡዞና ድራፍት እየጠጣኮ ነው ይሄን ዝባዝንኪ ሚፅፈው ሚያስበው

    • @EphremMathewos
      @EphremMathewos Месяц назад

      እንደናንተ አይነት ደንቆሮ መቼስ የት ይገባዋል ከዚህ በላይ ምን አይነት የምሁር ትንታኔ ትፈልጋለህ። ስሜት ሚኮረኩር ነገር ስላላወራ ነው የጠላከው እንጂ አስደናቂ ትንታኔ ነው።

    • @demebe5171
      @demebe5171 Месяц назад

      ተምሮ በዚህ ደረጃ ዕውቀትን ለህዝብ ጥቅምና ህልውና ማዋል ከዕውነተኛ ምሁራን የሚጠበቅ ግዴታ ነው።

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      He is a philosopher. Don't expect him to take all your shit.

    • @antenehkassa126
      @antenehkassa126 Месяц назад +2

      ⁠@@kechemagara5433
      A philosopher? Being a philosopher without intellectual integrity is idiocy. This guy is misusing his academic credentials for his own personal advantages serving those on the helm of state power. He was silent when Amharas were indiscriminately and brutally killed , displaced, prohibited from entering Addis Abeba since Abiy Ahmed ( to whom he is loyal) took power . Why is he barking when the victims of all those atrocities come together by saying no more?

  • @berihunbitew5482
    @berihunbitew5482 Месяц назад +54

    እኛ እኮ ትግል የጀመርነው እንዳንተ አይነቱን አስጨቋኝ አስገዳይ ሁሉ እንጅ ገዳዬቻችን ብቻ አደለም
    እናሸንፍለን

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Месяц назад

      @berihun, pretty pathetic thinking... Sorry dear.🥴😏🥺

    • @mega8101
      @mega8101 Месяц назад

      ተቸንፈሀል!

    • @asamnbelay3352
      @asamnbelay3352 Месяц назад

      I love this comment

    • @nebatech9090
      @nebatech9090 Месяц назад

      እናንተ የከሸፋችሁ የስልሳዎቹ ምናለ አርፋችሁ ጡረታችሁን ብትበሉ

  • @Mariontube
    @Mariontube Месяц назад +38

    ሲጀመር ለአማራ የሚደርስለት አንድ ልዑል እግዝአብሔር ብቻ ነው ምንም አወራህ ምን ለውጥ የለውም.,.

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Месяц назад +1

      WOW!!! Take responsibility for your actions and any result... Your paranoia has nothing to do with God.

    • @mega8101
      @mega8101 Месяц назад

      ታዲያ ለምን ጠብመንጃ አነሳችሁ???
      በትጥቅ ሲያቅታችሁ እግዚአብሔርትላላችሁ... ሁሉም ፅንፈኛ አጭበርባሪ ነው!

    • @Mariontube
      @Mariontube Месяц назад +2

      @@mega8101 ነፍጥ አነሳ ማለት ፈጣሪውን ከዳ ማለት አይደለም ክዱስ ጊዎርጊስ ወታደር እንድነበር አታክም

    • @mega8101
      @mega8101 Месяц назад

      @@Mariontube🤣🤣🤣

    • @degendegen78
      @degendegen78 Месяц назад

      @@mega8101 ሥማ እማራ እንተን ፈርቶ እይደለ በግዚብሔር የታመነ ወደድክም ጠላህም ፋኖ ድባቅ ያገባሐል ዳኛቸው የተባል ጭቃ ቁማርተኛ ዶክተር መሆኑን ያወቅሁት እዲሥ አበባ ከገባ ወዲህ ነው ከፖርኦሎጅት ወደ ዶክትሬት ሊዉም እማራ ነኝ እሚል ከርሳም ተናገረ እልተናገር ምን ለውጥ ሊመጣ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድል ለማራው በግፍ ለተገደለው ወገን 🦁

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu Месяц назад +36

    የጥሬ ስጋ ፍቅርህ ህሌናህን አስቶ ለሆድህ አስገዝቶሀል

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      Food is luxury in Ethiopia.

