Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ታማኝ ተወው እባክህ ደስ ይበለው ሀቀኛ ኢትዬጵያዊ ነው አስር ጊዜ ነው የማያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይወድሃል ተባረክ ተባረኩ ወርቆች ናችሁ
ፋሲሎ ከዛ ሁሉ መከራ ላዳነህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እና ለዚህ ታለቅ ቸር ሩህሩህ መሃሪ አዳኝ አምላክ በዝማሬ ብታገለግለው የበለጠ ሙሉ እና ደስተኛ ያረግሃል ብየ አምናለሁ እስከ መላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
ስለ እናት ሲያወጋህ , የጥበብ አባት አብርሃም ሚስት ሳራ ትዝ አለችኝ ።
ፋሲል ደሞዝ ከተወለደማ እናት እንዳንተ ያለ ደግማ ደግማ ትውለድ። ሁለ ነገርህ የተፈጥሮ ነው ድብልቅ የሌለበት የጠራ።
ተባረክ አንበሳው ፋሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ ክነባለቤትህ ልጅህ ተባረኩ እንባዬን ነው የጨረስኩት ታማኝ ተባረክ ከነባለቤትህ እናመስግንሃለን ለምታደርገው በሙሉ ተባረክ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ
እራስን ፣ ትውልድን ፣ ሀገርን ፣ እግዚያብሔርን ያከበረ የኔን አትንኩብኝ የሚል የሰውን የማይመኝ ፣ ስለ ኢትዮጵያያ መከራውን የከፈለ እንደእናተ የለም ። የዋህነት ፣ ደግነት ፣ዘመናዊነት ፣ አራድነት ሁሉንም ያደለህ ነህ የሞራል ልዕልናህ ላይ ማንም አይደርስም ። እውነትም ታማኝ !ፈጣሪዬ የታማኝን ቀሪ ህይወት ሀሳቡ ተሳክቶለት የሳቅ ዘመን አድርግለት ! አሜን !
ታማኝ አንበሳው አጨርሰው በእውነት በጣም የሚገርም ነው የዚህ ምርጥ ሰው በመፀኃፈ መተርክ አለበት።
444111
እግዛብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ የኢትዮጰያ ልጆች በጣም እወዳችሃለሁ
ፋሲል ከመላ ቤተሰብህ ጋር ዕድሜና ጤና ሰላም ይስጥህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነትና ጽናት ምስጋናህ ይለያል ይባርክህ ለባለቤትህስ ያለህ አክብሮት ያስደምማል ተባረክ ታማኝም ዕድሜ ጤና ሠላም ለአንተም ለመላ ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ
ፋሲል,ደሞዝ,እኛ,ጎንደሪወች,በጣምነው,እምንወድህ
he is innocent ,respect Your Excellency Fasil Demoze.
ጋሼ ታማኝ 🥰😍ደሜዋ ይሄ ሁሉ ማስታወሻ ቪድዮ ማስቀመጥህ ምስጋና ይገባሀል በማዲንጎም የቀድሞ ቪድዮወች ስታሳይ እንደጉድ አስነብቶኛል ፋሲሎ የኛ ቦርቧራ ክፋ አይካብን🥰🥰🇪🇹❤
ፋሲሎ የኔ አባት እንዴት እንደምወድህ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነህ
ታማኝ እባክህ ያውጋበት አንተ ትራስህ ልብህ እስከሚጠፋ ነው የምትወደው እናት ደሞ ቆንጆ የኔ እመቤት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እነሱ ስፍር ብሆን ዕድሜ እቀጥላለሁ ተባረኩ ወንፍሞቼ
ቀሻሸው የቱ ነው?
