ዮፍታሄ -Yoftahe /ሙሉ ፊልም / New Ethiopian movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 201

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 4 дня назад +156

    በእርሱ የምያምን ሁሉ የዘለላም ሕይወት እንዲኖሪዉ እንጂ እንዳይጠፋ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአቢሔር ወደ ዓለም አለከዉምና የዮሐንስ ወንጌል 3 16❤❤❤❤ ኑ ወዴ ኢየሱስ ለዘለላም ይዉደናል

    • @EmanAbdi-d2f
      @EmanAbdi-d2f 4 дня назад +2

      ኢየሱስ መልክተኛ ነው

    • @OursCell-rh7es
      @OursCell-rh7es 4 дня назад +2

      አሜን አሜን ✅✅✅

    • @BetelihemBelete-g6v
      @BetelihemBelete-g6v 4 дня назад +3

      Amen eyesus geta new❤

    • @sola6126
      @sola6126 4 дня назад +2

      Amen 🙏🏾

    • @paulosdesta1038
      @paulosdesta1038 3 дня назад

      ❤❤እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስክሰጥ ይች ቃል ጎሎታል መልሰው የስታከክሉ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 дня назад +93

    የችን የምታነቡ ሁላ ወቶ ከመቀረተ ይጠብቃች ❤❤

  • @SadaSada-y8l
    @SadaSada-y8l 4 дня назад +21

    ፊልም አይቸ አልኮምትም ግን ይሄ ፊልም የሚያስተምረዉ ለመፈትሄ ብላችሁ ጠንቆይ ቤት ለምትሄዱ ሰዉች ነዉ ሰምጣን የማይሰራዉ የለም በአባትየዉ ላይ ተቀምጦ እየመራዉ ነዉ የልጅን ሂወት ያበላሸዉ እግዚአብሄር ይሰጣል እግዚአብሄር ይነሳል ከሱ ዉጭ ምንም አይሆንም ❤❤❤❤

  • @betelhemtigabu8468
    @betelhemtigabu8468 4 дня назад +10

    ዋዉ ገራሚ ፊልም
    ልየዉና ደግሜ እኮምታለሁ😮

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 4 дня назад +14

    የሰይጣን መጨረሻው እንዲህ ነው እንግዲህ ፣እግዚአብሔር ይገስፅህ!

    • @KsaKaa-b3m
      @KsaKaa-b3m День назад

      የሚገርምነዉ😢😢

  • @MarekosPeteros
    @MarekosPeteros 3 дня назад +32

    አየሱስ ጌታ nw❤️❤️❤️

    • @EdomYeshegerua
      @EdomYeshegerua 3 дня назад

      Gil pente😂😂😂

    • @Masimasi6495
      @Masimasi6495 3 дня назад +2

      ኢሳ አለይ ሰላም ነብይ ነው

    • @Masimasi6495
      @Masimasi6495 3 дня назад +2

      ወይዝ ቃለ እብኑ ማረያም

    • @Mነኝየአሏህባርያ
      @Mነኝየአሏህባርያ 2 дня назад +3

      ኢሳ አለሂ ሰላም የአላህ መልክተኛ ነብይ ነው ጌታ አይደለም

    • @EsiLamek
      @EsiLamek 2 дня назад +2

      እየሱስ የመርየም ልጅ የአላህ ባረያ መልክተኛ እንጂ አምላክ አደለም

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 2 дня назад +3

    አንዳንዴ አጥብቀን የምንለምነው ነገር ሁሉ ለሕይወታችን ደስታ ብቻ ሳይሆን ለህይወታችን መጥፊያ ምክኒያት ሊሆን ይችላል።። 1:23:41

  • @የማርያምነኝ-ጠ9ጀ
    @የማርያምነኝ-ጠ9ጀ 3 дня назад +11

    በዚሁ አጋጣሚ የአባ ግርማን ትምህርትና የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡት እነሱ የሚያሥተምሩን እንደዚህ አይነት መንፈስ እንዳለ እወቁ