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 Месяц назад

      Tere angol naw yaleh

    • @ChalachewSintayehu
      @ChalachewSintayehu Месяц назад

      @@semirhassen9824 ውሻ ምን አገባሽ በሰው እርሻ እሄ እኮ ፖለቲካ ነው አንተ ምን አገባህ ሸቀጥህን ሸቅጥ ግም ስልጤ

  • @farcost
    @farcost Месяц назад +24

    አንዳንድ ሙህራን ለቤተ መንግስት ሲቀርቡ የሚያወሩትን አያውቁመም ይህ ሰውዬ ዳኛቸው ሰነፍ መምህር ነው ፍልስፍና ማስተማር ፈላስፍ አያደርግም ይህ ደግሞ የሚያረጋግጥልን ዳኛቸው ነው። የውጭ ፈላስፍችን ስም በመጥራት እና መምህር በሆሆን ተከታይ ያለው ይመስለዋል ። የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል እንዲሉ ። የሲጋራና የባርኔጣ መግዥ ስላገኝህ አትቀባጥር ሽመልስ አብዲሳ እንደዛ አሞካሽተህ ህዝብን አሳሳትክ ጋኔሉም ይል ነበር እንዳንተ የአብዲሳ አጋ ልጅ ህዝብን አሳስታችሆል የሚገርመው ማሽቃበጥ በዘር ይሄዳል ማለት በአንተና በበህትህ አየነው ። ይብቃህ አማራ ከክልሉም ይሁን ክልሉ ውጭ የህልውና ችግር አለበት። ዝም ብለህ አርስቶትል ፕልቶ ምናምን አትበል የዛ ትውልድ ገተቶች እባካችሁ አርፍችሁ ቁጭ በሉ የባከናችሁ ትውልዶች ።የራስህን ሀሳብ ይዘህ ናና አሳምን ።የግሪክን ገለመሌ እያልክ የማይመስል ነገር አታውራ።

    • @mega8101
      @mega8101 Месяц назад

      ምሁር በማንቋሸሽ ድል አይመጣም...የዘንድሮ ፋኖ ከእውቀት ጋር ትልቅ ፀብ ውስጥ እንዳለ ግልፅ ነው...

    • @glory3954
      @glory3954 Месяц назад

      @@mega8101ይሄ ነው ምሁር 😂በትግራይ ጦርነት ወቅት ምን ሲናገር እንደነበር ተመልሰህ ስማው

  • @AYB171
    @AYB171 Месяц назад +21

    ዳኛቸው ለዘላቂ ችግር መፍትሄ ምንም አበርክቶ አያውቅም:ይሄ ሰካራም እርስ በርሳችን ከግጭት የማንወጣበትን ሀሳብ ይዞ ነው የሚቀርበው

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr Месяц назад +24

    አይይይይ አይ ሀገሬ በጣም ያሳዝናል ትልቁም ሰው የህልውናችን ትግል ሊቆለምመው ነው መሰለኝ አይ የአማራ ህዝብ የደረሰበት ይድረስብህ ሌላ ምን እላለሁ የህፃናት ሞት እንደ ቀላል ጉዳይ መታየት

  • @AbelBirhanuየወይኗልጅ
    @AbelBirhanuየወይኗልጅ Месяц назад +26

    ፍርፋሪ ለቃቃሚው ወያላ፣ ኩሊ፣ ጅራት ቆይ፣ የኔ ቤጤ ለማኝ... የፍርድ ቀን እየቀረበች ነውና እንጠንቀቅ።

    • @meseretkassaye5259
      @meseretkassaye5259 Месяц назад +5

      ለምን በራስህ ስም አትጠቀምም።አቤልን ለቀቅ አድርገው።he is worldwide professional

    • @Anbese
      @Anbese Месяц назад

      😂❤y​ h@@meseretkassaye5259

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Месяц назад +2

      this is not the real abel

    • @gelau777
      @gelau777 Месяц назад

      ዋልጌ ቀፎ ራስ😂ፊደል ሳትቆጥር ተቀንጭረህ እንደቀረህ የሚያስታውቀው ዝባዝንኬ ተራ የስድብ ድሪቶህ ነው😂

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 Месяц назад

      Duket

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 Месяц назад +21

    ተመልከቱት ይህን አድሃሪ ተንበርካኪ የሚለውን። ትንንሽ ህፃናት የአማራ ልጆች የጥይት አሩር እየበላቸው እሱ ምን እንደሚል።

  • @ElsaGebrtadik
    @ElsaGebrtadik Месяц назад +1

    ❤🎉thankw for a good compershin.

