Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ጎበዝ ሁሌም የምትሰሪውን ስራዎችሽን እኔም ሰራኋቸው በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ደግሞ በጣም ነው ምግቦችሽ የሚጥሙት እጅሽን ይባርክ እግዚአብሔር፡፡
ወመሰግናለው ካሱ
ሆ እንደዚህ ልብ ብዬ ያየሁት ምግብ እሰራር የለም ተባረኪ ቆንጆ እርገሽ ከንፅህና ጋ ❤
አንቺ እራሱ ስናፍጭ ነሽ የሆነሽ ቅመም ነገር የኔ ባለሙያ ። ከሁሉም የታደለው ባልሽ ነው❤🙏🙏🙏
አመሰግናለው ሀንዬ
ruclips.net/video/FBG016qROag/видео.html
@@Mellyspicetv ስናፍጭ ማለት ምን ማለት ነዉ ተልባነዉዴ ዉዴ
@@rgr6284 ሠናፋጭ የጉበን. ፋሬ.ኀው
አንበሲት እንዴት ነሽ ሁሌም ታስደንቂኛለሽ ምክኒያታዊነትሽ፣ አገላለፅሽ በቀላሉ ለመስራት እንዲመች ተጨንቀሽ ግብአቶችን በቀላሉ በምናገኛቸው ነገሮች እንድንሰራ የምታስተላልፊው መልዕክት ኸረ ስንቱ እጅሽ ይባረክ ነው የምለው እንደሁሌው
አመሰግናለው ሰላምዬ ያገሬ ህዝብ እንዲሰራው ስለምፈልድግ ነው በተቻለኝ በቀላል ግብአት የምሰራው ስለተረዳሽኝ ክብረት ይስጥልኝ
ሜሊየ ባለሞያእናት ያሳደገችሽ ቆንጆ ባለሞያ ነሽ ኑሪልን ፈጣሪያችንእድሜ ይስጥሽ።
አሜን የኔ ውድ
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ የምትሰሪያቸው ሁሉም ጣፋጮች ናቸው።❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ እህቴ
በጣም ባለሙያ ነሽ ጥሩ አድርገሽ አስተምረሽናል እንጀራሽም በጣም ያምራል ተባረኪ
ሜሉ በጣም ጎበዝ እውነተኛ የሀበሻ ልጅ
በጣም ቆንጆ ነው እኔ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ምርጥ ነገር እየሰራሽ ቅጥነትሽ ሁሌ ይገርመኛል ለሰው ብቻ ነው የምትሰሪው ለኔ አንደኛ ነሽ ምንግዜም ተባረኪ
መሲዬ ዋናው ማመጣጠን ነው(balancing) እኔ ምሳዬን ከበድ ያለ ነገር ከበላው እራት በጣም ቀላል ምግብ ነው የምበላው ለዛ ነው ሌላው ደግሞ ስበላ ሳህኔን እያለው ብዙ እንዳልበላ ከዛ በተረፈ እንደምታይው የምሰራውን እበላለው
ሜሉ ባለሞያ እኔ ምግብ ሰራተኛ ነኝ ካንቺ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ ሰርቼም እየሸጥኩ መልካም ስራ ነው የምትሰሪው ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ።
እጅሽ ይባረክ ልዩ ጣዕም እንዳለው በአይን ያስታውቃል
በጣም ጤናማ ምግብ እናመሰግናለን ትለያለሽ ሙያ ከንፅህና ጋር🙏🏽👏👏👏
ማርያምን ታድለሸ ተባረኪ በጣም ጉበዝ ነሸ
Melliye Thankyou very very muchEgueziyabeher yebarekesh
ሚሉዬ በጣም የሚያምር ጤናማ ምግብ ነው ያሳየሽን ተባረኪ
አሜን ምራፍዬ
Gobez neshi adenikishalehu ketiybet ene genifo betam ewedalehu ena betsom gize endet enimegeb seriteshi bitasayin des yilegnal thankyou❤
ዋው ዋው በጣም ዴስ የሚል አሰራር እውነት...ሚገርም ነው👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነሽ አሰራርሽ ቀለል ያለ ሚመች ነው ቴንኪው
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍
አቤት ሞያ! በጣም ያስጎመጃል! እንጀራሽ በጣም ያምራል እባክሽን እንጀራ አገጋገርሽን አሳይን: ተባረኪ🙏🏽
