ከገዛ ቤቷ አባርራታለው AUG 12,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 507

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    አጋንንት መግቢያው ጠፈ ጌታ ይመስገን !! ዬኒዬ የክርስቶስ እየሱስ አንባሳደር ዘመንህ ይባረክ የእውነት ከልቤ ነው ከኔ ጀምሮ የስንቱን እንባ አብሰሃል ያንተ ዘመን ልክ እንደ አሽዋ ይብዛ እኔ አንተን የእግዛብሄር ልጅ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ዩኒ እኔም የተቀየርኩት ባንተ ምክንያት ነው ብዙ ነገር ውስጥ አልፌያለው ጌታ አንተን ተጠቅሞ በድጋሚ አድኖኛል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንለት። እወድሃለሁ ♥♥♥♥ ከልቤ ዬኒ !!

  • @mahletmahi1094
    @mahletmahi1094 5 лет назад +85

    ዮኒ አንተ ትለያለክ በአሁን ሰዓት አንተ ትልቅ ስራ እየሰራክ ነው ዶ/ር አብይን ከጎኑ ቆመክ እያገዝክ ያለህ ጀግና ነህ እኔ መንግስት ወጣቱ ላይ መስራት አለበት ብዬ ሁሌ አስብ ነበር ግን አንተ ከመንግስት በበለጠ የስንቱን እናት እንባ ጠረክ ስንቱን ወጣት ከሱስ አወጣክ ከእግዚአብሔር የተላክ መልካም ሰው ነህ!!!! ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ ወጣቱ እኮ አልተረፈም በሱስ አልቋል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ማንም እንደዚህ አስቦ ወጣቱ ላይ የሰራ የለም እውነት ትምህርትህ የመንፈስ ምግብ ነው!!!

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 5 лет назад +1

      ዘመንሽ ዬተበረከ ይሁን

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 5 лет назад +1

      Betam ehte yihen mayet akategne hule eyalekesku 😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 лет назад +77

    ዮኑ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚያብሄር ነው አንተን ለኢትዮጵያ የሰጣት

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад +2

      ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ግትር ሆኜ ይህን ሰዉ አለማድነቅ አልችልም የሀይማኖት ዶግማ ልዩነቶች እንዳሉ ሆነዉ ማለት ነዉ . . . ወንድሜ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ ቤተሰቤ ሁን

    • @temuada4446
      @temuada4446 5 лет назад

      ነኝ ማለቱ አልገባኝም

  • @sadausman5610
    @sadausman5610 5 лет назад +22

    ዮኒ አንተን የሚጠላ ይጠላ የምር የትንሽ ትልቅ ነህ አስተዋይ ደግ መምህር ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @cell7153
    @cell7153 5 лет назад +72

    አቤት እግዚአብሔር ስራክ ድንቅ ነው
    2012 ጠላት ጉዱ ፍላበት የጌታ ልጆች በበቀል ተነስተዋል

  • @wondsenmekone1685
    @wondsenmekone1685 5 лет назад +226

    እኔ የኣራቶዳክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሁልጊዜ እመለከትሀለው እዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ይብዛልን 💚💛❤

    • @emuethiopiawiyt3077
      @emuethiopiawiyt3077 5 лет назад

      Enem endatewu neye ewunet blhal geta endenesie ayenet sewushen yabezalen

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 лет назад +2

      በይ እምነቴን ልቀይር እንዳትይ ተጠንቀቂ ሚጠቅምሽን ወሰጂ ሀይማኖት መቀየር አያድንም እስካሁን የምትሰሚው ምስክርነት ጠቅላላ የጼንጤ ልጆች ናቸው ስለዚህ እራስን መቀየር እንጂ ሀይማኖት መቀየር እንዳታስቡ

    • @meserethilu5373
      @meserethilu5373 5 лет назад

      አሜንን

    • @mequadesha
      @mequadesha 5 лет назад +6

      ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ግትር ሆኜ ይህን ሰዉ አለማድነቅ አልችልም የሀይማኖት ዶግማ ልዩነቶች እንዳሉ ሆነዉ ማለት ነዉ . . . ወንድሜ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ ቤተሰቤ ሁን

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад +4

      @@anwarsherif5040 እስላም ወይም ጼንጤ ሳይሆን ኢትዩጽያ የሆንን ሁሉ ይመለከተናል። የእስላምን ልጅ መላህክት አደረከው እኮ

  • @joycephone7296
    @joycephone7296 5 лет назад +8

    ዘንድሮ ሀረር ታሪክ ተቀይራል ጌታ ይመስገን ዮኒዬ አንተ አንደኛ ነህ ከፍ በል ዘመንህ ይባረክ!!

