"ጦዘን ለውሻ የተገዛውን የበግ ጭንቅላት ሥጋ መስሎን በላነው" አስደናቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUGUST 22 2018 MARSIL TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 764

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ

    የመልካም ወጣት አባታችን ዮኒዪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 лет назад +411

    ማርያምን ዮኒ አንደኛ ነህ ኦርቶዶክስ ብሆንም ነፍሴ ደስ ደስ እያላት ነዉ የማይህ የኔ ዉድ እድሜህ ይርዘም፠

  • @በመጀመሪያውቃልነበረ

    አሜንንን ውጪ ተከናወኚ በነገር ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ
    ዮንዬ ዘመንህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ ተባረክ

  • @mdts9053
    @mdts9053 6 лет назад +1

    ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው ትዳርህ፣ ዘመንህ፣መውጣት መግባትህ የተባረከ ይሁን።

  • @hkhjg1095
    @hkhjg1095 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግ ጌታ የምህረት አምላክ ነው . እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ .

  • @AaaBbb-ct4oe
    @AaaBbb-ct4oe 6 лет назад +7

    አሁንም በጣም ታምሪያለሽ ከዚ ቡሀላ የበለጠ ያምርብሻል ዩኒ ምን ልበልክ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 6 лет назад +48

    Uuuuuuffff እውነት ነው እግዚአብሔር ምንም አይረሳም አይጥልም በእውነት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የኔ ቆንጆ እንካሁን ጌታ እረዳሻ አንቺ እኮ 1ኛ ነሽ

  • @ሮሐማነኝየእግርምህረትየበ

    ኦ የኔ ጌታ ፍቅርክ እኮ ልዩ ነው ።ስራ ግሩም ነው፤ ዮኒ የእግ/ር ሰው የዚህ ሁሉ ነጻ የመውጣታቸው አንተ ነክ ምክኒያቱ። ምን እንደምል አላቅም ፀጋውን ያብዛልክ በጣም ነው የምወድ። እርቀት ሁኔታ የማይገድበው ጌታ በርቀትም በመልክትክ እያስተማረኝ ነው ።አንተን የጠን እግ/ር ይመስገን።

  • @Ksa-fo5fb
    @Ksa-fo5fb 2 года назад +1

    ዮናታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jerrylovelove7466
    @jerrylovelove7466 6 лет назад +64

    ዮኒ መልካም ሠው ነክ ኦርቶዶክስ ብሆንም የፕሮግራምክ ተካፋይ ነኝ ፈጣሪ ይባርክህ 💟💟

  • @menbereabebe6383
    @menbereabebe6383 6 лет назад

    አቤት እ/ር አሰራሩ ብዙ አይመረመርም አሜን ዮኒ እወድሀለሁ ተባረክ እንዴት ደስ ይላል የታሰሩ ሲፈቱ ማየት ከዚህ በላይ ምን አለ አሁንም ትውልዱን በእየሱስ ስም ይዳን አሜን

  • @ብርሃን-መ9አ
    @ብርሃን-መ9አ 4 года назад

    ዮኒ ፡
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፡
    ኣንተን የቀባ ጌታ ይባረክ !!!

  • @bitanaads3571
    @bitanaads3571 6 лет назад +1

    ጌታ ማንንም አይረሳም ዮኒ ዘመንህ ሙሉ ይባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @daigdaigdaig4857
    @daigdaigdaig4857 6 лет назад +1

    ዮኔዬ እረጅም እድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መጀመሪያ ማመን ነበር የከበደኝ አሁን አምኛለሁ ጌታ ይባርክክ እረጅም እድሜ ዮኔዬ

  • @debora934
    @debora934 2 года назад

    ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁን ሁፋፋፋፋፋፋ የኔ ቆንጆ ዮኒ ተባረክ

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 6 лет назад

    ዮኒ ጌታ ይባረክ የብዙዎች እናት እንባ ባንተ አልፎ ጌታ እያሳረፋቸው ስለኦነ ጌታ ክብሩን ይውስድ ላንተም ጸጋውን ይብዛል

  • @kidsfun7024
    @kidsfun7024 6 лет назад +12

    ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን!!!
    Glory to be almighty GOD!