አሳይቻለው እኮ የኔ ውድ ምጣድ እንዴት እንደሚሟሽ እንዲሁም እንጀራ ሁለት ግዜ አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀለል ያለ ነው
@@Mellyspicetv እሺ እማይዬ አመሰግናለሁ
ጎበዝ በጣም ጎበዝ እጅግ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
አሜን እሙዬ
ትክክል የኔ ባለሙያ የምስር ጮሮሬ ትክክል አይደለም 👍👍👍👍👍👍
ዋዉዉበለምየነሽ አያያዝሽ ብቻ ይበቃል በርች
ደስ የምትይ ባለሙያ ነሽ እኔ አዚፋ ብዙ ጊዜ እሸራለሁ የድንችና የካሮቱን ግን ካንቺ ነው ያየሁት አመሰግናለሁ
ድንቅ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
wow wow wow በጣም ጥሩ ነው።
ያንቺ ኣሰራር ያስጎመጃል ጎበዝ የስራ ሰው፡፡
ጀግኔት ነሽ ያች አሰራር ያገባኛል ሁለየም ያችን አሠራርነዉ እማየዉ ትመችኛለሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔቆንጆ. የኔባለሟያ. ጨዋያሳደገሸ. የጨዋልጆ. እጅሽይባረክ
ውይይይይይ እንዴት እንደሚያስጎመጀ እጀሽ ይባረክ ሚሊየ 💚💛❤️🙏🙏🙏
good job 👏 I love watching you you are so clean and tidy ❤️🥰
ዋው ሜሉሻ የኔ ቅመም። እጅሽ ይባረክ።
አሜን መኒዬ
ጎበዝ ነሸ በጣም ያምራል አሰራርሸ
ማሬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ
wow thank you yne konjo ❤❤❤ love love it i can wait to try it🙏
እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም አሁን ሰርቼ በላሁ ይጣፉጣል። ሁሌ ቀለል ያለ ምግብ ነዉ የምትሰሪው በርቺ
በጣም ባለሙያ ተባረኪልኝ 🙏
Dear Melat, It is one of your great cooking skill so far, that the show I never seen before. I will definatly try myself soon. Bravo! Gobeze! and thanks.
በጣም ደስ ይላል ኣቀራረብሽ የክችንሽ ኣያያዝሽ ጽዳት 💯💯💯🌷🌷🌷😊
ሜሉ በርቺ እዉኑትሽ ነዉ ኡፍ በሰላጣ ነጭ ሽንኩርት ይከብዳል የበላ ሰዉ ሲመጣ አፍ ሲሸት ይዘገንናል ዊ ሰላጋጠመኝ ነዉ ለነሱ አይታወቃቸዉ ብቻ በርቺእጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ እህቴ
እጅሽ ይባረክ ማሬ
ጌታ ይባርክሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቅድ
Thank you for hearing my sister wow nice yummy
Love your cooking, reminds me of my mom’s ❤
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
ንፁህ ስለሆንሽ ነው እስከምትጨርሺ ሳልሰለች የማይሽ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቆንጆ ነው በእውነት ባለሞያ ነሽ ኢትዮጵያን ዌ
ዋዉዉዉዉ ሞያብሎ ዝምነወ እኮ እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ💚💛❤👌👌
እጅሸ ይባረክ🌟👍
አሜን ሞኒካ
Nice I am going to try this
ዋው ሲያምር ሜሊየ ቆንጆ ነው
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
ደሞ ንፅህናሽ ስሰሪ ድቅ ነው🥰
wow sedtwa
You like the sister that i always needed i learn so much from you thank you so much for posting ❤
Mellya beautiful work balmoya my sister !!!!