  • @emebettadesse8523
    @emebettadesse8523 5 лет назад +22

    ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክ ጌታ ሆይ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም ስንቱን አሳረፍክ ተመስገን

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 5 лет назад +1

    Uuuuuffff ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ሌላ ምን ልበል የእኔ እየሱስ ትችላለህ ስውን መቀየር ልመድ ነው ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ብወድ ብውድ አልጠግብም ዮኒዬ ተባረክ

  • @አባቴአብዝቼእወድሀለ-ረ1ቨ

    ዮንየ እኔ የእስልምና ተከታይ ነኝ ነገር ግን ትምህርትህ ሁሌ ልቤን ይነካኛል እናማ ዮንየ ከስደት መልስ በቅድሚያ ካንተ ጋ መምጣት ነው አላማየ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ዮንየ ደከመኝ እኔም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነኝ በፊት ጎበዝ ሰራተኛ ነበርኩ ቤተሰብም እምረዳው እኔ ነበርኩ አሁን ግን ስራም ሁሉም ነገር ጠሞብኛል እናማ በሞት እና በመኖር መካከል ውስጥ ነኝ ዮንየ ምርርርርርርርር ብሎኛል እኮ አንዳንዴማ ሞቴን እመርጣለሁ በተለይ ስደት ላይ ይከብዳል

    • @mesimesi7783
      @mesimesi7783 5 лет назад +2

      Ayzoshe mare ulume yalfale anchi tnkara khonshi ymaylfe yalmi nga ulunemi enda tareki ymtwrebti geza ymtale

    • @wubtiabrraa9035
      @wubtiabrraa9035 5 лет назад +1

      azoshe mama gimme yalfle

    • @rabakahasan2856
      @rabakahasan2856 5 лет назад +1

      Ayizoshi ehete egeziyabeher yasebeshiwgn yasakaleshi

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 5 лет назад +2

      In sha Allah 👍👍👍

    • @museejamo390
      @museejamo390 5 лет назад +1

      አባቴ አብዝቼ እወድሀለሁ አንደኛ ነሽ ተበረክ💝💝💝🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +24

    ዮኒዬ ተሳክቶልሃል የረዳህ ጌታ ይባረክ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 5 лет назад +8

    The Holly spirit is working through his beloved servant !!
    Praise God !!!!!
    Am touched again..!!!

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 5 лет назад +10

    የኔ ጌታ ምን ይሳንካል ህህህህ እንባዬን ጨረስኩ ተመስገን የኔ ባት ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 лет назад +27

    ጌታ ሆይ ክብሪህን አንተ ብቻ ውሰድ እኔ እሄንን ፕሮግራም በተከታታልኩት ቁጥር እንባዬን መቆጣጣር አልችልም ዮኒ በብዙ ተባረክ ዘመንህ ትዳርህ ይባረክ

    • @user-wo2ly9rm8c
      @user-wo2ly9rm8c 5 лет назад +1

      እዉናት ናው እኔም ሁሌ እዳለቃስኩ ናኝ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +17

    ጌታ ሆይ ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው እጄን በአፌ ላይ ጭኛለሁ አባዬ ክብር ለአንተ ይሁን

  • @ናኒለቤተሰቧሟች
    @ናኒለቤተሰቧሟች 5 лет назад +31

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒን በጣም ነው የምወደው በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታደርገው በቃ በዚህ ልጂ ወንድሜን አየሁት የወንድሜ ህይወት ይህ ነው ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል እኔም በሱ ምክንያት ሀገር ለቀኩኝ