  • @Arodion888
    @Arodion888 18 часов назад +2

    ከእንደዚ ነገር ፈጣሪ የሰዉረን

  • @etheth8142
    @etheth8142 4 дня назад +16

    መቸ አይታችሁ ነው የምትኩምቱት ፈጣሪ ሆይ አንድ ደቂቃ እንኮ አልሞላውም አይቸ ስጨርስ እመለሳለሁ

    • @Hatt-m1z
      @Hatt-m1z 4 дня назад

      ስጠብቀው ነበር❤

    • @DinkeAbebe
      @DinkeAbebe День назад

      Abet lewre mechakole mnale eskemtecharsh betkoy😅😅😅

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn3382 День назад +2

    ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ቀደመና ስትል ድሮስ ማን እንዲቀድም ፈልገህ ነበር ምን አይነት ድርሰት ነው ምን አይነት ደራሲ ነው እንዲህ አይነት ቃላትን የምትጠቀሙት ተዋናዩስ ብትሆን ልክ አይደለም አይባልም አሳሳኝ ነው።

  • @alemtsehaykegne6331
    @alemtsehaykegne6331 11 часов назад

    እኔ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን አሁን ዝም ማለት ከበደኝ እንደዚህ አይነት ፊልም ትምህርቱ አይገባኝም አንዳንድ የስነ አዕምሮ ወይም ደግሞ የስነልቦና ችግሮችም እንዲህ እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል ። በመንፈሳዊውም ስንሄድ መጥፎ ነፈመንፈስ ነው ነገር ግን ማህበረሰቡ ይህንን አይቶ ምን ይማር በጣም sensitive issue ከነመፍትሄው ለጥቆማም ከሆነ ደግሞ ከሆነ በጥንቃቄ ሊሰራ ይገባል። ልፋታችሁ አንድ ፊልም ለመስራት ያለውን ውጣውረድ ሳንረሳ ግን ከሰራችሁ አይቀር በደንብ የተጠና ለማህበረሰቡም ደግሞ መፍትሄ ይዞ የሚቀርብ መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱ ደግሞ አንዲት ሴት አሲድ ተደፋባት ፣ ተደፈረች ተብሎ የሰማን ሰሞን ብዙ ተመሳሳይ ነገሮች ይደረጋሉ።

  • @lilykonjo1580
    @lilykonjo1580 3 дня назад +4

    ቤተሰቦች እባካችሁ ከልጆቻችሁ ጋር በግልፅና በነፃነት ተወያዩ

  • @HanaMax-hf1py
    @HanaMax-hf1py 2 дня назад +2

    Hamlake hoy lojochen tabikilign 😢

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 4 дня назад +11

    የእስራኤል አምላክ በምህረትህ ማረን እንደዚህ አይነት በሸታም አትስጠን ።

    • @matdero5504
      @matdero5504 4 дня назад

      Ena esun beth tselya fetari yt lay yale meselh ende

  • @Ayehut
    @Ayehut 4 дня назад +5

    አሪፍ ይመስላል እስኪ ይከንን የተጨናነቀ አይምሮአችንን ትንሽ እናሳርፈው ኖ የሀገሬ ልጆች እናንተ ከሌላችሁ ደስ አይለኝም ኮመንት ማንበብ ስለምወድ😂❤

    • @EmeraldCinema1621
      @EmeraldCinema1621 4 дня назад

      ruclips.net/video/AeC1OUz8YWA/видео.htmlsi=R146wXIOrkEJYSrk

  • @Blen_2116
    @Blen_2116 3 дня назад +5

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ዘገነነኝ 😢

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 3 дня назад +6

    ድርም ስይጣን የገባበት ትምህርት ነው ጠንቋይ ቤት ለምትሄዱ በልጆችህ ይሄውት ነው የመትጫውቱት😢😢እመቤቴም ማሪያምን አደረሸን ጀምርሪየ ምንም ይሆን ፍፅሜየን ግን አሰምሪው