  • @emudebela759
    @emudebela759 2 года назад +1

    ሺ አመት ኑረልኝ ዮንዬ

  • @selamabera5896
    @selamabera5896 6 лет назад +2

    እኔ የምለው ቃላት ያጥረኛል:: ብቻ የሰራዊት አባት እግዚአብሔር አገልግሎትህን; ዘመንህን ይባርክ:: ይህን አገልግሎት አብያተ ክርስቲያናትና መንግስት ሊደግፉት ይገባል🙌🏽

  • @eyluleguzelm1667
    @eyluleguzelm1667 6 лет назад +13

    ምስክርነትም ከአንድ ጊዜ በላይ ይታያል ? ጌታ ሆይ ዮኒ እኔ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 6 лет назад +14

    የኔ ማር አስለቀሰችኝ እመብርሃን ታማልድሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዠ3ጀ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ኢየሱስ ስምህ ክፍ ይበል ዮኒዬ ዘመንክ ትዳርህ አገልግሎትህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ በጣም እንወድሀለን በክርስቶስ ፍቅር

  • @tigsitwodn4837
    @tigsitwodn4837 6 лет назад

    አሜን ተባርኪ እግዚአብሔር። ትልቅ ነው የንዬ ምንም የምልህ ነገር የለም ጌታ እየሱስ። ዘመንህን ቤተስብህ ይባር። እንወድሀለን

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 6 месяцев назад

    ልጆቶ ስታምረ ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን ይባረክ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemaboye4918
    @alemaboye4918 6 лет назад +2

    የኔ ቆንጆ እንፀልያለን አንቺ ብቻ ብርትት በይልን ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን። ዩንዬ አንደኛ። ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርከው ♥♦♥♦♥♦♥♦

  • @የመኖሬሚስጥርኢየሱስነውድ

    አረ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ጌታ ሙሉ ዘመንህን ይባርካህ በዚሁ ቀጥልበት አሜን።

  • @ayalneshtilahun6497
    @ayalneshtilahun6497 6 лет назад

    ዮኒ እግዚአብሔርን ስላንተ እባርከዋለሁ ትውልድ አስመላጭ ስለሆንክ ።ዘመንህ ፣ኑሮህ፣ አገልግሎትህ ፣ትዳርህ ልጆችህ ።ሀሉ የተባረከ ይሁን ሩቅ ሀገር ሆኜ ሳይ ከአይኔ ሳላድበው እምባ ይወርዳል ይህ ትውልድ እድለኛ ነው እ/ር ሰው አስነስቶለታል ።

  • @ermiyasmamo5074
    @ermiyasmamo5074 5 месяцев назад

    አቦ ባክህ ዘመንህ ይባረክ ዬኒ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 6 лет назад +49

    የኔ ቆንጃ እግዚአብሔር ደርሶልሾል አይዞሽ

  • @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለሁሉ ነገር ጌታ ስሙ ይባርክ

  • @የፍቅርሰውነኝ-ተ3ቘ
    @የፍቅርሰውነኝ-ተ3ቘ 6 лет назад

    ዮኒ ሁሌም ደስ ትለኛለህ ሰለአንቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @fggf5138
    @fggf5138 6 лет назад +135

    ዮኒ አንደኛዬዬዬ RUclips ብር ለይ ቆሜ እኮ ነዉ የአንተን ፕሮግራም ምጠብቀዉ My God Bless You 😍😍😍

  • @karamcell7666
    @karamcell7666 6 лет назад +1

    ዮኒዬ በብዙ ተባረክልን ጌታ ስለ አተ የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @abebaalemu4622
    @abebaalemu4622 6 лет назад +47