    • @rabakahasan2856
      @rabakahasan2856 5 лет назад

      Yoniga ga asemasegibiew geta yilewtewal

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 5 лет назад +1

      አይዞሽ ለዎንድምሽም አንድ ቀን አሌ

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 5 лет назад +1

      bertitesh tseliy

    • @mimiorcher7651
      @mimiorcher7651 5 лет назад +1

      ናንዬ ፀልዬ እግዚአብሔር አዎቃነው እሱ መዳኒ አለም ይርዳን

    • @ናኒለቤተሰቧሟች
      @ናኒለቤተሰቧሟች 5 лет назад

      @@rabakahasan2856 yet new yemagegnew yonin enem hagerbet gebechi lasmezegebew asebiyalhu

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +10

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጌታ እኮ ድንቅ ነው 😢🙏🙏ዮንዬ እሄ ያንተ ውጤት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏ክብሩን ጌታ ይዉሰድ 🙏🙏😢ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @haliha36
    @haliha36 5 лет назад +40

    ይሄንን ቪዲዮ ዲስላይክ የደረጉ እራሳቸው መልካም ወጣት መመዝገብ አለባቸው

    • @Elsita-d1p
      @Elsita-d1p 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @brukdaniel369
    @brukdaniel369 5 лет назад +24

    ዮኒዬ💖 አክትቭስት ነኝ ብሎ ሀገርን ከሚበጠብጡ ወራዶች ቀንሶ እድሜ ለንተ ይስጥህ

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    እግዚያብሔር ትልቅ ነው
    ክብር ምስጋና ይድረሰው
    ዮኒ እግዚያብሔር ለኢትዮጲያ ያስነሳው ምርጥ አገልጋይ ነው
    ጠላት ውርደቱን እየተከናነበ ወደ መጣበት እየተመለሰ ነው
    የእናቶችና የአባቶች እንባ እየታበሰ ነው የጌታዬ ቸርነት ልዩ ነው
    ጉቦ የማይፈልግ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜንንንንን

  • @serkalemkebede6950
    @serkalemkebede6950 5 лет назад +4

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የኔንም ወንድሞች አስብልኝ ያለ እናት አባት ነው ያለነው ግን አንተ ነህ ምትበልጠው የዘላለም አባት የእናቴን ምት የተቋቋምኩት በስደት በመንፈስ ቅዱስ እፅናኝነት ነው ዩንዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 5 лет назад

    ዮንዬ አንተ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስጦታ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @jesusloveme.4468
    @jesusloveme.4468 5 лет назад +15

    ዮኒ ሓወይ ብሓቂ ዘበንካ ይባረክ ንትውልዲ እግዛቢሄር ዘተንሳኣካ ቡሩኽ ናይ ኣምላኽ ሰብ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 5 лет назад +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮናታን ተሳክቶልካል ገናም ይሳካልካል ❤❤🙇🙇🙇😍😍

  • @Agapetare.hannel77
    @Agapetare.hannel77 5 лет назад +4

    * እግዝያብሄር ታላቅ ነው ማንስ ያውቀዎል !
    ጌታ እየሱስ ምን አይነት መልካም ድንቅ አምላክ ነህ ክብርህን ያዩ ዝናህንም የሰሙ ሁሉ ያምልኩህ ለዘለአለም ይስገዱልህ ክብር ምስጋና ውዳሴ ላንተ ይሁን አሜን !

    • @cecew.2559
      @cecew.2559 5 лет назад

      አሜን! ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁንለት!👐

  • @jerusalemkastro138
    @jerusalemkastro138 5 лет назад +5

    ውይ አምላኬ ከጉድ ነው ያዳነህ ጌታ ኮ ድንቅ ነው እህቴ ዮን ቃል አጣው ስለአንተ እግ/ር ያክብርህ

  • @selammesfin3742
    @selammesfin3742 5 лет назад +15

    ያገሬ ልጀ አንተ አንደኛ ነክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 года назад

    ዮዬ ዘመንክ ይለምልም ስለአንተ ጌታ ይባረክ እወድአለው የሚለው ቃል ለአንተ ያለኝን ቦታ አይገልፀውም

  • @ቃልየድንግልማርያምልጅጅማ

    ዮኒ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄንን ፕሮግራም እከታተላለው ዋው ዋውውው

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 5 лет назад +2

    ዮናታን አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው ክብር ለስሙ ይሁን ።

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 5 лет назад

    ድንቅ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል ዮኒ በጣም ነው ምወድህ ጌታ አሁንም ከዚ በበለጠ ፀጋው ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @wondsenmekone1685
    @wondsenmekone1685 5 лет назад +23