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 дня назад +7

    እስቲህ ልክ እንድኔ ኑሮ ምርር ያለው መኖር ያስጠላው ብቻ ላይክ ያድርግ 👍👍
    😢😢

    • @Tinsae-q8i
      @Tinsae-q8i 3 дня назад

      ሁሉን የሚቀይር አምላክ አለን ተስፋ አንዳትቆርጪ 🥰🥰

    • @ELPHAZTUBE-xg7tm
      @ELPHAZTUBE-xg7tm 3 дня назад

      Biystelnim astelgn biye alweram temesgen malet enj ahunm silalehu temesgen

  • @Tttttt-j2o
    @Tttttt-j2o 4 дня назад +5

    ውይ የሚሰቅ ፊልም ነው ኤጭ እድህ ያለ ፊልም ለምን እደሚሰራ አይገባኝም

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay 3 дня назад

      ልል ስል ቀደምሽኝ ምንም የማይጠቅም ጭብጥ ይድፋችሁ በዚህ ፊልም የተሳተፋችሁ ሁላ 666

    • @WelelaTemesgen
      @WelelaTemesgen 2 дня назад

      ​@@amanuelkahssayno bedenbe yasitemerale. Bedenbe eyewu

  • @tube-ej9df
    @tube-ej9df 2 дня назад +4

    እንደ እንጀራ እናት ነው የተወነችው
    የችሎታ ችግር የለባትም ለምን

  • @becky6989
    @becky6989 День назад +2

    9:00 cut 😂😂

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 2 дня назад +2

    ይሄ መምህር ተስፍዬ የሚያስተምረዉ ትምርት አይነት ነዉ የጠንቋዩ ስራ ነዉ ፀበል ቢሄዱ ይድኑ ነበር የፊልም ነገር

  • @የድንግልልጅ-ኘ6የ
    @የድንግልልጅ-ኘ6የ 2 дня назад +2

    ገጠመኝ ማዳመጥ ሚጠቅመው ለዚህ ነው

  • @bettymengstu6422
    @bettymengstu6422 4 дня назад +4

    Wow betam dies yemel filmnew ❤❤huletga comment agergi ngi

    • @buzobuzo152
      @buzobuzo152 3 дня назад +1

      ምኑ ነው ደስስስ የሚለው 🙄

  • @abc12452
    @abc12452 2 дня назад +1

    የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ይሄ ነዉ የጠንቋዩ መንፈስ ነዉ እንደዚ የሚያደርግ 😢😢😢

  • @fetiyadedgaba6006
    @fetiyadedgaba6006 4 дня назад +4

    Her mother does not feel anything even after she hears about the pregnancy of her daughter.She makes me angry. She can not act

  • @Beti-n5j
    @Beti-n5j 2 дня назад +1

    ለማሰብ የምከብድ ፍልም አንተስ ታሜ ነዉ አሉ አደል እደ አዉቀዉ 2,3,4,5,67,ከዛም በላይ እድሜ ያሉትን ጨቅለዎችን የምደፍሩ ወንዶች አባት ልጁን የምደፍርበት ጊዜ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 4 дня назад +4

    ባለ ሻሹ ግን ይገርማል፣ሁሉም ፍልም ላይ እንደጠመጠመ!

  • @wubshetzemenuwubetube
    @wubshetzemenuwubetube 2 дня назад +1

    ሰው አዴት ወደኋላ ይመለሳል ኸረ የበፊቶቹ እኮ ወዝ አላቸው😢

  • @SfghRtyy
    @SfghRtyy 4 дня назад +5

    ይገርማል ፊልሙ እንደገመትኩት ነዉ አባትዬዉ እንደሆነ ገምቼ ነበር ሲጀመር አጀማመራችሁ አንዴ ጠንቋይ ጋር አንዴ ሀኪም ጋር አንዴ ቤተክርስቲያን እየሄዳችሁ ነዉ የተወለደችዉ ስለዚህ የፈጣሪ ቁጣ ነዉ በፈጣሪ ተጠራጠራችሁና ጠንቋይ ጋር ሄዳችሁ ጥፋታችሁ የጀመረዉ እዚህ ጋር ነዉ በተረፈ አስተማሪ ነዉ ባሁኑ ዘመን የሚደረግ ነገር ነዉ ያነሳችሁት ሀሳብ ግን ህክምና ሊኖረዉ ይገባል ይሄ በሽታ ከዚህ በፊትም ሌላ ፊልም ተሰርቶበታል::💔💔💔

    • @shtudamehasulove423
      @shtudamehasulove423 4 дня назад +1

      ላላዩት አዶሉን ትሰጡት ምን ቤት ነሽ እ ፊልሙን ምትፅፉልን ጀዝባ

    • @SfghRtyy
      @SfghRtyy 4 дня назад

      @shtudamehasulove423 እና ፊልም አይቼ ኮመንት አልስጥ ሲቀጥል ስድቡ ምድነዉ አፍ የሚካፈት ሰዉ ፈልገሽ or ፈልገህ ተካፈት ኦኬ 😁😁😁