    ዮኒዬ የወንጌል መንገዱ የገባክ ማኛዬ 1ንደኛ ነክ ምርጥዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክእ

  • @samrahsan327
    @samrahsan327 6 лет назад

    ዮኔ የፍቅር ሰው ትምህርቱን ልቀቅልን እኛበሰው ሀገርያለን መስማት እንፈልጋለን ብዙ መለወጥ ያለባቸው ልጆች አሉ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 лет назад

    በጣም ታምራለች የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ደርሶልሻል ዮን የወጣቶች አበት እድመና ጠና ይስጥህ እኔም ከስዴት መልስ እንደ ምካፈል አልጠራጠርም ፈጣሪ ለሀገረ አብቃኝ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 6 месяцев назад

    ሁሌም እግ/ር ይመስጌን

  • @sintayhuachalw5000
    @sintayhuachalw5000 6 лет назад

    ዬንዬ አንተን ማየት ልክ የአምላክን ፊት እንደማይ ነው የሚሰማኝ ብቻ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ነገር ሐዋሪያቶች ያደረጉትን ሁሉ አንተ ስለምታደርገው ነው እግዚአብሔር አንተንና የአንተ የሆኑትን ሁሉ በጌታ በእየሱስ ስም ይባርክ ዘመንህ በክብር ይለቅ ።!!!እኔ ሁሌ ሳይህ የማስበው እንደ ዬኒ ልብ ስጠኝ ብዬ ለአምላኬ እለምናለሁ ደግሞም ለምስክርነት በርግጥ እመጣለሁ

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 10 месяцев назад

    ዮንዬ የወጣት አባታችን በብዙ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @nftalemeri3757
    @nftalemeri3757 6 лет назад +9

    ተባረክ ዮኒ ። ባንተ ኣገልግሎት በጣም ተጠቅመናል ። እባክህ ሌኔም ጸልይልን ።

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    አረ ኡኡኡ ዮኒ እኔም መለወጥ እፈልጋለው እግዚያብሔር በዘመንሕ ሁሉ ይባርክሕ ስንቱ ወጣት ተለወጡ

  • @zebibtesfagiorgis6839
    @zebibtesfagiorgis6839 5 лет назад +1

    አብዝቶ ይባርክህ እብዝቶ አቅም ይጨምርልህ ዘመንህ ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @elsabetkifleyesus1136
    @elsabetkifleyesus1136 6 лет назад

    ኢየሱስዬ እያልኩህ እያደነኩህ ብውል
    አይሰለቸኝም እኔማ ስምህ አድኖኛልና
    ስምህ ከኀጢያት ከሞት ያድናል
    ለደካማው ሰው ሀይልን ይሰጣል
    ኢየሱስዬ ኢየሱስ ስልህ ይፈሳል ውስጤ ሰላም! አዳኙ ኢየሱስ ገናናው ስምህ ይባረክ ዮኒ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ...

  • @ፍቅርየሳንጃውA6
    @ፍቅርየሳንጃውA6 5 лет назад

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክ እግዚያቤር ሰው አይረሳም ግን ሺሻ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እሳባለው ግን በሺሻውስጥ ሴጣን አለ ብዬ አላምንም መልካም ወጣት ፕሮግራሙ ደስ ይለኛል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮንዬ በጣም ነው የምወድክ ለወጣቱ አባት ሆነሀል

  • @AsefaweKifla
    @AsefaweKifla 20 дней назад

    አትሸወጂ የእኔ እህት ያንቺ ደረጃ የእግ/ር ቤት ነው ።❤

  • @tigistshifaraw1719
    @tigistshifaraw1719 6 лет назад

    የእኔ ውድ አስለቀሸኝ ደግነቱ ለወጣቱ ይወንን አምላክ ሰጠን

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 6 лет назад +40

    አመለጥሽ ወደላይ እንጂ ወደታች የለም ለምን የመረጥሽው የላኛውን የከፍታ ጌታን ነውና ድነሽ ቅሪ ዮኔ ጌታ ይባረክ ፍሬህን በሰኮንድ ውስጥ አሳይቶሃል የጌታዬ ስም የተባረከ ይሁን ይሄ ሁሉ ለሱ ክብር ሲሆን ለጠላታችን ዲያቢሎስ ብቻውን ወደሲኦል መግባት ሆኖለታል ክብር ለኢየሱስ ለገናናው ስምህ ይሁን

