Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሬ ፈቃዱ አማረ እንደዚህ በፆም ግዜ የምናዳምጠዉን መዝሙር አዘጋጅተህ ብትለቅልን ጥሩ ነዉ በተረፈ በርታ ወንድማችን አትጥፋብን🙏❤
ፍቄ ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ ዝማሬዎችህ አሳድገዉኛል
ወንድማችን እንኳን መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘውትር ሲከፋኝ የሚለው መዝሙር በጣም ነው የምወደው ባጠቃላይ መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው ያገልግሎት ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ሞገስ አደበት ትሁንህ እረጅም እድሜና ጤና መድኃኔ አለም አብዝቶ ይስጥልን
ዋ ለነፍሴ ምንም ስንቅ አልያዝኩኝም (2)አ ዬ ለኔስ ወዮልኝነፍሴን እየጎዳሁ ሳስብ ስለስጋዓለም ስትስበኝ እንዳላገኝ ዋጋመንፈስህን ስጠኝ ከበደል አንጻኝ በቃልህ ልመራ ሕይወትን እንዳገኝአዝቃልህን እሰማለሁ ማስተዋል የለኝም በጽናት ለመቆም ጌታ ሆይ አቃተኝታዲያ እንደፈቃድህ እንዴት ብዬ ልገኝድካሜን ታዉቃለህ አምላክ ሆይ አበርታኝአዝአለቅሳለሁ ጌታ ከእግርህ ስር ወድቄ ሕይወቴ ተዛብቶ በኃጢአት ማቅቄዘመኔን ጨረስኩት መልካሙን ሳልሰራቸርነትህ ይርዳኝ ልኑር ካንተጋራአዝጭንቀቴ እጅግ በዛ የሚያጽናናኝ አጣሁ ፈተናዉ ከበደኝ ለነፍሴ ፈራሁደስታ ከእኔ እርቆ ቢበዛ ሀዘኔአትተወኝ አንተ ሁንልኝ ከጎኔ
በልጅነት ዘመሬ ያለፍኩት ድንቅ መዝሙር!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤😢 ዋለ ለነብሴ😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሬ ፈቃዱ አማረ እንደዚህ በፆም ግዜ የምናዳምጠዉን መዝሙር አዘጋጅተህ ብትለቅልን ጥሩ ነዉ በተረፈ በርታ ወንድማችን አትጥፋብን🙏❤
ፍቄ ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ ዝማሬዎችህ አሳድገዉኛል
ወንድማችን እንኳን መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘውትር ሲከፋኝ የሚለው መዝሙር በጣም ነው የምወደው ባጠቃላይ መዝሙሮችን በጣም ነው የምወዳቸው ያገልግሎት ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ሞገስ አደበት ትሁንህ እረጅም እድሜና ጤና መድኃኔ አለም አብዝቶ ይስጥልን
ዋ ለነፍሴ ምንም ስንቅ አልያዝኩኝም (2)
አ ዬ ለኔስ ወዮልኝ
ነፍሴን እየጎዳሁ ሳስብ ስለስጋ
ዓለም ስትስበኝ እንዳላገኝ ዋጋ
መንፈስህን ስጠኝ ከበደል አንጻኝ
በቃልህ ልመራ ሕይወትን እንዳገኝ
አዝ
ቃልህን እሰማለሁ ማስተዋል የለኝም
በጽናት ለመቆም ጌታ ሆይ አቃተኝ
ታዲያ እንደፈቃድህ እንዴት ብዬ ልገኝ
ድካሜን ታዉቃለህ አምላክ ሆይ አበርታኝ
አዝ
አለቅሳለሁ ጌታ ከእግርህ ስር ወድቄ
ሕይወቴ ተዛብቶ በኃጢአት ማቅቄ
ዘመኔን ጨረስኩት መልካሙን ሳልሰራ
ቸርነትህ ይርዳኝ ልኑር ካንተጋራ
አዝ
ጭንቀቴ እጅግ በዛ የሚያጽናናኝ አጣሁ
ፈተናዉ ከበደኝ ለነፍሴ ፈራሁ
ደስታ ከእኔ እርቆ ቢበዛ ሀዘኔ
አትተወኝ አንተ ሁንልኝ ከጎኔ
በልጅነት ዘመሬ ያለፍኩት ድንቅ መዝሙር!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤😢 ዋለ ለነብሴ😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