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 4 дня назад

      ​@@shtudamehasulove423😂😂😂

    • @shtudamehasulove423
      @shtudamehasulove423 3 дня назад

      ሲጀመር ሰገጤ እንደሆንክ ታስታውቃለክ ገገማ​@@SfghRtyy

    • @ዜድየወሎዋቀበጥ
      @ዜድየወሎዋቀበጥ 2 дня назад

      የስንቱ ቤት የሠይጣን መጓጓዣ ሠወች ሞልተዋል አቤቱ ልቦና ስጠን

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    😢እግዚኦ አምላኬ ከዚህ ሰውረን አንተ ያልከው ብቻ በእይወቴ ላይ ይፈፀም ዘንድ እለምንካለሁ በቤት አጽናኝ

  • @SayedAhmada-lj6qs
    @SayedAhmada-lj6qs 4 дня назад +3

    እረፉ እንየዉና እንኮምታለን ምዲረ ጦልጦላ😂😂😂

  • @YamlakWuletawTadesse
    @YamlakWuletawTadesse 3 дня назад +1

    ለዚህም ቢሆን ሞት መፍትሄ አይደለም የሁሉ ነገር መፍትሄ ኢየሱስ ብቻ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 3 дня назад +2

    Lejuwa ereguz nat tbela menem alemslatm semit west alegbachim

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 4 дня назад +15

    የሙስሊም መገለጫው ጥምጣም አርጋችሁ ጥቁልና በጣም ደባሪ አፅያፊስራነው ሙስሊም ጠቋየለም

    • @hawa-ts2ut
      @hawa-ts2ut 4 дня назад

      ሳህ
      ሳህ
      ሳህ

    • @MohammedJabi-j9d
      @MohammedJabi-j9d 4 дня назад +2

      Zm bel wushetam lemn twashale

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 4 дня назад

      moltual wanaw new endewem weregoche muslim muslim atbelu kit gelbo fit mishefen hizb tuuu

    • @SalamSalamm-mt6my
      @SalamSalamm-mt6my 3 дня назад

      Degemt yamtserut enate muslimoch ayedalchu yetawku nachu Eko Egyptian Sudan areboch era sentu eminate sayehon ya sew kefate nwe

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 дня назад

      @SalamSalamm-mt6my betekekel kifatu new enji behulu haymanot ayfekedem gin muslim menamen belew yemetsadekalu

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 дня назад

    በጣም የሚያሳዝን ነው እባካችሁ ጠንቋይ ቤት የምትሄዱ ሰዎች እግራችሁን አሳጥሩ በእግዚያብሄር እምነታችሁን ጣሉ የሰይጣን ስራ መጨረሻው ይሄ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 дня назад +1