  • @Abetu-k8j
    @Abetu-k8j Месяц назад +24

    ይገርማል አድርባይነት

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms Месяц назад +2

    በጣም ጥሬ ስጋ እና ጠጅ ይወዳል ብልፅግናዎች በአናት ባናት እያጓረሱት፣እየቀዱለት ተጨንቆ ነው ዶክተሩ እንዲሁም የፋኖ አመራር መሆን የሚፈልጉ የቀደመው አገዛዝ ወይንም ስርዓት ትርፍራፊ ለቃሚዎች ብአዴንና ዶክተሩ የእነርሱ ቤተሰብ ጥሩ ስለሚኖሩ

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Месяц назад +14

    የተማረ ይግደለኝ መባሉስ ባልከፋ፤
    ቆፍሮ እስኪቀብረኝ ዳኛቸው አሰፋ፤ 😃🙆🏾‍♂️

  • @Tenker1219
    @Tenker1219 Месяц назад +5

    እኔ በጣም በጣም አዝናለሁ በዚህ ዶክተር እንዴት አድርጎ ልክ እንደ ዐማራ ጠላቶች እኮ ነው የሚያወራ በጠቅላላው የዐማራው ትግል ወይም ግፍና ጭቆና አፈር ድሜ አበላው በቃ የዞረበት ወይም ብልፅግናን ለማስደስት ነው ጠፍቶ ከርሞ ዛሬ ላይ መጥቶ የሚዘላብድ ያሳዝናል እንደዚህ ከሆነ አማራነት ይቅር

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo Месяц назад +4

    ዶ/ር ተሳስተዋል ሰው በማንነቱ ብቻ የሚገደል፤ የሚታሰር ፤ ከመኖሪያው የሚፈናቀል ፤ በገነባት አገሩ ውስጥ ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውሮ የመስራት እና የመኖር መብቱ እና ቤተሰብ የመመስረት ከተገደበ ታዳያ ምንድነው ነው ለእርሶ " ህልውና " ማለት ❓ ይቅር ይበልዎት ❗

  • @agapieofETHIOPIA
    @agapieofETHIOPIA Месяц назад +1

    የሰው ልጅ ክብረ -ኅሊናውን (morality) ከጣለ በቁሙ እንደሚገማ ከዳኛቸው አሰፋ ወዲያ ማሳያ በክት የለም።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Месяц назад +1

    የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች ይሄን ሰውዬ ግረፉልኝ::

  • @degendegen78
    @degendegen78 Месяц назад +12

    ትገርማለህ የቅንጦቱን ትግል ክህልውናው ትግል ጋር ታመሲሥላለህ ፋኖ የሚታገለው 100 percent የህልውና ትግል ነው የመኖር ያለመኖር ያማራ ህዝብ ትግሥቱ እልቌል በሌላ መንግድ እያነጋገርህ ነው ቻለዉ ሥትሼነፍ ድርድር ብሎ ነገር የለም ❗❗❗

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Месяц назад

      አረ ተው እንጂ የሕልውና ትግል የሕዝብን ሕልውና እያጠፋህ ነው? ትምህርት የሄደ ይረሸን፣አስተማሪ ይረሸን፣ሰብል አትዝራ አትጨድ። ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠልሎ ሰላማዊ ሕዝብን ያውም ራሱን አማራን ማገትና መድፈርጨምን የሚባል የሕልውና ትግል ነው? ቦኩሐራም ነው ፋኖ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Месяц назад +3

    ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ፈላስፋ አማራ ጠሉ ሽመልስ አብዲሳን ያስተማረ ነዉ። ዋለልኝ ከዚህ የበለጠ ወንጀል ነበረዉ ወይ ያስብላል። ዋለልኝ ይሰመርበት።

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t Месяц назад +3

    ዶከተር ዳኛቸው በዚህ እንድሜህ ስትዋረድ እማራው ልዩሃይሉ ስፈርሱት እና ፋኖን ትጥቁን ሳይሆን
    ቀበቶዉን 15 ቀን እናስፈተዋል ብለው በራሱ ክልል በድሮን ሲጨፈጨፍ የማይስማህ ሆዳም ነው
    እንተ ትርፍ እጀት እማራ ነህ ፋኖን የመተቸት ሞራል የለህም እሁን ወሎ እንተን ያብቅል ያሳዝናል

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Месяц назад +5

    ዶ/ር ሆድ አምላኩ።የተረገመ ቤተሰብ

  • @-aderamedia2971
    @-aderamedia2971 Месяц назад +17

    ኮፍያውን ዘርግቶ ሲለምን የነበረ እንቶፈንቶ ሰው ነው። ተነቃበት።

  • @dd51199
    @dd51199 Месяц назад +6

    ምን ትቀባጥራለህ የዛችን ቀን መምጣት እንደሆን አታስቀር፣ለፍርዷ ቀን ያብሕቃህ ብቻ።
    እንደዚህ እየቀባጥርክ አትኖርም።
    የሰባተኛ ክፍል ዶክተር የሚጫወትብህ ዶክተር።

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu Месяц назад

      Ay ewunetu new wondime dergin tilen ayitenal

  • @YonasSolomon-o3o
    @YonasSolomon-o3o Месяц назад +10

    የሚያስረዳበት መንገድ ይገርመኛል: ፍልስፍናዉ የምዕራባዊያንን የፍልስፍና እንደጠቃሚ መርህ ምክንያት በማድረግ ጥቅሙ እንዳይነካበትና ራሱን ለመደበቅ ህልዉና ይልና ወልቃይትና ራያ ጀዝባ::

