ሽንፈት ያልለመደው ፔፕ በሲቲ የዝቅታ ሰሞን | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 34

  • @Alexoarsenal72
    @Alexoarsenal72 18 дней назад +4

    መንሱሬ መግቢያህ ላይ እንዳቀረብከው አይነት ታሪኮችን አልፎ አልፎ አቅርብልን።ከአንተ ጥቆማ በሁዋላ ሙሉ ታሪኩን አየሁት ይገርማል አለማችን ብዙ ድንቅ ታሪኮች አላት።ለጥቆማህ አመሰግናለው

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 18 дней назад +11

    መንሱሬ እኔ የመድፈኞቹ ደጋፊ ብሆንም ጋርዲዮላን አለማድነቅ ንፉግነት ይመስለኛል በጣም ጎበዝ አሰልጣኝ መሆኑን ለረጅም አመታት አሳይቶናል ከዛም በላይ ግን የሚከተለው ቴክኒክና ታክቲክ ለተቃራኒ ቡድኖች አስቸጋሪ ነው ታዲያ በዚህ አመት ሁላችንም ጥያቄ የሚሆንብን ነገር በማን ሲቲ ቤትና በጋርዲዮላ ላይ የመጣው የውጤት ቀውስ ነው የምር የጋርዲዮላ ችግር ነው ወይስ የተጫዋቾቹ ሙሉ ለሙሉ ፐርፎርማንሳቸው ወርዶ ነው በዚህ መልኩ በተከታታይ ለብዙ ጨዋታዎች በሽንፈት የጨረሰው

  • @AbdellahAlewi-w3j
    @AbdellahAlewi-w3j 18 дней назад +2

    Wow mesure ትረካ ላይም
    አንደኛ ነህ ለካ

  • @mandem3815
    @mandem3815 18 дней назад

    መንሱሬ የማይሰለች ምርጥ የስፖርት ተንታኝ::

  • @BrhanuAyen.m
    @BrhanuAyen.m 18 дней назад +1

    Pepm citym ymelesalu citizin blus❤❤❤❤

  • @jemalhassen5248
    @jemalhassen5248 15 дней назад

    መንሱሬ ጋርድዬላን የሌለ ክባቹት አወዳደቁ እንዳያምር አረጋቹት !!!
    ጎበዝ ነው + በገንዘብ ነው እደዚ ውጤታማ የሆነው
    ያሰለጠነው አንርሳ.
    🎉 ባርሳ
    🎉ሙኒክ
    🎉ሲቲ. እነዚህን ቢሠጡኝ እኔም 🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🦧🦧🦧

  • @MelakuMelese-d6v
    @MelakuMelese-d6v 18 дней назад

    ፀበእግዚአብር ያለማመን ውጤቱ ይሄው ነው።

  • @ethiopia5000
    @ethiopia5000 18 дней назад +1

    መንሱሬ ትለያለህ በእውነት

  • @MehariNegawo
    @MehariNegawo 18 дней назад

    ትለያለህ በእውነት መንሱር!!

  • @Kena-k9u8c
    @Kena-k9u8c 18 дней назад

    Woow i look how football is sooo stressing , thanks mensure i have never thought that managing a club would be this much stressing ,

  • @DinkuKassa-j9y
    @DinkuKassa-j9y 18 дней назад

    Mansure!
    You're the smartest man!

  • @rstega4474
    @rstega4474 16 дней назад

    munsri migrm history tnx

  • @MehariNegawo
    @MehariNegawo 18 дней назад

    ትለያለህ በእውነት መንሱር!! 16:06

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 18 дней назад +1

    ፔፕ ከልቡም አሰልጣኝ ነው የምር ይችላል

  • @Senayytube
    @Senayytube 18 дней назад

    good news

  • @MulatNegesse
    @MulatNegesse 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @NureSach
    @NureSach 18 дней назад

    ሰላም ማንሱር የአፐፔ ናገር ያሳዝናል

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 18 дней назад

    የስራው ባህሪ ከባድ መሆኑ እንዳለ ሆኖ የተፈጥሮ ጉዳይም ጭምር ይመስለኛል

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 18 дней назад

    መንሱር እንደምነህ ሰላም ላንተ ይሁን ስለሺ ንኝ ከሳውዝ አፍሪካ ምርጥ የማንቼ ወዳጅ ነኜ ማለት የዩናይትድ ገና መጣም ይቀረዋል ማየት ነው ቻዎ

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 18 дней назад +1

    ይቻለው ቦህ ህግህ ለኩሉ ብየዋል። ማንም ፍጹም አይደለም ንጉስ እስክንድርም ወድቋል

  • @mikiyasyimer
    @mikiyasyimer 16 дней назад

    Cityzens will be back after the coming sunday game 🎄🩵🪽

  • @AgonaferMama
    @AgonaferMama 18 дней назад

    መንሡሬ ምን አለ አመት ብተነትን

  • @Marihun585
    @Marihun585 18 дней назад

    ሲስገበገብ እንጂ እንደተለመደው አምስት አመት ሰርቶ አርፎ ቢመጣ በትሪ አይጨርስም ነበር

  • @takelesharaጥላሁን
    @takelesharaጥላሁን 18 дней назад

    Hi

  • @MehariNegawo
    @MehariNegawo 18 дней назад

    መንስረ ትለያለህ

  • @EyuelFeye
    @EyuelFeye 18 дней назад

    Mensur tiru tjemrina bemayageban were demo bemehal tazgenaleh man

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 18 дней назад

    👉አሰልጣኝ ማለት የተሰራ :ሻምፒዮን የሆነ ቡድን: ግማሽ ቢሊየን ገንዘብ እያወጣ ሳይሆን ...ውጤት የሌለው ቡድን ተረክቦ ውጤታማ ሚሆን ባለሙያ ማለት ነው:: ተማር!

    • @MuhajirSenbt
      @MuhajirSenbt 18 дней назад

      1:47

    • @adonay83
      @adonay83 17 дней назад +1

      Tadia lemn manche ena arsenal wancha aybelum

  • @minamol15
    @minamol15 18 дней назад

    Pep fozishen meker alibet kalhone yikebdewal

  • @riga12345
    @riga12345 15 дней назад

    እስቲ Fulham ክለብን ያሰልጥንና ለዋንጫ ያብቃ...ወሬ ብቻ ነህ,,,በገንዘብ ነበር አሁን ተነቃበት,,,ገደል ይግባ ደስ ነዉ ያለኝ ከዚህ በላይ በተዋረደ

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 18 дней назад

    Pep Ina city endi siashkolkol batam dessi biloynali Enya sinti Amat takatalen melkam ye kulikuli zemen atirsaw ye 115 kis city wode championship

  • @MehariNegawo
    @MehariNegawo 18 дней назад

    ትለያለህ በእውነት መንሱር!!