    ዩኒ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ባታ ያድራስህ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +13

    OMG ሲያሳዝን በጌታሰም የታደገ እግዚሐብሄር ሰሙ ይባርክ ነብሰ መትርፎአም አንድ ነገር ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመሰገን

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 лет назад +3

    ዩኒየ ዘመንህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ የኔ መልካም

  • @genettg1130
    @genettg1130 5 лет назад

    እግዛብሄር ስራ ላይ ነው. ሀሌሉያ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ🙌🙌🙌🙌

  • @marta-gebre-showapp9217
    @marta-gebre-showapp9217 5 лет назад +40

    እኔ እዛ ሳልሄድ መዳም ጓዳ በመስማት ብቻ ተለውጫለው ዮኒ ተሳክቶልሃል
    ወይኔ ወንድሜ ቢኖር እኮ ተለውጦ ይኖርልኝ ነበር ምን ያረጋል አጣሁት በክፉ ሱስ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 лет назад

    ወይ አቡናዬ እንዴት እንዳማረብህ. ከዛ ህይወት ወጥተህ እንዲህ ሌሎችን ስትረዳ ሳይ እምባዬ ይፈሳል. እግዚአብሔር ያበርታህ ነገ ብዙ አቡናዎች ብዙ ዮናታኖች እንጠብቃለን

  • @tizufikir9829
    @tizufikir9829 5 лет назад +5

    እንኳን ፈጣር እረዳክ ዮኒዬ በጣም ሰላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አምላክ እኔም ከስደት ስመለስ እዛ ሄጄ እንድ ይቅርታ ምጠይቅበት ቀን ናፈቀኝ

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 5 лет назад +1

    የሰራዊት ጌታ ልሁል እግዚአብሔር ያለምልምህ ዮኒዬ ሌላ የምለው የለኝም እወድሃለሁ❤

  • @lazer106
    @lazer106 5 лет назад +4

    Praise God when i turn on this channel every time there is big Gods miracle. Glory to be God.

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 5 лет назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዚናል ዮኒዬ ጌታ ጨምሮ ይባክህ እወድሃለሁ

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 лет назад +21

    ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 5 лет назад +1

    ተባረክልኝ የእህትህን እግሮን ስመህ ይቅርታ ስትጠይቅ ልቤ ተገላበጠ ብርክርክ በልልኝ አንተ አንደኛ ነህ ውድድ 🌷🌷🌷

  • @Lina-fm5dz
    @Lina-fm5dz 5 лет назад +1

    ዬኒዬ እውነት ተሳክቶልካል😢 አንተ የዚ ዘመን የወጣቶች አባት ነክ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏

  • @sol7108
    @sol7108 5 лет назад +15

    ሴቶች በጣም እየተጎዱ ነው :በጣም በጣም አዝናለሁ እኛ ውንዶች ልንጠብቃቸሁ ይገባል :ይህ ሁሉ አይገባቸውም ሀገሪቷም ህግ ታስተካክል ምን አይነት ነገር ውስጥ ነው ያለነው ቢያንስ በትንሹ መቀነስ ይቻላል:የምድር ህግ ባይጠብቃቸውም የእግዚአብሔር ግን ይጠብቃል: እግዚአብሔር ይስጥህ ዮን::

  • @beletechbekele1460
    @beletechbekele1460 5 лет назад +16

    😭😭uuuuufffff Asileqesachugn Ewnetinw Yoni getaha Aniteni yibarekehu

  • @privateprivate4167
    @privateprivate4167 5 лет назад

    እየሱስዬ አንተ እኮ ድንቅ አምላክ ነህ ዮንዬ የሰላም ሰው አንተን ምን ልበልክ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት አጣውልክ♥♥♥♥

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 5 лет назад

    Yichilal yene geta gena bizu wetat beyesus sim yiwetalu kechelema geta abizito yibarikachu birukane bless you Prophet Yoniye with your family hallelujah

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ዬኒ በእውነት እግዚአብሔር ዘመን ይጨምርልህ ለትውልዱ ለወጣቱ ታስፈልጋለህ በዚህ ዘመን ጌታ የመረጠህ አገልጋይ ነህ ተባረክ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 лет назад +9

    ዮኒዬ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እውነት አንተ የክርስቶስ አምባሳደር ነክ ስወዳቹ marsilochi

  • @ethiopyalezelalmtenuras2048
    @ethiopyalezelalmtenuras2048 5 лет назад +1

    እረ ኢየሱስ ምን አይነት አምላክ ነህ አባ ተባረክ ሁሁሁሁ በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ.ለሰው የማይቻል እሱ ብቻውን የምችል.