    ማርቲዬ አድናቂሽ ነኝ ❤dear

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 дня назад +3

    ማርቲን እምትወዱ❤

  • @YordanosTesfaye-u9s
    @YordanosTesfaye-u9s 3 дня назад +2

    ማን ያዘዋል ቁ 2 ነዉ? ፊልሙ ጥሩ ነዉ ግን ከጠንቋበዮች ዉጭ ያዉ ማን ያዘዋል በሉት አርቲስቶቹን ስለምወዳቸዉ ነዉ ያየሁት❤

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 дня назад +2

    ይሄ ሁሉ የጠንቋዩ ስራ ነው
    መምህር ተስፋዬ ልቡን ሲያደርቅ የሚውለው ለዚሁ ትምህርት ነው ንቁ ንቁ 😢

  • @herutasfaw6724
    @herutasfaw6724 3 дня назад +1

    ወይ ጉድ በጣም ያስፈራለሰ አባት ልጁን በህልም ወይም በእንቅልፍ ምክንያት እንደዝህ ይደረጋል እያላችሁን ነው😢

  • @tsgebelete4742
    @tsgebelete4742 4 дня назад +4

    ከ ዶክተሩ ደርባ ያለው ስእል አድኖ ያምሬል

  • @SarahMeleki-n1m
    @SarahMeleki-n1m 4 дня назад +4

    እኔ መጀመሪያ ከእንቅልፉ ወጥቶ ሚስቱ ስትመልስው ገብቶኛል

  • @SsMm-f8i
    @SsMm-f8i 4 дня назад +2

    ለማየት ሁሉን አስቤ ነበር ግን ጠንቋይ ሚባለዉ አለዉ አልወድም ይቅርብኝ

  • @SofiyaSofiya-b8p
    @SofiyaSofiya-b8p 4 дня назад +1

    ለልጇ መደፈር በአባቷ እንድትደፈር አባትም እራሱን እንዲያጠፋ ያደረገችው ተጠያቂዋ እናትየው ነች ችግር እንዳለበት እያወቀች በህክምና መታገዝ እንኳን ባይችል መጠንቀቅ ትችል ነበር በር መቆለፍ ሌላ ቤት ማኖር የተለያዩ ነገሮችን

  • @HamenAweke
    @HamenAweke 2 дня назад +2

    Kedezi ayenet besheta yedgel mareyam lej luhel egezihabehar yetebekachu

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo День назад

    እየመጣው ነው ተቀበለኝ አላለም መጥፎ ትምርት ነው

  • @dinaBekele-zk4vy
    @dinaBekele-zk4vy 15 часов назад

    Des Ayelm 😢

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 4 часа назад

    የጠንቆዩ ስራነው አባትዬ ስለአለመበት መንፈስ ልኮበትነው

  • @AhmedMohammed-s4i
    @AhmedMohammed-s4i 4 дня назад

    አሪፍ ነው ኤዴ እንኮምኩመው

  • @kedir-km
    @kedir-km 14 часов назад

    አኡዙቢላህ 😢😢😢

  • @SatanewuNegn
    @SatanewuNegn 4 дня назад +7

    After long time I wanna see Right movie የመጀመሪያው Commentary guys please like my comment section❤

  • @AtsedechalachewYehuala
    @AtsedechalachewYehuala День назад

    Befetari

  • @BetiYinges
    @BetiYinges 4 дня назад +1

    ባልጨርሰውመጀመራውንሳየው ፊልሙንወደድሁት

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 4 дня назад

    Wow gerami yaltelemede mirt film

  • @BemnetAngawu
    @BemnetAngawu 4 дня назад

    ዋውውውውውውው

  • @mishayared9890
    @mishayared9890 День назад

    እንድህ አይነት ነገር tedegageme yihin sayi 3rd በህልም

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 4 дня назад +1

    አንዳንዴ አብዝቶ ከልክ በላይ መውደድ …ውስጥ ለውስጥ ሌላ ነገር እንዳያመጣ ያስፈራል
    እጅግ ያሳዝናል

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 2 дня назад

    Abeyy❤😊l

  • @FjBkcs
    @FjBkcs 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HaymiAbebe-z9y
    @HaymiAbebe-z9y 3 дня назад

    😂😂😂baid amilko eyberetatachihu mehonu new amilak aysasatim

  • @bharezyn
    @bharezyn 3 дня назад +2

    ቆይ ምን ለማስተላለፍ ነዉ የታሰበዉ😮

    • @ዜድየወሎዋቀበጥ
      @ዜድየወሎዋቀበጥ 2 дня назад

      እንዴት አይገባችሁም የሠይጣን ስራ ሲሆን ነዋ በእንቅልፍ ልቡነው የሚጓዘው ሰውየው

  • @HanaGtachew
    @HanaGtachew 4 дня назад

    ስወዳት

  • @Sewunetroba2474
    @Sewunetroba2474 4 дня назад +3

    በጣም ስጠብቀዉ ነበር ወገን ላፍጥ እንግዲህ

  • @AbrehetAdane-q4e
    @AbrehetAdane-q4e 9 часов назад

    Enatyew mn hona new

  • @desta9900
    @desta9900 3 дня назад +1

    👍

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FasilFeye-ih2ti
    @FasilFeye-ih2ti 4 дня назад +2

    Wow btm arif filem new des yilale 👌👌

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 дня назад +2

    የተጃጃለ ፊልም

  • @Zelalem-y7x
    @Zelalem-y7x 4 дня назад +1

    ምን ብዬ ልኮምት ቆይ አስቤ እመለሳለሁ

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie 4 дня назад

    እንየው እስኪ ተዋናዮች የምወዳቸው ናቸው 🥰

  • @GotoytomKebede
    @GotoytomKebede 2 дня назад

    😊

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 13 часов назад

    Gena mene lee matamare belachu newa agebanyeme
    Ere yee Ethiopian movie 🎥 ?????? Meanema matelalefe asebachu newa egezabere yegestistachu