የኔ ባለሙያ #1 ነሽኮ እንጀራዉን ገልጠሽ ስታይዉ እራሴን አየሁብሽ❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም ድንቅ ነሸ👍 እባክሸ የሸንብራ አሳ አሳይን። ተባረኪ🙏🏽
ይኸው የኔ ውድruclips.net/video/VIDdjPeQ-VE/видео.htmlsi=tDbsEqiQkPfGb6Py
Yenekonjo WOW WOW love it...ejeshe yebareke❤️
አሜን ቪኪ
ጎበዝ አሏህ ይጨምርልሽሌላም አስለምጅኝ አድስነኝ
ውይ ውይ ሜሎዬ እኔ መቼም በጣም ንው የምወደው አይንት የምስር ቀይ ወጥ የስራሽው ኦላላ ብቻ እንደው ምን አለፍሽ አስራብሺኝ ሳየው እንጀራሽማ ውይ ውይ አንቺ እጅሽ ተባርኩዋል መቼም ቤተስቦችሽ ታድለዋል 👌👍🌷🌹
ሙያ እየተማርኩ ነው💪💪😀❤️❤️👏👏 mellyዬ just wow 🙌
,በጣም ጎበዝ
ጎበዝ በርቺ
ጎበዝ ተባረኪ❤
በርቼ ጎብዝ ነሽ እመሰግናለው👏🏾🙏
እናመሰግናለን
ተባርኪ
አሜን ሜሪዬ
sis betam gobez ena tenkara nesh gn how do your apload youtube video lemilew mels btsechin 🙏🙏🙏🙏
ውይ ብሩክዬ አረ ችግር የለም ስላልገባኝ ይሆናል ጥያቄው melat lema ብለህ ፌስ ቡክ ላይ አናግረኝ
ያቺ ሞያ ይለይብኘል ስወድሽ
Keyou meser betam yamral melku.
እጅሽይባረክ
ሜሉ ምርጥ ነሽ
ምርጥ ስራ ነው
Thank you so much Mellye
Waooo እንዴት አይነት ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን እህቴ
የኔ ውድ ክበሪልኝ 😂🙏
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
አሜን ሰላምዬ
Ejesh yebarek
የእውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ ምግብ አስራርሽ እንዴት አባቱ እንደሚመቸኝ በውነት ምርጥ ነሽ😍😘
ዋው ደግሞ በቃ አሰራርሽ ቀለል ያለ ምርጥ ለተመልካች በቶሉ እንዲረዳው አድርገሽ ነው እምታቀርቢው በሳላይ ንጽህናሽ 😍😍በውነት አንድቀን በጋበዝሽኝ😊😁
You make me hungry.
Thanks Melly. Have a Happy Fasica ❤️ 😍 💖
ጎበዝ 👍🏾👏👏👏
Yeen qonjo igish yibarek
እሽ ይባረክ
ምሪጥ በለሞያ ጎበዝ በሪች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ባለሙያ ነሽ
ዋው በጣም አሪፍ ነው እህታችን እናመስግናልን፥ ትንሽ ዘይቱ ያባይ ግድብን አስንቋል። ግብጽ ደሞ ግድቡን የሞላን መስልዋት እንዳታኮርፍብን 😂😂😂😂
Wow wow yummy yummy.
Yene grandma thank you great job
የኔ በላሞያ ተባረክልን❤❤❤😘😘😘
Wow nice 👍
ሚሊ ጎበዟ! ድንቅ የምግብ ባልትና ባለሞያ ነሽ። ወዳጄን ምስር በሚደንቅ መንገድ ነው ያዘጋጀሺው። በተለይ ኣጃቢዎቹ የቲማቲምና የድንች-ካሮት ሰላጣዎች ግብኣቶችና ኣዘገጃጀት ከ dressing ጋር እጅግ ለጤና በሚስማማ ዘዴ ነው ያቀናበርሺው። ያንቺ የምግብ ኣሰራር የተለየና ለጤና ተስማሚ የሚያደርገው ብዙ ቁምነገር ስላለው እጅግ ልትመሰገኚ ይገባሻልና ኣይዞሽ በርችልን። እግዚኣብሔር ሰላምና ጤንነት ሰጥቶ ስራሽንም ይባርክ! መልካም ቀን! 🌹🙏🌹
,አሜን አብረሀም እግዛብሄር ያክብርልኝ
እጅሽ ይባረክ
አሜን
እጅሽ ይባረክ ሜልዬ እንዴት እኮ እንደምትመችኝ ካንቺ ይማረው ሞያ ቃላት አይገልፀውም ተባረኪል ኝ ይኔ ልዩ ብዬሻለሁ 💋💋
አሜን ጸሀዬ
Eskiy betam felgeshi nebere endet lanagrshi bebatshi
መከለሻ አሰራር ላስቸግርሽ ሥራሽን በጣም እወደዋለሁ
ሜሉዬ ሁሌም አዲስ ነገር ነው ይዘሽልን የምትመጪው
ሙያሺ የጉድ ነው እጂሺ ይባረክ ውዴ ❤