  • @feriydag690
    @feriydag690 5 лет назад +7

    ታላቅ እህቴ ነብስሽን ይማረው ይህ ትምህርት ብታገኝ የመኖር ተስፋ ይቀጥል ነበር በመጠጥ ህይወታን አታለች እኔ ከእሳ ብዙ ነገር ተምራለው

    • @saradanielle2101
      @saradanielle2101 5 лет назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭😭

    • @beletechbekele1460
      @beletechbekele1460 5 лет назад +1

      😭ayizoshi

    • @marta-gebre-showapp9217
      @marta-gebre-showapp9217 5 лет назад +1

      አይዞሽ የኔም ወንድም ይሄን እድል ቢያገኝ ተለውጦ በህይወት ይኖርልኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @feriydag690
      @feriydag690 5 лет назад

      @@marta-gebre-showapp9217 እውነት ነው እህቴ ነብሳቸውን ይማር ፈጣሪ

    • @feriydag690
      @feriydag690 5 лет назад

      @@saradanielle2101 እሺ ሳራ አመሰግናለሁ ♥

  • @naniy9579
    @naniy9579 5 лет назад

    አቤት ጌታ ሆይ እንዴት ያለህ አምላክ ነህ ከጠፋንበት የምትታደግ አባት ነህ ሰምህ ይባረክ

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እንኮን ጌታ እረዳህ እሪ ስንት ጉድ አለ ውይይ እህት አይዞሽ ጌታ ሰማሽ ዮንዬ ዘመንህ አግልግሎት በተስብህ ይባረክ ጌታ በእቡቱ ይተካላችው ጠላታችውን ምትበቀሉ ያድርጋችው

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 лет назад

    ክብር ለጌታ አቤት እናት የሆነች እህት
    ይገርማል ተባረኩ እግዚአብሂር የማይሐውጠው ነገር የለም ዮንዬ እድሜህ ይርዘም

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወይ ጉድ እንዲህም ያስቸግራል እንዴ ወንድም እህቱን ወይ ጉድ እንግዲያውስ ጌታ ሆይ አመሰግናለው ወንድሞቼን እኔ ነኝ ባለመውለዴ ምክንያት ሳስቸግራቸው ያለሁት ልክ እነርሱ ልጅ ያስከለከሉኝ ይመስል

    • @merrymerry8269
      @merrymerry8269 5 лет назад

      እፉፉፉፉፉፉፉፉ አረ ስራክ ግሩም እና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ዮንየ ተባረክ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 5 лет назад

    ክብር ለእግዛብሔር ።ዉርደት ለሰይጣን በረከቱለእኛ ዮኒ ጸጋዉ በሰባት እጥፍ ይብዛልህ ዘንድሮ ሰይጣን ይንበረከካታል ለእየሱስ ሞትን ድል አድርጏ ለአዳነን

  • @azahelbiniam249
    @azahelbiniam249 5 лет назад +1

    በጣም ሚወደው ኣገልጋይ ነህ ዮኒ የግዚአብሄር ሰው

  • @የጌታሰምይባረክ
    @የጌታሰምይባረክ 5 лет назад

    እእእእእእፍፍፍፍፍፍ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭
    አይዞክ ወንድሜ አሳዘንከኝ እግዚአብሔር
    ሁሉን ችይ ነው ትላንት እንዴ ዛሬ አይዶለም
    እግዚአብሔር ተርክህን መቀየር ይችላል ።
    ዮኒዬ ዘመንህ የበረከት ይሁን 🌾🍇🍒🌻

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 лет назад

    እግዚአብሔር ፀሎትሽ ከዚህ በላይ ይስማ እህቱ አንጀቴን በለችው
    ዮኒ ተባረክልኝ😍

  • @bereketkaliso7041
    @bereketkaliso7041 5 лет назад

    ዮኒዬ በጣም ነዉ የምወድክ ጌታ ብርክ ያርግህ!!!