  • @TalaT-tt3me
    @TalaT-tt3me 4 дня назад +2

    Besemame sewenetin woreregn

  • @hekmatdire9172
    @hekmatdire9172 День назад

    😢😢😢😢😢

  • @bettygetachew2273
    @bettygetachew2273 3 дня назад +1

    ገና ከመጀመሩ ጠንቆይ ቤት....ከዛ ደግሞ ቤተክርስቲያን........ምንድነው ሆሆ

  • @KsaKaa-b3m
    @KsaKaa-b3m День назад

    ኧረቀጣይ❤❤😢

  • @tigisttekalign6406
    @tigisttekalign6406 4 дня назад +1

    Ere hlina lkekuln letemelkach kbr ynurachihu

  • @NahomFekadu-m4b
    @NahomFekadu-m4b 2 дня назад

    endezi aynet film mn mastelalef felgachu nw

  • @Habeshawt-je6yw
    @Habeshawt-je6yw 4 дня назад +1

    ምን ፈልገን እንደመጣንማ ኣንተ ጦንቃይ አይደለህም እንዴ ኣላለም😂😂😂

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 4 дня назад +2

    ውይ ምንም እንኳን ዶክተሩ እርጉዝ ናት ሲል ብጠረጥርም መጨረሻ ቪዲዮውን ሲያዩ ድንግጥ አልኩ ውይ 😢😢

  • @DgxhxhxjHccnchch
    @DgxhxhxjHccnchch 2 дня назад

    ዉራዳ ደራሲ እንዳተ አይነትሙህር ነኝ የሚሉ 10 ከጫት እንጨት እሰራለሁ ቀፋፊ።

  • @fareedafareeda4368
    @fareedafareeda4368 4 дня назад

    😅❤❤❤❤

  • @NazretGelila
    @NazretGelila 4 дня назад

    እንደዚ ኣለ እንዴ ወይስ ፈጠራ ነው?

  • @MerySnbto
    @MerySnbto 4 дня назад

    Like le comente😂😂❤❤

  • @siltube2735
    @siltube2735 3 дня назад

    ደምሩኝ እስቲ ስወዳችሁ የኔ ውዶቼ❤

  • @taregebre4238
    @taregebre4238 3 дня назад +3

    እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው 😢

  • @roadysroy7580
    @roadysroy7580 3 дня назад +1

    ኧረ ከባህል አትውጡ::

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 3 дня назад

    ዘውድና ጎፈርን ይቀራረባል ፊልሙ

  • @ethope1783
    @ethope1783 8 часов назад

    ፐ ያበደ plottwist ያለው ፊልም.....ተጫወቱብን።

  • @SenaytDerara
    @SenaytDerara 4 дня назад +1

    ህሊና አቋርጣችሁ ደብራችሁኛል

  • @EphremMolla-c7p
    @EphremMolla-c7p 3 дня назад

    ጠንቋዩ ግን ምኑም አይመስልም😏

  • @Caseohspetmonkey
    @Caseohspetmonkey 2 дня назад

    በጣም ያሳዝናል እኔ ግን ሰራተኛዋ ወንድ መስላኝ ነበር

  • @BereketSelamsew
    @BereketSelamsew 4 дня назад +2

    Betam astemari filem new

    • @tejiibalageruuyoutube
      @tejiibalageruuyoutube 13 часов назад

      Bemane mikinyate asetemari yehonewa besima 1:31:02 ale gebanyema???🙆🏻

  • @SkatAsefa
    @SkatAsefa 2 дня назад

    Minew iyasus get new yemil comment baza

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 4 дня назад

    Baze chanal yatakake hulu das yelal eneyew isiki

  • @aminafar314
    @aminafar314 2 дня назад

    ይህ ፍልም የሚያሰኘው ተ
    ጠንቀይ ቤት መሄድ ሸይጣነት መሆኑን ነው

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 4 дня назад

    What's we get lessons from here, ha , you know what that's a photo shooting,

  • @chuna-w9t
    @chuna-w9t 2 дня назад

    በፈጣሪ ስም ዘግናኝ ነው