  • @balaynes2838
    @balaynes2838 6 лет назад

    ወጣቶችን እንድተድግ የስነስልህ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ ዘመንህ ይባርክ

  • @tube-kx7ml
    @tube-kx7ml 6 лет назад +154

    ለካ እግዚአብሔር ማንም አይረሳም።
    እውነትሽ ነው እህት!!

    • @abduabdu5621
      @abduabdu5621 6 лет назад +1

      የወደቀየሚያነሳ.አምላክነውለካ

    • @konjiysmini9932
      @konjiysmini9932 6 лет назад +1

      ቅኔ ለእግዚአብሔር Ameni Ameni Ameni ameni ameni Ameni geta yibarikiki tabrki

    • @betelehembelay5980
      @betelehembelay5980 5 лет назад

      Esek Ba selotahu Asebog Enenm Ene ya oretudkse Emnte tektay neg

    • @jkjj1109
      @jkjj1109 5 лет назад

      Amen

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ

    ዮኒዪ እድሜ ዘመንክ የተባረከ ይሁን አንደኛ ነህክ

  • @መሲመሰረት-ዘ7ወ
    @መሲመሰረት-ዘ7ወ 3 года назад

    ዋው ዋው ታባርኩ እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርክቹ

  • @godblessyou3900
    @godblessyou3900 6 лет назад

    የኔ ጌታ እየሱስ። እስከ ፊፃመ ከ ጌታ ጋር ይሁን። አይዛሽ ጌታ እግዚአብሔር። ማረን አምላክ ነዉ

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 лет назад +1

    yoniye ትምህርቱን እባክህ እህቴ ደግሞ እንኳን ጌታ ለመለወጥ አበቃሽ በርቺ ጌታ ሁሉን ይችላል ይለውጣል

  • @selamkairu2199
    @selamkairu2199 6 лет назад

    What a blessing to the next generation. God Bless this ministry. Christianity is not just living for self but for others. That is the ultimate purpose.

  • @ብርሀንይሁን
    @ብርሀንይሁን 6 лет назад +12

    አንቺ በጌታም በግር ኮስም አንደኛ ነሽ ከዚ በሆላ በዪኒ ውስጥ ጌታን ጠብቀሻልና የጠበቅሽው ጌታ በዘይት ውስጥ አልፎ ህይወትሽን ለውጦታል ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን እውነት ነው እነሱ ወዳንቺ ይመጣሉ እንጂ አንቺ ወደነሱ አትሄጅም ተባረኪ ዘርሽ በየሱስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን

  • @selambekelebayu3318
    @selambekelebayu3318 6 лет назад

    ወገኖቸ እረ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው በእውነት

  • @sammathew8897
    @sammathew8897 6 лет назад

    በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ። ስላንተ እግዚአብሄን በጣም አመሰግናለው።😍😍💖✝️😁

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 лет назад

    በእመብረሀን ወጣቱ እዳለ አልቆል ዉይ ሴትልጂ እደወንዲ አክት እያረገች አየ እረኩስ መንፈስ እግዛአብሔረ ይገስፀዉ በስማም ዬኒ እግዛአብሔረ ይባረክህ