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה Месяц назад +2

    ዶ/ር ዳኞቸው በጣም ትልቅ አስተዋአፆ ያደረገ ለለወረጡ ታላቅ ድርሻ ነበረው አሁን ሙሉ የአማራ ህዝብ ጦርነት ሁለት አመት ሊሞላው ምንም አልቀረውም ህዝብ እያለቀ እየተጨፈጨፈ የት ሄደው ነውድምፃቸው የማይሰማው

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 Месяц назад +4

    ፋኖን ይጠላል ወልቃይትን ይወዳል ምንአይነት ጥንብነው

    • @zelalem-m1t
      @zelalem-m1t Месяц назад

      የድድብናው ጥግኮ እሱ ነው ወልቃይት ላይ እስካ ሁን በአማራ ክልል የቆየው እራሱ በፋኖ ትግል እንደሆነ የማያውቅ ማህይምኮ ነው ስለ ፖለቲካ ሊተነትን ወረቀት ይዞ የመጣው

  • @Angesomv
    @Angesomv Месяц назад +15

    እሄን ሰውየ 4 killo ብዙ ጊዜ የበሰበሰ ቦርሳ አንጠልጥሎ ሰብለየ አሳ ቤት አሳ የሚበላ ሰው አይን አይን ሲያይ ነው የሚውለው የጃጀ አራሱን ያላሸነፈ : ስለ ፍኖ ስለ ትግራይ የማውራት ሞራል የለውም 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @be-liever
      @be-liever Месяц назад +1

      የምታለቃቅሰው እውነታውን በግልፅ አማርኛ ስለነገራቹ ነው😂😂😂 ቻሉት ብታውቁ ምክር ነው

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 Месяц назад +2

      ​@@be-lieverምነው አንተ ስቅስቅ ብለህ አለቀስክ እውነቱን ነው የራሱን ህይወት ያላሸነፈ ሱሰኛ ታናናሽ ወንድሞቹና እህቱ በሱስ ተበላሽተው በሽታላይ የወደቁ እነሱን እንኳን መክሮ ያልመለሰ ይሄ ቢያወራም እኛ በቅርብ ለምናውቀው አይገርመንም

    • @husenali4882
      @husenali4882 Месяц назад +1

      6 ኪሎ ወደ ፈረንሳይ መሄጃው ጋር ካለ አንድ ድራፍት ቤት ብትሄድም ታገኘዋለህ የአማራ ልጆች አክቲቪስቶች ምናምን ሲያገኝ የ10 ጃምቦ ከፍላችሁልኝ ሂዱ እያለ የ10 ብር ለውዝ ገዝቶ እሱን እየበላ የልመና ድራፍቱን ሲቀረድድ ታገኘዋለህ Anytime ብትሄድ

  • @EsmaelAshebr-sc7hw
    @EsmaelAshebr-sc7hw Месяц назад +20

    ሽበትማ እንጨትም ያወጣል
    የነቀለ ሰዉዬ

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Месяц назад +1

      @Esmael, Sadly showing your emptiness your lack of thought shows the state of what's taking place in Fano's world... 😢😢😢

  • @tesfawmohammed4740
    @tesfawmohammed4740 Месяц назад +13

    ቲጀመር የዳንኤል ጎደኛ ስትሆን ነገሩ አበቃ።አለመማር ይሻላል!

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 Месяц назад +3

    የአማኑኤል መጫወቻ አማኑኤል የስራህን ይስጥህ

  • @Habta-mo4bm
    @Habta-mo4bm Месяц назад +3

    ፋኖ ጠል ይመጣልሀል

  • @MyD1010
    @MyD1010 Месяц назад

    ቆይ ግን ይህ ሰው የእውነት ዶክተር ነው አሜሪካን ያላችሁ አንድ ነገር በሉ ዳኛቸው ተምሯል በእውነት የገነት ዘውዴ ወንድም ታሪኩ ምንድነው ? የት ነበር ? ምን ተማረ ? ያለፈው ታሪኩ ምን ነበር ? በእውነት ፍልስፍና ተምሯል ወይስ እንደዘመኑ ሿ ሿ ሿ ሲበዛ ሿሼ ነው
    መልስ እጠብቃለሁ ጎበዝ ጥርጣሬዬን አጥሩልኝ
    Kind Regard

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Месяц назад +1

    Aheya!

  • @Min-yilal
    @Min-yilal Месяц назад

    Waw!