@@gabermichaelgudeta6439 በ11ኛው ሰአት ጥያቄ አይከብድም ?አሁንማ በጣም በዝተዋል ቆሻሾች
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ሚስት
ሺ ዓማት ኑርልን
ፋሲልየ እድሜህን ያርዝመው ደጋገሜ ባይህ አልጠግብህም
ፋሲሎና ታማኝ ስወዳችሁ።
ፋሲልየ እንኳንም ለዚህ ሁሉ አደረሰህ
ታማኝ እንደተለመደው በጣም እናመስግናለን።
ታማኝ የተሟላ ሰብዕና፤ ከተሟላ ብቃት ጋር በጤና በደስታ በሰላም ኑር ።
እረፋሲልየ አዲስ ዘፈን ልቀቅልን ምነው ዝም አልክ
ዋው ገራሚ
Tamagn ena fasil huletachehunem sewodachehu💚💛❤️💚💛❤️
ፈጣሪህን አለመርሳትህ ትደነቃለህ ለተደረገልን ነገር ምስጋና ማቅረብ ይገባል ፈጣሪን የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም ስለዚህ በዚሁ ቀጥል
MashaAllah ماشاء الله ማሻአላህ
💚💛❤️Very nice Thankyou 💚💛❤️
በእንግሊዝኛ መታመም በዊልቸር😂😭🤣
የፋሲል የሂወት ታሪክ አንድ እስክርቢት ይወጣዋን ፋስሌ ንርልን ❤🙏
ፋስሌ መቸም አትጠገብ እረዥም እድም ከጤና ጋር ጅባ
ታማኝየ የሁሉን ዶክሜት ትይዛለህ ያንተን ማን ይሆን የያዘው አላቅም ብቻ
ልሞት ነው በሳቅ ትንሽ ጊቪንግ አድርጌ ክክክክክክክ
ወይ ፋሲልየ እዴት ደስ እዳለኚ
አይ ታማኝ አንተ እራሱ ሙዚየም እኮ ነህ የኔ ቡቡ ልብ የሰው ጥግ ነህ እንከን የለህ
ድምፅህ እኮ ፋሲሌ
ፋሲልየ የኔ የዋህ
😍😍😍😍😍አታማኚሻመትኑሩደስትላላችሁ😍😍😍😍♥💚💛💞💞💞💞💞💞
ታማኝኮ ሰብሳቢ ነህ ኑርልን እንቁአችን
ክክክክክክክ እንደው በሳቅ ነው እሚገለው
ሲቲንግ ብለናል ክክክክክክክ
የሁለታችሁጨዋታ፣አይጠገብምታማኝ¡!!!!!!¡!
የኔ ጀግኖች
ስንት ጊዜ እንዳዬውት አገሪ እዬናፈቀኝ የሄድኩ ይመስለኛል
ትለያለች
بسم الله الرحمان الرحيم
❤❤❤❤
Ende Egziabher Yale Manim yelemina Aterfohal Meyemam hegna Hunalech DOWN DOWN Woyane
Hahahahh ye atlantaw ❤
wiy tamagny swedh ko hulun takbetaleh yene chewa sew
💗
🥰🥰🥰
😂😍😍
አባቴም ይወዳችሗል ፋሲልየ እና ታማኚየ ደሞቸ አሁን አባቴን አጥቸአለሁ ነብስ ይማር በሉልኚ ፍፍፍፍፍፍፍ
ነፍስ ይማር
@@ሳለየድንግልልጅ አሜን ውዴ አመሰግናለሁ
@@emuyenega7046 የኔ ውድ እህት አይዞሽ
@@ሳለየድንግልልጅ እሽ እማ ውዴ
ይዣት ከም ክክክክክክ
Eyesus yadinal
😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ፋሲል የዋህ
እውነትም ከጉርጋድ ነው ያነሳክ ፋሲሎ
አይ የሰው ሂወት
አረሱት ብለህ አረሱህ
ቢስሚላሂ
ፋሲል ለአማራ ሕዝብ ትልቅ ባለውለታ ነህ። ውለታህን የምንመልስበት ጊዜ ተቃርቧል። አንተ እንደተነበየከው አገንታችን ደፍተን አልቀረንም። የጨለማው ጊዜ እያበቃ ጎህ እየቀደደ ነው። የአንተ የአርቲስት ሥራዎች በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ ወጣቶችን ንቃተ ሕሊና በእጅጉ አዳብሯል። ፋኖ የሚባል የእሳት አለሎ የሆነ አርበኛ ፈጥሮ የአማራ ጠላቶችን በየቦታው እየተፋለመ ነው። ለሐቅ፣ ለፍትህ፣ ለእኩልነት ስለምንታግል እናሸንፋለን። አንጠራጠርም። ለዚህ ሁሉ የአንተ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።
አናብስት
Pp
ሺ አመት ኑረልን
ታማኝ ተወው እባክህ ደስ ይበለው ሀቀኛ ኢትዬጵያዊ ነው አስር ጊዜ ነው የማያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይወድሃል ተባረክ ተባረኩ ወርቆች ናችሁ
ፋሲሎ ከዛ ሁሉ መከራ ላዳነህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እና ለዚህ ታለቅ ቸር ሩህሩህ መሃሪ አዳኝ አምላክ በዝማሬ ብታገለግለው የበለጠ ሙሉ እና ደስተኛ ያረግሃል ብየ አምናለሁ እስከ መላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
ስለ እናት ሲያወጋህ , የጥበብ አባት አብርሃም ሚስት ሳራ ትዝ አለችኝ ።
ፋሲል ደሞዝ ከተወለደማ እናት እንዳንተ ያለ ደግማ ደግማ ትውለድ። ሁለ ነገርህ የተፈጥሮ ነው ድብልቅ የሌለበት የጠራ።
ተባረክ አንበሳው ፋሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ ክነባለቤትህ ልጅህ ተባረኩ እንባዬን ነው የጨረስኩት ታማኝ ተባረክ ከነባለቤትህ እናመስግንሃለን ለምታደርገው በሙሉ ተባረክ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ
እራስን ፣ ትውልድን ፣ ሀገርን ፣ እግዚያብሔርን ያከበረ የኔን አትንኩብኝ የሚል የሰውን የማይመኝ ፣ ስለ ኢትዮጵያያ መከራውን የከፈለ እንደእናተ የለም ። የዋህነት ፣ ደግነት ፣ዘመናዊነት ፣ አራድነት ሁሉንም ያደለህ ነህ የሞራል ልዕልናህ ላይ ማንም አይደርስም ። እውነትም ታማኝ !