  • @yonasafeworki3745
    @yonasafeworki3745 5 лет назад +9

    ይገርማል የኢትዮጵያ ወጣት በትላያየ ሱስ ይጠፋል የኢርትራ ወጣት በምድረብዳ እና በባህር ይጠፋል ኣሁን ግን የእግዛብሄር ጣት በነዚህ ኣገር ወጣቶች ላይ መጥታልች በከንቱ የሚጣፍ ወጣት የልም በራሪው ዘንዶ ተውግታል

  • @yonasethiomanasefa3631
    @yonasethiomanasefa3631 5 лет назад +2

    ዮንዬ የውነት ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 5 лет назад +1

    Yoneyee min tebalaleh ante geta yebarekeh kemalet wuche nureline we love you so much God bless you more more more more more than.......

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 5 лет назад +1

    አቤት ጌታ የአንተ ምህረት 🙏🙏🙏

  • @salomisalomi4376
    @salomisalomi4376 5 лет назад +13

    አረ እንደው ይሄ ልጅ የወንድሜ ባህሪ ነው ያለው አምላኬ ሆይ እርዳው 😭😭😭😭

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk 2 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ዮንዬ የኛ በረከት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @بحرالشمري-ش4س
    @بحرالشمري-ش4س 5 лет назад

    ዮኒዬ ቃላት አጣሁልህ ዘመንህ ትዳርህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 лет назад

    እእእእእእ. ዎንድሜ. ዬደረሰልህ ጌተ ይክበር. ይመስጌን. እህቴ.እንኳን ደስ አልሽ. ዎንድሜ ቀር ዘመንህ ዬተበረከ ይሁን. ዮንዬ. ቀለት ዬለንኝም. .....ታበረክ

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 5 лет назад

    😭😭😭😭ዮን ጌታ ይባረክ ላዝ ህዝብ ሁሉ አንቴ ን ናው እግዚአብሔር ማፍቴ ያዳራጋልን ኑርልን ❤❤❤❤

  • @ዘርሁንኤልያስ
    @ዘርሁንኤልያስ 5 лет назад +4

    አረ ዮኒዬ ተባረክልኝ
    ስንት ጉድ ነው ምንሳመው

  • @احمددعشوش-ط6غ
    @احمددعشوش-ط6غ 5 лет назад

    እዋይ፣እየሱስ፣ሲነካ፣እዴት፣አስደናቂ፣አምላክ ነህ፣ፍቅርህ፣ሰውን፣ይማርካል፣አንተግን፣ጌታ፣የምወህ፣ብርቅልጅ፣ነህ፣የአዳህ፣አምላክ፣ይባረክ፣ዮኒ፣ተሳካልህ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 лет назад

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነክ የአጢያቶች አባት ነክ የጠፉትን በጎችን የምተፈልግ አባት ነክ ሰለመረጠከኝ አመሰግናለሁ አባ እኔስ ቃላች ነው ያጠረኝ እፍፍፍፍ አባባ