  • @እምዬንናፋቂደግነኝ
    @እምዬንናፋቂደግነኝ 5 лет назад +1

    ዮኒዬ አምላክ ዘመንክን ይባርከው

  • @destadesta2063
    @destadesta2063 6 лет назад

    አሜን ለትውልድ አስተጥቆ የናሰክ እግዚአብሔር ይማስጌን በጣም ነው ምወድህ ዮናያዬ ጻጋክ ይብዛልህ

  • @sentiaas8177
    @sentiaas8177 6 лет назад +12

    እግዚአብሔር ክብሩን ጌታ ይውሠድ ዩኒ ተባረኩ ተባረክ ተባረኪ👆👏👏👏👏👏👏

  • @ቲጂየጎንደርልጅ
    @ቲጂየጎንደርልጅ 5 лет назад

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @moliyejesuslij3164
    @moliyejesuslij3164 6 лет назад

    Wow emigerm msekernet new ehite enkuwan geta agegesh tebareki....yoni andega

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 6 лет назад

    መልካም ውሳኔ ጌታ ረዳሽ። ተባረክ ዮኒ።

  • @nardosnardos2877
    @nardosnardos2877 6 лет назад

    ወጣቱ ግን የሌለ ተበላሽቷል ፈጣሪ ያግዝህ ተባረክ ሌሎች እንዳተ ቢሰሩ

  • @savedbyhisgrace1339
    @savedbyhisgrace1339 6 лет назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው! በጣም የሚገርም ነፃ መውጣት ነው። ወንድም ዮናታን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! አንድ ፍርሀቴ ግን እነዚህ ልጆች ወደሰፈራቸው ሲመለሱ የሚይዛቸው አካል ያገኛሉ ወይ ነው? እነዚህ ወጣቶች ህይወታቸው ሙሉ በሙሉ እስኪቀየር ድረስ ክትትል ያስፈልጋቸዋል።ስለዚህ የየአካባቢያቸው ቤተክርስቲያን ይሄንን ጉዳይ ትኩረት ሰጥተው ልጆቹን መርዳት ይኖርባቸዋል።

  • @netsanetbiruk700
    @netsanetbiruk700 6 лет назад

    እ/ር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ስሙ ይባርክ ዮን ዘመንክ ይባርክ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    ዮታናታ እግዛብሔር ይባርክ

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 6 лет назад +30

    ዮኒ we love you 1000ሺህ ዓመት ኑሯልና

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 6 лет назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen geta abezeto tebarek

  • @romanmetekiya947
    @romanmetekiya947 5 лет назад

    ማሬ አብረን
    ስንማር አስታውሳለሁ ልጅነታችንን
    ከአመታት በዋላ ሳገኝሽ
    አዝኜም ነበር
    የለወጠሽ ጌታ ይባረክ

  • @eyoeljhon9924
    @eyoeljhon9924 4 года назад

    Yoniye tebarek ewedhalew

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 6 лет назад

    እንዴት ታምራለች፣አይዞሽ መንፈሠ ጠንካራ ሁኝ።

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 6 лет назад

    Yoni 1አንደኛ ጌታ የባርክ አህትዬ የኔ konjo achi 1ኛ

  • @fshamsshams9336
    @fshamsshams9336 6 лет назад

    አዎ እግዚያብሄር ማንንም አይረሳም የድንግል ልጅ ይመስገን

  • @getahungenemo6841
    @getahungenemo6841 6 лет назад +12

    ohoo my Good these is wonderful testimony

  • @hyaryoufaiynicamefromethio2126
    @hyaryoufaiynicamefromethio2126 4 года назад

    ወጣቶች ምንም ባይመቼንም እንኳን እግዚአብሔርን በመፈራት ነገሮች ሁሉ በማስተዋል አናደርግ

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 6 лет назад

    እውነት አንድ ቀንም ጌታ አይርሳንም ክፈበል ጌታ። ዮኒ አንደኛ የወንጌል አርበኛ

  • @MekdelawitdebebeMekdelawitdebe
    @MekdelawitdebebeMekdelawitdebe 6 лет назад

    Yoni tebark gobez berta betam wetatun meles ena ortodox negi gin timrt des yilegale