Enjeraw seyamir ❤
በጣም ጎበዝ ሁሌም የምትሰሪውን ስራዎችሽን እኔም ሰራኋቸው በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ደግሞ በጣም ነው ምግቦችሽ የሚጥሙት እጅሽን ይባርክ እግዚአብሔር፡፡
ወመሰግናለው ካሱ
ሆ እንደዚህ ልብ ብዬ ያየሁት ምግብ እሰራር የለም ተባረኪ ቆንጆ እርገሽ ከንፅህና ጋ ❤
አንቺ እራሱ ስናፍጭ ነሽ የሆነሽ ቅመም ነገር የኔ ባለሙያ ። ከሁሉም የታደለው ባልሽ ነው❤🙏🙏🙏
አመሰግናለው ሀንዬ
ruclips.net/video/FBG016qROag/видео.html
@@Mellyspicetv ስናፍጭ ማለት ምን ማለት ነዉ ተልባነዉዴ ዉዴ
@@rgr6284 ሠናፋጭ የጉበን. ፋሬ.ኀው
አንበሲት እንዴት ነሽ ሁሌም ታስደንቂኛለሽ ምክኒያታዊነትሽ፣ አገላለፅሽ በቀላሉ ለመስራት እንዲመች ተጨንቀሽ ግብአቶችን በቀላሉ በምናገኛቸው ነገሮች እንድንሰራ የምታስተላልፊው መልዕክት ኸረ ስንቱ እጅሽ ይባረክ ነው የምለው እንደሁሌው
አመሰግናለው ሰላምዬ ያገሬ ህዝብ እንዲሰራው ስለምፈልድግ ነው በተቻለኝ በቀላል ግብአት የምሰራው ስለተረዳሽኝ ክብረት ይስጥልኝ
ሜሊየ ባለሞያእናት ያሳደገችሽ
ቆንጆ ባለሞያ ነሽ ኑሪልን ፈጣሪያችን
እድሜ ይስጥሽ።
አሜን የኔ ውድ
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ የምትሰሪያቸው ሁሉም ጣፋጮች ናቸው።❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ እህቴ
በጣም ባለሙያ ነሽ ጥሩ አድርገሽ አስተምረሽናል እንጀራሽም በጣም ያምራል ተባረኪ
ሜሉ በጣም ጎበዝ እውነተኛ የሀበሻ ልጅ
በጣም ቆንጆ ነው እኔ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ምርጥ ነገር እየሰራሽ ቅጥነትሽ ሁሌ ይገርመኛል ለሰው ብቻ ነው የምትሰሪው ለኔ አንደኛ ነሽ ምንግዜም ተባረኪ
መሲዬ ዋናው ማመጣጠን ነው(balancing) እኔ ምሳዬን ከበድ ያለ ነገር ከበላው እራት በጣም ቀላል ምግብ ነው የምበላው ለዛ ነው ሌላው ደግሞ ስበላ ሳህኔን እያለው ብዙ እንዳልበላ ከዛ በተረፈ እንደምታይው የምሰራውን እበላለው
ሜሉ ባለሞያ እኔ ምግብ ሰራተኛ ነኝ ካንቺ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ ሰርቼም እየሸጥኩ መልካም ስራ ነው የምትሰሪው ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ።
እጅሽ ይባረክ ልዩ ጣዕም እንዳለው በአይን ያስታውቃል
በጣም ጤናማ ምግብ
እናመሰግናለን ትለያለሽ ሙያ ከንፅህና ጋር🙏🏽👏👏👏
ማርያምን ታድለሸ ተባረኪ በጣም ጉበዝ ነሸ
Melliye Thankyou very very much
Egueziyabeher yebarekesh
ሚሉዬ በጣም የሚያምር ጤናማ ምግብ ነው ያሳየሽን ተባረኪ
አሜን ምራፍዬ
Gobez neshi adenikishalehu ketiybet ene genifo betam ewedalehu ena betsom gize endet enimegeb seriteshi bitasayin des yilegnal thankyou❤
ዋው ዋው በጣም ዴስ የሚል አሰራር እውነት...ሚገርም ነው👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነሽ አሰራርሽ ቀለል ያለ ሚመች ነው ቴንኪው
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍
አቤት ሞያ! በጣም ያስጎመጃል! እንጀራሽ በጣም ያምራል እባክሽን እንጀራ አገጋገርሽን አሳይን: ተባረኪ🙏🏽
አሳይቻለው እኮ የኔ ውድ ምጣድ እንዴት እንደሚሟሽ እንዲሁም እንጀራ ሁለት ግዜ አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀለል ያለ ነው