ፈጣሪዬ የታማኝን ቀሪ ህይወት ሀሳቡ ተሳክቶለት የሳቅ ዘመን አድርግለት !
አሜን !
ታማኝ አንበሳው አጨርሰው በእውነት በጣም የሚገርም ነው የዚህ ምርጥ ሰው በመፀኃፈ መተርክ አለበት።
444111
እግዛብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ የኢትዮጰያ ልጆች በጣም እወዳችሃለሁ
ፋሲል ከመላ ቤተሰብህ ጋር ዕድሜና ጤና ሰላም ይስጥህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነትና ጽናት ምስጋናህ ይለያል ይባርክህ ለባለቤትህስ ያለህ አክብሮት ያስደምማል ተባረክ ታማኝም ዕድሜ ጤና ሠላም ለአንተም ለመላ ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ
ፋሲል,ደሞዝ,እኛ,ጎንደሪወች,በጣምነው,እምንወድህ
he is innocent ,respect Your Excellency Fasil Demoze.
ጋሼ ታማኝ 🥰😍ደሜዋ ይሄ ሁሉ ማስታወሻ ቪድዮ ማስቀመጥህ ምስጋና ይገባሀል በማዲንጎም የቀድሞ ቪድዮወች ስታሳይ እንደጉድ አስነብቶኛል ፋሲሎ የኛ ቦርቧራ ክፋ አይካብን🥰🥰🇪🇹❤
ፋሲሎ የኔ አባት እንዴት እንደምወድህ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነህ
ታማኝ እባክህ ያውጋበት አንተ ትራስህ ልብህ እስከሚጠፋ ነው የምትወደው እናት ደሞ ቆንጆ የኔ እመቤት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እነሱ ስፍር ብሆን ዕድሜ እቀጥላለሁ ተባረኩ ወንፍሞቼ
ቀሻሸው የቱ ነው?
@@gabermichaelgudeta6439 በ11ኛው ሰአት ጥያቄ አይከብድም ?አሁንማ በጣም በዝተዋል ቆሻሾች
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ሚስት
ሺ ዓማት ኑርልን
ፋሲልየ እድሜህን ያርዝመው ደጋገሜ ባይህ አልጠግብህም
ፋሲሎና ታማኝ ስወዳችሁ።
ፋሲልየ እንኳንም ለዚህ ሁሉ አደረሰህ
ታማኝ እንደተለመደው በጣም እናመስግናለን።
ታማኝ የተሟላ ሰብዕና፤ ከተሟላ ብቃት ጋር በጤና በደስታ በሰላም ኑር ።
እረፋሲልየ አዲስ ዘፈን ልቀቅልን ምነው ዝም አልክ
ዋው ገራሚ
Tamagn ena fasil huletachehunem sewodachehu💚💛❤️💚💛❤️
ፈጣሪህን አለመርሳትህ ትደነቃለህ ለተደረገልን ነገር ምስጋና ማቅረብ ይገባል ፈጣሪን የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም ስለዚህ በዚሁ ቀጥል
MashaAllah ماشاء الله ማሻአላህ
💚💛❤️Very nice Thankyou 💚💛❤️
በእንግሊዝኛ መታመም
በዊልቸር😂😭🤣
የፋሲል የሂወት ታሪክ አንድ እስክርቢት ይወጣዋን ፋስሌ ንርልን ❤🙏
ፋስሌ መቸም አትጠገብ እረዥም እድም ከጤና ጋር ጅባ
ታማኝየ የሁሉን ዶክሜት ትይዛለህ ያንተን ማን ይሆን የያዘው አላቅም ብቻ
ልሞት ነው በሳቅ ትንሽ ጊቪንግ አድርጌ ክክክክክክክ
ወይ ፋሲልየ እዴት ደስ እዳለኚ
አይ ታማኝ አንተ እራሱ ሙዚየም እኮ ነህ የኔ ቡቡ ልብ የሰው ጥግ ነህ እንከን የለህ
ድምፅህ እኮ ፋሲሌ
ፋሲልየ የኔ የዋህ
😍😍😍😍😍
አታማኚሻመትኑሩ
ደስትላላችሁ
😍😍😍😍
♥💚💛💞💞💞💞💞💞