  • @mahmoodalsiary7632
    @mahmoodalsiary7632 5 лет назад

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @habetamugetahun856
    @habetamugetahun856 6 лет назад

    ተተኪ ትውልድን መቀየር ትልቅ ነገር ነው።ጥሩ ነው።

  • @tigisttigist1965
    @tigisttigist1965 6 лет назад

    መልካም ወጣት betam desiyilal gen ene betam desyilangal yenate borgram gen ene ye ortdokis tewayido emanet tekateya neng♥♥♥♥
    Be onem ewedalewu &አመሰግናለሁ

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 6 лет назад

    Yen enat geta yebarekesh

  • @ethiokonjo9821
    @ethiokonjo9821 6 лет назад

    Yene konjo geta eyesus me anche gar new. Hallelujah. Youni May God bless your service. I am so happy for this girl. She belongs to Jesus.

  • @emebetmamo2782
    @emebetmamo2782 6 лет назад

    ዮኒ ተባረክ ወጣቱን ለወጥከዉ ተባረክ

  • @jinacell6851
    @jinacell6851 6 лет назад

    እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ አምላክ ነክ ግን!!!?

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 5 месяцев назад

    ዮኒዬ የመጨረሻ ስኬቷ ማየት እፈልጋለን መታ ታመሰግንልን ያለችበት ሁኔታ ታሳውቀን በናትህ

  • @ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ቨ7ቸ

    ዮኒ ጌታ ብርክርክ ያርግህ ስወድህ

  • @ggttrttr4128
    @ggttrttr4128 5 лет назад

    ዮኒ በጊታ ለኒም ፀልይልኝ እኔም ብዙ ነገር የለኝም እያልኩኝ ብዙ ሱስ ዉስጥ ገብቻለው እኔግን ፀፅቱኛል ሰላሜ ጠፍቶል አደራህን ምህረቱም ለኔም ዬድረስ

  • @ቃልዳግምየተወለድኩ

    yoni anten letiwlid bereket argo yeseten geta lezelalem yimesgen tebarek zemenih yilemlim

  • @elsaelsa566
    @elsaelsa566 6 лет назад

    Abet ye egr sira! Simih yibarek.ye egr agelay be bizu tebarek.
    Enenim betselotih asibegn

  • @wegayhueasefa850
    @wegayhueasefa850 6 лет назад

    ዮኒዘመንህንይባረክ በጌታ ፍቅርዉድድነውማረግህተባረክ

  • @asinuyeeyesuslij4302
    @asinuyeeyesuslij4302 6 лет назад +5

    yoniye GOD BLESS YOU MORE MORE MAN OF GOD

  • @kassechmulugeta4481
    @kassechmulugeta4481 6 лет назад

    ስታሳዝኜ በርቺ

  • @zaynabsalman2522
    @zaynabsalman2522 6 лет назад

    Uuuuuuufffffffeeee yene mare inkan geta dareselesh yene konjo yoniye zamank yibarek

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 лет назад +6

    ዮ ወይኔ እኔስ አልቅሼ መሞቴ ነው እንደው ጌታ አንተን ለወጣቶች ነው ግታ ያስነሳነክ እኛም 5ዙር ላይ ከዚህ አስቀያሚ ስደት ስንመለስ እንደ ምንሳተፍ አምናለሁ ጌታ ዘመንክን ይባርከው 🙌🙌😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 лет назад +17

    ዮኒየ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እኔነቴን ቀይረከዋል የዛሬ አመት ዘመን መለወጫ የኔም ህይወት ይለወጣል😢😢😢😢😢

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 6 лет назад

    Adenga neshe geta abezeto yeberekachu hulachunem betam new mewedachu melekam wetatochu

  • @meseretbetna2599
    @meseretbetna2599 6 лет назад +2

    Kbr le Geta Eyesus yhun.
    Maharye Geta abzto ybarkish...Yoni bruk zemenh mulu ybarek!!!💜💜💜

  • @judiyegeta8045
    @judiyegeta8045 6 лет назад

    ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