  • @genetlove4229
    @genetlove4229 5 лет назад

    ክብር ለጌታ ዮኒ ተሳክቶልካል ዘመን ይባረክ

  • @marteilovejesusjesus1722
    @marteilovejesusjesus1722 5 лет назад +7

    Uuuuf💔😭😭😭😥❤Thank you JESUS I Love marsli tabaraki wuddde❤❤❤❤

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 3 года назад

    ዩኒየ ተሳኩቱልሀል። ጌታ።እየሱሰ ይቦርክህ

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 5 лет назад

    እስራኤል ብለህ ስማችንን ታሪካችንን የቀየርከው እግዚአብሔር ብቻህን ተባረክልን

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 5 лет назад +2

    እንኳን ጌታ ደረሰልክ ወንድሜ ተባረኩ በብዙ

  • @weynajesuse7172
    @weynajesuse7172 5 лет назад +13

    ኢየሱሴ ምን እላለዉ ተባረክ ተመስገን ብቻ

  • @weraksatube2178
    @weraksatube2178 5 лет назад +4

    ዮኒ ተሳክቶለታል ብቻ አይበቃም የዚህ የመከነ ትውልድ(ወጣት) መሲህ ሁነሃል።
    👉❤

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 5 лет назад +2

    ኦ አምላኬ ተባረክ ሁሉ በአንተ ሆኗል

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад +2

    በማቀጥለው አዲሥ አመት እደጌታ ፍቃድ የኢትዮጵያ ልጆች አዲሥ ፍጥረት ናቸው ሤጣን አፈርብላ ሣትወድ በግድህ ከአገራችን ትጠፋለህ

  • @Tg-es1bz
    @Tg-es1bz 4 года назад

    Yonatan you are blessed 🙏🙏🙏you are my hero 💪God bless you more and more young brother 🙏🌹❤️

  • @tamnechlemedo9940
    @tamnechlemedo9940 5 лет назад +2

    ዯን ዘመንህ በጌታ ስም ይባረክ ታባረክ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሆይ እነዝን ወጣቶች እስከ መጨረሻው አንተ ጠብቃቸው በተማሩት ትምህርት አፅናቸው ዮኒዬ ብሩክ

  • @hannagigli1764
    @hannagigli1764 5 лет назад

    Abete abete Egziabher telke new Yonatane yebzalhe tebarke tebarke tebarkeeeeeeeee🙌🙌🙌

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 5 лет назад +2

    አቤት አባት ሆይ ድንቅ ነው የንተ ስራ ተናግሮ አያልቅም ቸርነት ተባረክ

  • @yonasethiomanasefa3631
    @yonasethiomanasefa3631 5 лет назад +3

    እንኳንም በጌታ ሆንኩ ሀለሉያ ተመስገን ጌታዬ!!

  • @ediladdiswork4982
    @ediladdiswork4982 5 лет назад

    Yoniye ene orthodox negn gn ante leyu sew neh...beka anten egizabher new legna yelakeh..❤❤

  • @መኖርንጠላሁመኖርንጠላሁ

    ወይ ጉድ አንተን ባይጥልልን ነሮ ወጣቱ ቆይ ምን ይሆን ነበር ብቻ ዮኒ ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 5 лет назад

    በእውነት ወድካለሁ ዮኒ ከኦርቶዶክስ ልጁ

  • @ch4nged_m4n94
    @ch4nged_m4n94 5 лет назад +1

    Ayzohe yene wendem geta dersolhal! !!!geta abzto yebarekh tebarkilig! !!!!!!

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 лет назад

    ዮንዬ ደንቁ አያሱስ ድንቅን አደርጎልሃል ታስክቶልሃል አልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነዉ

    ውውውውይይይ አሥለቀሥከኝ የእውነት አይዞህ ወንድሜ ቀሪው ዘመን በጌታ ቤት ይለቅ

  • @meerymeery7682
    @meerymeery7682 5 лет назад +3

    የእኔ.ቆንጆ. እግዚአብሔር. አለ
    እንኳን. ጌታ.አገኘ

  • @museejamo390
    @museejamo390 5 лет назад +13

    እኔም በዚህ ጉባኤ ላይ አንድ ቀን እገኛለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ።

  • @aishaauyu8780
    @aishaauyu8780 5 лет назад +1

    ሰለ ፈጣሪ ይህ የመጠጥ የሺሻ ቤቶች ይዘጋ የስንቱን ወጣት ራዪ አላማ ዘጋ በተለይ አሺሽ አረ ስንቱን በቃ ወጣቱ ሁሉ በሱስ አለም ወስጥ ነው ማለት ይቻላል የሚመለከተው የመግስት አካል እባካችሁን አዘጉልን

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 лет назад

    ኡፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሄር ደረሰላቹ ዮኒ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @prophetgoitomnegasipowerof9553
    @prophetgoitomnegasipowerof9553 5 лет назад

    ጌታ ይባርክ ክብር ሌጌታ ይሁን ኣሁን እትዮጵይ እግዛቤሄር ጎብኛት በውነት ለዚ ኣገልግሎት ከጎኑ ልንቆም ይግባል ::

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል

    አንተ አንደኛ ነህ ጌታይ ሆይ ለአጉቴቼ ድርስላችው እባክ ሱስ ክምድር ገፅ ይጥፍ ትዳርን ሚያፍርስ ቤተሰብን የሚበትን እፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አስባቸው እባክ