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 Месяц назад +4

    እማከብረው ሰው ወርዶ ሳገኘው 👎

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +4

    እውነት ነዉ ሀሳብ ተሸካሚ እንጅ ሀሳብ የለዉም

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 Месяц назад

      አዎ አንተና ዶር ነኝ ባዩ ሀሳብ የለሽ ሆድአደር ናችሁ።

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 19 часов назад

    ዶክተር ልክስክስ

  • @Dawud-c3e
    @Dawud-c3e Месяц назад +6

    ምንድነው የሚወራው ምን ከብት ነው ፍርፋሪ ለቀማ የመጣ ነው አፈር ብላ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      you look a loyal listener of Fano you tuber activist ,

  • @fasikadamte2574
    @fasikadamte2574 Месяц назад

    My observations:
    1: Dagnachew’s media appearances aren’t random; he is a messenger.
    2: Dishonest, a revolution is about to break up in Tigray, no such thing in Amhara while in fact it is happening now
    3: As a messenger, he reminds each other’s eternal enemies.
    4: Key message: Fano should negotiate so that the two legged pigs & the devils stay in power without facing justice.

  • @MTGC2323
    @MTGC2323 Месяц назад

    ምሁርነት እንዲህ ነው! አመሰግናለሁ ዶክተር! እንግዲህ ከድንቁርና ነጻ ሆኖ መኖር ለመረጠ እነሆ እውነት!

  • @werwer2791
    @werwer2791 Месяц назад +1

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @antenehkassa126
    @antenehkassa126 Месяц назад +1

    ይህ ግለሰብ ያች ህውሀት የትምህርት ሚኒሰቴር አርጎ ሹሞ ትውልድ እነድታጠፋ የተጠቀመባት ገልቱ ሴት ዘመድ ነው ልበል? ፋኖ ሀሳብ የለውም? ጋዘጤኛውን ሳላደንቀው አላልፍም ጠይቆት ፈላስፋ ነኝ ባዩን አልፈስፍሶታል፡፡

  • @MkVg-b6y
    @MkVg-b6y Месяц назад +4

    ትልቅ ኣህያ

  • @Destavich
    @Destavich Месяц назад

    ድንቅ ሰው 👏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Месяц назад +7

    ፕሮፌሰር ብሎ ዝም ነው
    ይገርማል
    መማር ትርጉም እንደለለው በግልፅ አስመሰከሩ። ባያወሩስ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      Brain washed by Fano you tuber activist ?

    • @tekemet1698
      @tekemet1698 Месяц назад

      ​@@kechemagara5433First learn to write property 😂

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      @@tekemet1698 I am not talking about property. If not written correctly, who cares? English is my second language.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Месяц назад

    Wait to be surprised when Dr Dexi comes out victorious in the power struggle. Already there's a signal towards that besides the side of Aboyi Sbahat will always be the winner in Tigarus politics. The Tigarus people love TPLF. We should acknowledge this and stop deceiving ourselves.

  • @girmadebebe3494
    @girmadebebe3494 Месяц назад +2

    ሃሳብ አለ እንጂ እርስዎ እየሰሙ መስማት ካልፈለጉ በስተቀር::ላለፋት 50 አመታት ርሰዎ ሲተርኳቸው የነበሩት የፈጠራና የሀሰት ትርክቶችከበደኖ እሰከ ወለጋ ዛሬደግሞ የተለያየ የሴራና የፍረጃ ስያሜ በመሥጠት የአገርን ሃብትና ሠራዊት በማንቀሳቀስ በየቀኑ በማንነታቸው የሚጨፈጨፉት አማራወች ጭፍጨፋና ማፈናቀል ; የማህበራዊ አ/ት ተቌማትን ወታደራዊ ካማፖ ማድረግና ማፈራረስ የህልውና ጥያቄ ካልሆን የምን ጥያቄ ነው? በማንነታችን የሚደርስብን ጭፍጨፋ ቆሞና መዋቅራዊው በደል ይቁም ማለት ሃሳብ አይደለምን?

  • @TeshomeWelderufael-y5f
    @TeshomeWelderufael-y5f Месяц назад

    Good

  • @TsegayeGsilassie
    @TsegayeGsilassie Месяц назад +2

    የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ትንሽ ቅመም(ድጋፍ ) አገኝበታለሁ ብለህ በማሰብ ቆንፅለህ አቀረብክ።ሌሎች የአማራ ጥያቄዎች ጣልካቸው ።አንተ ለሆድህ ያደርክ አስመሳይ ፣ደግሞም ስነምግባር የጎደለህ ሙሁር ነኝ ባይ ወላዋይ ነህ።ነገ ይህንን መንግስት ባንተ ላይ ትንሽ ጎነጥ ቢያደርግህ ከመቅዘፍት አቅጣጫህን ቀይረህ አንደኛ ስም አጥፊ ትሆናለህ።

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 Месяц назад +13

    ሀሣብ የለም ይልና Cause አለ ይለናል ። it is a paradox !