@@Mellyspicetv እሺ እማይዬ አመሰግናለሁ
ruclips.net/video/FBG016qROag/видео.html
ጎበዝ በጣም ጎበዝ እጅግ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
አሜን እሙዬ
ትክክል የኔ ባለሙያ የምስር ጮሮሬ ትክክል አይደለም 👍👍👍👍👍👍
ዋዉዉበለምየነሽ አያያዝሽ ብቻ ይበቃል በርች
ደስ የምትይ ባለሙያ ነሽ እኔ አዚፋ ብዙ ጊዜ እሸራለሁ የድንችና የካሮቱን ግን ካንቺ ነው ያየሁት አመሰግናለሁ
ድንቅ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
wow wow wow በጣም ጥሩ ነው።
ያንቺ ኣሰራር ያስጎመጃል ጎበዝ የስራ ሰው፡፡
ጀግኔት ነሽ ያች አሰራር ያገባኛል ሁለየም ያችን አሠራርነዉ እማየዉ ትመችኛለሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔቆንጆ. የኔባለሟያ. ጨዋያሳደገሸ. የጨዋልጆ. እጅሽይባረክ
ውይይይይይ እንዴት እንደሚያስጎመጀ እጀሽ ይባረክ ሚሊየ 💚💛❤️🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ
good job 👏 I love watching you you are so clean and tidy ❤️🥰
ዋው ሜሉሻ የኔ ቅመም። እጅሽ ይባረክ።
አሜን መኒዬ
ጎበዝ ነሸ በጣም ያምራል አሰራርሸ
ማሬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ
wow thank you yne konjo ❤❤❤ love love it i can wait to try it🙏
እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም አሁን ሰርቼ በላሁ ይጣፉጣል። ሁሌ ቀለል ያለ ምግብ ነዉ የምትሰሪው በርቺ
በጣም ባለሙያ ተባረኪልኝ 🙏
Dear Melat, It is one of your great cooking skill so far, that the show I never seen before. I will definatly try myself soon. Bravo! Gobeze! and thanks.
በጣም ደስ ይላል ኣቀራረብሽ የክችንሽ ኣያያዝሽ ጽዳት 💯💯💯🌷🌷🌷😊
ሜሉ በርቺ እዉኑትሽ ነዉ ኡፍ በሰላጣ ነጭ ሽንኩርት ይከብዳል የበላ ሰዉ ሲመጣ አፍ ሲሸት ይዘገንናል ዊ ሰላጋጠመኝ ነዉ ለነሱ አይታወቃቸዉ ብቻ በርቺእጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ እህቴ
እጅሽ ይባረክ ማሬ
ጌታ ይባርክሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቅድ
Thank you for hearing my sister wow nice yummy
Love your cooking, reminds me of my mom’s ❤
በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
አሜን የኔ ውድ
ንፁህ ስለሆንሽ ነው እስከምትጨርሺ ሳልሰለች የማይሽ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቆንጆ ነው በእውነት ባለሞያ ነሽ ኢትዮጵያን ዌ
ዋዉዉዉዉ ሞያብሎ ዝምነወ እኮ እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ💚💛❤👌👌
እጅሸ ይባረክ🌟👍
አሜን ሞኒካ
Nice I am going to try this
ዋው ሲያምር ሜሊየ ቆንጆ ነው
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
ደሞ ንፅህናሽ ስሰሪ ድቅ ነው🥰
wow sedtwa
You like the sister that i always needed i learn so much from you thank you so much for posting ❤
Mellya beautiful work balmoya my sister !!!!
