Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብልዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ውጥ የሚያጣፍጥ መከለሻ ቅመም ❤❤❤❤❤❤
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውው ምርጥ የወጥ ማጣፈጫ ቅመምነው የሠራሺው እኔ ከወጥ ላይ ቅመም ካልገባ ምግብ ምግብ አይለኝም አልቆብኛል እኔም ማምሻዬ ለመፍጨት እሞክራለው በጣም እናመሠግናለን ይሄን የመሠለ ቅመም ሠርተሽ ሠላሣየሽን እናመሠግናለን
ሰላምሽ ይብዛ ሰብልዬ በጣም ልዩ ነው አመስ አድርገሽ ሲፈጭ ሽታው ልዩ ነው የሚሆነው ለኛ ለሀበሻ ምግብ በጣም አስፈላጊ ቅመም ነው በርቺ ሰብልዬ እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአዲስ እና ቆንጆ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን❤❤❤
Beau and Useful flavoring spice full watch like done
ሰብሊዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል። ዋውውውው በ5ኣም ጠቃሚ የሆነ ቪድዮ ነው የዛሬው. መከለሻ ቅመመም አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ። በጣም እናመሰግናለን ❤
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤😘😘
ሰላም ሰብልዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የመከለሻ ቅመም አዘገጆጀት ነው በጣም ነው የሚያጣፍጠው ቀይ ወጥ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
ስላም ስላምሽ ይብዛ ስብልዬ እንኳን ስላም መጣሽ ዋውውው ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጅሽው የኔ ባለሞያ እናመስግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን
ኮረሪማ ለብቻው እንጅ ከመከለሻ (""ከባር ቅመም )"ቅመም ጋር አይደባለቅም ከጥንቱ ከጠቱ !!!!

ኮረሪማ ለብቻው እንጅ ከመከለሻ (""ከባር ቅመም )"ቅመም ጋር አይደባለቅም
ከጥንቱ ከጠቱ !!!!