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 Месяц назад

      its not a paradox, he meant there is no clear guiding prinicple and a clear extended vision, thats supplements and transitions the rebellion into a formal political stage, although the cause is clear, there is no clear collective roadmap or a unison amongst the rebels, that could actually halt the awful predicaments that amharas are allegedelly enduring.

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 Месяц назад +1

      @@NazrawiTesfaye4567 Fano, vision is to take power and call for transitional government with the rest of Ethiopians. fano leaders boldly said it on several occasion. የኢትዯጵያ ምሁር ተብዬዎች ትግሉን አኛ ካልመራነው የሌላው ትግል vision የለውም ይሉሀል ። የ ኢትዮጵያን ወጣት በ ኢሕአፓ ጌዜ አስጨፍጭው ከፈረጠጡት አንዱ ነው ይህ ሰው።ለመሆኑ ያለው መንግስትስ vission ምንድነው?
      ሀገሪቷን ከጫፍ እስከ ጫፍ ቀውስ ውስጥ መክተት ነው ቪዢን? እርስዎ እንዳሉትማ ቢሆን በጣሞ ገንቢ ነበር እሱ ያለው ግን "የዶክተር ዮናስን አባባል ላሻሽለውና ፋኖ ሀሣብ የለውም" ነው ያለው::

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Месяц назад

      Fano has no visual and goal! They just want to get rid of the state and take power.

    • @Razi290
      @Razi290 Месяц назад

      ​@@ardi4.6million28Causality is NOT necessarily a means for objectivity. Dr Dagnachew is stating the obvious. But i guess for the likes of you, it is difficult to swallow axiomatic truth.

  • @טסנה
    @טסנה Месяц назад +2

    ዶክተር ዳኛቼው ???
    ግራ የተጋባ ሆኖ ይታያል ውያኔን በተቃወመበት ልክ ኦፒዲኦ የሚስራው ሥራ ያልገባው ስው መሆን ፈልጎ መታየት ፈልጓል
    ዶክተር ዳኛቼው????

  • @amanhailu9510
    @amanhailu9510 Месяц назад +1

    የአማራው ኤሊትና አብዛኛው የአማራ ሰው በትግራዩ ጦርነት ጊዜ ይህን ሰካራሙ ሰውየ እንደ ጀግና፣ ምሁር ፣ አስተዋይ እያሉ ያንቆለጳጱሱት ነበር። አሁን ደግሞ በነሱ ላይ ሲነሳ ሲሰድቡት እያየን ነው። ለመሆኑ ከነዚህ ሰዎች ጋር በምን ሂሳብ ነው ከእንግዲህ በአንድ አገር መኖር የሚቻለው ??

    • @tamene6877
      @tamene6877 Месяц назад

      ትክክል እስከሆነ ጊዜ ይደገፍል ካልሆነ ግን ስድብ ይጠብቀዋል እና ምን ሀሳብ አለህ አንተ በአንድ አገር እያልህ ከማጭበርበር ውጣ እና ስለራስህ ህዝብ ሰላም እና የወደፊት እጣ ፋንታ ተጨነቅ እንጂ የአማራ ኢሊት የሚጠቅመውን እና የሚጎዳውን ይለያል በማያስጨንቅህ አትጨነቅ

  • @Hayl247
    @Hayl247 Месяц назад +2

    ይሄ የእንጨት ሽበት

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 Месяц назад +3

    በጣም ሓይለኛ ሰው ኣንድ በኣንድ እያወጡ ትንታኔ ሰጡት በኡነቱ ዶ/ ዳኛቸው። የወልቃይት ጠለምት የራያ መሬት ያማራ እያለ ኣሁን ደብረጼን ና ጌታቸው የሚናገሩት ኣንድና ኣንድ ነው።የብሪቶርያ ስምምነት ይህን መሬታ ካገኙት በሰላም ይተኛሉ።ይኽ ነገር ካልተጋሩ ግን በሓይል መሬታችን እንመልሰዋለን እያሉ ነው።
    🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏!!!

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 Месяц назад +2

    ዳኛቸው አሰፋ የሚባል የስልጣን ጥም ሊያሳብደው ነው መቼም ስልጣን አያገኝም

  • @NegashKassie
    @NegashKassie Месяц назад +13

    እኔ ግን ይህ ሰውየ ምን እደሚአወራ አልገባኝም

    • @streetcorner1738
      @streetcorner1738 Месяц назад

      Historians will name this era a time of confusion. From the PM to a farmer in the countryside are lost exploring the idea which direction to go!