የኔ ባለሙያ #1 ነሽኮ እንጀራዉን ገልጠሽ ስታይዉ እራሴን አየሁብሽ❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም ድንቅ ነሸ👍 እባክሸ የሸንብራ አሳ አሳይን። ተባረኪ🙏🏽
ይኸው የኔ ውድruclips.net/video/VIDdjPeQ-VE/видео.htmlsi=tDbsEqiQkPfGb6Py
Yenekonjo WOW WOW love it...ejeshe yebareke❤️
አሜን ቪኪ
ጎበዝ አሏህ ይጨምርልሽሌላም አስለምጅኝ አድስነኝ
ውይ ውይ ሜሎዬ እኔ መቼም በጣም ንው የምወደው አይንት የምስር ቀይ ወጥ የስራሽው ኦላላ ብቻ እንደው ምን አለፍሽ አስራብሺኝ ሳየው እንጀራሽማ ውይ ውይ አንቺ እጅሽ ተባርኩዋል መቼም ቤተስቦችሽ ታድለዋል 👌👍🌷🌹
ሙያ እየተማርኩ ነው💪💪😀❤️❤️👏👏 mellyዬ just wow 🙌
,በጣም ጎበዝ
ጎበዝ በርቺ
ጎበዝ ተባረኪ❤
በርቼ ጎብዝ ነሽ እመሰግናለው👏🏾🙏
እናመሰግናለን
ተባርኪ
አሜን ሜሪዬ
sis betam gobez ena tenkara nesh gn how do your apload youtube video lemilew mels btsechin 🙏🙏🙏🙏
ውይ ብሩክዬ አረ ችግር የለም ስላልገባኝ ይሆናል ጥያቄው melat lema ብለህ ፌስ ቡክ ላይ አናግረኝ
ያቺ ሞያ ይለይብኘል ስወድሽ
Keyou meser betam yamral melku.
እጅሽይባረክ
ሜሉ ምርጥ ነሽ
ምርጥ ስራ ነው
Thank you so much Mellye
Waooo እንዴት አይነት ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን እህቴ
የኔ ውድ ክበሪልኝ 😂🙏
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
አሜን ሰላምዬ
Ejesh yebarek
የእውነት በጣም አድናቂሽ ነኝ ምግብ አስራርሽ እንዴት አባቱ እንደሚመቸኝ በውነት ምርጥ ነሽ😍😘
ዋው ደግሞ በቃ አሰራርሽ ቀለል ያለ ምርጥ ለተመልካች በቶሉ እንዲረዳው አድርገሽ ነው እምታቀርቢው በሳላይ ንጽህናሽ 😍😍በውነት አንድቀን በጋበዝሽኝ😊😁
You make me hungry.
Thanks Melly. Have a Happy Fasica ❤️ 😍 💖
ጎበዝ 👍🏾👏👏👏
Yeen qonjo igish yibarek
እሽ ይባረክ
አሜን የኔ ውድ
ምሪጥ በለሞያ ጎበዝ በሪች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ባለሙያ ነሽ
ዋው በጣም አሪፍ ነው እህታችን እናመስግናልን፥ ትንሽ ዘይቱ ያባይ ግድብን አስንቋል። ግብጽ ደሞ ግድቡን የሞላን መስልዋት እንዳታኮርፍብን 😂😂😂😂
Wow wow yummy yummy.
Yene grandma thank you great job
የኔ በላሞያ ተባረክልን❤❤❤😘😘😘
Wow nice 👍
ሚሊ ጎበዟ!
ድንቅ የምግብ ባልትና ባለሞያ ነሽ። ወዳጄን ምስር በሚደንቅ መንገድ ነው ያዘጋጀሺው። በተለይ ኣጃቢዎቹ የቲማቲምና የድንች-ካሮት ሰላጣዎች ግብኣቶችና ኣዘገጃጀት ከ dressing ጋር እጅግ ለጤና በሚስማማ ዘዴ ነው ያቀናበርሺው። ያንቺ የምግብ ኣሰራር የተለየና ለጤና ተስማሚ የሚያደርገው ብዙ ቁምነገር ስላለው እጅግ ልትመሰገኚ ይገባሻልና ኣይዞሽ በርችልን። እግዚኣብሔር ሰላምና ጤንነት ሰጥቶ ስራሽንም ይባርክ! መልካም ቀን! 🌹🙏🌹