  • @dawit-shiferaw
    @dawit-shiferaw Месяц назад +2

    ዶ/ር ቢችሉ ዝምታ ይሻል ነበር።

  • @tilahunassefa8525
    @tilahunassefa8525 Месяц назад +3

    ጥያቄው ተሰጥቶህ።ነው እንዴ።ጋዜጠኛዊ ዶ/ር ተብየው እያነበበ።የሚመልሰው

  • @ayanawtadesse9684
    @ayanawtadesse9684 Месяц назад

    I dont see before, like this banda

  • @BantupropertyUganda
    @BantupropertyUganda Месяц назад +2

    What is going in now in Raya? You cannot protect Abiy Ahmed.

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv Месяц назад +3

    Dagnachew listen to professor Messay Kebede; Dagnachew kerasu gar yetetala nw

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Месяц назад +2

    ይሕን ሰው ስሰማ ያቅለሽልሽኛል።

  • @TalewNigus
    @TalewNigus Месяц назад +4

    really is doctor or ....

  • @piealpha795
    @piealpha795 Месяц назад

    Our doubts are traitors and make us lose the good we oft might win by fearing to attempt.
    William Shakespeare

  • @Zebedewoso
    @Zebedewoso Месяц назад

    አርስቶትልን ሰላም በለዉ !ፈሪ ሽማግሌ የሰዉ ልጅ ዳቦ ተወደደ ብሎ መንግስት ይገለብጣል, ላንተ ህልዉና ስንት ሰዉ ሲቀር ነዉ ? ክብር ለህዝባቸዉ ለሚዋደቁ ጀግኖች!

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 Месяц назад +1

    When Plato defined a man as a "featherless biped," Diogenes the Cynic brought a plucked chicken to one of Plato's lectures and said, “Behold-a man!”. you are To cower is to shrink in fear. Whether they live in the country or city, any mouse will cower when a huge Dr Dagnachew Assefa

  • @yoyoyobebebe9208
    @yoyoyobebebe9208 Месяц назад +2

    እህቱ ለቀድሞ መንግስት አጎብዳጄ ነበረች አሁን ደግሞ ወንድሟ ደግሞ የብልጽግና ገረድ ሆነ ከነዚህ ቤተስብ ድሮ ምን ይጠበቃል እግር/ር ጊዜ አለሁ

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Месяц назад

      ህእቱ ብቻ አይደለችም አጎትዋም የወያኔዎች አሸርጋጅ ነበር

  • @meowdemet
    @meowdemet Месяц назад

    I have no words. Amhara has people like this that need to be dealt with. I think even though I don’t agree with TPLF politics. I do understand now why TPLF cleaned Tigray from people like this guy 50 years ago. Fano learn from TPLF!

  • @YeshwagetHaile-jx1tm
    @YeshwagetHaile-jx1tm Месяц назад

    Well whomever say anything about this dude ….get lost ! He is the best Ethiopian

  • @ashenafiteka-so7kp
    @ashenafiteka-so7kp Месяц назад

    በጣም የሚገርመው ይሔ ሰውዬ ነገ ፋኖ ወይንም የሆነ ቡድን ስልጣን ቢይዝ ኮቱን ቀይሮ ለመተንተን ይመጣል ምክንያቱም ሰውዬው ስናዳሪ ነው።

  • @Abetu-k8j
    @Abetu-k8j Месяц назад +5

    ትልቅ ስህተት ምን ማላት ነው ሃሳብ የለም

  • @dejenegebremeskel5592
    @dejenegebremeskel5592 Месяц назад +3

    ይሄ በመንግሥት ጥርስ የሚስቀው ሰውዬ ነው እንዴ ?

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Месяц назад

    አማኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ሰውዬው ለምትጠይቀው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ የማይመስል ነው

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 Месяц назад +4

    አይ ፍልስፍና

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 Месяц назад

    Fanno has clear paradigm: stoping Amhara genocide all over the country. That is paradigm. However, for some chewerass elites like Dr. Dagnachew, paradigm should be emanated from Hagel or Socrates. This is insane

  • @piealpha795
    @piealpha795 Месяц назад

    There are two quotes which, I think, perfectly illustrate the main difficulty of fighting a guerrilla war.
    The first is from that slice of cinematic perfection, The Godfather Part II. Michael Corleone is in Cuba settling business, and while there witnesses the suicide of a member of the rebel forces, at that time fighting a guerrilla war against the government:
    Michael Corleone: “I saw a strange thing today. Some rebels were being arrested. One of them pulled the pin on a grenade. He took himself and the captain of the command with him. Now, soldiers are paid to fight; the rebels aren't.”
    Hyman Roth: “What does that tell you?”
    Corleone: “They could win.”

  • @ቃለወልድ
    @ቃለወልድ Месяц назад

    አይ ዶክተር ዳኛቸው !"ምንም ያልተማሩ ምንም ያልረሱ" አሪፍ አባባል 41:49

  • @negasiaregay8650
    @negasiaregay8650 Месяц назад +2

    ይህ ሰውየ ዶ/ር ናቸው አሉ? ያሳዝናል!

  • @AbelYohanese
    @AbelYohanese Месяц назад +1

    Kushsha shimagele

  • @utenteabraham6958
    @utenteabraham6958 Месяц назад

    CIAO D.DAGNACEU SEI GRANDE COMPLIMENTI.

  • @abdulmelikaman5846
    @abdulmelikaman5846 Месяц назад +2

    Very interesting discussion ❤❤❤
    Thank you both Dr dagnachew & Amanuel!!!!

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Месяц назад +3

    የደንቆሮ ፕሮፊሰር ድሮውንስ የገነት ዘውዴ ዘመድ ሁኖ ምን ሊገኝ

  • @mulatkassie8517
    @mulatkassie8517 Месяц назад +2

    Still banda,transfering Abiy idea,egnor him,doesnot have good idea

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu Месяц назад

    Amhara Fano never win nation and nationalities dr Andargachew Assefa for ever in its history

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 Месяц назад +5

    ይሄ ዕውቀቱ የገነፈለ የእንጨት ሽበት ፋኖ ሀሳብ የለውም ይላል አማራ ከዚህ በላይ ምን ይሁንለት

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Месяц назад +2

    36:42 የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ 🥳 አንተው ላይ ሊገነፍልብህ ነው ተዘጋጅተህ ጠብቅ።

  • @mitikuzeleke6261
    @mitikuzeleke6261 Месяц назад +5

    ሠሊጣም ድሮስ የገነት ዘውዴ ወንድም ሁነህ

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c Месяц назад +2

    አይመስለኝም እህወት በጣም በጣም እንደሚለት አይደለም ።😂😢😮😮😅

  • @AyiteyefTossa
    @AyiteyefTossa Месяц назад

    ስለህወሀት የሰጡት ማብራሪያ ጥሩ ነው ስለፋኖ የሰጡት ያስተካክሉት

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 Месяц назад

    በመጨረሻ ገባኝ ሰውየው በሚዲያ ፋኖን እያሰለጠነ ነው።

  • @NegashYifra
    @NegashYifra Месяц назад

    Both Simart person dagnachew & aman

  • @tesfawmohammed4740
    @tesfawmohammed4740 Месяц назад +3

    ሁለት አይነት ህልውና_ይሄም የሄግል ነው?

  • @ataleltesfa2123
    @ataleltesfa2123 Месяц назад +1

    እኔ ግርም የሚለኝ ጥያቄ ጠያቂው ነው ፡፡ እንዳላወቀ ሰው ጥያቄ ልጠይቅህ ብሎ ጠየቀው ነገርግን ጥያቄውን ቀድሞ ልኮለታል ቀጥታ እኮ ነው የሚያነበው ፡፡ ዶፍተር ግን እውነት ተምሮ እንዴት ነው

  • @חכחחכחחכחכחכחכ
    @חכחחכחחכחכחכחכ Месяц назад

    የአማራ አስመላሽ ኮሚቴ ሚባሉ ሊፈተሹ ይገባል አሁን ሚሰሩት ነገር ጥርጣሬ ይጥላል ብሄራቸው ሊፈተሽ ይገባል

  • @Utopia-ow5ms
    @Utopia-ow5ms Месяц назад

    ፈላስፋ ይመስል ይፈላስፍና
    ያልፈሰፍሰዋል ያዛር እንደገና::

  • @dessiearega6004
    @dessiearega6004 Месяц назад +2

    Doctor Dedeb malet ante neh ebet

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 27 дней назад

    ዶክተር ማጨስ ጀምረው ነው ? ወለጋ ላይ የታረደው ስልጣ ስጡኝ ብሎ ነው ? እልውና ማለት ቤቱ እየተቃጠለ ፣ ኦድ ተቀዶ እየተገደለ ፣እየታረደ የምን ፊልስፍና ነው የምታወራው ? ደብረ ብርሃን ኔደህ ስንት ሚልየን እንደተፈናቀለ አይተሃል ?

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros Месяц назад +1

    የሔ ጽንፈኛ ለምንድነው የምታቅርቡት ህልና ብስ በትግራይ ህዝብ ቁጥር አንድ የዘር ፏጅት እንድፈጸም ዋና አስታባር ነው